ሰሎሜ ክፍል 13

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 287

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 День назад +164

    ይሄ የሳሚ ጓደኛ ምኑም አላማረኝ የሆነ ሴራ እያሴረ ነው😂😂😂

  • @HlinaMitiku
    @HlinaMitiku День назад +39

    Are biyans dekika ychemerln yemtlu like

  • @RabiaAsn
    @RabiaAsn День назад +38

    ምርጥ ነው ቶሎቶሎ ልቀቁት እሺ በርቱ

  • @barok_1221
    @barok_1221 День назад +48

    ሰሎሜን ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝትትት ይበልልኝኝኝኝኝኝ

  • @Rime-b6p
    @Rime-b6p День назад +35

    ሰሎሜን በደምብ ቁንጅናዋ የታየው😢😢😢😢

  • @selinaseli7578
    @selinaseli7578 День назад +45

    ሰሎሜን እደኔ የሚወዳት ላይክ ❤❤❤❤

  • @MisrakBekele-b1e
    @MisrakBekele-b1e 15 часов назад +4

    ለኔ ብቻ ነው ግን የሳሚ ውበት ያልታየኝ😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @Edenasmerom-j8y
    @Edenasmerom-j8y День назад +56

    First view 😮 ... pls gen besament 2 adergut

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d День назад +3

      እይታ የሌላቸው ለዛ ነው ሰው መጠበቅ ይሰለቸዋል

    • @JoniJonathan-u7r
      @JoniJonathan-u7r День назад +2

      Awo

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y День назад +22

    .ሰሎሚ የገልቢ የኡምሪ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ День назад +42

    ከስመሳይ ሰው አተ ጠብቀኝ የሳሚ ጓደኛ ጠርጥር😂😂😂😂😂

  • @HayatUae-hs3rx
    @HayatUae-hs3rx День назад +24

    የሳሚ ጎደኛ ተንኩለኛ ይመስላል ዝም ብየ ሳስበዉ😮😮😮

    • @alfyamohammed9966
      @alfyamohammed9966 День назад

      አወ የሆነሴራ እየጠነሰሰ ይመስላል

    • @AsdfgZxcvb-u5x
      @AsdfgZxcvb-u5x День назад

      አወ ወላ ከ ጠላቱ ጋ ይሠራል😊

  • @RaihanRaihana-bp6mq
    @RaihanRaihana-bp6mq День назад +13

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ዛሬ ልደቴ ነው❤❤

    • @ሱላማጢስ
      @ሱላማጢስ День назад +1

      እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤🎉🎉

    • @RaihanRaihana-bp6mq
      @RaihanRaihana-bp6mq День назад

      @@ሱላማጢስ thank you my dear❤❤

    • @NghGv-s1f
      @NghGv-s1f День назад

      happy brithday🎉🎉🎉

    • @lidetmoges
      @lidetmoges 17 часов назад

      Melkam lidet yene wde

    • @RaihanRaihana-bp6mq
      @RaihanRaihana-bp6mq 17 часов назад

      @@lidetmoges tnx my dear❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @نوالالقحطاني-ن5ز
    @نوالالقحطاني-ن5ز День назад +15

    ይህ ኒቆ የምባል ልጅ ተኮልእያሰበነው
    የማገኘውን ሰውየ ለማየት ተደፍቸነበር
    😂😂😂😂ሳሚ እና ሰሎሜ አይዟችሁ ሳሚየ ማስታወስአለብህ

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk День назад

      😂😂ሊያሳግተው ወይም ሊያስደበድበውነው መሠል 😢ሳምሪ ትከታተለዋለች😌

    • @seadahussen4335
      @seadahussen4335 День назад

      😅😅😅😅😅

    • @Zeinaa-x9p
      @Zeinaa-x9p 19 часов назад

      😂😂😂

  • @FadilaDaliil-g9g
    @FadilaDaliil-g9g День назад +21

    Ye sami guadegna salomen yiwedatal mitlu 🙄

  • @DweDwf-x2n
    @DweDwf-x2n День назад +7

    አሪፍ ነበር ግን በግጉት ሊሞት ነው እኔ ብያንስ በሳምንት ሁለት ❤❤❤❤ደሞ ዛሬ የድምፅ ችግር ነበረው ዛሬ ❤❤❤❤❤❤❤ወዳችዋለው በጣም ❤❤❤❤

  • @DemelashNguse
    @DemelashNguse День назад +5

    የኔ ቅሞምች ደቂቃቺሁም ድራማቺህ ምጥን ቅምም ያለቺ ፊልም ጥፍት ያለቺ ፊልፍ ድራማ የማዬት ዋውውው

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij День назад +6

    ዛሬ ደግሞ ድምፁ ያስተጋባል ይስተካከል!!ይሄ ኒቆ ይነቀውና ሳሚ ላይ ተንኮል እያሴረበት ነው ሰለሜን ሊቀማው ነው

  • @zahraradeya
    @zahraradeya День назад +24

    ዛሪ የድምፅ ቸግር አለዉ ጥርት ያለ አደለም

    • @Tsi-w21
      @Tsi-w21 17 часов назад

      አዎን😢

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c День назад +3

    ምርጥ ነው ቶሎ ቶሎ ቶሎ

  • @firatube7771
    @firatube7771 День назад +10

    Sorry but sound lay tinsh

  • @F-z5s
    @F-z5s День назад +8

    Timሙ ይረዘመልን ድምፃችን ይስማ 👍👈

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 22 часа назад

    ቶሎ ቶሎ ቢያንሰ በሣምንት 2ቀን ይሁንልን ቢያንሰ ሰአታቹው ከ30ደቂቃ እሰከ 45ደቂቃ ይሁንልን ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቲ❤❤❤

  • @daweman3565
    @daweman3565 День назад +2

    Ye Voice Quality Astekaklu❤

  • @ቤተዝማሬ
    @ቤተዝማሬ День назад +5

    አረ ድምጽ በስልክ ነው የተቀረፀው?

  • @Alem-v2n
    @Alem-v2n День назад +5

    ሳሚ ጠርጥር ኒቆ እያሴረብኸ ነው😅😅😅😅

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 День назад +11

    ኒቆድሞስ የሆነ ክፋት ያሰበ ይመስለኛል😢😢😢😢

  • @MeskeremMeseret
    @MeskeremMeseret День назад +10

    ኒቆዲሞስ ከሳምሪ ጋር ሴራ የሚሰራ ይመስላችኃ? 🤔 በድብቅ የሚያገኘውስ ሰው ማን ይሆናል ?🤔🤔🤔እስከሚታይ የቸኮለ😂 በላይክ 👍👍👍👍👍

  • @MeklitMeklit-rd9yn
    @MeklitMeklit-rd9yn День назад +11

    ❤❤❤ወይ ደቂቃ ይጬመር ወይ በሳምንት ሁለቴ ይሁን

  • @Ñãthmãñ-e6u
    @Ñãthmãñ-e6u День назад +6

    ንቆ የምየወረውን ልጅ አየለው ብዬ ተደፍቼ ነበር 😂😂

  • @BzuyeLegese
    @BzuyeLegese День назад +7

    አደኛነኝ መሠለኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝሲ 😂😂😂😂😂😂

  • @TsinatAsfaw
    @TsinatAsfaw День назад +1

    ጭራሽ 20 ደቂቃ እስኪ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ከአፍላ ፍቅር ተማሩ እኛ ወደን እያየንላቹ respect ስጡን በሳምንት 2 ይሁንልን🙏

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ День назад +2

    ኒቆ ሰሎሜን ይወዳታል ባለፈ ከሳሚ ጋር አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ሲላት ነበር

  • @habtamuaddisalem
    @habtamuaddisalem 18 часов назад

    samrawit has good quality of acting she will be one good actress.

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db День назад +1

    ተጓደኛ አሥመሳይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h День назад

    ሰላማችሁ ይብዛ
    ሚኮ ምን እያሤረ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Senorita-g6v
    @Senorita-g6v День назад +3

    Endenea niko selomeaን miwedat mimeslew👍👍👍

  • @AmharicOldmezumurs
    @AmharicOldmezumurs День назад +3

    እወዳቺሁዋለሁ🙏ግን በሳምንት 2 ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 День назад +3

    ድራማ ቢሆንም ግን በአስመሳይ ሰወች እምናደደው

  • @MenanAhmed-f3s
    @MenanAhmed-f3s 8 часов назад

    ከማስታወቂያ የፀዳ ድራማ ደስ ይላል

  • @FekerHayle
    @FekerHayle День назад +1

    በስልክ ነው እንዴ የምትቀርፁት😭ከሰማነው ያልሰማነው ይበልጣል በጉጉት ጠብቀን ታዋርደን

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v День назад +2

    ቀጣይ ቶሎቶሎልቀቁት ❤❤❤❤ ልቀቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f День назад +4

    ለተመልካች ክብር ይኑራቹ 🙋‍♀️በግዜ ልቀቁልን እናደሞ ደቂቃው በጣምምም ትንሽ ነው

  • @ASa-c9r
    @ASa-c9r День назад +1

    yeniko,asmesaynet,siyastela,selomena,sami,manm,ayleyachihu,❤❤❤❤❤❤

  • @kiyaAhmod
    @kiyaAhmod День назад +2

    ከአስመሳይ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ День назад +1

    ሰሎሜን ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @EtalemAbeje
    @EtalemAbeje День назад +4

    አረ ትንሽ አስረዝሙት በጣም አጠረ😊

  • @TibarekBeyene
    @TibarekBeyene День назад +5

    አረ ወይ ደቂቃዉን ጨምሩ በጣም እንዲያስጠላን እያረጋቹ ነዉ!!!🥺🥺

  • @HabtamuAddis-x8m
    @HabtamuAddis-x8m 10 часов назад

    የሳሚ ጓደኛ ሶሎሚን ወዳታል ሴራ እያሰበነዉ የምትሉ😅😅ላይክ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki День назад +2

    አረኡኡኡ ቶሎቶሎ ልቀቁልን😢❤

  • @Zainab-n1l6t
    @Zainab-n1l6t День назад +2

    ዛሬ ድሞ ብዙም ድምፀ ረይስማምሣ😂😂😂

  • @KaleabNuguse-k5z
    @KaleabNuguse-k5z День назад

    yihe Yasamii Godagna manam alamaragnim yehona sera iyasera nw😅😅😅😅😅😅

  • @bamlakLijalem-g2n
    @bamlakLijalem-g2n День назад +2

    ድምፁ ቀንሷል ምንሼ ነው በተለይ የሰሎሜ

  • @ShambleMarissa
    @ShambleMarissa 10 часов назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌🤣🤣🤣

  • @BizoyeEth
    @BizoyeEth День назад +3

    ያስተጋባል

  • @SitinaMeded
    @SitinaMeded 23 часа назад +1

    ኒቆ ምን እየሰራ ነው

  • @Haymanot-r1v
    @Haymanot-r1v 22 часа назад

    Ere pleas kechalachihu be samnt 2 adrgut

  • @GgfgYgfdfh
    @GgfgYgfdfh День назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ❤❤❤

  • @EeEe-b5i1e
    @EeEe-b5i1e День назад +3

    ማንምአልቀደመኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yasinhonjakule
    @yasinhonjakule 13 часов назад

    Besamit 2 qeni liqequlin

  • @murshidshemsu7069
    @murshidshemsu7069 День назад

    የዛሬ ሳምንት ነው ሚለቀቀው?

  • @ChaluNrayo-s5b
    @ChaluNrayo-s5b 17 часов назад

    Telo telo lkekuln❤

  • @DgxduhJdbwidx
    @DgxduhJdbwidx День назад

    ቆይ የሳሚ ጓደኛ በድብቅ የሚያገኘውን ሰው ማወቅ የሚፈልግ ለምንስ እደሚያገኘው👋🤣🤣

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif День назад +2

    በሳምንት 1 ግዜ ነዉ እዴ😂❤❤

  • @SaronTilahun
    @SaronTilahun День назад +3

    የሳሚ ጓደኛ ሰሎሜን ወዷታል እና እያሴረ ነው መሰለኝ😮

  • @ሁሴንሶፊያ
    @ሁሴንሶፊያ День назад +1

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @klawdiaabrehammami21
    @klawdiaabrehammami21 День назад

    Endet endemguagualachu btaku benatachu be twice a week adrgut❤❤❤❤😢😢😢

  • @Happy-fq8cc
    @Happy-fq8cc День назад +2

    Ere besamt 2 yihun demo dekikawn cemer argut🙏🙏

  • @MershaTeshome-b7r
    @MershaTeshome-b7r День назад +1

    Betam atirebum tilant mata keseatat behuwala bilachu zare lekekachu letemelkach kibr yinurachu

  • @NebiyuBirhanu-s1u
    @NebiyuBirhanu-s1u День назад

    Ebakachu tolo likekulin

  • @seasea3347
    @seasea3347 День назад +1

    ስሎሜና ሳሚ ❤❤❤ኒቆዲሞስ ግን አላማርኛም

  • @TigsitTigsit-y9v
    @TigsitTigsit-y9v День назад +3

    የሳሚ ጓደኛ ምኑም አላማረኝ ሴራ እያሴረነው ሆሆ

  • @FARUKasma-t8s
    @FARUKasma-t8s День назад

    ዋዉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YyPp-n6k
    @YyPp-n6k День назад +1

    አረ በሳምት ሁለትዬ ልቀቁልን😥😥😥

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቁ❤❤❤

  • @AsdfgZxcvb-u5x
    @AsdfgZxcvb-u5x День назад

    Ashenafitu gn samri nat mesel

  • @لملم-ص2ط
    @لملم-ص2ط День назад +2

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ደሞ እደሀረግ ለምኑኝ እዳታበዙ

  • @MisrakBekele-b1e
    @MisrakBekele-b1e 16 часов назад

    በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን እንዴት አሪፍ ነበረ😢😢😢😢

  • @yenatualji
    @yenatualji День назад +1

    ኒቆ ግን ከማጋ ነው ሚገናኘው ለምድነው ሚገናኘው

  • @fffd7766
    @fffd7766 День назад

    ሶሎሚን የምትወዶት ❤❤❤❤👍

  • @ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ

    ኒቆግን ብዙም ደስአላለኝ

  • @Nandohassen
    @Nandohassen День назад

    ❤❤❤merte naw❤❤

  • @NardosBuzayehu
    @NardosBuzayehu 17 часов назад

    Awo besamnt 2 gize yhun

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ День назад +3

    ንኮ የምበል ልጅ ግን የሆነ ሴረ እያሴረ ነው እግዚኦ አሰመሰይ ጓደኛ አይሰጣን አሜን በሉ

  • @semahelGetu
    @semahelGetu День назад

    ሳሚ ምንድነዉ ከሁለቱም ጋር የምትሽለጠለጠዉ

  • @ZebenaQCpmnpn
    @ZebenaQCpmnpn День назад

    ሰለሜ የኔቆንጆ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 День назад

    ኒኮ የምትባለው ልጅ በሳሚ ላይ ተንኮል እያሰብክ ነው አይደል 😂

  • @OumerHeyi
    @OumerHeyi День назад

    Gn sami tabiyew seyastella qowret wend hun enji awalawey ngr nek

  • @EmAn-k9e
    @EmAn-k9e День назад

    ኧረ ደቂቃ ጨምሩ ወይም በሳምንት ሁለት ካልሆነ ኢቋጭ በዚው ከቀጠለ በጣም ነው ሚደብረው

  • @BirukAklilu-u5c
    @BirukAklilu-u5c День назад

    Tolo tolo lekaku please 🙏

  • @teshaleberhe7322
    @teshaleberhe7322 День назад

    ድምፅ ምን ሁኖ ነው

  • @AferuMekasha
    @AferuMekasha День назад

    ምንድን ነው ደቂቃው አጠረ እረዘም አርጉት

  • @AkAl-u3i
    @AkAl-u3i День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitwelegebrial5038
    @dawitwelegebrial5038 День назад

    No sound

  • @DarajjeeAnbasse
    @DarajjeeAnbasse День назад +2

    Be samint 2 liqequlin

  • @EmebetTolosa-d2c
    @EmebetTolosa-d2c День назад +2

    እረስተነዋል እኮ ለምን ለቀቃችሁት

  • @TTes-tj6kv
    @TTes-tj6kv День назад +3

    😂😂👍👍👍👍👍

  • @Rozi-y3g
    @Rozi-y3g День назад +1

    ቅመሞችዬ ዋይፋይ እና ዳታ በመጠቀም ብቻ የሊብ ስራ የምፈልጉ ኑ እንስራ እንለወጥ እስከመቼ በሰዉ ቤት😢❤

    • @رحماتعلياثيوبيا
      @رحماتعلياثيوبيا День назад

      እደት ልምጣ መምጫው በየት ነው

    • @FrehiwetEshete
      @FrehiwetEshete День назад

      Ene flglaw

    • @Rozi-y3g
      @Rozi-y3g День назад

      @FrehiwetEshete @Erozi5ነይ በዚህ ስም ቴሌግራም

    • @Rozi-y3g
      @Rozi-y3g День назад

      @@رحماتعلياثيوبيا @Erozi5ቴሌግራም ነይ

  • @AmanAmsalu-s8i
    @AmanAmsalu-s8i День назад

    ድምፁ ግን አይሰማም

  • @mikymekuria
    @mikymekuria День назад

    ወገን 20 ደቅቃ ብቻ ጨምሩ እንጅ በሳምንት አንደ እኮ ነው😊😊

  • @mohamadmassri2290
    @mohamadmassri2290 День назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @mohamadmassri2290
      @mohamadmassri2290 День назад

      hired ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👍👍👍👍😍😍😍😍