ሰበር መረጃ አብይ ተደነቁ | ኢንተርፖል ተጠራ | ድርድር ሊጀመር ነው! | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 65

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 года назад +25

    ዛሬኮ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው
    ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃችን አንተነህ ከክፉ ሁሉ ስውረን አሜን

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 4 года назад +63

    ሞት ለጁንታው የሚል አስቲ ላይክ ያድርግ

  • @tamertube7162
    @tamertube7162 4 года назад +2

    እስኪ ደስ እማስብል ዜና መስማት የናፈቀው በላይክ ያሳውቁኝ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 4 года назад +10

    የተረጋጋህ አቀራረብ ቆንጆ በርታ

    • @y0hann35
      @y0hann35 4 года назад +1

      yeteregaga comment

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад +1

    የአርሶ አደሮች የግፉ ግድያ በአስቼኳይ ይቁም 😭😭😭😭😭😭

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 4 года назад +2

    በመተከል የሚገደሉ ሰዎች ራሳቸውን መከላከል አለባቸው።

  • @aeyewkasey3829
    @aeyewkasey3829 4 года назад

    ፍትህለአማራህዝብበክልሉመግስትለሚገደሉበነሽመልስ

  • @saeedmuhammed7851
    @saeedmuhammed7851 4 года назад +4

    ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 года назад

    ጌታ ሆይ ሰላምን መልስልን!!!(

  • @ademasdf8820
    @ademasdf8820 4 года назад +12

    አቢቾ አልተቻለም በረጅሙ ነው ያበራው

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 4 года назад +1

      አቢቹ ገና ገና ከምርጫ በኋላ ያሳየናል ብቃት

    • @ademasdf8820
      @ademasdf8820 4 года назад

      @@nunununu682 ልዮሀይል ሳይሆን ለምን ፋኖወች ገብተው ልክ አያስገቧቸውም ከዛ ክልሉ ሽፋን ያራግላቸው እምታስፈቅዱት እነሱ ሲገሉ አስፈቅደዋልእንደ አማራጭ የሚባል ነገር አለ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 года назад +2

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ መላኩ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @fikerfiker4119
    @fikerfiker4119 4 года назад

    የመተከል ጉዳይ ምን እየተደረገ እንደሆነ አይገባም!!! አማራውን ጨረሱት እኮ!! የጉምዝ ታጣቂዎችን ልክ የሚያስገባቸው ሀይል እንዴት ይጥፋ!!! 🤔🤔🤔

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 года назад

    በቅዱስ ሚካኤል የት ጠፋህ ፈታዬ
    😠👊አረ ጌታ ሆይ ምስኪኑን ህዝባችን ታደግልን እግዚኦ 😷😭😭😭😭☝️☝️

  • @አወቀየይቱብቻናል
    @አወቀየይቱብቻናል 4 года назад +3

    አቀራርብህ በጣም አሪፍ ነው ዉስጤ ነህ

  • @zakebekele8710
    @zakebekele8710 4 года назад

    የአማራ ደም የአማራ ደም ትላለህ የኦሮሞ ደም ይፍሰስ የትግሬ ደም ይፍሰስ ማለት ነው ??? አልገባኝም ምናለ ሰው ተገደለ ብትሉ !!!!

  • @fischdesta3056
    @fischdesta3056 4 года назад

    የኪጋሊ ኢንተርቪ ለምን አታቀርብም።

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +10

    እውነት የመተከል ሞት መቺ ነው የሚቆመው
    ፍትህ ለኑፁሀን?

  • @drkassugizaw275
    @drkassugizaw275 4 года назад +1

    Dr Abiy betam memesegen alebachew yigebal !!!

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 4 года назад +2

    ኢትዮጵያችን፡ ተመልሳ፡ መታለች። የ 27 ዐመት፡ ዳግማዊ፡ ዘመነ፡ መሳፍት፡ ወያኔ፡ ሲቀበር፡ አብሮ፡ ተቀብሩዋል።

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 4 года назад

    Thanks to God,thanks Dr ABIY GOVERNMENTS,ETHIOPIA He is GREAT LEADER ETHIOPIA is STRONG and LUCKY ETHIOPIANS to have Dr ABIY thanks for updates brother

  • @danasegamo2843
    @danasegamo2843 4 года назад

    የምሥራች ዜና ኢየሱስ ከርስቶስ ለዓለም ሕዝብ ሁሉ ለመታደግና አዳኝ ሆኖ መምጣቱ እናንተንም ከእግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ ሰለሆነ ዛሬውኑ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ እመኑት ምህረትን ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ።

  • @mohammadsaudi7617
    @mohammadsaudi7617 4 года назад

    በርታ

  • @zafunega6171
    @zafunega6171 4 года назад +1

    💚💛❤️💪💪💪

  • @samirasamira2883
    @samirasamira2883 4 года назад

    ሰላም ፈታ ደሊ አቀራረብህ 👌

  • @antenehsisay7356
    @antenehsisay7356 4 года назад +1

    የአማራ ሞት የእለት አየር ሁኔታ ዘገባ መሰለ በጣም ያሳዝናል

  • @ማሜሸቃለውእናቱንወዳጅ

    ሰላም ለሀገሬ

  • @zehabuwussen7199
    @zehabuwussen7199 4 года назад +2

    ሱዳንግንየሆነች ሴተኛአዳሪነገርናት

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 4 года назад

    በርቱ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ftsumfikre4582
    @ftsumfikre4582 4 года назад +1

    Thank you pm abey

  • @hailemeskeltessema8764
    @hailemeskeltessema8764 4 года назад

    ከብቶች ናቸዉ ዝም ብለዉ የሚገደሉት ?

  • @h.m2784
    @h.m2784 4 года назад +1

    ለመሆኑ ሁሉም አይኑን አማራ ላይ ያደረገባቸው ኢትዮጵያዊ መሆነቸውን የሚጠራጠር አለ ወይሥ በአሥተሣሠባቸው የተሻሉ ስለሆኑ ነው ደግሞ ጀግኖች የኢት አለኝታ ናቸው ለምን ይጠላሉ እድል ቢሠጣቸው ኢትዮጵያ የተሻለች ሀገር ያደርጓታል ብየ አምናለሁ

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 4 года назад +1

    ሠላም ፈታ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад +1

      የጁንታዉ አካሞወች እየትለቀሙ ይታሦሩ እሰይ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 года назад

    የኛ ሀገር ምን ወሰነች የኢትዮጵያ አየር መንገድ እነ ተወልደስ ምን እያደረጉ ነው በሽታውን ልያመጡልን ወደዝያ እየበረሩ ነው አፍርካ ደፍራ አትምጡብን ትላለች መሄድስ ታቆማለች ይለፈው አመት በቫይርስ ምክንያት የመጣብን መከራ ብዙ ነው ይህን ጦርነት ጨምሮ ብዙ አዛውንቶችን አሳጥቶናል ሳይረፍድ ልታሰብ ይገባል።

  • @YirgaYirga
    @YirgaYirga 4 года назад

    ሱዳን የኢትዮጲያ ስደተኞች እያሰረች ነው ስለዚህ የኢትዮጲያ መንግስት በአስቸኳይ መፍትሔ መፈለግ አለበት

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 года назад

    ጥሩ ሀሳብ ነበር ነገር ግን የአማራ መጨፍጨፍ መቼ እንደሚቆም ብቻ ነው የናፈቀኝ መንግስትም አማራ እሱ የሚያስተዳድረው መሰሎ አልታየውም የዚህ የዋህና ጀግና ደም መፍሰስ ግፍ ፅዋው እየሞላ ነው ይብላኝ ለገዳይ ላስገዳዮች ሱዳንም ብትሆን ኢትዮጵያን ሆን ብላ ነገር ለመፈለግ ካልሆነ ምንም አይነት መሬት ኢትዮጵያ አልወሰደችባትቱት እንዳውም እሷ ናት መጠየቅ ያለባት የምን ድርድር ነው እሷም በታሪክ የጥንት ጠላታችን ናት የጀግኖች አባቶችን አንገት ቆርጣ ዛሬ በእግዚቢሽን እያስጎበኘች ያለችው የኛ ያባቶቻችን አፅም ነው ሰለ ሀገራቸው ነፃነት ስለ ፅኑ ሀይማኖታቸው እምቢ አላስደፍረም በማለታቸው በግፍ ባህዛብ አንገታቸውን ተቀልተው የራስ ቅላቸውን ወስደውት ነው የቀሩት ዛሬ ደግም የኔ የወሰዱት መሬት ሳይበቃቸው ይሔን ክፉ ዘመን ተጠቅመው ሀገራችንን በያሉበት ሊያጠፏት ተነስተዋል እውነት የሰማይና የምድር የፍጥረት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው የእውነት አምላክ ይፈረድባቸው እኛንማ መጫወቻ ካደረጉን ቆዩ የሀገራችንን ውድቀት የሚመኙ በዝተዋል እውነት እነሱ እንደሚያስቡት አይሆንላቸውም እንጅ ይችን ቅድስት ሀገር ለማጥፋት ያልፈነቀሉት ድንጋይ ያልወጡት ዳገት የለም የሚጠብቃት አይተኛም እነሱ ጋር ካለው ይልቅ እኛ ጋር ያለው ሁሉን አሸናፊ አምላክ ይበልጣልና ጠላት ሆይ በከንቱ ይደክማል እንጂ ኢትዮጵያችን አትፈርሰም አትጠፋም ኢትዮጵያ ለዘለአለም ከፍ ከፍ ትበል

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад +2

    እልልልልልልል

  • @jolb091
    @jolb091 4 года назад

    Stop creating concussions & focus on the unity of the country to defend itself. This is my opinion as an Ethiopian

  • @user-mk3em5ck5v
    @user-mk3em5ck5v 4 года назад

    ሰለም

  • @tgytarekegne1794
    @tgytarekegne1794 4 года назад

    አሰይ ጁንታወችን ልቀምልኝማ

  • @muhemed6511
    @muhemed6511 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @habibahabiba4076
    @habibahabiba4076 4 года назад

    👌👌👌👍👍👍

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 4 года назад +1

    ይህን አስጠሊታ ጁንታ ከአብያችን ጎን አታቁሙ አሳፋሪ ነው ።

  • @NegashAbdu
    @NegashAbdu 4 года назад

    ስለ፡ ሀገራችን ፡ ያለኝ፡ አቅዋም።
    የኢትዮጵያ፡ብሄረሰብቦች፡ መብት፡ እንጂ፡ አገር፡ የላቸውም። አንድ ሀገር ውስጥ፡ 80 ሀገር ፡ የለም። አንድ፡ ሰዉ፡ 80 ቋንቋ፡ መሸምደድ፡ አይችልም። አንድ፡ ሀገር፡ ያለችዉ፡ ኢትዮጵያ፡ ብቻ፡ ናት። የጎሳ፡ ፌዴራልዝም፡ ግማሽ፡ መንገድ፡ ሄዶ፡ በአፍጢሙ፡ የሚደፋ፡ ፍልስፍና ፡ ነዉ። ምክያቱም፡ የኢትዩጵያ፡ ህዝብ፡ የተሰባጠረ፡ ስለሆነ፡ መለየት፡ አይቻልም። የጎሳ፡ ፌደራሊዝም፡ ፍፁም፡ እውነት፡ የለውም። ጎሳዋች፡ ራሳቸውን፡ በግንብ፡ አጥረው፡ መኖር ፡ አይችሉም። ሄዶ፡ ሄዶ፡ የጎሳ፡ ፌዴራሊዝም፡ የሚፈጥረዉ፡ የዘመነ፡ መሳፍንትና፡ የጎበዝ፡ አለቆች፡ ሪፐብሊክ፡ አንጂ፡ አንድ፡ ጠንካራ ፡ሀገር፡ አይደለም። ስለሆነም ፡ ለኢትዮጵያ፡ ጉዳይ፡ መፍትሔው፡ በአንድነት፡ ዉስጥ፡ ፍትሀዊነተ፡ ብቻ፡ነዉ። አርበኛና፡ ሀገር፡ ወዳድ፡ ግን፡ ደሞ፡ በውስጡ ፡ ለያዛቸው ፡ ግለሰቦች ፡ ሁሉ፡ የልካቸውን፡ መብት ፡ የሚሰጥ ፡ ስርዓት ፡ ሲሆን፡ብቻ፡ ነው።
    ማወቅ፡ ያለብን፡ ነገር፡ ኢትዮጵያ፡ የኢትዮጵያ፡ ጎሳዋች፡ ብቻ፡ ሳትሆን፡ የጃማይካዉያን ፣አፍሪካውያን፣ ና፡ የኢትዮጵያን፡ ባንዲራ፡ የወሰዱ፡ ሁሉ፡ ሀገር፡ ናት ። ስለሆነም ፡ ኢትዮጵያ፡ ኢምፓየር ፡ እንጂ፡ ሀገር ፡ አይደለችም ። በትልቁ ፡ መሰብ፡ ይጠቅማል፡ እላለው።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tadela1259
    @tadela1259 4 года назад

    👌👆🙏👏👏

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 4 года назад

    ጎሸሸ

  • @belehuasfaw9388
    @belehuasfaw9388 4 года назад

    መን

  • @sofiyaajariso2621
    @sofiyaajariso2621 4 года назад +1

    አሉላ ሰለሞን ጉድክ ፈላ ተጠፍርገህ ትመጣታለህ አንተ ክፍት አፍ ባልትና ፊት

  • @wendwosenargaw4062
    @wendwosenargaw4062 4 года назад +1

    አይ ቀዳዴ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 4 года назад +1

    Yegebawale