😱አስገራሚ የሽንኩርት መፍጫ ዋጋ/20kg በ 40ሰከንድ ለሽንኩርት መፍጫ/ለበርበሬ መደለዣ/ለተለያዩ አትክልቶች መከታተፊያ/ለድግስ/ለስራ/ገላግሌ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 67

  • @ayutube6498
    @ayutube6498  3 года назад +20

    አድራሻ አድስ አበባ መገናኛ ሐይሌ ገ/ስላሴ/ማራቶን ሞተርስ/ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ .306 ምድር ቤት ቢሮ ቁ.004 ስልክ 0940090909 / 0911967603/ ኢሞ እና ዋትስ አፕ ቴሌግራም 0913323013

    • @engsheeshetu1460
      @engsheeshetu1460 2 года назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏‼

    • @AlemsegedMena
      @AlemsegedMena Год назад

      ድፃችሁ አይሰማም

    • @mastashamas4524
      @mastashamas4524 9 месяцев назад

      ስራችሁ ወሬው ይለያያል

    • @TigistZerfu8
      @TigistZerfu8 7 месяцев назад

      ነገ አመጣለሁ

    • @EtaferawAdmasu
      @EtaferawAdmasu Месяц назад

      ነገእመጣለሁ ድምፃቹ አይሠማም

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +12

    አሪፍ ነው ግን ከመጫንሽ በፊት ድምፁን ጨምሪበት ጀሮዬ ላይ አስጠግቸ በግድ ነው የሰማሁት

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    ዋው በጣም የምፈልገው ነበር እናመሠግናለን ውደ😍👍👌

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 года назад +1

    ሀሪፍነው ኢንሻአላህ ለሰርግ ለስርስም ሀሪፍነው እገዛለሁ ለናቴ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 года назад +3

    ምን አለ ለሰው መግደያ ክላሽ ከመግዛት በስራ ቢያሰለሕኑቸው

  • @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
    @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 3 года назад +2

    ስለዳቦ መጋገሪያ እና ማቡኪያ ማሽንም ሙሉ ማብራሪያ እና የሚገኝበትን ቦታ እና ዋጋ ብታቀሪብልን

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ

    በጣም ጥሩ ነው የቅመማ ቅመም ማሽንስ የለሽም ??

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 3 года назад

    የኔ እህት በርች በጣም ቆጆ እቃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @elehemahmed2617
    @elehemahmed2617 2 года назад +1

    ባለ 10 ኪሎ ስንትነውማማየ የሽንኩርት ማሽኑ

  • @መሬምሰይድአላህወኪል
    @መሬምሰይድአላህወኪል 3 года назад +9

    ሽኩርቱንም በጣዉላ በርበሬዉንም በሙቀጫ አደርገዋለሁ የምን 40,000

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 года назад +2

      ቢዝነስ ልትሰሪበት ትችያለሽ እኮ እንጂ ለቤት ትንሻ ከአንድ ሺ ብር ማይበልጠው ይበቃል

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 3 года назад

      ክክክክክያደግንበት ነው

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 3 года назад +1

      @@genetadugnaheran1328 ለቢዝነስጥሩነው

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    ጎበዝ በርቺ እንኳን ለሀገርሸ አበቃሸ ሰብእሰክይብ እያረገን እናበረታት እሺ የኔ ቆንጆ እኔ የአዲስ አበባ ልጀ ነኝ ሀገሬ ሰገባ ያሳየሸኝ ቦታ እገዛለሁ መሰራት የምፈለገው በነዚህ አይነ እቃዎች ነው ትንሸ ግን ዋጋው ወድ ነው ።

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 года назад

    wooow yetiopya enatoche sera mklya new btame des yelale

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 2 года назад +1

    የዳቦ መጋገሪያ ማኮፈሻ እና ማቡኪያ አላችሁ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 года назад +5

    ችግር መብራቱ አይይይ

  • @abduramadan4237
    @abduramadan4237 2 года назад

    ቴምር ይፈጫል??

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 3 года назад +1

    አሪፍ ነው በጣም

  • @kumeshilenjisa4929
    @kumeshilenjisa4929 3 месяца назад

    10kilows?

  • @yigremdashen1723
    @yigremdashen1723 2 года назад

    Yechew mefcha kalachew efelig neber plc asawikugn.

  • @TigistZerfu8
    @TigistZerfu8 7 месяцев назад

    የት ኣካባቢ ነው

  • @elehemahmed2617
    @elehemahmed2617 2 года назад

    ስንት ነው የሽንኩርቱ ማሽን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 года назад +1

    እናመሠግናለን በርች እህት

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 года назад

    Ye berebera mefecha.benor arif new

  • @hagerejamayuotube4510
    @hagerejamayuotube4510 3 года назад +3

    እሯ 40 ሽብር ምነው እህት ባይገዛስ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 года назад +1

    Harfe eka enamasagenalane

  • @tekeste74
    @tekeste74 Год назад

    How much is it

  • @حليمهمحمد-س6ر
    @حليمهمحمد-س6ر 3 года назад

    Melkam sawudii meshaa sweden tebaraki❤❤❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад

    👍💯👌👌👌✅

  • @dawudmuhammed4908
    @dawudmuhammed4908 8 месяцев назад

    እዚህ ያወራችሁት እና ደውለን ስንጠይቅ ያለው ዋጋ አይገናኝም። በ3 እጥፍ ተባዝቶ ነው የተነገረን!!

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 2 года назад

    የት አካባቢ ነው እኔ እፈልጋለው

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +2

    ግን በጣም ውድ ነው

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ 3 года назад

    እናመመግናለን

  • @MerzuAbdisa-es1mu
    @MerzuAbdisa-es1mu Год назад

    ስልክ?

  • @fatiyakonjo4203
    @fatiyakonjo4203 3 года назад +1

    እናምስግናልን

  • @dessieasmare1143
    @dessieasmare1143 5 месяцев назад

    ሽንኩርት መፋጫ 20kg sint new wagaw

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 2 года назад

    የገብስ ቆሎ የሚቆላ ማሽን እስካሁን ኢትዬጵያ ውስጥ አላገኘሁም ። ይሄም ቡናን እንጂ ገብስን የሚቆላ አይመስለኝም

  • @BirukSamuel-ls4ss
    @BirukSamuel-ls4ss 11 месяцев назад

    የበርበሬዉን አሳየኝ

  • @joneman-iy6nv
    @joneman-iy6nv 6 месяцев назад

    ዋጋው ስንት ነው

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 2 года назад

    ቦታው የት ነው

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 2 года назад

    How much

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 года назад

    ፈልጌ ነበር ማሽኑን እንዴት ላግኛቹ ?

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  2 года назад +1

      ኮሜንት መጀመሪያ ላይ ቁጥራቸው አለልሽ

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 года назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @mesfintadesse6684
    @mesfintadesse6684 11 месяцев назад

    የሽንኩርት መፍጫ ዋጋዉ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 года назад

    የክብሪት ማሽን ጠይቁልኝ

  • @genetmunye-ht6ff
    @genetmunye-ht6ff Год назад

    ስልክ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 3 года назад

    የኔ ቅመም ጎበዝ በርቺ

  • @genetmunye-ht6ff
    @genetmunye-ht6ff Год назад

    ሰልክ

  • @alemwakene7167
    @alemwakene7167 3 месяца назад

    የሽንኩርት መፍጫ የ20 ኪሎ ዋጋ ብታሳውቁኝ።

  • @ወስ
    @ወስ 3 года назад

    አዩ በርቺ ውድ
    ዩቱዩብ ከከፈትኩ ታስተዋውቂልኝ አለሽ ወይ?
    የመደም ቤት ሰልችቶኛል ደግሞም አሞኛል

  • @sikosilo86
    @sikosilo86 3 года назад

    ግን ውድ ነው

  • @amanichajm4981
    @amanichajm4981 Месяц назад

    2

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 года назад

    Are chachata new misemaw demet ayesemam

  • @shigeretube-chefroma5019
    @shigeretube-chefroma5019 3 года назад

    Demese terete yelewme yete new yemegegnew

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 года назад

    በጣም.አራፍነው.የቡና.መፍጫ.ትልቁን.አሳይን

  • @kumeshilenjisa4929
    @kumeshilenjisa4929 3 месяца назад

    5 kilo

  • @melkiefiseha4116
    @melkiefiseha4116 2 года назад

    ድምፅ አይሰማሞ

  • @getujibat4922
    @getujibat4922 2 года назад

    Telphone no

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 2 года назад

    ምንም አይሰማም