Amir Dawud - Mekele (Official Video) | Ethiopian Music

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @belayabelay6097
    @belayabelay6097 6 лет назад +655

    የተማርኩት መቀለ ዩኒቨርስቲ ነው በዶርማችን ውስጥ ከተለያ ክልል የመጡ ምርጥ ጓደኞች ነበሩኝ ከሀረር፤አዳማ፤አ.አ፤ድሬድዋ እናም ይሄን ዘፈን ሁላችንም እኩል እንዘፍነው ነበር በተለይ ትምህርት ጨርሰን ልንወጣ ስንል ሁላችንም ስልካችን ላይ አስጭነን መቼም አንሰርዘውም ስንባባል ትዝ ይለኛል ፡፡በመሀላችን ያለው 1 ትግርኛ ተናጋሪ እሱም የአ.አ ልጅ ቢሆንም እኩል እንዘፍነው ነበር፡፡ ገራሚ ግዜ ማይረሳ ትዝታ ነበር፡፡ መቀለ ሰሜናዊት ኮከብ

    • @ሰላምጋልትግራይ-ኘ1ዠ
      @ሰላምጋልትግራይ-ኘ1ዠ 3 года назад +7

      Ayzoxh.marey

    • @yousufmohammed7585
      @yousufmohammed7585 2 года назад +3

      Ewnet naw i had had a gud time MU

    • @teshomechernet7285
      @teshomechernet7285 10 месяцев назад +8

      ከሞባይልህ ላይ ካልሰረዝከው ጀግና ነህ አንተስ ተምረህባታል እኔ ካርታ ላይ ካልሆነ አላውቃትም ዘፈኑን ለምን እንደወደድኩት አላውቅም?

    • @nevergeveup7472
      @nevergeveup7472 9 месяцев назад

      😮​@@ሰላምጋልትግራይ-ኘ1ዠ

    • @leunama758
      @leunama758 9 месяцев назад +2

      የመቼ ባች ናቹ?

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 3 года назад +464

    መቐለ ዩንቨርስቲ የነበረኝ ቆይታ ውብ እና አይረሴ ያደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው ። እንደ ልጅ የተንከባከቡኝን ደጋግ የመቐለ ጓደኞቼን እና እናቶች ውለታ ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ ። ሁሌም የማስታውሰው ሙዚቃ ነው ።

    • @selamibrahim3330
      @selamibrahim3330 2 года назад +14

      መቀሌ ዩኒቨርስቲ የነበረኝ ቆይታ....በስራ አጋጣሚ ትግራይን የዞርኩበትን ሁኔታ በጣም ያስታውሰኛል
      Thanks,

    • @rushurushu9982
      @rushurushu9982 2 года назад +1

      @@selamibrahim3330 .
      .

    • @dontworry3403
      @dontworry3403 2 года назад +2

      ❤❤

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 2 года назад +3

      እንወድሻለን!♥️

    • @merontaddese7877
      @merontaddese7877 2 года назад +1

      I will never forget it

  • @TamiratTsegaw
    @TamiratTsegaw 10 месяцев назад +16

    ከ ቲክቶክ ነው የሰማውት ይኸው ሱስ ሆኖብኛል ዝም ብዬ ነው የምሰማው 😊😊😊😊👏👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @menkirkibret8764
    @menkirkibret8764 2 года назад +149

    የሆነ የማላቀው ስሜት ይሰማኛል ሙዚቃውን ስሰማ❤❤
    መቀሌን አላቃትም በዚህ ሙዚቃ ግን የማቃት ያክል ይሰማኛል❤❤
    እባክህ ፈጣሪ የኢትዮጵያን አንድነት መልስላት🙏🙏

    • @AmlakbalewAdaneAmlakbale-du9wf
      @AmlakbalewAdaneAmlakbale-du9wf Год назад +1

      really bro

    • @feve680
      @feve680 Год назад +6

      እኔም . I’m from Addis ትርጉሙንም መቀሌንም ባላውቃትም I feel something through this music .they say music is universal language ,in did it is .love u brother and sisters ❤

    • @legesseElias-by2ik
      @legesseElias-by2ik Год назад +1

      እውነት ነው እኔም እንደዚሁ ነው የሚሰማኝ በጣም በጣም የሚገርም ኃይል ያለው ሙዚቃ ነው😢😢❤❤❤

    • @AffectionateBobsleigh-ww7cg
      @AffectionateBobsleigh-ww7cg Год назад

      me.too❤

    • @nahomnalk7236
      @nahomnalk7236 15 дней назад

      Yemer enem

  • @finotgirma2177
    @finotgirma2177 3 года назад +140

    አሁን ባለንበት ሁኔታ ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል እውነት ሰላሙን ያምጣልን ስለ ሁሉም አዝናለሁ

  • @ephremtarekegen5821
    @ephremtarekegen5821 2 года назад +104

    የተማርኩት መቀለ ዩኒቨርስቲ ነው ምርጥ ጓደኞች ነበሩኝ አሁን ባለንበት ሁኔታ ይሄን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል እውነት ሰላሙን ያምጣልን ስለ ሁሉም አዝናለሁ🙏ውቧ መቐለ ደጋግ ህዝቦቸ ምን እንደምል አላውቅም ፈጣሪ ፅናትና ብርታት ይሁናቹ::

  • @Abush-ethiopia-music
    @Abush-ethiopia-music 4 месяца назад +65

    እስቲ እንደኔ መቀሌን ሳያውቅ ይህን ዘፈን ሰምተቸው መቀሌን የናፊቃችሁ እስቲ😢🎉
    ስደት ነው ቤቴ ናፍቆት አገሬ😢 አቡሽ ነኝ

  • @gggmmmm3059
    @gggmmmm3059 Год назад +18

    ወይኔ ስፈልገዉ ርዕሱን አላቀዉም ምንብየ እንደምፅፍ በትግርኛ አላቅ በጣምነበር የምወደዉ አይይይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር ተጋሩዋይ ዉድድድድድ እህታችሁ ወለየዋነኝ

  • @mohamedaman4357
    @mohamedaman4357 4 года назад +125

    I miss you Mekelle shikor... ኩሉ ሓሊፉ ሰላም ኮይንኪ ክትጸንሕኒ. ካብ ዕንወት ረቢ ይሓልኪ ! መቐለ ጽብቕተይ !!!

  • @Tsgetube
    @Tsgetube Год назад +22

    የመቀሌ ልጅ አይደለሁም ግን ይሂን ሚዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ❤❤❤ ትርጉሙን እንኳን አላውቅም ❤
    one day i will visit to mekelle

  • @mitiku3652
    @mitiku3652 Год назад +6

    የሚገርመው ትርጉሙን አላውቀውም ብቻ ቁጭት ይሰማኛል አሁን ድረስ ደጋግሜ እሰማዋለሁ የሆነ የሚረብሽ ስሜት ይሰማኛል ቴዲ አፍሮ ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀችኝ ያለው አሁን ነው የገባኝ አቤቱ መድሐኒዓለም ሆይ እማማ ኢትዮጰያን ትንሳዔዋን አሳየን

  • @abebabekele2458
    @abebabekele2458 3 года назад +58

    ውቧ መቐለ ደጋግ ህዝቦቸ ምን እንደምል አላውቅም ፈጣሪ ፅናትና ብርታት ይሁናቹ

    • @Robbiel192
      @Robbiel192 2 года назад +2

      Thank you

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 месяцев назад +1

      አሜን ህዝቤ😢😢😢😢😢😢😢

  • @exodushena
    @exodushena Год назад +8

    ኡህ መቀሌ አሪድ ዩንቨርሲቲ ነበርኩ በጣም የምወዳት ሀገር ሆዴ እርብሽ ይላል ትግረኛ ሙዚቃ ስሰማ ክፉ ጊዜ መጣና እንዲ እንዳልሆነ አደረጉን የሰዉ መልካምነት መቸም ከዉስጤ አይወጣም 🥰🥰🥰🥺🥺

  • @meadi_tiena
    @meadi_tiena 6 лет назад +364

    ነብስኻ ኣብ ገነት ትንበር ኣሚር ሓወይ !❤

  • @gechochoge7738
    @gechochoge7738 Год назад +7

    እሄ ሙዚቃ ሲወጣ መቀለ ዩንቨርስቲ አሪድ ግቢ ነበርኩ ። አሁን ላይ ስሰማው አሁንም ትቸው ከወጣሁት መቀሌና የትግራይ ጓደኞቸ ጋር በትዝታ እዛው መቀሌ ነኝ። በደረሰውና በሆነው ሁሉ አዝናለሁ። ዛሬ ላይ ሁሉም የለም
    ሽኮር መቀለና ነዋሪዎቿ ዛሬም ድረስ እወዳቸዋለሁ ።ዘላለም ኑሩልኝ ደግና እንግዳ ተቀባይ ናችሁ

  • @mfinangaab2164
    @mfinangaab2164 4 года назад +235

    From Tanzania 🇹🇿,
    I can't understand the language but I real like this song.
    If there is peace I will visit Mekelle + Tigray + Ethiopia

    • @Seb15
      @Seb15 4 года назад +6

      👍🙏

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 3 года назад +7

      Tnx dear

    • @noshortcuttoglory6443
      @noshortcuttoglory6443 3 года назад +9

      You'll be warmly welcomed dear. Till then, you stay safe & blessed.

    • @mfinangaab2164
      @mfinangaab2164 3 года назад +11

      @@noshortcuttoglory6443 Thanks a lot. Welcome Tanzania 🇹🇿 the home of Zanzibar island, Kilimanjaro maintain, ngorongoro creater where people can live together with animals like lions

    • @anescoo
      @anescoo 3 года назад +8

      You will brother from Tanzania.
      Mekelle is welcoming City..
      time will come sooner than expected..

  • @ESTEPHENBBFkr
    @ESTEPHENBBFkr Год назад +13

    የጎንደር ልጅ ነኝ ይሔን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው ዘር ለገበሬ ነው

  • @rodasketma3300
    @rodasketma3300 2 года назад +13

    ሳላቃት በዚ ዘፈን እምባዬ ይመጣል😭😭😭😭ትግራይ ያ ክርስትያን ሰው ወዳድ ሕዝብ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopianqueen251
    @Ethiopianqueen251 Месяц назад +2

    I was born in Addis but raised in the USA. My father is Tegaru and mom is Amhara. But I always felt so much connection to my tegaru side. Love my Peopel! ❤

  • @ezanatsehaye9849
    @ezanatsehaye9849 3 года назад +341

    It breaks my heart listening to this song while witnessing what's happening in Tigray 💛❤

    • @wudiseraye5411
      @wudiseraye5411 3 года назад +13

      RIP. ITS KIND OF COOL MY NAME IS EZANA TOO. OUR MOMS PICKED A GREAT NAME. MY NAME IS EZANA MUSSIE FROM ASMERA, ERITREA. LOVE TO MEKELLE, TIGRAY.

    • @jmyable4
      @jmyable4 3 года назад +9

      Heartbreak every day!

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 3 года назад +17

      We will rebuild all of it! We in diaspora have to help the brave Tegaru back home

    • @nani6736
      @nani6736 3 года назад +2

      ሁፍ እኔም😭😭😭😭

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 3 года назад +7

      @@jmyable4 አንጀት ነው ሚበላው ትግራዋይ ሆነን ትግራይን መቀለን አይተን ለማናውቅ ሁሉ ናፍቆታችን ናት

  • @melekdaniel9199
    @melekdaniel9199 3 года назад +104

    መቀቐሌ ናፈቀችኝ . . .መቐለ የሚኖሩት ጓደኞቼ ቤተሰብ የሆኑኝ . . .ሁሉም ናፈቁኝ ፡፡ ከ 2007 - 2011 በትምህርት የቆየውባት መቐለ በጣም ናፍቃኛለች፡፡

    • @leunama758
      @leunama758 5 месяцев назад +1

      እንዴ እስካውን ፍሬሽ ነህ ለቀልድ ነው ስማ እኔ 2002-2004 ባች ነበርኩ በአጥር እንደወንድ ልጅ ዘለሀል ኩባ ጋር ፒናቻ ወስደሀል እራ ተወው አስራራት ቀበሌ ሰምጠሀል ሳምልኝ በቃ እራ ስንት ባር ነበራ አስ16ቀበሌ እራሳውት ዶርም ለ26 ኖራሀል አትችለውም ወንድሜ ያን መሳጭ ህይወት አታስታውሰኝ በርታ

  • @Nate-qv9fn
    @Nate-qv9fn 2 года назад +7

    የመቀሌ ትዝታ ይቀሰቅሳል አድሀቂ ግቢ ነበርኩ ፍቅር ህዝብ ናቹ እንደሚወራው አደለም

  • @meld569
    @meld569 3 года назад +276

    My father from Eritrea 🇪🇷 and my mother from Tigray ( tenbien) 🇻🇳 .i love this song and miss Mekelle.

  • @HaniGualFikrHani
    @HaniGualFikrHani 6 лет назад +358

    እይይ ስደት ሩጉም😭😭😭 ንማማዬ 😭እና ንትግራይ😭 እና ንመቀለና😭 ዝናፈቀ እስኪ ላይክ ሃቡኒ ደቂ ጅጋኑ እነ ሰ ናፍቀ ንመቀለዋኒ ንፍቅፍቅፍቅቅ ንትግራይይይ!! ትግራይ ዓደይ ማዓረይ ፅላኢኪ ዓይኑ ይፍስስ ይበል

  • @El-lt8gx
    @El-lt8gx 4 года назад +49

    የአባት የእናቴ የዘር ማንዘር ጥንስሴ, የኢትዮጵያዊነት የማን የምንነት መነሻዬ......ሳላውቅሽ የምታሳሽኝ....በቋንቋ ለዛሽ ከማይለቅ ናፍቆቴ የምታስሪኝ.........አደይ መቐለ ተክበብሽ አሉ በእሳት...? ጉልበቴ ቢብረከረክ, ልቤ ቢሸበር ....ጨለማሽን እንዳያሳየኝ, ዋይታሽን እንዳያሰማኝ ንጹህ ፍቅርሽ ግድ ቢለኝ ነው.....
    ሰላም ለአገራችን!
    ሰስንለይ አደይ!❤️❤️❤️

    • @hanayejonenayedaguenat780
      @hanayejonenayedaguenat780 2 года назад

      እኔ መቐለን አላቀውም የባሌ የልጆቼ አባት አገር ነው አውን ስለምታሳልፈው መከራ ትግራይ አዝናለው ጌታ ጥሩ ነገር ያሰማን ናፍቆት ሰው ቢገል ኖሮ ሞቼ ነበረ ድምፃቸው ናፈቀኝ

  • @natnaelmehari3082
    @natnaelmehari3082 7 месяцев назад +123

    ANYONE FROM 2024.😭😢😥

    • @mahdyh19
      @mahdyh19 6 месяцев назад +8

      Always my mekelle ❤❤❤❤❤

    • @chago06gigitigray
      @chago06gigitigray 2 месяца назад

      መቐለ ወላላ 😘​@@mahdyh19

    • @Renikolouyret
      @Renikolouyret Месяц назад

      me too😢❤❤❤❤❤

    • @leunama758
      @leunama758 Месяц назад

      አለው የሸገር ልጅ መቀሌ አዲሀቂ ግቢ የተማርኩ ነኝ መቀሌ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነች ከልቤ ነው ኑሩልኝ የመቋሌ ሰወች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሰወች

    • @brhnasara1368
      @brhnasara1368 19 дней назад

      2025

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Год назад +8

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ልክ ስለእናቴ የምሰማ ነው የሚመሰለኝ መቀሌን በትምህርት ነው ማውቃት ልክ የትውልድ ቦታዬ ነው ሚመስለኝ ሠላም ለመላው ትግራይ

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 4 года назад +91

    I was born in Addis Ababa and my parents are Tegaru and Just visited Mekella last 5 months ago for the first time🙈🙈 Mekelle is a magnets..... still miss Mekelle as my born city 😭😭 . LOVE MY HUMBLE PPL.

    • @shikorinagebregziabher5635
      @shikorinagebregziabher5635 4 года назад +10

      We love you to my love. Please don't forget your Tigrinya and Northern Ethiopian(Tigrayan) identity as well as your beautiful ancestral home Northern Ethiopia(Tigray) .

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 4 года назад +5

      @@shikorinagebregziabher5635 🤷‍♀️🤷‍♀️ I don't speak the launguge but understand አልታማም..😁 yes sure I will be visiting again love my ppl!!!❤❤❤

    • @shikorinagebregziabher5635
      @shikorinagebregziabher5635 4 года назад +4

      @@rahellasahel9520
      And you are welcome anytime to visit us and don't forget that we Northern Ethiopians(Tigrayans) love you. If you like I can teach you Tigrinya. 💚💛❤️💙.

    • @kahasihagos8312
      @kahasihagos8312 4 года назад

      You too honey...I am attracted by you.....probably you may have magnet....Come it is your destination...

    • @machinarygunner6288
      @machinarygunner6288 3 года назад

      @@shikorinagebregziabher5635 i want to learn tigrigna gual hagerey

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 3 месяца назад +1

    መቀለ ለ 5 ወር ሮማናት አደባባይ አካባቢ ኖሪያለው። በጣም ወድጃታለው። ህዝቦቿ እንግዳ አክባሪ ናቸው። ሰላሙን ያብዛላቸው ❤

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 2 года назад +35

    እስኪ መቀሌ የናፈቀችው ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጵያ።

  • @janet7janet751
    @janet7janet751 4 года назад +67

    Please God protect my mekelle our tigray.
    We are living in very bad times rn😪💔

    • @abelotube5864
      @abelotube5864 4 года назад

      ዳግም ትግራይ ሃገሬን እረግጣት ይሆን

    • @kedenatube4083
      @kedenatube4083 3 года назад

      💔💔

    • @daconfi1453
      @daconfi1453 3 года назад

      Keep ur head up we are prevailing.

  • @bezawitasmamaw1788
    @bezawitasmamaw1788 Год назад +22

    የባህር ዳር ልጅ ነኝ መቀሌን አላቃትም ግን በጣም እንድወዳት እንድናፍቅ የሚያደርገኝ ሙዚቃ ነው ።።።ዜማው በጣም ነው የሚያሳዝነው ።።።ሰላም ለሁላችን ይሁንልን ።።

  • @nahomomiio4674
    @nahomomiio4674 День назад

    አንድ የ አ.አ ልጅ ነኝ ከ አንድ የ ወሎ ቤተሰብ የተገኘው! ሁሌም የሄን ዘፈን ሰሰማ አንባዬ ነው ሚመጣው... የማላቃትን አንደ አናት አቀፋ ያሳደገችኘ አናት ሀገር አንደነበርች ሁኖ ነው ሚሰማኝ.. የሚገርመው ኮ ቸራሽ መቀሌን አላካተም...ነፈሰሀን የማር ወንደማችን ❤❤❤ big luv from sheger

  • @redietkifle3797
    @redietkifle3797 4 года назад +28

    Anyone here on Jan 28 2021
    I miss Mekelle, Hope this madness ends. I want to see Mekelle shine again.

  • @ንጽባሕንሕናእናነጸብቓ
    @ንጽባሕንሕናእናነጸብቓ 4 года назад +48

    I am from eritrea 🇪🇷🇪🇷 zeyifelita mekele gin eza zsma kifetwa selam nimeqele

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye2998 3 года назад +28

    ቋንቋው ባልችልም ግን ስሰማው እምባዬ ይመጣል አሚር ደሞ ምወደው ዘፋኝ ነበር ነብስ ይማር 💚💛❤💚💛❤😍😍😍

  • @queenladanmohamud2978
    @queenladanmohamud2978 6 лет назад +125

    From Somalia nice good song

  • @Yonimagna-x4
    @Yonimagna-x4 Год назад +2

    I have been studying in arid for 5 year.I know mekelle.I miss mekelle...mekelle is a good place.Hope this politician give some rest for the people and live the people for their happy life.

  • @miliyg3963
    @miliyg3963 3 года назад +23

    መቼም አንረሳህም አሚር ዳውድ ነብስህን በገነት ያኑርልን በዚ ዘፈን ሚገርም ትዝታ ነው ያለኝ ወዲ መቀለ ፅሩይ ትግራዋይ ሰላም ለሀገራቺን ትግራይ ❤️💛💪 rip wedney😭

  • @abelsamrawi
    @abelsamrawi 4 года назад +68

    Anyone here December 2020 , after the war ??? Sending a lot love From 🇪🇷

  • @mahdergoraw6777
    @mahdergoraw6777 2 года назад +24

    በሥራ አጋጣሚ አንዴ መቐለን የማየት ዕድል ገጥሞኛል ነገርግን...When I lesson to this song I feel like...ደቂ መቐለ!! Big Respect to AMIR DAWUD🙏🙏🙏

  • @suhaybahmed3255
    @suhaybahmed3255 4 года назад +58

    Mekelle was very nice place! I used to live. I was student at adi Haki Campus. I have more appreciation to the people of Mekelle, they're nice and respectable! ❤

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 3 года назад +7

      But y'all betrayed people of mekele by supporting the genocide on the people who treated you well while u was there

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 2 года назад +1

      But why do need to betray us like that horriblly..why?! Did we make a betrayal in ur life?!why?!

  • @ኦሮማይ-ኈ9ኘ
    @ኦሮማይ-ኈ9ኘ 5 лет назад +18

    መቐለ አይፈልጣን እየ ኔረ።ብሰንክኻ ግን አሚር ሓወይ ፈትየያን ፈሊጠያን።ዓለም ጨናዊት በል ንስኻዶ ምሞትካ።ፈጣሪ አብ የማን ኢዱ ይቀበልካ።ጽንዓት ይሃብኩም ስድራ ጽንዓት ይሃብኪ መቐለ።

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 лет назад +172

    በጣም ደሰ ይላል ቋንቋውን ባላውቅም ውድድድ ሰውዳችሁ እኮ

    • @HaniGualFikrHani
      @HaniGualFikrHani 6 лет назад +7

      እኛም ውድድድድ

    • @tigisttamene3598
      @tigisttamene3598 6 лет назад +5

      😍😍😍🤗✌

    • @tigrayagameadeykuratey8257
      @tigrayagameadeykuratey8257 6 лет назад +1

      Ye nafkot memelesa aykerim zura zura wedanchi new mekela eyaleno ...konjiye ye oromo lij just we love u to

    • @leakehagos7048
      @leakehagos7048 6 лет назад +3

      የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ እናመሰግናለን እህቴ እኔም ውድድ

    • @rezene7448
      @rezene7448 6 лет назад +1

      ኣታ ትግርኛ ደርፊ ሰሚዕኹም ንምንታይ ትግርኛ ኽትጽሕፉ ዘይትኽእሉ መሕፈርቲ

  • @ErmiasEbrahim
    @ErmiasEbrahim 5 месяцев назад +2

    I was born in Addis Ababa from tegaru father . songs like this one push me to go to tigray .I have never get z chance to see Tigray . I wish one day I will see and taste z feeling

  • @youtubecreatorስደት
    @youtubecreatorስደት 4 года назад +51

    We love you Tigray people sorry for what is happening God be with you ❤🇪🇷🇪🇹

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 2 года назад +1

      Thanks u just understand whats happening is no fair!

  • @user-hb8wv7ng2g
    @user-hb8wv7ng2g 6 месяцев назад +2

    የእውነት ሙዚቃ የአለም ቋንቋ የሚባለውን በዚህ ሙዚቃ የተረዳሁት ልጅነቴ ነው ትዝ 😴😭 ያለኝ ትርጉሙ ባይገባኝም የድምጹ ውበት ጥራት ቅንብሩ በጣም ልዮ ነው ትርጉሙን የምታውቁ ብትተረጉሙልን በጣም ጥሩ ነበር ሙዚቃው ግን👌👌👌

  • @ShegeMekelle
    @ShegeMekelle 3 года назад +26

    ዳማርያም ሓሊፈ መስጊድ ዜሮ ኣርባዕተ
    ለዕበየኒ መሬት ናዜሮ ሰለስተ💛❤️

  • @kingezana3298
    @kingezana3298 4 года назад +44

    Hopefully, our families are safe in Mekelle and all Tigray after the region experienced unforeseen circumstances and unwanted war. RIP Dawud and God bless you all. Sele

  • @shikorinagebregziabher5635
    @shikorinagebregziabher5635 3 года назад +37

    Beautiful language, beautiful people, amazing history, the best Ethiopian state. I love you Northern Ethiopia 🇪🇹. The Land of Emperor Ezana, Emperor Yohannes IV and Ras Alula.

  • @kingezana3298
    @kingezana3298 4 года назад +132

    The song is underrated, supposed to have more views, just saying!

    • @suleymanabdela9088
      @suleymanabdela9088 3 года назад +1

      Thank you 🙏

    • @loveschool383
      @loveschool383 3 года назад +3

      Agree with you 💯% but Only those of us who were born or grew up in Mekelle Can relate to this song. So many other tegaru won’t even know what da choma, Kuha, ade hawse etc is but to those of us who grew up in mekelle, this song brings so much soul.

  • @Mesobna
    @Mesobna 6 лет назад +104

    *መቀለ ዓይኒ ዋሪ ሓደ መዓልትስ ይበጽሐኪ ይኸውን!* 😍
    ጽቡቕ ስራሕ ብፍላይ ዜማ መሲጣትኒ!❤

  • @kt1651
    @kt1651 3 года назад +10

    በዚህ ዘፈን ውስጥ ሙሉ ኢትዮዺያን ማየት ችይለው ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ፈጣሪ ይስጥልን ለፓለቲከኞቻችን ልብ ይስጥልን

    • @kt1651
      @kt1651 3 года назад

      @@kebaman3631 ላንተም ልብ ይስጥህ

    • @abck23
      @abck23 3 года назад

      አገር አልክ ?

    • @zed7360
      @zed7360 2 года назад

      aemnn😭😭😭😭🤲👈

  • @Letish190
    @Letish190 2 месяца назад +1

    Me and Amir became Facebook friends in 2010.. he sent me friend request and I accepted and till last year,he was still in my facebook list.
    What a blessing that was to have him and we grieved all together when we lost our beloved PM Meles Zenawi, and then we lost him too.
    RIP Amir. We love you our brother.

  • @MikiyasGezahegn
    @MikiyasGezahegn 5 месяцев назад +5

    መቀሌን አላውቃትም ግን ይሀን ሙዚቃ ስሰማው የማላውቃት መቀሌ ትናፍቀኛለች 🤍🤍

  • @AGotYou
    @AGotYou 5 месяцев назад +2

    💛❤ from Washington DC , am half Tigrayan. Breaks my heart what our people went through. 🙏🏾
    it was my first time visiting my families Homeland wasn’t until this year , I went and became a resident. Praying for peace

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 6 лет назад +15

    ነዊሕ እዋን ኾይኑ ካብ ዓደይ ተፈሌ
    ዘዕበየትኒ ኣዶ ከመይ ኣላ መቐለ
    ዘዕበየትኒ ወለሎ
    ተናፋቒትያ ዓደየ ዘይትምኖ
    ኡፍፍፍፍፍ ስደት ሕማቕ I miss you my lovely country... Tnx bire hawna.. And amir dawud

  • @liyaberhane1606
    @liyaberhane1606 3 года назад +28

    ሳላዉቃት የምትናፍቀኝ ሀገር መቐለ ሽኮር ትግራይ ዓደይ ስወድሽ እኮ❤💛

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 3 года назад +3

      የኔም ስሜት ነው ሳለውቃት ናፍቃታለሁ ነገሮች ሲስተካከሉ ሰላም ሲሆን ወደ ሀገራችን

  • @alec757
    @alec757 5 лет назад +132

    We love you Tigray.

    • @habrnalen8908
      @habrnalen8908 4 года назад +5

      We love u guys

    • @realboss6425
      @realboss6425 4 года назад +8

      *We Love you tigray iam your Eritrean Brother*

    • @habrnalen8908
      @habrnalen8908 4 года назад +8

      @@realboss6425 I miss my dad bc he is in Tigray I hope he is okay 😔😔😔😔😔 I hope they are okay

    • @Panaghhiaa
      @Panaghhiaa 4 года назад +2

      @@habrnalen8908 Kihalif eyu. Ajoki/Ajoka.

    • @lilyafessa4272
      @lilyafessa4272 3 года назад +2

      @@habrnalen8908 IT'S OK KULU YAHALFE EU BETSABNA KULU AB MEKELLA EUM AMLAK MIS HEZBENA HEKUN. IT BREAKS MY HEART THE PHONE DON'T WORK...ALL WE CAN DO IS PRAY!!!

  • @shewitetensh2153
    @shewitetensh2153 3 года назад +3

    አዲስ አበባ ተወልጄ ባድግም ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው

  • @Englishfootballhighlights413
    @Englishfootballhighlights413 9 месяцев назад +3

    I don't really know how people hate and start war with this blessing people,land, and with beloved tigray mother's 😢😢 proud to be one of them ❤️ ❤️

  • @ribkagetu3497
    @ribkagetu3497 2 года назад +5

    uffff ጉዋደኞቼ ናፍቃቹኛል ማርያምን 😭😭

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve 10 месяцев назад +5

    መቐለ ብ 2015 ንክልተ መዓልቲ እየ ርኤያ። ድሕር እቲ አውዳሚ ጦርነት። ግን አብተን ክልተ መዓልታት ደስ ድብል ፃንሒት ነይሩኒ። ህዝቢ እታ ከተማ አብ መከራ ዝነበረ እኳ አይመስል፣ ፈታዊ ሰብ። ተጋሩ የዕሩኽተይ ህዝቢ ትግራይ ብሐፈሻ ቀፃሊ ዘመን ርሑስን ሰናይን ይግበረልኩም።

  • @kuduszerabruk9002
    @kuduszerabruk9002 6 лет назад +33

    ኣሚር ዳውድ ጀግና፣ ሓቦኛ ትግራዋይ። much respect!

  • @mendeferawyan9970
    @mendeferawyan9970 5 лет назад +53

    I am still waiting to wake up and find out this was not true and Amirey is stll alive and kicking. Since I heard the sad news, I couldn't stop thinking of him, I couldn't get rid of his face and couldn't stop hearing his sweet voice. Today Tigray has lost one of its supper talented young star.
    I am Eritrean and Amir Dawud was one of my favorite Tigrina singer, I put him in line with likes of Osman A.Rahim and, Yemane Barya.
    In conclusion, I would like to say to Amir's family and people of Tigray xinat yhabkum and Amirey genet ykun seferka.
    Inna lillahi wa inna ilayhi raji'un إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعون "Surely we belong to Allah and to Him shall we return" َ. 7:52 AM

  • @kuluberhankahsay2131
    @kuluberhankahsay2131 4 года назад +11

    መቐለ ዘይፈልጣ ናሃለኹ ጀሚረ ኣብ ውሽጠይ ዝቐረየት ደርፊ፣ ሕዚ ኹላይ ከም ሓዳሽ የዳምፃ፣ one of Amirs great music that will remain for eternity. Legend

  • @ናብልብናንመለስ
    @ናብልብናንመለስ 6 лет назад +79

    እዛ ደርፊ ቅድሚ 10 ዓመት ንድሕሪ ምልስ ኢለ ቁልዕነተይ ክዝክር ከለኩ ንብዓት ኣየርእኩም 😭😭
    ነዊሕ እዋን ኮይኑ ካብ ዓደይ ቱፈልየ
    ዘዕበየትኒ ኣዶይ ከመየላ መቀለ ( ፪ )
    ዘዕበየትኒ ወለሎ ተናፋቂትያ ዓደየ ንዘይትምኖ
    ዓደይ መቀለ ከሜላ ዜማ ናፍቆት ከዚመላ እዛ ወለላ
    ኪሓ ገረብ ደንበስ ኦሆሆ ኣይናለም እንዳየሱስ እሆሆ
    ምህሮይ ሃፀይ የውሃንስ ሜዳይ ሰውሐይ መዳ ንጉስ
    ሃፂፀ ክሪኦ ኦሆሆ ጮምዓ ማይ ደገነት ክሳብ ዝመፀኪ ተሃዊከ ኣነ
    ዳራእሲ ማይ ሊሓም ኦሆሆ ኣዲስ ኣለም መንደር ሎምስ ናፊቀዮ ዳጋብር ምስ ዓይደር
    ዳማርያም ሓሊፈ ኦሆሆ መስጊድ ዜሮ ኣርባዕተ
    ዘዕበየኒ መሬት ናይ ዜሮ ሰለስተ
    ጎቦ ዓዲ ሓቂ ኦሆሆ ሓውልቲ ዘትከለ ዓዲ ሓውሲ
    ምስ ዓዲ ሽንድሑም ማዕሪጋ መቀለ
    ምምላስስ ኣይተርፍን ኮሊለ ኮሊለ ናባኪ መቀለ 😭😭

  • @fissehagete4717
    @fissehagete4717 Год назад +2

    Ene yeteweldkutem yadkutem bahir dar nw gen yehn musica sesemaw emalawekat mekele ena hezebwa yenafekugnal mareyamn ❤❤❤😢😢

  • @sweetlava919
    @sweetlava919 3 года назад +41

    This guy knows how to make music! R.I.P

    • @hiwot4951
      @hiwot4951 3 года назад +1

      Is he Dead?

    • @hiwot4951
      @hiwot4951 3 года назад +1

      @guleet that's so sad may his soul rest in peace!!!

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 года назад +1

      Omg isn't he alive?

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 2 года назад

      @@emteemte3985 he was dead before 1 and Half year ago

    • @yishakabrham5002
      @yishakabrham5002 2 года назад

      @@amanuelgetahun7506 በምን ምክንያት 😑

  • @tesfaldetgurum7132
    @tesfaldetgurum7132 5 лет назад +41

    Das tbl derfi wedi mekele mmlas ayterfn kolile kolile nabaki mekele komue gerkum meablu ajokum tegaru tigrigna I am eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @አፍረንቀሎ
    @አፍረንቀሎ 6 лет назад +4

    ምረጥ ሙዚቃ ነው ። ትግርኛን በቅጡ ሳላወቅ የወደድኩት ሙዚቃ ነው ። በእኔ እርግጠኝነት ተወዳጁ ቴዎድሮሰ ጸጋዬ ሙዚቃህ እንዲገን የራሱን ሚና ተጫወቷል አሚር እንወድሃለን በረታ

    • @zed7360
      @zed7360 3 года назад

      😭😭😭❤👈

  • @queenofsheba8252
    @queenofsheba8252 2 года назад +10

    I can not speak tigrigna, i am from addis ababa. I like this music from the bottom of my heart. I dont know what to say. When i hear this music , it takes me to other universe. Adey mekele. Peace for ethiopia. Peace for TIGRAY AND AMHARA PEPOPLE. ONE LOVE & ONE PEOPLE 💞💞💞

  • @tsoloatnaf9551
    @tsoloatnaf9551 2 года назад +5

    Am not tegaru but i was in mk from 2003 to 2010. I shed in tear when i hear this music. I miss mk, freinds and mk people's badly. Am really sorry for what happened
    Can't wait to see mk.....
    RIp aman

  • @hlnamedia1111
    @hlnamedia1111 4 года назад +14

    ,ዛ ደርፍስ መን ,ሎ ሰሚዑ ዘይጸግባ ማራ ,ያ ጥዕምቲ 8 /10/ 2020 like👈 ኣሚር ዳውድ ብሓቂ ኣቦ ዜማን ግጥምን ኔርካ።

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 2 года назад +4

    ማልቀስ አላቆምም ይሄን ዘፈን ስሰማ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😭😭😭😭

  • @mohammedhussein1480
    @mohammedhussein1480 Год назад

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ሳላውቀው እንባ ይቀድመኛል። ያ የምሳሳለት ጎደኛዬ ትዝ ይለኛል ምንም እንኳን መቀሌን ባላውቃትም ይህን ሙዚቃ ከምወደው ጓደኛዬ ጋር አብረን እንዘፍነው ነበር። የእኔ ውድ ጓደኛ እንዴት እንደምትናፍቀኝ። ባለህበት ሰላምህ ይብዛ። ምናልባት አንድ ቀን ያቺ የምትወዳትን ከተማ አብረን እንጎበኝ ይሆናል‼

  • @habenteklyes6535
    @habenteklyes6535 4 года назад +3

    Akk sdet sdi mekelle shikor love you deki tigray amir jigna amlak abgenetu yesfrka 😭from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarahmelaki5610
    @sarahmelaki5610 4 года назад +22

    Seeing what’s happening to my beautiful city hurts me inshallah we get our land back and peace❤️💛❤️💛❤️💛

  • @yohanneswelday1835
    @yohanneswelday1835 6 лет назад +36

    ኣሚር ክኽሰስ ኒሀዎ !!!
    ብዛ ደርፊ ቡዙሓት ሰባት ብ ናፍቖትይ ብኽያትይ ቐቲሉ 'ዩ ።
    ታይ ልገበርና ሰባት ኢና።

  • @Geletamitiku
    @Geletamitiku 7 месяцев назад +2

    Had stayed there for a couple of weeks and i would really like to assure and be witness the fact that tigraway were nice, kind and compassionate people. Really sad for what happend to them!

  • @josephgebreamlak2473
    @josephgebreamlak2473 4 года назад +20

    This song bring lots of memory to those, who have been in Mekelle.
    Good Times, Long live to all Ethiopian.

  • @EYOBTASSEW-xt9zc
    @EYOBTASSEW-xt9zc Месяц назад

    እጅግ በጣም የሚገርም ዘፈን ነው የሰውን ልብ መግዛት የሚችል ። ከጊዜው ቀድሞ የተሰራ ዘፈን ነው ።

  • @hamdiaosman3449
    @hamdiaosman3449 4 года назад +21

    Mekelle shukor kemey aleki? missed this city I hope everyone is safe and may Allah protect you😭😭😭

  • @henokkidane3727
    @henokkidane3727 3 года назад +10

    እንደኔ የበፊታችንን ሰላም የናፈቀ ትግራይ ኣደይ መአረይ ሀጆኪ 💊💊💊💊😭😭

  • @Bella-se1so
    @Bella-se1so 5 лет назад +10

    በጣኢሚ ደስ ዝብል ሙዙቃ
    ኣምላክ ኣብ ገንቱ የንብርካ from Eri

  • @WaldorfR
    @WaldorfR 5 месяцев назад +2

    መቀሌን አላውቀውም ግን ይህ ዘፈን ስሰማው 😢

  • @realboss6425
    @realboss6425 4 года назад +24

    *We Love you forever Tigray your Eritrean Brother*

  • @mohammednasir3156
    @mohammednasir3156 8 месяцев назад +1

    This is a Master piece... Tigray people are on another level.

  • @SkyWonders-4K
    @SkyWonders-4K 6 лет назад +8

    We love bro..........You are ፍሉይ ጀግና to me!!!!!!!!በቃ ልዩ ጀግና ትክክለኛ ትግራዋ ኢካ!!!!!!እንወድሃለን ብርቅየ ኣርቲስትና ፍሉይ ተውህቦ!!!genius artist!!!!!please guys give big credit for Our hero!! ኣሚርየ ክብረይ ይብፃሕካ!!!!!

  • @sgebres3137
    @sgebres3137 4 года назад +3

    ኣሚር ዳውድ ንሓንቲ መዓልቲ 'ውን ኣይርስዐካን። ኩሉ ጊዜ ኣብ ልብና ኣለካ። ደቅኻ ክንሕግዞም ኣሰርካ ክኽተሉ ክንገብር ኢና።

  • @genetm7889
    @genetm7889 5 лет назад +10

    እዋይ እዛ ዓለም ርግ ምቲ :(( ነብስኻ ኣብ ገነት ትንበር ኣሚር ማዓረይ !

  • @nobelyemane8673
    @nobelyemane8673 3 года назад +17

    am eritrean but i love this song .peace all of the world

  • @henokdemisse7591
    @henokdemisse7591 3 года назад +2

    ይሄ ዘፈንን ሳስታውሰው ትዝ የሚለኝ ምርጥ ትዝታ አለብኝ በጣም ነው ምወደው

    • @zed7360
      @zed7360 3 года назад

      ❤❤❤❤😭👈

  • @TIGRINYA449
    @TIGRINYA449 6 лет назад +43

    Nice job Amir Dawud bro
    Kab Eritrawi hawuka

  • @rhlove9617
    @rhlove9617 2 года назад +10

    What a wonderful memories and music it’s take me back to mekele I been there once for one month in 2010 love tigrians they are friendly ❤❤❤❤

  • @ሓበሻዊት-ሐ6ጠ
    @ሓበሻዊት-ሐ6ጠ 5 лет назад +10

    ዓሕሕሕሕሕሕ ኣሚረይ በዲልካና በል እስቲ ኣብ ገነት የንብርኻ😢😢😢ዓለም ጨኻን😢😢😢😢

  • @indiaasmara3780
    @indiaasmara3780 4 года назад +7

    ኣነ ኤርራዊየ ግን ንዛኣ ክሰምዕ ከለኹ ንብዓት ይመጻኒ ኣነ መቀለ ኣይፈልጣንየ ግን እቲ ዜማ ብጣዕሚ ኣብውሽጠይ ያቱ ባኣስመራ ሽኮር ይትርግሞ ስድት ኣሕ

  • @salulove6774
    @salulove6774 5 лет назад +9

    R.I.P
    our brother
    ኣስመራ ሺኮር እቲብል ናይ ኣሮን እዚኣ ደርፍን ብ ሓንቲ ኢየ ዝሪኤን መቐለ ኣይፈልጣን ኢየ ግን ኣዚየ ይፈትዋ ከምዛ ብ ኣካል ዝፈልጣ ኮይነ ብስሚዒት ይሰምዓ !!!
    ሕጂ ከኣ ሞይቱካ ከኣ ሰሚዒና ነብስካ ይምሓር ክቡር ሓውና Amir Dawud ,,,,,it's sadly to hear that መላእ ስድራቤትካ ጽንዓት ይሃቦም !!!!
    💖🙏 🇪🇹🇪🇷 I love all Tigry people's

    • @Peace-zf1br
      @Peace-zf1br 5 лет назад +1

      Eritrreaw eya mekelle university temhara
      Hezbbb mekelle mekiallll libamm eyou
      Kulim hezba Asmara neber eyouom

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 3 года назад +9

    My Dad is From Shire Tigray and my mom is From Wello Amhara I don't know what to say Ohhh lord No happiness in our House 💔 two Orthodox Dominant people what is wrong with us ?

  • @Sirakatexe
    @Sirakatexe 5 лет назад +11

    RIP !! Brother
    What a great guy
    Thanks for the memories.....