እወድሻለሁ ግን ላጣሽ አልፈልግም !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 576

  • @user-fb5uq7ps6n
    @user-fb5uq7ps6n 4 месяца назад +28

    እባካችሁ በሀይማኖት ቀልድ የለም አንተም ሙስሊም ከሆንክ አደራ እዳትቀይ ከፍቅር ሀይማኖት ይበልጣል አድራ እዳትቀይር አላህ ሂዳያውን ይስጣችሁ ወንድሜ አድራህን እዳትቀይ በአላህ

  • @user-jn1nu8bp7b
    @user-jn1nu8bp7b 4 месяца назад +63

    _አሏህ እስልምናናን የሚሠጠው ለሚወደው ብቻ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም_

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q 4 месяца назад +65

    ሙስሊም ከሆክ አደራ እዳቀይር ሀይማኖትህን😢

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 4 месяца назад +63

    አላህ አላህ አላሁ አክበር ድስ ስትሎ ኮሚቶሮች መሻአላህ ከፍቅር ሀይሞኑት ይበልጣል ኢስላም ሁሉንም ያዘለሀይማኖት ነው አልሀምዱሊላ አለድነተል ኢስላም

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 месяца назад +44

    ወንድሜ በአላህ ከአላህ መንገድ እንዳትወጣ አዴራ ቢከብድም አዴራ

    • @user-hw3mv2yx1e
      @user-hw3mv2yx1e 4 месяца назад +1

      በአላህምርጥአዴርጋችሁምከሩት

  • @user-vm8bz1yi9c
    @user-vm8bz1yi9c 4 месяца назад +24

    ትወኛለህ አትወደኝም አትበይ በሀይማኖት ቀልድ የለም እስላም ከሆነ በእስልምናው ይቀጥል በሀይማኖት አትቀልዱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @uae.7219
    @uae.7219 3 месяца назад +6

    በአላህ በአላህ አደራ አደራ ሀይማኖትህ በሁለቱም አለም ጨለማ እዳይሆንብህ ወንዶሜ አደራ በእስልም 😢😢😢😢

  • @MmA-pp4cq
    @MmA-pp4cq 4 месяца назад +14

    ከአንድ አለህ በስታቀር በሀቅ ያሚማለክ አምለክ ዬለም።
    ለኢለህ ኢለለሃ ☝ አስብበት ምነምን ምበል ነገር ዬለም አንተም አሰብህን አትቀር አለህን ከመርጥክ አለህ ለንታም ያተሸለችውን ይወፉቅህል እንሸአለህ በዚህ ቀጥል አሰብ መቃር ዬለም በአሁኑ አሰብህ ፅና
    ከዚህ በጏለ ግን ትምህርት ይሁንህ ስንት በእስልምና ያበቡ እያሉ ሌለጋ መሄድ አያስፍልግም
    አለህ እንዲህ ይለል ልጠይበቱ ልጠይብን ወልካብስና ወልከብሰት።
    አበቃ።

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b 4 месяца назад +15

    መቸም ከብርሃን ወደ ጨለማ አተሀጅም እህቴ ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም አይዞሸ ለግዜው ትጎጃለሸ ግን ሁሉም ያልፋል የዝች አለም ሁሉ ነገር አላፍና ጠፍ ነዉ ጸሎት አርግ ቤተ ክርስቲያን ሄድሸ እግዚአብሔር በጸሎት ጠይቅዉ ርግጠኛ ነኝ የሀ የማይረባ ፍቅር እግዚአብሔር ነቅሎዉ ይጥለዋል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከከሎዉ ቦዶ ነዉ አይዞሸ ደሞ ከቻልሸ ፀበል ህጂ ተዋህዶዩ ላንች ከምክድሸ ሞት ይሻለኛል አደራ አደራ አደራ ብሃይማኖትሸ ፅኒኒኒኒኒ❤😘

    • @user-kr9dl6io3r
      @user-kr9dl6io3r 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 4 месяца назад

      ያመን ነው ጨለማ እስክ ዝም ብለችሁ መፀፍ ቁዱሰችሁን አንቢቡ እያሱሰ ፍጠር አይዴለውም አብ ነው ያለከኝ ለኔ ፍጠር አለኝ ብሎዋል በግድ ፍጠር አድርገችሁት ነው እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ አንድችም ቦታ አምልኩኝ እኔ ፍጠርያችሁ ነኝ አለለም ተደ ያመን ነው ጨለመ በመፀሀፍ ቅዱሰችሁ እራሱ አተምኑም ከርሴ አንድች ለደርግ አይቻለኝም አለ እያሱስ ክርስቶስ እና
      ዮሐንስ ወጌል ምራዕፍ5 ቁጡር 30
      ከራሱ አንድችን መድርግ ያምችል እንዴት
      አምለክ ነው ትለለችሁ እሱም ብቻ አይዴለም እኔ አምለክ አይዴለውም አምለክ አለኝ ብሎዋል።

    • @user-kr9dl6io3r
      @user-kr9dl6io3r 4 месяца назад +3

      @@MmA-pp4cq አህዛብ ይመጣሉ በስሜ የሜከራከሩ ብሏል ከናተ ምንም አይነት እንደለለ ታቃላችሁ መጸሐፍ ቅዱሱንም አትነግሩንም ጠንቅቀን እናቃለን

    • @zeynebhussen7556
      @zeynebhussen7556 4 месяца назад +2

      አልቀረብሽም ጣውት እያመለክሽ ደሞ አፍሽን ትከፍቻለሽ እደ በግ😂😂😂😂😂

  • @Weynilove590
    @Weynilove590 4 месяца назад +32

    ሙስሊም ከሆክ አደራ ከአላህ መንገድ እዳትወጣ ወድም

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 4 месяца назад +72

    ወድሜ ሙስሊም ከሆክ አደራራራ 😭😭😭ከአሏህ መገድ እዳወጣጣጣጣጣጣ

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 4 месяца назад +3

      በትክክል እስልምናህን ተከዳህ ወየውልህ ለፍቅር ብለህ ይሄን የሚመሥል ሀይማኖት ብቀይር

    • @wollotube4957
      @wollotube4957 4 месяца назад +5

      ከፈለገች እሷ ወደ አንተ ትምጣ ይጠቅማታል።

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o 4 месяца назад

      😁😁😁😁​@@wollotube4957

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 4 месяца назад +42

    ጎበዝ በፍፁም ሀይማኖትህን እዳትቀይር እስልምናችን ከምንም በላይ ነው አደራህን ወድምየ

    • @user-hw3mv2yx1e
      @user-hw3mv2yx1e 4 месяца назад +1

      ማሻአላህኮሜንታችሁዴስይላል

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 4 месяца назад

      @@user-hw3mv2yx1e በጣም እኔራሱ እንደት ደስ እዳለኝ

  • @user-fb4ft5ge1f
    @user-fb4ft5ge1f 4 месяца назад +12

    ወድሜ በአላህ ሀይማኖትህን እንዳትቀይር ለዱንያ ደስታ አኬራህን እንዳታበላሽ😢😢😢😢😢

  • @Maria-cx3il
    @Maria-cx3il 4 месяца назад +28

    ሃይማኖት ነው የሚቀድሞው ወንዲሜ ተረጋጋ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 4 месяца назад +9

    የኔ ወንድም ጀግና እሰይ እንድህ ቆራጥ ሁን ልክ ነው እሷ እማነቷን እዴምትወዴው አንትም ትወዴዋለሁ በጣም ትክክል ነህ

  • @user-bc9mk9ve2c
    @user-bc9mk9ve2c 4 месяца назад +18

    ሙስሊም ከሆክ አደራ እዳቀይር ሀይማኖትህን 😢😢😢

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 4 месяца назад +21

    ጀግና ነህ ወላሂ ትክክለኛ ዉሳኔ ወስነሀል ወድ ነህ ወድሟ እከካም ነገርነዉ ይሄ የአእምሮ ድሀ አተ ቆራጥነህ እሷም ከፈለገች ወዳተ ትምጣ ካልሆነ ጥርግትበል ወድሟ ይዳራት

    • @user-hw3mv2yx1e
      @user-hw3mv2yx1e 4 месяца назад

      ማሻአላህሀሪፍነውውሳኔው

  • @AaUi-px7wj
    @AaUi-px7wj 4 месяца назад +23

    ከፍቅር ይልቅ ሀይማኖት ይቀድማል ላችም ለሱእግዚአብሔር ያለውነው የሚሆነው ግን በሀይማኖታችሁ አትቀልዱ

    • @seadamelaku3377
      @seadamelaku3377 4 месяца назад

      ሳህ ወላ ከምንም በላህ ሀይማኖት ይቀድማል

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p 4 месяца назад

      በትክክል

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc 4 месяца назад +11

    ሆሆሆአችለምንአቀይሪም በእሥልምናችንድርድርየለም ፍቅር ጀነትአያሥገባም😢

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 4 месяца назад +19

    ሙስሊምመሆንመታደልነዉወንዲሜአደራህን

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p 4 месяца назад +1

    ጀግና ወንድ ጎበዝ ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም።

  • @user-pz5eu4tn4t
    @user-pz5eu4tn4t 4 месяца назад +4

    ጎበዝ ሀይማኖትህን እንዳትቀይ አሏህ በሂጃብ የተዋበች ይሠጥሀን አይዞህ የኔ ወንድም

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s 4 месяца назад +12

    እኔኮ የልጁ እምነትም አልገባኝም ማለቴ ሙስሊም ነው ወይስ ምድነው ሙስሊም ከሆንክ በአላህ ይሁንብህ እዳቀይር አማና

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 4 месяца назад +2

    ልክ ናክ ወንድማችን ሀይመኖትክን እንደትቀይር አያህ እሷም መቀያር አትፋልግም ስለዝህ በዝህ ጽና

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 4 месяца назад +10

    ሲጀመር ባለጌ ነው ወንድምሽ ድህነት አብሮን አይወለድም አብሮንም አይኖርም

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus4800 4 месяца назад +1

    𝑓𝑘𝑟 ከሃይማኖት ይጀምራል። ወንድማንች መድኋኔ አለም ኣባቴ ወደ ቀትተኛው ኦርተደኩስ እምነት ያምጣህ ✝️👈🙏♥️

    • @user-tl8tv6fi8x
      @user-tl8tv6fi8x 3 месяца назад

      እነትህ ነው እዩሱሰ ክረሰቶሰ የዘላለም ህይወት ነው

  • @zemyeendris
    @zemyeendris 4 месяца назад +7

    ስታስጠላ እኩሮ እንደት እንድህ ደፍራ ከወደድከኝ ቀይር የምትይው እኳን እምነት አንቺ ቤተሰብ አሉኝ ብለሽ አይደል ሀይማኖት ቀይር የምትይው ጉድ እኮ ነው ሰው ለሰው ብሎ ሀይማኖት ይቀይራል እንዴ ወደው አምነውበት አንብበው ተገዝበውት ሲሆን ነው የሚጣፍጠው እንጅ ዝም ብሎ አይገባበትም እሱ በዚህ ሀሳቡ ከፀና ጀግና ነው ቀጥልበት ሀሳብህን እንዳታፈርስ አላህ ደግሞ ከጥመት ይጠብቅህ

    • @Hayattube-hi3ii
      @Hayattube-hi3ii 4 месяца назад

      ወላሒ እኔ ራሱ ገረመችኝኮ😂😂😂

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 4 месяца назад

      @@Hayattube-hi3ii ክክክክክክ በጣም ነውጅ አንችየ እኳን ለሀይማኖት ለቤተሰብም ብየ ካልተቀበሉኝ እኔ ምን ብወድ ምን ባፈቅር ትወደኝ የል እንዴ እንድህ አድርግ ብየ ግግም አልልም ምክንያቱም እኔንም ተይ ብሉኝ እሽ ስለማልል እንዴ ትንሽ እኮ አልከበዳትም ቀይር ስትል

    • @Hayattube-hi3ii
      @Hayattube-hi3ii 4 месяца назад

      @@zemyeendris ወሊሒ በጣም ትገርማለች ከኔ በላይ ሴት የለም አለችኮ😂😂😂

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 4 месяца назад +4

    እህቴተይው ይቅርብሽ ሲጀመር የተከታተለሽ እሱነው ከሱ ፍቅር የክርስቶስ ፍቅር የእናታችኝ የአዛኝቷ የእመ አምላክ እመብርሀን ወላዲት አምላክ ይፈልጣል አደራሽን አስቢበት ተረጋግተሽ መሀተብሽን አጥብቂ የሰው ፍቅር ያልቃል ቀትንሽነገር የማይቀየረው ከአሀጥያታችኝ የማይጠላን ክርስቶስነው

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 4 месяца назад +1

    ጀግና ብየሃለዉ ወድማችን ተዋት ትህድ ኣላህ የተሻለችዉን ይሰጥሃል ላላህ ብለህ ሁሉንም ነገር ከተዉክ ኣላህ ደሞ ደሰተየተባለ በሙሉ ላተ ይሰጥሃል ጀግና ከሰልምና እዳወጣ

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 4 месяца назад +3

    ያሳዝናል በጣም ሀይማኖታችሁ አንድ እዳልሆ እያወክ መጀመር አልነበረብህም ተከብራ በተቀመጠችበት ተከትለህ ተከትለህ አይዞሽ እናት አታልቅሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol 4 месяца назад +14

    ወንድም ሙስሊም ከሆንክ እንዳትቀይር ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማን ለፍቅር የተቀየረ ሀይማኖት ዘላቂ አይደለም አስቡበት

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p 3 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ ፍቅር ያለእግዚአብሔር ባዶ ነው ፆለት አድርጊ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉም እሚገኘው ከርሱ ነው በእምነትሽ ፅኝ ገዳም ቦታ ሂደሽ እራስሽን አዳምጭ❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 4 месяца назад +10

    አደራወድም ሀይማኖትህእዳቀይር ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም ከወደደችህ ትስለም

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n 4 месяца назад +8

    አረ እምነት በሴት አይቀየርም ሲቀጥል መሆን ስለሌለበት ነው ፈጣሪ በአጭሩ እንዲቋጭ የፈለገው እንዳትጎዱ አስቦ ነው አብራችሁ ብትሆኑ እንኳን መጨረሻችሁ አያምርም ይቅርባችሁ

  • @Hayattube-hi3ii
    @Hayattube-hi3ii 4 месяца назад +3

    ምን ራስ ወዳድ ናት ከወደድከኝ ሀይማኖት ቀይር 😂😂😂😂

  • @user-pn7jk7
    @user-pn7jk7 4 месяца назад +1

    ዉነት ነዉ ሙስሊም አይቀየረም እና እዳትሣሣት😢😢😢

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 4 месяца назад +3

    አለሁ አክበር ሙስልም ከሆክ አት ቀይር❤😢😢😢ሱበሀነአለህ

  • @user-lg7ps3tk7k
    @user-lg7ps3tk7k 4 месяца назад +12

    አደራ እምነትህን እንዳቀይር😢😢😮

  • @gvu3799
    @gvu3799 4 месяца назад +3

    ቃሉ ሳይገባው እንዴት ይቀይር እምነት እጂ ሌላ ነገር አይደል በእምነታችሁ አትቀልዱ ከሰው በላይ ፈጣሪያችሁን አስቡ መጀመሪያ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 4 месяца назад +8

    ሙስሊም ከሆንክ መቼም ብሆን ሀይመኖትህን እንደትቀይር አደረህን

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 4 месяца назад +11

    ሙስሊም ከሆንክ እንዳትቀይር ከወደደችህ እሷ ትቀይር

    • @user-wn2bd9mb2p
      @user-wn2bd9mb2p 4 месяца назад

      እሱ አይደለ መጀመሪያ ወደድኩሽ ብሎ የሄደው እሶ ለምን ትቀይራለች መለያየት ይሻላቸዋንጅ በሀይማኖት ቀልድ የለም ሀይማኖት ይበልጣን ከፍቅር

    • @user-fm5ft3fq5b
      @user-fm5ft3fq5b 4 месяца назад

      ራስ ወዳድ 😂😂😂በክት ነሽ ምን ይሉታል

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 4 месяца назад

      @@user-fm5ft3fq5b በክትአንችነሽ የስድብ ሱስያለብሽ መሀይም

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 4 месяца назад

      @@user-wn2bd9mb2p ትክክልነሽ ማማየ ግንእሱእንለያይ ሲላትእሽነበር ማለትያለባትእሷግንሁለትልብናትመለየትአልፈለገችም

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 3 месяца назад +1

    ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል ወይ ተጠመቅ ወይ ተዉት ብትጠመቅ ጥሩነዉ ሀይማኖት አድነች ማትለወጥ ማትቀየር ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ብቻነች 💒🙏🙏🙏

  • @user-jg2rz5mv8w
    @user-jg2rz5mv8w 3 месяца назад

    የኔውድ በጭራሽ እምነትሽን ድርድር ውስጥ እንዳታስገቢ ምክንያቱም ይህ ዓለም ቀሪ ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል የሰማይ ቤትሽን እያሰብሽ እምነትሽ ህይወትሽ ነው ከእግዚአብሔር እቅፍ እንዳትወጭ ለወንድ ብለሽ እምነትሽን እንዳትቀይሪ እግዚአብሔር ምን ብሏል መሰለሽ የሚወደኚ ቢኖር መስቀሌን ተሽክሞ ይከተለኚ ስለዚህ ከሁሉም ነገር የመስቀሉ ፍቅር ይበልጣል ለኛ ሲል መስቀል ላይ የዋለውን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአንድ ወንድ ብለሽ አትቀይሪው ሰማይን ያለ ባላ ምድርን ያለ ካስማ ያቆመ ልዑል እግዚአብሔር ያበርታሽ እርሱ የሚሳነው ነገር የለምና

  • @user-uh3ey8xp9q
    @user-uh3ey8xp9q 4 месяца назад +8

    ሙስሊምከሆክ እዳቀይር አዴራ እዳቀይር ከፍለገች እሷትቀይር😢😢😢😢😢😢😢

    • @xpk5509
      @xpk5509 4 месяца назад

      እሷም አትቀይርም ለወንድ ብላ ሀይማኖት ትቀይር

  • @user-jk1yi4dl4u
    @user-jk1yi4dl4u 4 месяца назад +12

    በአለሂ ወንድሜ ሙሲልሚ ከሆንክ ሂወት ይቀጢለል ከአለሂ መንገድ እንወት ወጠ😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-ud4tv3yb5p
    @user-ud4tv3yb5p 4 месяца назад +10

    ከፈለገች ለምን ራሷ አትቀይርም😮

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 4 месяца назад +12

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ከሰለመች ጥሩ ካልሰለመች ግን ጥንቅር ብላ ትቅር

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p 4 месяца назад +11

    እህት. አንዴ ነገር ለገርሽ.መጀመርያ. ፍቅር. ያስተማረሽን እግዚአብሔርን. አሰቢ. የክርስቲያን ልጅ. ሀይማኖት. ካለለው. ጋር. ህብረት. የለውም. በስማመ መስቀል. ባገትሽ. አስረሽ. ተክክል. ባልሁነ ምንገድ ስትህጅ. አይከብድሽም. እረ ይቅር. ይበልሽ. ፍቅር. ማለት. ላንችምንድነው. በመስቀላይ. ተሰቅሎ. ደሙን. ላፈሰሰልሽ. አምላክሽን. አስቤ. ወደቤቴክርስቲያን. እህጅ እንዴወ. በማርያም ይጇሻለሁ. ሀይማኖትሽ. ይዳቀይሪ. እውነተኛ. ፍቅር. ማን እንደሆነ እወቂ.እህትየ. የፍቅር. ዝብሎ. አይን የለውውም. እረተው. ክርስቲያኑች. ሀይማኖት. ማለት. እንዴህ. ቀልድ. አደለም. ሴትልጅ. ልብ የላትም. ይባላል. እና. አንች. ፍቅር. ካላት. ትቀይራለይ በሎነው መቸም. እባክሽ አደራሽን. ሀይማኖትሽን. አስቀድሚ በመጀመርያ😢😢❤❤😢😅

    • @user-dd2io3eu6b
      @user-dd2io3eu6b 4 месяца назад +1

      በጣም የምር ልባና ይስጠን ለሁላችን😢🙏

    • @user-hl5fg3fv2d
      @user-hl5fg3fv2d 4 месяца назад

      በጣም

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад

      እሷ ግልጹን ቀይር እያለችዉ አይደል ከብርሀን ወደ ጨለማ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 4 месяца назад

    ሁሉም ነገር ከሀይማኖት በታች ነው ስትል ወላሂ በጣም ነው ደስ ያልከኝ አደራ በእምነትህ አትደራደር አልህምዱሊላህ አላህ እስልምናን መርጦ ሰቶናል አሁንም ጠካራ መሆን አለብህ አሏህ ያስቀመጠልህ ያንተ ያለው የትም አይሄድም

  • @tube941
    @tube941 4 месяца назад +1

    ኸረ እህቴ ጠንከር በይ በሃይማኖትሽ እንዳትቀልጂ ይሔ ፈተና ነው እግዚአብሔርን ታመኝ በጭራሽ ሐይማኖትሽን በሚነካ ነገር እንዳትደራደሪ ። ይሔን ካሰበ መጀሪያም መጀመር አልነበረበትም ።

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 4 месяца назад

    በጣም ነውያደነኩህ የኔወድም ጠክር ሰው ከእምነት አይበልጥም በጣም ትክክልነህ
    አሏህ ይጠብቅህ ከቀጠላችሁ ትስለም ካልሠለመች መለያ የቱ የተሻለ ነው
    አጎል እማትፈልገው እምነት አትግባ አደራ አደራ አደራ

  • @toyibayimer-uu4qd
    @toyibayimer-uu4qd 4 месяца назад +95

    ሙስሊም ከሆንክ መቼም እንዳትቀይር በአላህ ይዤሀለሁ የኔ ወንድም አደራ ከፈለገች ትቀይር

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 4 месяца назад +23

      እሷማ አትቀይርም ለምንድነው እሷ እምትቀይረው እሱ ከፈለገ ይቀይር ግማታም ኦሮቶዶስ ሃይማኖት ዘላለም ኑሪ

    • @LailaHassan-ub4lk
      @LailaHassan-ub4lk 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu 4 месяца назад

      የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤​@@floramiemanit9876

    • @LailaHassan-ub4lk
      @LailaHassan-ub4lk 4 месяца назад +3

      ​@flor😂😂😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkkkkkkkkamiemanit9876

    • @user-dg1ro2vz2f
      @user-dg1ro2vz2f 4 месяца назад +2

      Kkkkkk au

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 4 месяца назад +4

    የኔውድጥርግ ይበል እቅ ትቀሪያለሽ አላለም ገገማ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 месяца назад +3

    ሀይማኖትህን እዳትቀይር ወድሜ አደራ😢😢😢

  • @user-nn1gs1nb1p
    @user-nn1gs1nb1p 4 месяца назад +1

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ ወንድሜ

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 4 месяца назад +1

    በሀይማኖትሽ ጠንክሪ. እግዚእሔር የምስጥሽን ጠብቂ በሀይማኖትሽ በርች ❤❤❤

  • @dhfh1167
    @dhfh1167 4 месяца назад +6

    ሀይማ ኖት ከምንም ይበልጣል እንዳታረገው

  • @mdjafor5635
    @mdjafor5635 4 месяца назад +6

    ሙስልም መሆን መታደልነዉ
    አስልማት ዝሙት አትጨማለቅ

  • @user-xj1pe5xr4r
    @user-xj1pe5xr4r 4 месяца назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌላ ሀይማኖት ገደይ ነው ኑውደ ኢየሱስ ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    ³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።

  • @sofayaa6125
    @sofayaa6125 4 месяца назад +2

    ወንድሜ ሙስሊም ከሆክ አደራ እዳትሳሳት
    አላህ ከሷየበለጠ ይሠጥካል
    ተጠቀቅ ሁሉም ቀሪ ነዉ ለሴት ብለክ አደራ አላህ ከዚህ መከራ ያዉጣክ፡፡

  • @user-de8nv8hz9u
    @user-de8nv8hz9u 4 месяца назад +1

    ክክርስቶስ ፍቅር ማንምአይለየኝም ይላን ብርሀነጳዉሎስ እህቴ አስቢቢበት ሀይማኖትሽን አጥበቀሽያዠ

  • @user-js3zm7yq9k
    @user-js3zm7yq9k 3 месяца назад

    ወላሂ 5 አመት ፍቅሪን ብዙ መፀዋት የከፈልኩለት እሱን ባጣ የምሞትነው ሚመሰለኝ ይከው ዛሬ ውሳኔላይ ደርሽ ምነቴን መርጨ ተውኩት ግን በቃ ሁሉነገር ከብዶኛል አሰጠልቶኛል ብቻ በብዙ ስሚት ውስጥነኝ ገን ይከም ያልፋል በሚል ቃል አለሁ እየተፅናናሁ ህመሙ ግን በጣም ነው ሚያመው😭💔

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n 3 месяца назад

    ሡብሀን አላህ እረቢ አተ ልብን እደምትገለባብጠው ሀያል አተው ጠብቀኝ
    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሡለላህ
    ሀስቡነላሁ ወእኒመል ወኪል😢😢😢😢😢

  • @user-ud3zh4mv6k
    @user-ud3zh4mv6k 4 месяца назад +4

    የዝህ አይነት ፍቅር መጨረሻው አያምርም ቆፍጠንበል😮

  • @user-lq6mp9em1e
    @user-lq6mp9em1e 4 месяца назад +17

    እባክህ ሀይማኖትህን እዳቀይር ግን አትለያዩ ፍቅር መፅዋትነት ይፈልጋል

  • @user-em4oz5cl1u
    @user-em4oz5cl1u 4 месяца назад +6

    ሙስሊም ከሆንክ አደራ እዳትቀይር ወድም በሀይማኖትህ እዳትደራደር

  • @user-eb2yi6cs6d
    @user-eb2yi6cs6d 3 месяца назад

    አረ ባክሽ አይቀይርም ተጠንቀቅ ወንድም ወላሂ አስብበት እስልምና ከባድ ነው የምን መቀየር እሷን የላከብህ አላህ ሊፈትንህ ቢሆንስ በእስልምና ፅና❤❤🥀🥀🌹🌹🥀🥀🙏

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e 4 месяца назад +1

    ኧረ ወንድሜ በስልምና እማ ድርድር የለም እንዴ ወላሂ እዳትቀይር ዲንህን እስልምና እኮ ከነብስህ ከደምህ ከስጋህ በላይ ነው ደሞ ለሴት አብሽር አላህ የተሻለቺዋ ሞእሚን ይሰጥሃል ግን ምንም ቢፈጠር በዲንህ ጠክር አላህን እዳታስከፋው አላህ ከኩፍር ከከፊር እስከነቤተሰባችን ይጠብቀን yareb yallh

  • @user-vm8bz1yi9c
    @user-vm8bz1yi9c 4 месяца назад +2

    እምነትህን እዳቀይር ህይወት ይቀጥላል😢😢

  • @Rahmet-gm4bj
    @Rahmet-gm4bj 4 месяца назад

    አወ እንዳቀይር ወንድም አለሜ ያረቢ አላህ ይጠብቅህ ሲጀመር አላህ ሷሊህ የሆነችውን ሙስሊም ሚስት እምታፈቅራት ይስጥህ

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b 3 месяца назад

    እስልምናህን እንዳትቀይር እስልምና ከፍቅር በላይ ፍቅር ነው እንዳትቀይር አደራ ወንድሜ አላህን ፍራ ከዱንያ ፍቅር ጀነት ይበልጣል

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt 4 месяца назад +9

    ወንድሜ በሀለ እቆጨሀል የረስህን ሀይመኖት ኑሪበት ከፈለገች እሰሀ ወደአታ ትመለስ

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 4 месяца назад +1

      😂😂😂አረባክሺ

  • @medina6236
    @medina6236 3 месяца назад

    ጀግና ነህ ብርሃይማኖት ቀልድ የለም ስትል,, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirye19
    @fikirye19 4 месяца назад

    እምነትህ ይበለጣል የኔ ወንድም እሷ በዚህ አይነት ከቀየርኩ ቡሀላ ያለያያቹህ🙌🙌💖💖

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n 4 месяца назад

    ዋንድሜ እበክህን አለህን ፍራ ሀይመኖትህን በጭራሽ እንደትቀይር ወለሂ ለንታ እንዴት እንደጫናቀኝ ከእስልምና በጭራሽ እንደቶጣ ከፈለገች እስልምነን ትቀበል አለህ ልቦነህን ያፅናልን

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mustahaji707
    @mustahaji707 4 месяца назад +1

    ወድሜ ሙስሊም ከሆክ አደር ከአላህ ማገድ አደወጣ አለህ ቃልብ ይስጣህ ያረብ😢😢😢😢

  • @user-rv7jd8ep8e
    @user-rv7jd8ep8e 4 месяца назад +1

    ይውዳድሽ አይውደድሽም አደረሃን አበቴ ከለህ ማገድ አትውጣጣጣጣጣጣጣጣጣ እሥልም ነ ትልቅ ሰገ ነው ወለሂ😢

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i 4 месяца назад +3

    እምነትክን እንዳትቀይሪ አላህን ፊራ ለምያልቅ ፋቅር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад

    የነዚሕ ልጆች ነገር ግራ ገባኘ ዋናው ፍቅርነው ሠላምን ፍጠሩ

  • @user-zi3lu3tb8s
    @user-zi3lu3tb8s 4 месяца назад +3

    ሙሲልም ከሆንክ እንደትቀይሪ❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 3 месяца назад

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ጥንቃቄ አድርግ የተፈጠርንበት አላማ እስልምናችን ነው

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 4 месяца назад +1

    እናተ ኮሜቶች እራስወዳድናቹ ሁለቱም መቀየር የለባቸውም ሲጀመር እሚፈቀረው ፈጣሪ ነው ከዛም በሀይማኖት አንድየሆነሰውን ማፍቀር ነው እህቴ አስተውይ አቻጋ እውነት አምላክ ነው ያለው

  • @nasiyashafi1697
    @nasiyashafi1697 3 месяца назад

    ትክክል ምንም ነጋር ከሀይማኖት አይበልጥም😢😢😢😢

  • @user-st5ix3uz1s
    @user-st5ix3uz1s 4 месяца назад

    ከሀይማኖት በላይ ምንም የለ ጎበዝ ወድሜ አላህ ሂይዳዉን ይስጥክ

  • @SemiraKemal-kx2zy
    @SemiraKemal-kx2zy 4 месяца назад +2

    ትቅለዳለች❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-pr7nu8xi4e
    @user-pr7nu8xi4e 4 месяца назад

    እስልምናህ አጥብቀህ ያዘው ለሴት ብለህ ጀነትህን አትጣው ከቻል እሷን ወደ እስልምና አምጣት ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @user-fy9rn5pq2d
    @user-fy9rn5pq2d 3 месяца назад

    የኔም ህይወት ልክ እደናተ ነበርእህቴ አስቡበት ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነው ቦሀላ እዳይቆጫችሁ

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 4 месяца назад +2

    አላህን ፍራ ወንድም

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 4 месяца назад +3

    አይዞህ ቆፍጠን በል ሂወት ይቀጥላል። አይዞህ

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec 4 месяца назад +2

    ጉበዝወድልጀ እዴዚህ ሰወሰንዴሰይላል እምነትይቀድማልከሁሉምበፌት ይቀድማል

  • @user-jb8yz6ke1z
    @user-jb8yz6ke1z 4 месяца назад +3

    የአላህ ለሰውብለህ በጭራሸ አላህንእዳክድ ሰው የሞታል ይሔዳል ዱኒብቻአይደለም አኬራንምአስታውስ

  • @alahamdullila
    @alahamdullila 4 месяца назад

    ሲጀመር ማን ተጨማለቁ አላችሁ ያለ እምነታችሁ ወድሜ ህይወት ይቀጥላል አላህ ላተ የተሻለችውን በእምነትክ ይሰጥካል በጭራሽ እዳቀይር

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u 4 месяца назад

    Wallaah dhugaa keeti Amantaa kee hin jijirinni obboolleeysaa kiyaa Yoo sii feete jijiratee sitti haa herumtuu 😢😢😢😢 Hadaraa obboolleeysaa kiyaa rabbii imanaa siif haa keenu

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 4 месяца назад

    የምር እኔና ፍቅረኛየ 😢በጣም ነው እማፈቅረው እሚያፈቅረኝ ግን እሱ ፕሮቴስታት ነው አነገረኝም መሀተብ አድርጓል ቡሗላ ነገርኝ ነገሬው ተለያየን እኔ ቀይር ምናምን አልተባባልንም በቃ እኔ ፍቅሬም ቆመ ሀይማኖቱን ስነግረኝ😢 ግን አሁን በጓደኝነት እደወድም እና እደህት እናወራለን አዳደዜ እርብሽ እላለሁ ይለኛል😢እሡ አያገጣጥምም መልካም ልጂ ነበረ ከሀይማኖት እሚበልጥ የለም

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 4 месяца назад

    እስልምና ከሁሉም በላይ ነው እስልምናህን ያዝ ወድሜ እኛ ሰለምቴወች ነን ምናውቀው አታቅሉት

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 3 месяца назад

    ስታፈቅሩ ከእምነታችሁ ጀምሩ በፈጠረሽ የክርስቶስ መሆን መታደል ነዉ አደራሽን😢😢😢

  • @user-nc7we1ci2b
    @user-nc7we1ci2b 3 месяца назад

    እስልምናየ ሁሉ ነገሬ ፍቅሬም ህይወቴም ሞቴ እስልምና ብቻ ሌላው ጠፊ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @user-wv9ri2wr9t
    @user-wv9ri2wr9t 4 месяца назад

    አደራ ወንድምዋ ከሀይማኖት የበለጠ ነገር የለም ከሠለመች ከጥሉ ካልሆነ ትቅርብህ አላህ ይርዳህ ❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 месяца назад +1

    ሀይማኗታችሁን ሁለታችሁም ሳትቀይሩ በሰላም ተለያዩ እንጂ በሀይማኗት ኣትቀልጁ ስትወልዱ ለልጇቻችሁ ኣስቡ ስለዚህ በሰላም ተለያዩ