ቁርኣንን በቀላሉ ለመማር የሚረዱ 3 መንገዶች | የቁርአን ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 346

  • @Pnice-f4s
    @Pnice-f4s 5 дней назад +60

    ጀዛክአላህ ኽይረ ላይክናሼረ አረጉለት በቁረአን ቀልድየለም አላህ ይግራልን እኔም ኢሻአላህ በቅረቡ አከትማለሁ ግን ዱአ. አድረጉልኝ ባወኩት እዳሳወቅያረብ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +15

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣን ማንበቡንም መሀፈዙንም መገንዘቡንም ግር ያድርግልን

    • @hayatali4696
      @hayatali4696 4 дня назад +1

      Inshalla

    • @FateHussein-g3v
      @FateHussein-g3v 4 дня назад

      Esi yentan kuter leki telegirm​@@semhamedia

    • @لبابااياليو
      @لبابااياليو 4 дня назад

      አሚንያረብ

    • @RiyadSalih-pz4uv
      @RiyadSalih-pz4uv 4 дня назад

      Amiin yarab​@@semhamedia

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 13 часов назад +1

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ እቁወንድማችን በብዙአሏህይጠብቅህ ላይክክሽርአርጉለት እናበረታቸው ዳኢዎችን ቀሪዎችን ❤

  • @chitChit-i5b
    @chitChit-i5b 4 дня назад +37

    ወላሂ ቁርአንን እንደማንበብ የምናፍቀው ቀን የለም ያረብብብ በራህመትህ አግራልኝ የአላህ😢😢😢

    • @MakAsser
      @MakAsser 4 дня назад +1

      እደኔነሽ 😥😥😥😥😥😥😥እኔም እቢብሎኛል😢😢😢😢

    • @chitChit-i5b
      @chitChit-i5b 4 дня назад

      @@MakAsser ኢንሽ አላህ ውዴ አላህ ያግራልንንን ያረብብ❤❤❤

    • @MakAsser
      @MakAsser 4 дня назад

      @@chitChit-i5b አሚንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

    • @Vip-x4c
      @Vip-x4c 3 дня назад +1

      ወላሂ እኔም አደዜህ ቀን እምናፍቀዉ ቀን የለኝም

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 дня назад +12

    ያረብ ቁርአንን አላህያግራልን❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም

  • @AtikaAli-z4t
    @AtikaAli-z4t 4 дня назад +58

    በሀገር ሳይሆን በአላም ላይ ቁርአን የማይገራት ሰው እኔ ነኝ ብዬ እሰከማሰብ ድረሰ ቁርአን ከብዶኝ ነበር ግን እንደቁርአን ቀላል ነገር የለም ያረብ ለከል ሀምድ ከምንም ርቀን ለቁርአን ቦታ እንሰጥ አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዝ🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      ወኢያኪ እህት አቲካ አሊ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +9

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

    • @Naeema-v7t
      @Naeema-v7t 4 дня назад

      ወኢያኪ

    • @MakAsser
      @MakAsser 4 дня назад +6

      ወላሂ እኔስ እቢብሎኛል ያረብ ስጀምረው እቅልፌ ይመጣል ምላድርግ ጉጉቱ አለኝ ግን ምንም አልሆነልኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 4 дня назад

      አሚን ያረብ 😢​@@semhamedia

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 4 дня назад +11

    አላህዬ አንተ አግራልኝ ያረብ እህ

  • @MeymunaHamid-e2o
    @MeymunaHamid-e2o 2 дня назад +2

    አልሃምዱሊላህ ከብዙ ልፋት ቡኋላ ቁረአንን አስተካክዬ ማንባብ ችያለው ዑስታዬን አሏህ ይጣብቅልኝ

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      Meymuna mashallah berchi
      🎀💐👌🎀💐👌🎉👍🍂🎉👍🍂😊😊😊✨

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 дня назад +3

    ለምክርህ አላህ ኬይሩን ይጨምርልህ።ጀዛክላህ ኬይርም🎉🎉🎉🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      አሚን እህታችን ዛህራ

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      👌👍👌🎀👌🍂👌💐👌✨✨👌

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 2 дня назад +1

    አላህ ለሁላችንም ያግራልን ኡሥታዝ ጀዛከላሁም ኸይር

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      👍💐🎀👌😊✨🎉

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 4 дня назад +3

    ጄዛ ከላሁ ኸይርን ኡስታዘና አላህ እዲሜና ጤናይስጠህ

  • @MelkamuTesfeye
    @MelkamuTesfeye 4 дня назад +5

    ጀዛከሏህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያኪ
      💐💐🍂👌💐👌💐💐🎀💐🎀💐🎉💐🎉🎀💐👌🎊

  • @MEem-j5m
    @MEem-j5m 2 дня назад +1

    አለህ የግራልንለሁለችንም ጀዘከአሏህ ከይረን

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      Amin
      We iyakum
      ✨😊🍂👍🎉👌❤️🎀💐💐👌🎉🍂😊✨

  • @Naeema-v7t
    @Naeema-v7t 4 дня назад +5

    ቁርአንን ያግራልን ድርብ ጀዛኩም አሏህም ኸይር

  • @lulashafi4551
    @lulashafi4551 4 дня назад +2

    ኡስታዝ ጅዛኩሞላህ ክይር

  • @فاطمهادريس-ب5ل
    @فاطمهادريس-ب5ل 4 дня назад +4

    ውድ ሙስሊም እህቶቼ ያረብ ለሁላችንም አላህ ቁርአንን ያግራልን

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 2 дня назад +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረ

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj 4 дня назад +10

    አላህ ያግዘን እኔ ቁርአን ገር ነዉ ብየ የምመስክርበት ቀን ናፍቆኛል ወላሂ

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l 4 дня назад +7

    ያረብ አላህ ያግራልን
    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @حليمهمحمد-ح4ز
    @حليمهمحمد-ح4ز 5 дней назад +5

    ጀዛካላህ ኸይረ ኡስታዝ

  • @seniyaweliyu9013
    @seniyaweliyu9013 4 дня назад +5

    ያአላሕ አተ አግራልን ያረብብብ🎉🎉🎉

  • @ZihabAhmed-s5k
    @ZihabAhmed-s5k 2 дня назад +3

    አልሀምዱሊላህ አሁንላይ እንኋን ደህና እየቀራሁኝነው🥰🥰🥰🥰

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      ✨👍💐💐🎀🎉😊👌🍂😊🎉💐💐👍✨👍💐🎀😊🍂👌

  • @AmalJmal-x3b
    @AmalJmal-x3b 3 дня назад +3

    ያረብ
    አላህያግራልን
    ያረብ ያረብብብ

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      አሚን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SeadiSszz-zn7ui
    @SeadiSszz-zn7ui 4 дня назад +6

    ያርብ በራህመትህ አግራልን ያርብ እስቲ በድአችሁ አስታውሱኝ ኢላሂ ደካማ ባርያህ ናኝ፣ ጀዛ ከላህ ሀይር ኡስታዝ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ያደርግልን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      ወኢያኪ
      💐🎀💐👌💐🎀🎉🍂🍂🎀🎀💐🎊🎊

    • @RiyadSalih-pz4uv
      @RiyadSalih-pz4uv 4 дня назад

      Amiiin yarab​@@semhamedia

  • @LooiLouu
    @LooiLouu 3 дня назад +2

    ጀዛ ከላህ ኘይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      ወያኔ ብርቱ እናንተም በርቱ በርቱ

  • @BeyidaKedir-s4t
    @BeyidaKedir-s4t День назад +1

    አሚንንን❤❤❤❤❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      🎊😊👍🍂✨👌☝️✨✨🍂🎀👍😊🎊🎊

  • @mekiyajemal2219
    @mekiyajemal2219 4 дня назад +7

    አዉ አልሀምዱሊላህ አግርቶልኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላሀን አመሰግነዋለሁ ምኞቴ ነበር ስዉ ስያነብ እቀና ነበር ዛሬ ላይ ☝️☝️☝️ምን ይሳነዋል ላአላህ

  • @حليمهمحمد-ح4ز
    @حليمهمحمد-ح4ز 5 дней назад +6

    ያረብ አላህ ይግራልን

  • @kedijaahmed4672
    @kedijaahmed4672 4 дня назад +2

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ
    ጀዛካላሁ ኸይርን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      We iyaki
      Khedija
      👍✨🎊💐🎀🎀🍂🍂👌🎉🎀🎀💐🎊👍👍

  • @Fozya-q3m
    @Fozya-q3m 4 дня назад +6

    ኢሻአላህ ለሙስሊም ኡመት ሁሉ አላህ ያግራልን አንተንም አላህ ይጠባቅህ

  • @PkPk-io7vl
    @PkPk-io7vl 2 дня назад +1

    መሸአለህ ጀዘኩሙ አለህ አካይሪ

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      We iyak😊👌🎀💐👍

  • @LubabaLuba-wh1iq
    @LubabaLuba-wh1iq 2 дня назад +1

    ሹክረንኡስታዝ

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      Afwan Lubaba✨💐💐🎀🎉🎉😊👌👌👌👌👍👍

  • @ArefatNegash
    @ArefatNegash 2 дня назад +1

    Shukuran ya ustaz 𝐉𝐞𝐳𝐚𝐤𝐚𝐥𝐚 𝐰𝐨𝐤𝐚𝐲𝐢𝐫𝐚𝐧🙏

  • @FatimaHassan-xg4gc
    @FatimaHassan-xg4gc 3 дня назад +1

    ‏جزاك الله خي💐💐💐♥️♥️♥️

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      واياك اختنا فاطمه

  • @bmm3152
    @bmm3152 4 дня назад +3

    saw❤❤❤❤ አለህ ገር የዲርግልን

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 3 дня назад +1

    አሏህ ያግራልን ያርብ ጅዛኩምሏህ ኽይር ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም

    • @semhamedia
      @semhamedia  3 дня назад +1

      አላህ ያግራለን ወኢያኩም

  • @huloode
    @huloode 4 дня назад +1

    ጀዛከላ ኸይር

  • @FatimaAhmed-b1h
    @FatimaAhmed-b1h 4 дня назад +3

    አላህ ያግራልን ያረብብብብብብ

  • @DhhMhg
    @DhhMhg 4 дня назад +2

    selelahu alyhi waselm ene bekirb new yaketmkut enam le hivz yemiredun negeroch ngeegn eski ustaz jezakalh heyir

  • @mekiyajemal2219
    @mekiyajemal2219 4 дня назад +6

    እህቶቼ ቃይዳን በደብ ተማሩ ወላሂ ቃይዳን በደብ ተማሩ ከዛ ትልቁን መንበብ ወላሂ በጣም ቀላል ነዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 дня назад +2

    ሰለላሀ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይረንንንንንንን

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 11 часов назад

    ሽኩረንኡስታዜ❤❤እናመስግናለን❤❤❤❤አላህ ያግራልን ወላሂቁረአን❤በሚቅረስውች ስቅና❤ምናልእኔስእንደ ነሱባውቅያልኩ❤❤አሁንም ቃይዳ❤የቅራሀነው❤አላህ ያግዘን

  • @ጀማል-ፈ2ዠ
    @ጀማል-ፈ2ዠ 4 дня назад +1

    ጀዛኪላሂ ወል ሃሰና ኡስታዝ ያራብ ካልብ የቁራኒን ፍቅርኒ አብዛሊልኒ

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 4 дня назад +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝ አሚን ያረቢ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያኪ እህት አሚና

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 4 дня назад

      @@semhamedia አሚን ያረቢ

  • @አፍ
    @አፍ 3 дня назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ እኔ የተማርኩበት ራሴን ማነቃቃት ነው አንድን ነገር ለመስራት ስናስብ አይምሮአችን በሲትክክል ካሰበ የማንደርስበት የለም ሁሉም ሀሳቦችህ በጣም የሚመቹ ናቸው በርታበት

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      አሚን አሚን አሚን አሜን ሁሌም ራስን ማነቀቃት ያስፈልጋል ለሁሉም ነገር ከሌለ ትንሽ ያሸገናል

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 10 часов назад

    ጀዛካላህ ኸይረን አላህ ያግራልን

  • @ZamzamAlzmzmmat
    @ZamzamAlzmzmmat 4 дня назад +2

    ያረቤ አግራልኝ

  • @WshS-s7s
    @WshS-s7s 2 дня назад +2

    አሚንንንን

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      👌👍😊😊🎉🎉🎀💐✨✨

  • @nory22-54
    @nory22-54 4 дня назад +2

    ኢንሻ አላህ ❤❤❤

  • @zekra6086
    @zekra6086 3 дня назад +1

    እናመሠግናለን

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      👌😊👍🎀💐💐🍂🍂🎉🎉☝️

  • @nory22-54
    @nory22-54 4 дня назад +4

    s.a.w❤❤❤❤❤

  • @YessufTadese
    @YessufTadese 4 дня назад +2

    Aminn allah yagraln

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 4 дня назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይረንንንንን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያከ ወንድማችን ሙሃመድ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 4 дня назад +1

    ጀዛክ አላህ ኽይር 🎉🎉🎉 አላህ ይጊራልን

  • @eliastadesse1792
    @eliastadesse1792 3 дня назад +1

    አሚን አሚን ያራህማን አንተ አግራልን ❤❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  3 дня назад +1

      አሚ ን አላህ ያግራልን።

  • @ChgCdd
    @ChgCdd 4 дня назад +4

    ያረብዱዐአርጉልኝ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 2 дня назад +1

    ❤❤❤ጀዛክ አላህ ከይር

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      We iyaki Medinah✨💐💐🎀👍👌👌👌😊

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 4 дня назад +1

    ሹክረን ኡስታዝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 дня назад +2

    አላህ ያግራልን አንዳንዴ ይቸግራል

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      አብሽር እህታችን ዘሃራትን መበረታት ነው

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 3 дня назад +2

    ምን አይነት የሚያምር ማብራሪያ ነው ደስ የሚል ደርስ ነው ጀዛከላህ ኸይረን ኹዬ

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      ወያኩም አላህ የምንጠቀምበት ያድርግ ያድርገን ያድርግልን

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 3 дня назад +1

    Masha allah batam tiru temhert naw

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      👍💐🍂🎀😊👌☝️🎉🎀🎀🎀

  • @Aalim-d2q
    @Aalim-d2q 3 дня назад +1

    አሚንን ያረቢ

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      👌😊👍💐🎉🎀🎀🎀✨🍂

  • @NewMail-o5n
    @NewMail-o5n 4 дня назад +2

    ጀዛከላህኸይር❤❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያከ ወንድማችን

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 4 дня назад +1

    جزاك الله خيرا🎉

  • @Samirah-vm2lx
    @Samirah-vm2lx 4 дня назад +2

    aminnnn yareb

  • @dubaih3051
    @dubaih3051 4 дня назад +2

    አሚንንንንንንንኔኔያረቢ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

  • @Erahmet-qd8ro
    @Erahmet-qd8ro 5 дней назад +2

    ጀዛከላ ህይር አላህ ያግራልን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያኪ እህት ራህመት

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

  • @FatumaMuhammed-i5g
    @FatumaMuhammed-i5g 3 дня назад +1

    Subahan allah alhamdulilah allahu aber ☝️

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      👍🎉🎀🎀👍✨👍✨👍👌👍🍂🍂👍💐🎉😊🎉🎀

  • @sebaheyasu581
    @sebaheyasu581 4 дня назад +1

    Inchallah allah yagralgne

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 4 дня назад +3

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @AboAlskoR
    @AboAlskoR 3 дня назад +1

    ያራብ ላኔሚ ኣጊራልኝየራቢ❤

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      አሚን አሚን

  • @መነሳይቱብ
    @መነሳይቱብ 5 дней назад +2

    ሱለላህአለይሂወሰለም

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

  • @SaedAli-w4c
    @SaedAli-w4c 4 дня назад +2

    ያረብ ዱአረጉልኝ ከብዶኛል ያግራልኝ❤❤

  • @ayishaibrahim5792
    @ayishaibrahim5792 3 дня назад +1

    Yarabbi agiraligne lenem

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      Ameen😊👌👍🎀💐🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  2 дня назад +1

      Ameeen 🎉💐💐👍👍👌😊

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 4 дня назад +1

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu inshallah jazaki allha kayri ussitazi

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq 4 дня назад +4

    ያርብብብብአግራልን😢😢😢😢

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣን ማንበቡንም መሀፈዙንም መገንዘቡንም ግር ያድርግልን

  • @QaQt-h6x
    @QaQt-h6x 4 дня назад +8

    አልሃምዱሊላህ እኔም በጣም ነበር እሚከብደኝ ዛሬ እዳማረኛነው እማተረትረው ላአላህ ምንይሳነዋል አልሃምዱሊላህ

  • @sayedahmada1933
    @sayedahmada1933 5 дней назад +2

    ጀዛከአላህከይር

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያኪ እህታችን ሰይዳ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣን ማንበቡንም መሀፈዙንም መገንዘቡንም ግር ያድርግልን

  • @TsegaTsega-y6p
    @TsegaTsega-y6p 4 дня назад +5

    ሰላማለኩም እንዴት ናችሁ እኔ በጣም እፈልጋለሁ ግን ገና ቅርብ ግዜ ነው የስለምኩት ገና የ አራበኛ ሐርፍ እየሞከርኩ ነው ግን ፍደሎቹን በሙሉ እያዎኩት ከአፌ አንድ አደርጌ ማንበብ አቃተኝ 🥰ምረዳኝ ሰው ካለ 🙏

  • @fatumamehemmed-c9k
    @fatumamehemmed-c9k 3 дня назад +1

    ያረብ ለእኔም አግራልኝ

  • @HawaYesuf-o5f
    @HawaYesuf-o5f 5 дней назад +2

    Jezakelahe heyre

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      ወኢያኪ እህት ሐዋ

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +1

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

  • @Temr61079
    @Temr61079 3 дня назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ይህን ቴክስቴን የምታነቡ ሁሉ አላህ እንዳገራልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      አላህ ሀጃሽን ሁሉ ግር ያደርግል

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 4 дня назад

    ማሻአላህ አላህ ያግራልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t 4 дня назад +19

    ወላሂ እስልምናን ስቀበል ቁርኣንን ሳየው ወይኔ ቅጥልጥ ያለ ፊደል እንዴት ይገባኛል ብዬ አስብ ነበር
    አንድ ቀን ወላሂ ማታ መኝታዬ ላይ ቁጭ ብዬ ቁርኣንን ይዤ እስኪ ማንበብ ባልችል እንኳን በዐይኔ ልቃኘው ብዬ ልክ እንደ ሚያነብ ሰው በዐይኔ ፊደሎችን በመመልከት ሁለት ቀፅ ተመለከትኩ
    ሱብሃን አላህ አላህ የመልካም ስራን ምኞትን የማይከለክለው ቁርኣንን ገር አድርጎልኝ ዛሬ ቁርኣን አነባለው ፐርፌክት !ባልባልም አልሀምዱሊላ አንባለው
    ህልሜን አሳክቶልኝ ሳላነብ አልተኛም ባነበብኩት ቁጥር ደሞ ሱብሃን አላህ እያሻሻልኩ ነው አልሀምዱሊላ

    • @leylamohammed9926
      @leylamohammed9926 4 дня назад +2

      Masha allah wudee❤❤❤🎉🎉🎉 lanem dua. aa argilgn🥰🥰🥰🥰

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 4 дня назад +1

      Masha Allah allha ychamrlsh habibty 🎉🎉🎉🎉

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 4 дня назад +1

    • @RiyadSalih-pz4uv
      @RiyadSalih-pz4uv 4 дня назад +1

      Ianame endant a yargln

    • @saada5882
      @saada5882 3 дня назад +2

      ሰለምቴዎችኮ ጎበዞች ናችሁ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ZahraEmem
    @ZahraEmem 5 дней назад +2

    ❤جزك الله

  • @Diba-h9i
    @Diba-h9i 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤😘😘😘👍👍👍👍

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      👌👌👌👌👍👍👍👍🎉🎉🎉💐💐💐🎀🎀🎀✨✨

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 4 дня назад +1

    ዱአ አርጉልኝ ያረብ ዱአዬ ሁሌም አላህዬ ቁርአን አግራልኝ እያልኩ ነዉ

  • @emaanaddisa
    @emaanaddisa 4 дня назад +2

    Mashallah

  • @መሩሰለምቴዋዩቱብ
    @መሩሰለምቴዋዩቱብ 2 дня назад +1

    ጀዛኩምላህ ኸይር ሰለምቴዋ እህታቺሁነኝ አበረታቱኝ ደብሩኝ ለትልቅ አላማነው ኢንሻአላህ

    • @semhamedia
      @semhamedia  День назад +1

      Abshri
      ☝️☝️👉👌😊😊🎉🎀🎀👍👍💐💐💐👌👌🎊🍂🍂👍👍✨✨

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 4 дня назад +2

    ያረብ አግራልንንንን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +3

      🎊💐🎀🍂🍂🎉

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +3

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ያደርግልን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +3

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

  • @Chu7Gyy
    @Chu7Gyy 3 дня назад

    ማሻአላህ አላህ ያግራልን

  • @AsAz-b8y
    @AsAz-b8y 4 дня назад +1

    اللهم امين يارب العالمين

  • @AboAlskoR
    @AboAlskoR 3 дня назад +1

    ኣሚን ኣሚን

    • @semhamedia
      @semhamedia  16 часов назад +1

      🎀💐🎉👍😊😊👌👌

  • @سهامبنتاريغا
    @سهامبنتاريغا День назад +1

    Allah yagralgn enis algebagn blol

  • @Shhshsjsu-v8v
    @Shhshsjsu-v8v 4 дня назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 дня назад +1

    S a w❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 4 дня назад +2

    አረ እህት ወዲሞቸ ዱአ አርጉልኚ ቁረአን እዳገራልኚ😭

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ከባድም ቀላልም ነው አላህ ያግራልን ያረብ ለመጀመሪያ ከባድ ነው
    ካዛ ቡሀላ ይቀላል

  • @ftff2963
    @ftff2963 4 дня назад +2

    ማሻአላህ👍👍

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      አላህ ለሁላችንም ቁርኣንን ገር ያደርግልን

    • @semhamedia
      @semhamedia  4 дня назад +2

      🎉🎀💐💐🎊👌👌

    • @ftff2963
      @ftff2963 4 дня назад

      @@semhamedia አሚን ያረቢ 🤲🤲

  • @FatumaSeid-u3v
    @FatumaSeid-u3v 4 дня назад +2

    ያርብእኔምኣግራልኝ😢

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 4 дня назад

    አሚን