የኔታንያሁ አስደንጋጭ መግለጫ!_አይ ኤስ የአሳድን ሀይሎች ገደለ! | NBC የቀን ዜና ‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 20

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 10 часов назад +1

    ሰላም ለሁሉም ❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 часов назад +3

    የንፁሀን ጨፍጫፊን መታገል የነፃነት ታጋይ እንጅ እንዴት አማፂ ይባላል ህዝብን የደገፈ አማፂ አይባልም

  • @EstifanosAbebe-z6z
    @EstifanosAbebe-z6z 8 часов назад +3

    እረ። ትግስቱ ድምጽህን እአትለጥጠው አያምርብህም!!!!!!

  • @jemalnani-t5y
    @jemalnani-t5y 5 часов назад

    ድምፅህ ያስፈራል

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 часов назад +3

    አሜሪካም ሆነ የሁዳ ሰይጣኖች የሰላም ፀር ናቸው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 8 часов назад +1

    ኸረ በስመአብ። ምነው ወንድሜ ዜና እንደዚህ የሚነበበው ያለህ ማነው? ኸረ ተረጋጋ። ድምፅህ ጆሮ ይሞርዳል።

  • @jemalnani-t5y
    @jemalnani-t5y 5 часов назад

    ቪድየው እንደከፈትኩት ድምፅህ በታም ያስጠላል😢

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 10 часов назад +1

    እሄ ድምጽ ለእድር ጡሩንባ የዋጣል

  • @yaayyuhannaas
    @yaayyuhannaas 10 часов назад +1

    ጉሮሮህ?

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 8 часов назад

    ኢየሩሳሌም. ሃሃሃ ክንዳችንን መቀነስ ይፈልጋን

  • @VoiceofWorld-n7x
    @VoiceofWorld-n7x 10 часов назад +1

    ትእግስቱ በቀለ ትመቸኛለህ🎉

  • @ethiopiawinet4938
    @ethiopiawinet4938 10 часов назад +1

    ድምፅ 😂😂😂

  • @tebal678
    @tebal678 10 часов назад +2

    አው እየሩሳሌም ጥንትም የሙስሊሞች ናት ወደ ፊት ግፈኞች ተወግደው ለሙስሊሞች ትመለሳለች
    እዝራኤልን ያላቹ እስኪ እንያቹ ! ያለው ማን ነበር

    • @פקדו
      @פקדו 6 часов назад

      🤣🤣🤣ማን ነው ያለህ አንተ ደንቆሮ እንኳን ይህ ኢራንም አትችለንም የፈጣሪ ሀገር ነች እንዲሁም የኛ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪🇺🇸

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 10 часов назад

    አይሲስህ ይውጣና የምን አይሲስ ነው

  • @abelassefa1080
    @abelassefa1080 3 часа назад

    የመጥፎ ጋዝጠኛ ምሣሌ። ይሄ ሰውዬ ሚዲያውን አይመጥንም። አቀራረቡም ፍፁም ሙያዊ አይደለም። ተፈጥሯዊ ያልሆነ አቀራረብ የሚመሰገን አይደለም። ጠጅ ቤት ጠጪዎች ሰብስቦ የሚኮምክ ነው የሚመስለኝ። ከእሱ ይልቅ አይዞህ ባዮቹ ጥፋተኛ ናቸው።

  • @MelkamNigatu-c5o
    @MelkamNigatu-c5o 11 часов назад

    8

  • @guleedmohammed5548
    @guleedmohammed5548 7 часов назад

    Your news, is not
    , or .fullstop😂

  • @abdurehmanworku5627
    @abdurehmanworku5627 6 часов назад

    😂😂😂😂