Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያስፈልገኝ ነበር ያላወኳቸውን ነገሮች አውቄያለው አመሰግናለሁ
ለአንዲት ሴት በራስ ከመተማመን የበለጠ ትልቅ ነገር የለም እውነት ያንቺ እራሱ ኮንፊደንስ የበለጠ ያነቃል አመሰግናለሁ ስላነቃሽኝ
በርች 👏👏👏
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
@@elsasolomon7177 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
የኔ ንግስት በጣም ደስስ የምል ጠቃም ነገር ነው. አመስግናለው
ስለ to be verb (am, is , are) ማወቅ ትፍልጋላቹ ? ይህ ቪዲዮ ያለ ስህተት እንግሊዘኛ እንድንናገር ያስችለናል ruclips.net/video/1YP-0V1kr0Y/видео.html
ደስ የሚል ምክር እኔም ከዛሬ ጀምሬ በራሴ መተማመን እጀምራለሁ በራስ መተማመን ማለት እፎይ ማለት ነው
በትክክል
በትክክልግን እኔ በጣም ዬተሠበኩኝ ነው በጣም ያላባት ላለማሣደግ በጣም ቆጠኩኝ ብነግረሁም አይረዳኝም 😢😢😢
አነጋገርሽ ብቻ በቂ ነው እውይ ስወድሽ
Subscribe argign wide
በጣም በጣም ዋና ዋናዎቹን ለሴት ልጅ ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ፣፣፣ደግሞ እንዴት ታምሪያለሽ እህቴ፣፣፣
አቦ ይመችሽ እማ እኔም ዛሬ እጀምራለው የምን መልፈስፈስ ነው በእውነት
ትክክልነሽ ወሳኝ ምክር ሴቶችየ ተግብሩት ይጠቅማል
ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል ትምርትሽ ደስ ይላል
እውነት ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች, ስለ ማንኛውም የኤሌክትሮኒችስ እቃወች ጥገና እና ስለ ኮምፒውተር እውቀቶን ለማሳደግ ባገር ልጅ ባገርኛ መግባቢያ አጫጭር ቪዲዮወችን እናቀርባለን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡- ruclips.net/channel/UCLptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q
በጣም ደስ ትያለሽ ያቀረብሽዉም ትልቅ ትምራት ነዉ
ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
ዋው ምርጥ ምክር እናመሰግናለን
ምርጥ ነሽ❤❤
በጣም እናመስግናለን
በጣም ጠቃሚ ትት ነው !!!!
እናመሰግናለን ፍቅር 👩❤️👩
ተመቸሽኝ የእውነት እኔ እራሱ አሁን ልጀምር ነው
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ iiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
እኔም
@@as-lr2qw ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
ምክርሽ ተመችቶኛል አመሰግናለው
እናመሠግናለን
አቦ ስወድሽ ❤❤እንዳንቺ መሳቅ ብችል 😍
Ok sister thank you so much 🌹
ተመቸሽኝ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ማማየ
ዊንታና ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው በራስ መተማመንሽ እስከ ጥግ ነው ጀግና ሴት በጣም ነው የምትመችኝ❤
በትክክል በራሰ መቸማመን የመሠል ነገርን የለም /100%
እነመሰግነለን በርቺ እኘም ሰምተን ምንተገብር የረገን
ወይኔ ታድለሽ ውስጥሽ ሁሉ ደስተኛ ነው እሚመስለኝ እኔም መቼ ይሆን እንደዚህ እምስቀው አምላኬ እስኪ የፈቀድከው ይሁን
Abishir
የኔ ufffff Betay wusexa qoseluwal saqa Hulu xafetowal edema ለስደት።😢😢😢
አይዞሽ ዉዴትስቃለሽ
@@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ ሁኜሻለሁ
አመሰግናለሁ አሁን እጀምራለሁ
ውይ የኔ ቆንጆ መን ላርግሽ የውስጥ ነው የተናገርሽው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ምክሮ እናመሠግናለን
እኔ ድሮ በጣም አይናፋርና ፈሪ ነበርኩ መንገድ ስሄድ እራሱ እሳቀቅ ነበር አረማመዴ እራሱ ይጠፋብኝ ነበር ስደት ከመጣሁ በኻላ ግን በራስ መተማመኔ ለራሴ እራሱ ይገርመኛል
ዋውው ምክርሽ የውስጤን ሀሳብ ነዉ ያውጣሽው👍🙏👈
ልክ ነሽ እና ማህበረሰባችን ግን ለጠንካራ ሴቶች የሚሰጠው አስተያየት በጣም የወረደ ነው በተለይ ባለትዳር ሴቶች ከባላቸው በላይ ጠንካራ ከሆኑ ሀይለኛ ናት እየተባለ ስም ይሰጣታል እና ማህበረሰቡ ንቃተ ሂሊና ሊዳብር ይገባል
ትክክል ነሽ ግን ለሁላችንም አልሰራም ብንመኞውም ብንፈልገውም ድህነት እረግጦ አንገት ያስደፋሻል
ስሪና ተቀየረ ውዴ ድህነት የሚቀየርነው
ተባረኪ
የእግዚአብሔር ሰው ሀይማኖተኛ የሆናችሁ እህቶቼ ተጠቀቁ ከዝች ሴት!እነዚህ ከኦርቶዶክሰ ያሉትን መልካም ሰነመግባር ያላቸውን ወንድ እና ሴት በእምነት እዳይኖሩ የሚያደርግ እና ተጠራጣሪ መፈሰ እዲኖራቸው እና ከትዳራቸውም ከሀይማኖታችውም ለማውጣት የሳይኮሎጅ ከሀዲያን ትምህርት ነው እና ጥሩ መሰሎ ቢታያችሁም እጅግ አደገኛ ነው እና አትቀበሉት።በተለይ የእመቤቴ ድግል ማሪያም ያሰራት ልጆች የሆናችሁ ሴት ወንድ ወገኖቼ ውሃ እያሳሳቀ ሲወሰድ እደማይታወቀው ሁሉ ሂህ ደሞ ለአንቺ/ተ የሚጠቅም መሰሎ ብሰሙትም አደገኛተነቱ ያመዝናል።እዴት ?ብትሉ እነሱ የገቡብን በትዳር በጓደኝነት ሰንገናኝ ሰንጋባ አብዛኞቻችን ከእምነት አፃር ነው ምናደርገው ለምሳሌ እደተዋወቅን በቤተክርሰቲያን ሂደን እንሰማለን!ለራሳችን ቃል እንገባባለን ከእምነታችን ጋር እዲሆን እፈልጋለን ይህም ብዙ ዘመን አብረን እድንኖር ያደርገናል ።አሁን እነዚህ ሳይኮሎጅሰት እና ሳይካትሪኮች ደሞ የባድን ትምህርት አምጠው ይህን በእምነት የሚኖረውን ህዝብ አሰቦት የማያውቀውን እያሳሰቡ ተጠራጣሪ በማድረግ ጭቅላቱን ባዶ ማድረግ ሀይማኖቱንም እዲጠራጠር ለማድረግ የመጣ ነው።ወገኖቼ አባት እና ወገኖቼ ቆም ብለን እንሰብ።
🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰❤❤❤💖😊
ከሀይማኖትጋር ምንአገናኜዉ አድሰዉ የሚጠቅመዉን ያነሳል የማይጠቅመዉን ይጥላል በሀይማኖቱ ማንም አይደራደርም ከአላህዉጭ ወደ ዉጭ ።
እውነት ነው የኔ ቆንጆ
የኔ ልዩ ጥሩ ትምህርት ነዉ በምትሰጪዉ ትምህርት ብዙ ተለዉጬበታለዉ በርች
ዋውደስይላልተባረኪ
አቀራረብሽ ደስ ሲል
የኔ ቆንጆ ኮንፊደንስሽ ጌታን ሲመች❤❤❤❤
ውዴ ትችያለሽ ይመችሽ
ኣንቺም ቆንጆ ንግግሮች ቆንጆ ደስስስስስ ትይኛለሽ የምር
ይመችሽ 🥰
ውይ ደስ ስትይ ልክ ነሽ
ትክክክል የኔህት
በርች እህቴ
This absolutely true 💯💯💯💯💯
በዉነት ምክርሽ ደስሲል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ትክክልነሽ
ትክክል የኔ ቆንጆ
እናመሠግናለን ቀሽቲ ።
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
የኔ ቆንጆ ❤❤❤
ተባረኪ እኔበጣምፋራነኝትክክልህኘራሱ በጣምነው የምፈራው
አመሰግናለሁ እኔማ መወሰን በፍጹም አልችልም አንድም ቀን በውሳኔዬ ጸንቸ አላውቅም ይሄም በጣም እየጎዳኝ ነው በራስ የመተማመኔ ነገር በጣም ዝቅተኛ ነው በተለይ በውበት(በመልኬ) እስኪ ከዛሬ ልጀምር
ዘና በይ እባክሽ እኔም ቤተሰብ አስጠይታ ሲለኝ እድጌ ቆንጆ ሲሉኝ አላምንም ክክክክ ተፅእኖ አሳድሮብኝ
@@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
ወይኔ ታድለሸ ፈጣሪይባርክሸቆጆ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ መልዕክት ነው
እኔ አድስ ነኝ በጣም ተመቸሽኝ ትምህረት በጣም ትክክልነው
ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል ቀትይበት እህት
በጣም ተመቸኘ እምበይ ።
ዊ ጀግናችን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ስወድሽ
Thank you
ትክክል ነሽ ሁሉ ጊዜ ለእኛ ደጊፍን እንደዚህ ሀስብ
ተመችቶኛል
እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ። ተባረክ
ስውድሽ ትክክል ነሽ
ስታስጠይ አትቆይብን
በጣም አብራርተሸ ነዉ የምትናገሪዉ
በትክክለኛ ሰኣት ስማውሽ
አመሰግናለሁ ማር ይመችሽ
ትክክልነሽ ወላህ
ዋውውውው ምርጥ ነው
እናመሰግናለን እህቴ
እናመሰግናል
ጎሸ በርቺ እንዲህ ናት storge girl blessing
የኔ አስተዋይ ብሰማሺ ባዳምጥሺ ያማልጠግብሺ
ተመቸሽኝ ይመችሽ ይህ የኔባህሪነው
አመስግናለው
ፍቅር ይመችሺ
እሽ ልጀምር ነው እቢ🥰🥰🥰ይመችሽ ውደ
kkkkkkkkk
💚💛❤️🌱🌹
ልክነሺ የኔ ውዲ ይመቺሺ
ዋው ሳቅሽ ተመቸኝ እዳች መሳቅ ብችል😍😍❤❤❤💖💖💖
እውነት ነው
በራሥ መተማመን በጣም መታደል ነው ኢንሻ አላህ
ዋው ተመችቶኛል ቀጥዪበት
Wow I really love the way you explain everything. I have most of this personality and I’m proud of myself.
እኔ እራሱ የአንቺን በራስ መተማመን ሳላደንቅልሽ አላልፍም👌❤በርቺ እህት
ዋው
ይመችሽ እህቴ👌👌👌❤
,ጎበዝ
በጣምነዉ የምወዲሽ
ትክክል ነሸ የኔ ውብ😘
እረ ወይኔ የት ነበርሽሽሽ ውድድድ አደረከት መልክትሽንም በራስሽ መተማመንሽንም ጎበዝ በርቺ ተግባርሽና ምክር አንድ እንደሆነ ያስታውቅብሻል ትባረኪ
እናመሰግናለን የኔ ቐመም
ውይ ደስ ስትይ ማር
እውይ ስወድሽ ትለያለሽስልሽ❤❤❤❤
በጣም ያስፈልገኝ ነበር ያላወኳቸውን ነገሮች አውቄያለው አመሰግናለሁ
ለአንዲት ሴት በራስ ከመተማመን የበለጠ ትልቅ ነገር የለም እውነት ያንቺ እራሱ ኮንፊደንስ የበለጠ ያነቃል አመሰግናለሁ ስላነቃሽኝ
በርች 👏👏👏
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
@@elsasolomon7177 ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
የኔ ንግስት በጣም ደስስ የምል ጠቃም ነገር ነው. አመስግናለው
ስለ to be verb (am, is , are)
ማወቅ ትፍልጋላቹ ? ይህ ቪዲዮ ያለ ስህተት እንግሊዘኛ እንድንናገር ያስችለናል ruclips.net/video/1YP-0V1kr0Y/видео.html
ደስ የሚል ምክር እኔም ከዛሬ ጀምሬ በራሴ መተማመን እጀምራለሁ በራስ መተማመን ማለት እፎይ ማለት ነው
በትክክል
በትክክልግን እኔ በጣም ዬተሠበኩኝ ነው በጣም ያላባት ላለማሣደግ በጣም ቆጠኩኝ ብነግረሁም አይረዳኝም 😢😢😢
አነጋገርሽ ብቻ በቂ ነው እውይ ስወድሽ
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
Subscribe argign wide
በጣም በጣም ዋና ዋናዎቹን ለሴት ልጅ ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ፣፣፣ደግሞ እንዴት ታምሪያለሽ እህቴ፣፣፣
አቦ ይመችሽ እማ እኔም ዛሬ እጀምራለው የምን መልፈስፈስ ነው በእውነት
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
ትክክልነሽ ወሳኝ ምክር ሴቶችየ ተግብሩት ይጠቅማል
ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል ትምርትሽ ደስ ይላል
እውነት ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች, ስለ ማንኛውም የኤሌክትሮኒችስ እቃወች ጥገና እና ስለ ኮምፒውተር እውቀቶን ለማሳደግ ባገር ልጅ ባገርኛ መግባቢያ አጫጭር ቪዲዮወችን እናቀርባለን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡- ruclips.net/channel/UCLptMZVDRj1ed04N9dP8e9Q
በጣም ደስ ትያለሽ ያቀረብሽዉም ትልቅ ትምራት ነዉ
ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
ዋው ምርጥ ምክር እናመሰግናለን
ምርጥ ነሽ❤❤
በጣም እናመስግናለን
በጣም ጠቃሚ ትት ነው !!!!
እናመሰግናለን ፍቅር 👩❤️👩
ተመቸሽኝ የእውነት እኔ እራሱ አሁን ልጀምር ነው
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ iiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
እኔም
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
@@as-lr2qw ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
ምክርሽ ተመችቶኛል አመሰግናለው
እናመሠግናለን
አቦ ስወድሽ ❤❤እንዳንቺ መሳቅ ብችል 😍
Ok sister thank you so much 🌹
ተመቸሽኝ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ማማየ
ዊንታና ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው በራስ መተማመንሽ እስከ ጥግ ነው ጀግና ሴት በጣም ነው የምትመችኝ❤
በትክክል በራሰ መቸማመን የመሠል ነገርን የለም /100%
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
እነመሰግነለን በርቺ እኘም ሰምተን ምንተገብር የረገን
ወይኔ ታድለሽ ውስጥሽ ሁሉ ደስተኛ ነው እሚመስለኝ እኔም መቼ ይሆን እንደዚህ እምስቀው አምላኬ እስኪ የፈቀድከው ይሁን
Abishir
የኔ ufffff Betay wusexa qoseluwal saqa Hulu xafetowal edema ለስደት።😢😢😢
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
አይዞሽ ዉዴትስቃለሽ
@@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ ሁኜሻለሁ
አመሰግናለሁ አሁን እጀምራለሁ
ውይ የኔ ቆንጆ መን ላርግሽ የውስጥ ነው የተናገርሽው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ምክሮ እናመሠግናለን
እኔ ድሮ በጣም አይናፋርና ፈሪ ነበርኩ መንገድ ስሄድ እራሱ እሳቀቅ ነበር አረማመዴ እራሱ ይጠፋብኝ ነበር ስደት ከመጣሁ በኻላ ግን በራስ መተማመኔ ለራሴ እራሱ ይገርመኛል
ትረካ ለመስማት እባካችሁን ወደዚህ ቻናል ይቀላቀሉruclips.net/video/-Es-Err8YuM/видео.html
ዋውው ምክርሽ የውስጤን ሀሳብ ነዉ ያውጣሽው👍🙏👈
ልክ ነሽ እና ማህበረሰባችን ግን ለጠንካራ ሴቶች የሚሰጠው አስተያየት በጣም የወረደ ነው በተለይ ባለትዳር ሴቶች ከባላቸው በላይ ጠንካራ ከሆኑ ሀይለኛ ናት እየተባለ ስም ይሰጣታል እና ማህበረሰቡ ንቃተ ሂሊና ሊዳብር ይገባል
ትክክል ነሽ ግን ለሁላችንም አልሰራም ብንመኞውም ብንፈልገውም ድህነት እረግጦ አንገት ያስደፋሻል
ስሪና ተቀየረ ውዴ ድህነት የሚቀየርነው
ተባረኪ
የእግዚአብሔር ሰው ሀይማኖተኛ የሆናችሁ እህቶቼ ተጠቀቁ ከዝች ሴት!እነዚህ ከኦርቶዶክሰ ያሉትን መልካም ሰነመግባር ያላቸውን ወንድ እና ሴት በእምነት እዳይኖሩ የሚያደርግ እና ተጠራጣሪ መፈሰ እዲኖራቸው እና ከትዳራቸውም ከሀይማኖታችውም ለማውጣት የሳይኮሎጅ ከሀዲያን ትምህርት ነው እና ጥሩ መሰሎ ቢታያችሁም እጅግ አደገኛ ነው እና አትቀበሉት።በተለይ የእመቤቴ ድግል ማሪያም ያሰራት ልጆች የሆናችሁ ሴት ወንድ ወገኖቼ ውሃ እያሳሳቀ ሲወሰድ እደማይታወቀው ሁሉ ሂህ ደሞ ለአንቺ/ተ የሚጠቅም መሰሎ ብሰሙትም አደገኛተነቱ ያመዝናል።እዴት ?ብትሉ እነሱ የገቡብን በትዳር በጓደኝነት ሰንገናኝ ሰንጋባ አብዛኞቻችን ከእምነት አፃር ነው ምናደርገው ለምሳሌ እደተዋወቅን በቤተክርሰቲያን ሂደን እንሰማለን!ለራሳችን ቃል እንገባባለን ከእምነታችን ጋር እዲሆን እፈልጋለን ይህም ብዙ ዘመን አብረን እድንኖር ያደርገናል ።አሁን እነዚህ ሳይኮሎጅሰት እና ሳይካትሪኮች ደሞ የባድን ትምህርት አምጠው ይህን በእምነት የሚኖረውን ህዝብ አሰቦት የማያውቀውን እያሳሰቡ ተጠራጣሪ በማድረግ ጭቅላቱን ባዶ ማድረግ ሀይማኖቱንም እዲጠራጠር ለማድረግ የመጣ ነው።ወገኖቼ አባት እና ወገኖቼ ቆም ብለን እንሰብ።
🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰❤❤❤💖😊
ከሀይማኖትጋር ምንአገናኜዉ አድሰዉ የሚጠቅመዉን ያነሳል የማይጠቅመዉን ይጥላል በሀይማኖቱ ማንም አይደራደርም ከአላህዉጭ ወደ ዉጭ ።
እውነት ነው የኔ ቆንጆ
የኔ ልዩ ጥሩ ትምህርት ነዉ በምትሰጪዉ ትምህርት ብዙ ተለዉጬበታለዉ በርች
ዋውደስይላልተባረኪ
አቀራረብሽ ደስ ሲል
የኔ ቆንጆ ኮንፊደንስሽ ጌታን ሲመች❤❤❤❤
ውዴ ትችያለሽ ይመችሽ
ኣንቺም ቆንጆ ንግግሮች ቆንጆ ደስስስስስ ትይኛለሽ የምር
ይመችሽ 🥰
ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
ውይ ደስ ስትይ ልክ ነሽ
ትክክክል የኔህት
በርች እህቴ
This absolutely true 💯💯💯💯💯
በዉነት ምክርሽ ደስሲል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ትክክልነሽ
ትክክል የኔ ቆንጆ
እናመሠግናለን ቀሽቲ ።
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
የኔ ቆንጆ ❤❤❤
ተባረኪ እኔበጣምፋራነኝ
ትክክልህኘራሱ በጣምነው የምፈራው
አመሰግናለሁ እኔማ መወሰን በፍጹም አልችልም አንድም ቀን በውሳኔዬ ጸንቸ አላውቅም ይሄም በጣም እየጎዳኝ ነው በራስ የመተማመኔ ነገር በጣም ዝቅተኛ ነው በተለይ በውበት(በመልኬ) እስኪ ከዛሬ ልጀምር
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
ዘና በይ እባክሽ እኔም ቤተሰብ አስጠይታ ሲለኝ እድጌ ቆንጆ ሲሉኝ አላምንም ክክክክ ተፅእኖ አሳድሮብኝ
ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
@@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
ወይኔ ታድለሸ ፈጣሪይባርክሸቆጆ❤❤❤❤
ዋው ምርጥ መልዕክት ነው
እኔ አድስ ነኝ በጣም ተመቸሽኝ ትምህረት በጣም ትክክልነው
ፈገግታሽ በጣም ደስ ይላል ቀትይበት እህት
በጣም ተመቸኘ እምበይ ።
ዊ ጀግናችን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ስወድሽ
Thank you
ትክክል ነሽ ሁሉ ጊዜ ለእኛ ደጊፍን እንደዚህ ሀስብ
ተመችቶኛል
እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ። ተባረክ
ስውድሽ ትክክል ነሽ
ስታስጠይ አትቆይብን
በጣም አብራርተሸ ነዉ የምትናገሪዉ
በትክክለኛ ሰኣት ስማውሽ
አመሰግናለሁ ማር ይመችሽ
ትክክልነሽ ወላህ
ዋውውውው ምርጥ ነው
እናመሰግናለን እህቴ
እናመሰግናል
ጎሸ በርቺ እንዲህ ናት storge girl blessing
ruclips.net/video/UuYGDMHkYjI/видео.html የተለያዩ ሃሳቦችንና ትርካዎችን ለመስማት ይሄንን ችለናል ይቀላቀሉ
የኔ አስተዋይ ብሰማሺ ባዳምጥሺ ያማልጠግብሺ
ተመቸሽኝ ይመችሽ ይህ የኔባህሪነው
አመስግናለው
ፍቅር ይመችሺ
እሽ ልጀምር ነው እቢ🥰🥰🥰
ይመችሽ ውደ