ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Awtar Tv - Nina Girma | ኒና ግርማ - Yaselale | ያሰላሌ- New Ethiopian Music Video 2022
    ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Tsehaye Yohannes - Aznesh Alyesh - ፀሐዬ ዮሐንስ - አዝነሽ አልይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
    New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
    New Ethiopian Cover Music
    ©Copyright: Emisho Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Комментарии • 532

  • @frehiwotdalgie6905
    @frehiwotdalgie6905 2 года назад +261

    መተሳቢያነቱ ለለገራችን ፓርላማ አባላት ይሁንልን!

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 года назад +231

    እስካሁን ከተዘፈነው የፍቅር ዝባዝንኬ ሙዚቃ ይህ ትልቅ ምልክት አለው

  • @ሀሁ-ፐ7ቸ
    @ሀሁ-ፐ7ቸ 2 года назад +313

    በጠቅላላ የኢትዮጵያን ህዝብ ይገልፀዋል። ምርጥ ስራ

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 2 года назад +9

      ትክክል 😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yohannesiv4300
      @yohannesiv4300 2 года назад +17

      ትግራይን አይገልፅም፣ ለነገሩ ትክክል ነሽ ለካስ ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለም።

    • @fefefefe333
      @fefefefe333 2 года назад +12

      @@yohannesiv4300 የትግራይ እዝብ ለማንም አያጨበጭብም ለመጣው ለኤደው ትግራይ ኢትዮጵያ ናት ለዛውም መነሻ የያሬድ የሳባዊያን 😍😍😍😉😇

    • @ethiopia4931
      @ethiopia4931 2 года назад +1

      ይገልፀናል ነው የሚባለው

    • @nuredin537
      @nuredin537 2 года назад

      Hasty generalization!!

  • @hope4eth564
    @hope4eth564 2 года назад +82

    ይሄ ለኢትዮጵያ የፓርላማ አባል በሙሉ ጋብዝልን።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 года назад +133

    ይህንን ሙዚቃ ለብልፅግና ምክር ቤት አባላት እንዲሁም ለአማራ ብልፅግና አመራሮች ለብርሀኑ ነጋ ቦንገር ለዶ/ር ዳኛቸው ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መርጬላቸዋለሁ

    • @messyworld3577
      @messyworld3577 2 года назад +7

      thank you very much for including Birhanu and Dagnachew who are considered to be intellectuals but turned to be the biggest Achebchabis.

    • @kdsangolu3912
      @kdsangolu3912 2 года назад +4

      በትክክል😄

    • @ንግሰቲጋልራያ
      @ንግሰቲጋልራያ 2 года назад +1

      🇨🇬።

    • @fasilariam4521
      @fasilariam4521 2 года назад +2

      እስክንድር ወፈፌው ነኝ እያልክ ባልሆነ ?

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 2 года назад +3

      የትም ቦታ ይጨበጨባል ሀይማኖት ቦታም ምንም ሳይገባን እናጨበጭባለን

  • @amleg1388
    @amleg1388 2 года назад +69

    በትክክል ለንዚ ጆኖሳይደሮች እና ደጋፊዎቻቸውን ይሚገልፃቸው ና ይሚምጥናቸው ዘፈን ነው።

  • @እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ

    በትክክል አጨብጫቢ ነኝ የዘመኑ ሙህራን በደንብ ይገልፃቸዋል

    • @bettytsigab4718
      @bettytsigab4718 2 года назад

      Enganim ymeleketal

    • @zolaashebir787
      @zolaashebir787 2 года назад

      Pyj m

    • @yohannesiv4300
      @yohannesiv4300 2 года назад +2

      ኢትዮጵያውያንን በጠቅላላ በደምብ ይመለከታቹሃል፣ ህዝቡ አይበልጥም እንዴ።

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 года назад

      @@yohannesiv4300 😀ህዝብ መሪውን ይመስላል 😌😀

    • @ahoontube
      @ahoontube 2 года назад

      😂😂😂
      ruclips.net/video/IDtXFJr-fMA/видео.html

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 года назад +36

    የአገሬ ሙህራን እና የፖርላማ አባላት ለናንተ ነው መሰለኝ 😭😭😭😭😭

  • @seydali3477
    @seydali3477 2 года назад +21

    ይሄነዉ ኮሜድ ማለት ወቅታዊ ስራነዉ
    አሁን የማጨብጨበብ ዘመን ሆኗል

  • @saday6114
    @saday6114 2 года назад +38

    የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ የሚገልፀው ዘፈን ነው ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ የሚገባውን መሪ ነው ያገኘው እየገደለው ያጨበጭባል እያስራበው ያጨበጭባል እያባረረው ያጨበጭባል የሚመጥን መንግስትና ዘፈን ተገኘ ጉድ ነው

    • @pate840
      @pate840 2 года назад +2

      ተገረምን እኮ 🤔

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    እውነት በጣም ጊዜውን የገለፀ አውቀውትም ሳያቁትም ማጨብጨብ በትክክል ጊዜውን የጠብቀ

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 2 года назад +29

    የአመቱ ምርጥ ዘፈን

    • @ahoontube
      @ahoontube 2 года назад

      😂😂😂
      ruclips.net/video/IDtXFJr-fMA/видео.html

  • @muskae5070
    @muskae5070 2 года назад +54

    ሀብትሽ ይመችህ አባቴ ።ንገርልኝ ለዚህ አሽቋላጭ ህብረተሰብ

  • @Channel0425mltbb
    @Channel0425mltbb 2 года назад +67

    ምርጥ አጨብጫቢ ነኝ ለዚህ ዘፈን👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂

  • @oumerseid3017
    @oumerseid3017 2 года назад +27

    ምርጥ ልጅ አሪፍ መልእክት አለው ብሮ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካተ

  • @Jojo-fc6ye
    @Jojo-fc6ye 2 года назад +8

    እውነት እኔ ግን አጨብጫቢ አይደለውም ለዚ ዘፈን ግን አጨበጭባለው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😂😂🥇👌🏾

  • @batiselam4495
    @batiselam4495 2 года назад +18

    አሁን ገና ተዘፈነ ዘፋኞቹማ በአንድ ሀሳብ ተወጥረው ሌላ ነገር ማየት ትተዋል ሀብትሽ እና ስንታየሁ በርቱ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @alem740
    @alem740 2 года назад +52

    It definitely reflects Ethiopian politics 😀

  • @yosephyako
    @yosephyako 2 года назад +12

    ግሩም መልዕክት ! ጥሩ ተመልክታችሁዋል አጨብጫቢው በዝቶአል ከተማረው እሰከ በታችኛው ሁሉ ሳይገባውም ያጨበጭባል ። ግሩም ነው

  • @ወዲበዝብዝካሳወዲዮሃንስ

    This music is dedicated to the Ethiopian people 110% percent.

  • @adoterefe9345
    @adoterefe9345 2 года назад +17

    ለፓርላማ የሚመጥን ዘፈን ነው ተባረኩልን

  • @nahusenaymetaferia5749
    @nahusenaymetaferia5749 2 года назад +20

    ለኢትዮጵያ ምክር ቤት ዘፈኑን መርጨዋለሁ ። ኢዘማም አጨብጫቢ ነዉ።

  • @nuredin537
    @nuredin537 2 года назад +32

    This comedy should be in memory of mainly to all members of Ethiopian Parliament & Addis Ababa University instructors!!!

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 2 года назад +7

    ትልቅ እወነትና ግልጽ መልእክት ነው መታሰቢነቱ ለኢትዮጵያ ፖርላማ ይሁንልን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад +10

    ጊዜውን የጠበቀ መልካት ናው ዎውውውውውው አሪፍ ሰራ ናው እድሜይሰጣቹህ

  • @አብርሽነኝያባቴ
    @አብርሽነኝያባቴ 2 года назад +59

    ምርጥ አባባል ለአብይ አድረሱልኝ እና ለነኛም ዳይስፑራ ተብዩቹም አድርሱልኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      😀👍👍

    • @habenyeman95
      @habenyeman95 2 года назад +2

      Lek nek bro

    • @goban6366
      @goban6366 2 года назад +3

      ለኢትዮጵያ ህዝብ ማስታወሻ ይሁንልኝ ትክክል ብለሀል ግዜው የጭብጨባና የአጨብጫቢ ዘመን ነው።።

  • @michaelberhane5025
    @michaelberhane5025 2 года назад +17

    የተማረ ማለት እንደናንተ የሚያስብ በጭንቅላት እንጂ በየስብሰባው ፓርላማ ተጎልቶ በሆዱ እያሰበ የሚያጨበጭብ አይደለም አይገባቸውም እንጂ ደነዞች

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 2 года назад +5

    በጣም አሪፍ መልእክት ነው🫵🏾👍🏾👌🏾🙏🏾🫶🏽 የኢትዮጵያን ህዝብ የሚመጥን ዘፈን ነው::

  • @birukbahaylu2938
    @birukbahaylu2938 2 года назад +15

    ወቅቶን የጠበቀ ምርጥ ስራ

  • @taruete7915
    @taruete7915 2 года назад +12

    ያለንበትን የዘመነ የአለቅላቂና ፣ነፍሠበላ ካድሬ ትክክለኛ ባህሪና ገጽታ አመላካች ወቅታዊ ጥ ቆማ ነው። እሱንም ቢሰሙ!!

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +13

    በጣም ስፈልገው ነበረ ደስ የሚል ጭብጨባ ነው የሀገሬ ሰው እየሞተም ያጨበጭባል 😃😃😜💚💛❤️

    • @ahoontube
      @ahoontube 2 года назад

      😂😂😂
      ruclips.net/video/IDtXFJr-fMA/видео.html

  • @alwaysethiopia712
    @alwaysethiopia712 2 года назад +10

    የኛን ህዝብ በተለይም ካድሬዎቹን በደንብ ይገልፃል አሪፍ ስራ ነው

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 года назад +13

    ለአመታት የተጨበጨበውን ቀንጨብ ቀንጨብ እያደረጋቹህ ጭብጨባውን ብታደምቁት ጥሩ ነበር
    💚💛❤🙏

    • @hanajebesa7975
      @hanajebesa7975 2 года назад +2

      ይህንንም አይተው ካላሰሯቸው ጥሩ ነው እንኳንስ በምስል ጨምረዋቸው

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 2 года назад +16

    He deserves an Oscar for this song.

  • @Htube-eq4ee
    @Htube-eq4ee 2 года назад +14

    ብልፅግና ስሙት እናተ በቁማቹ የሞታቹ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 года назад +10

    ከዘመኑ የፍቅ ዘፈን የናት ሙድ አለው😍😂

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 года назад +26

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኣጨብጫቢ ህዝብ ነው #fact

  • @tinsaeethiopia5411
    @tinsaeethiopia5411 2 года назад +25

    Please share this extraordinarily special clip to all human beings in any outlet possible. Let it be translated into different languages as well. It tells everything 'Ethiopia is' now. This is my second comment, by the way. I came for the 2nd time because I love it more than anything else. Ethiopia is a country whose comedians are more intelligent than her leaders, even her people.

  • @user-mu2zs4ph5o
    @user-mu2zs4ph5o 2 года назад +10

    This music is represent to Berhanu Nega, Tamagne beyene, Amhara ብልጽግና ፓርቲ, ESAT dc and more

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 2 года назад +48

    ጭብጨባው እናዳይቋረጥ በዚሁ ተያይዘን ወረዳ 52 እንሄዳለን😳 እናጨበጭባለን🤣🤣 ቀኔን አበራችሁት ኡፋይይ🤣🤣🤣

  • @Efoytanews
    @Efoytanews 2 года назад +14

    በርታ ምርጥ ስራ ነው 👍👍👍

  • @yoseffantahun8763
    @yoseffantahun8763 2 года назад +13

    finally I got something that will express my Ethiopian people

    • @Mirag99
      @Mirag99 2 года назад

      You nailed it. Kudos!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 года назад +7

    ስንቴ ሰማውት በርታ ወንድሜ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 2 года назад +10

    አጨንጫቢ ነኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏ወይ ማጭብጨብ፣ ሲገደል፣ሲሰደድ፣ምን ይቀረዋል ማጨብጨብ ማንጨብጨብ🤔😀😀👏👏👏👏ግሩም ሥራ በጠቅላዩ የጬሰው ልባችን በጾሙ ይራስ🙏🙏🙏😀🥰🥰🥰

  • @tinsaeethiopia5411
    @tinsaeethiopia5411 2 года назад +26

    I listened the 36 or so seconds of advert to this clip and I loved it so much. God bless the artists involved in producing it.

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 2 года назад +7

    አቦ ተባረክልን!! ምርጥ ስራ!!

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 Год назад +1

    ደጋግሜ ላይክ አደረኩት አጨብጫቢ ነኝ እኔ ራሴ ኮንፊደንስ የሌለኝ የተቀጠቀጠ ሸንበቆ ዲሥኤብል ነኝ👌

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 года назад +4

    ምርጥ መልእክት!

  • @abduahmed4518
    @abduahmed4518 2 года назад +8

    An absolute masterpiece, sad but true replication of the current state of Ethiopian peoples

  • @HelenGeleta-d5c
    @HelenGeleta-d5c 12 дней назад

    መታሰቢያነቱ ለሀገራችን የቀበሌ ሰላም ሰራዊት ተብዬዋች

  • @tobiatube9483
    @tobiatube9483 Год назад +1

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ

  • @richtube5592
    @richtube5592 2 года назад +4

    konjo sera nw like

  • @muktirk
    @muktirk 2 года назад +4

    Amazing work you guys did!The song that exactly represent what Ethiopians are.

  • @አዲስነኝየአብዬናፋቂ
    @አዲስነኝየአብዬናፋቂ 2 года назад +2

    እዉነት ነዉ ሀብታሙ ኑሮዬ በእዉነት በርታልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
    ለሄደዉ ለመጣዉ እጫበጨብን አጨብጭበን ቀን

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 2 года назад +3

    i listene 10000x በርቱ👏👏👏👏👏👏

  • @elizabethtaddesse7354
    @elizabethtaddesse7354 2 года назад +2

    The one Who came with the luggage is a diaspora achebechabe 😂😂. I love this music.

  • @kideychaley1422
    @kideychaley1422 2 года назад

    በትክክል ይገልፃቸዋል፡፡ ማንነታቸውን ስለሚያውቁት መጥቀስ አያስፈልግም፡፡

  • @alexgatess
    @alexgatess Год назад +1

    Very good work
    Both of you are great. Lot to fun about and is educational

  • @tadelelake103
    @tadelelake103 2 года назад +3

    በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @solesole3114
    @solesole3114 2 года назад +2

    ትክክል አጨብጫቢ ነኝ አገረ የአፈረሱት.ለኢሳት tv

  • @mins4580
    @mins4580 Год назад +1

    በጣም ትልቅ እይታ ያለው የብዛኛውን የዘመኑን ወይም የአለምን ህብረተሰብ ገላጭ ሥራ:: Thank you!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +1

    እስከ ዛሬ... አበድኩልሽ... ሞትኩልኝ
    የውሽት ትርክት.. ዝባዝንኬን... ከመስማት... ይሄ ትልቅ መልእክት
    አለው... ይህ ዘፈን ለብልፅግና @ ለ ፓርላማ... አጨብጫቢዬች.. መታስቢያ
    ይሁናችው.... ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏😍
    💚💛❤️👈

  • @aberrawoldemariam3179
    @aberrawoldemariam3179 2 года назад

    በጣም ምርጥ ሥራ። ከንግድ ወዲህ አለቅላቂዉንና አጨብጫቢውን እንዲሁም ጭራ ቆሊዉን በዚህ መልኩ ነው መታገል። ትልቅ የጥበብ ሥራ ነው። በርቱ።

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS 2 года назад +27

    My only wish right now: WOYANE and OLA playing this song on loud speakers as they march in Addis Abeba. You would see the entire Addis Population come out just to clap.

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 года назад +3

    I am in loveeeeeee with song for this time.....its perfect 👍👍👍

  • @monaaaa5731
    @monaaaa5731 2 года назад

    ዋዉ ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ፈጣሪ ይባርክህ ሃብቴ

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox Год назад

    የስከዛሬ አራጋቢ ፓርላሚስቶች ምርጥ መልክት ያስተላለፈ አንደኛ

  • @meserethaile73
    @meserethaile73 2 года назад +2

    ወቅቱን የጠበቀ ነው በትክክል

  • @EndalkBelay-m5l
    @EndalkBelay-m5l 5 месяцев назад +2

    ለብልፅግና አባላት ሁሉ ጥሩ መልዕክት ነዉ

  • @TTM111
    @TTM111 2 года назад

    ምርጥ ወቅታዊ ኮሜዲ ነው። እንደዚህ አይነት ሕብረተሰቡን የሚያነቃ የፈጠራ ግን ደግሞ እውነተኛና አስተማሪ ፊልም ሊበረታታ ይገባል።

  • @natiabush5164
    @natiabush5164 2 года назад +2

    ከሳኩ 4 አራት አመት ሆነኝ አሁን ግን አጨብጫቢ አሳቀኝ አብዛኛው እሌኤና የሌለው የኢትዮጵያ እዝብን ይወክላል

  • @SidelelKassa
    @SidelelKassa Год назад

    መተሳቢያነቱ ለለገራችን ፓርላማ አባላት ይሁን

  • @abayassefa9622
    @abayassefa9622 2 года назад

    GREAT lesson 👍 Thanks 👍

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 года назад +1

    ጠጠር ያለ ነው እያዝናና ወጋ ወጋ 👍👍

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 года назад +1

    Wow temechegn. Bertu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidanemetadel7676
    @kidanemetadel7676 2 года назад +1

    የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ🙏

  • @amarewondimnew26
    @amarewondimnew26 2 года назад

    የምር ለማንም ኮሜንት ሰጠቸ አላቅም። በጣም ነው የተመቸኝ

  • @germachewayele2126
    @germachewayele2126 2 года назад +1

    መታሰቢያነቱ ለብአድኞችና ለአብኖች ይሁንልኝ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 2 года назад +1

    እዉነትም አጨብጫቢ ዲያስኮራ ቱ ምርጥ ስራ ይገልጣቸዋል

  • @yohanesgelawe7648
    @yohanesgelawe7648 2 года назад

    ዎው ዎው ዎው በጣም የሚገርም ፈጠራ ነው ትንሽ ክሊፑላይ እውነተኞቹን አጨብጫቢዎች ብታስገቧቸው ጥሩነበረ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 года назад

      ልታሳስራቸዉ ነዉ እንዴ በቅኔ ከነገሩን አይበቃም ወይ

  • @getenetgenene4757
    @getenetgenene4757 2 года назад +2

    All of Ethiopia 🙏🙏🙏🙏

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 2 года назад

    Atseyaffi atseyaffiiiii balege. Atseyaffi Alem yawekeh

  • @ሳምራዊት-ቨ3ኈ
    @ሳምራዊት-ቨ3ኈ 2 года назад +2

    በትክክል ጊዚያችንን የሚገልፅ ድንቅ ስራ

  • @biraqalharari5266
    @biraqalharari5266 7 месяцев назад

    I play this song every time

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 2 года назад

    The great song for the blind followers of Dagmawi giragn ebuy ahmed ali.

  • @thetruth5261
    @thetruth5261 2 года назад +1

    አንደኛ ነው ግዜውን የጠበቀ ዘፈን

  • @finiinaa_media
    @finiinaa_media 2 года назад

    Hjhh habo yimechik kemir temechitognal. Yihe achebchabina aschebchabiwu temechegn

  • @messydady1484
    @messydady1484 2 года назад

    Waw nice yemechesh yaradye lej becha ayeche saqen meqoxaxer akaten yemer yemechach

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 года назад +2

    ኢትዮጵያን የጎዳት እኮ አጨብጫቢና አጨብጫቢ ብቻ ነው

  • @kennedysherefa4850
    @kennedysherefa4850 2 года назад +3

    ዋው ሀብትሽ ለጊዜው የሚመጥን

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 2 года назад

    መልካም ትምህርት ነው::በመንጋ ዘሎ ማጨብጨብ ጎድቶናል::

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 2 года назад

    እናመሰግናለን አስተማሪ ነው

  • @efremketsela4478
    @efremketsela4478 2 года назад +1

    Good Very nice 👏👏👏👏👏👏

  • @AbMk-p7z
    @AbMk-p7z 2 месяца назад

    ለምን በሚልየን እንዳልታየ ብቻ ነው ግርም የሚለኝ #1111

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 Год назад +1

    ለመጣው ለሄደው ጭራ የሚቆሉት የበፊት ብአዴኖች የአሁኑ የአማራ ብልፅግና አመራሮች ናቸው::በደንብ ገልፀሀቸዋል ጀግና በርታ::

  • @tdftdf5335
    @tdftdf5335 2 года назад +1

    በትክክል ለዚ ህዝብ

  • @fere782
    @fere782 2 года назад +3

    This music dedicate for all Ethiopia, enjoy...

  • @redateleyou4663
    @redateleyou4663 2 года назад +1

    ጀግና ምርጥ ስራ

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 2 года назад +2

    ማስታወሻነቱ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 2 года назад

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው ለገባዉ