ብሌን ሙሉ ፊልም - Blaine Full Ethiopian Film 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 397

  • @Shojon-d3w
    @Shojon-d3w 2 месяца назад +5

    የኔ ጀግኖች የበረሀ አርበኞች ነን እኛ የማዳም ቅመሞች❤❤❤❤ ክብር ለኛ ለመላ ሰደተኞች

  • @tedu9274
    @tedu9274 2 года назад +25

    እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ ማነው
    ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
    መልካም እድል 🥰🥰🥰🥰

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 года назад +78

    ጥሩ ፊልም ይመስላል ማነው እንደኔ ኳሜት ማንበብ የሚወደው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 года назад +88

    ክክክክክክ እኔ የሚነገርመኝ ስራዬ ኮሜንት የሌለበት ፊልም ማየት አልወድም ስለዚህ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች😂🥰🥰🥰🥰

  • @ሀብቲዮቱብ
    @ሀብቲዮቱብ 2 года назад +51

    በስዴት ያላቹህ እህት ወዲሞቸ አላህ ያሳባቺንን ያሳካልን እና ላገራቺን ያብቃን ያረብ

  • @ጓልአማራ
    @ጓልአማራ 2 года назад +34

    ዋው ረቂቅ ትምህረት አለው ደስ ብሎኝ ግን ቶሎ ልጨረሰው አልቻልኩም ከመዳም ጩኸት ጋር🤒🤒 እስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @HadeyaHadeya-l5p
    @HadeyaHadeya-l5p Год назад +7

    ።የማዳምቅሞሞች የትናችሁ አላህ የኛም መልካሙንሁሉ ይስጠን በሰላምለሀገራችን ያብቃን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayenshbeyene
    @belayenshbeyene Год назад +29

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ሀገራችን ሰላም ያሪግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ 2 года назад +242

    የመዳም ቅሞሞች የትናቹሁ የኔውዶች ካለናተ ደሞ አይሰራም እወዳቹሁ አለሁ

  • @amanhabesha5761
    @amanhabesha5761 2 года назад +38

    ዋው አስተማሪ ፊልም ነዉ በ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አጨራረስ አሪፍ ሆነ በርቱ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Год назад +27

    የቅዳሲው ድምፅ 🥰🥰😥😥😥አማላኬ ከስደት መልሰህለደጅህአብቃኝ

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ ለደጁ ያብቃሽ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +10

    ከታሪኩ ባባ ሞት በሃላ ነው ያየውት ታሪኩ ባባ አይን ብሌኑን ለግሶ ነው የሞተው ከአሪትስቶች የመጅመራ ፈርጥ ነበር መልካም ስራውን ፈጣሪ ያመዝንለት እሄ በፍልም ቢሆንም ታሪኩ ባባ በተግባር አሳይቶናል

    • @BlataMedia
      @BlataMedia  Год назад +1

      እውነት ነው። ሸር በማደረግ ብዙወች እንዲማሩ እናድርግ ። 🙏

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam Месяц назад

      እውነት ብለሀል በተግባር አሣየ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад +2

    ህወታችን ልክ እደፊልም መጨረሻችን ያማረ ያርግልን

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h 2 года назад +3

    ኮሜተሮች መቸም አሪፍ ነው ብላችኋል ሁሌም እናተን አይቸ ነው የምጀምረው♥♥♥👍

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +9

    አባትዬዉ ሲጣራ ደስ ይላል ሁሌ አባት ሁኖ ሲሰራ አጠራሩ ደስ ሲል የኔ ልጂ

  • @birukdemissie3614
    @birukdemissie3614 2 года назад +11

    ምርጥ ፊልም ነው ተሳክቶላችኋል
    በርቱ👏
    በካፌያችን በመቀረፁም ደስታ ተሰምቶኛል
    ተመልካቾች አስተናጋጁ እኔ ነበርኩኝ አልችልም አይደል😁
    ፉላ ፉላ ካፌና ዳቦ መጋገሪያ ይለያያል😍👍

  • @abbumanya9510
    @abbumanya9510 2 года назад +6

    ስአሳዚን በጣም ደስ የምል ፍልም ነው።
    አችን እብድ ልጅ በጣም ነው ምት መቼኝ🥰

  • @weseneabiyote8042
    @weseneabiyote8042 2 года назад +12

    እረ ባካቹ ሳናለቅስ የምናየው ፊልም ጠፋ ባገሩ ወይኔአምላኬ እኔ አይኔ ሊጠፋነው

  • @ghgyghh5969
    @ghgyghh5969 2 года назад +9

    ዋው ምርጥ ፊልም የመጀመሪያ የኢ/ያ ፊልም አጨራረሱ ያማር እና አስተማሪ የሆነ ምርጥ ፊልም👌

  • @Selamtube4710
    @Selamtube4710 2 года назад +21

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ 😍😍😍😍

  • @KeyeruHaseen
    @KeyeruHaseen Год назад +2

    በጣም ደስ የምል ድረማ ነዉ በርቱ ጥሩ ትምህርት የለዉ ነዉ ይቀጥሉበት ❤❤

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 года назад +5

    ይኽ ቻናል ምርጥ ምርጥ ትምህርት አዘል ቪድዬወችን ነዉ የሚለቀዉ እናመሰግናለን በርቱ 💖💖

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +7

    *ደስ እሚል ፊልም ነው ስቄም አልቅሼም አይቼ ጨርሸዋለሁ አስተማሪ አሳዛኝ ፊልም ነው እናመሰግናለን*

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +4

    አሪፍ ፊልም ነው። አዲስ ነገር ሰማሁት እንጂ ያውም አይን ልገሳ! እኔ በሕይወቴ ደም ከመለገስ ውጭ አይን ልገሳ ስባል ሰምቼም አይቼም አላቅም ዛሬ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁት!

    • @SfghRtyy
      @SfghRtyy 7 дней назад

      😂😂😂😂

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 2 года назад +12

    የመዳም ቅመሞች ወዳችሁታል በቃ ይታይ ❤️❤️

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 Год назад +7

    I think this movie deserves to be the best of the year. Very nice!👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +15

    Even ቤተክርስቲያን ውስጥ ስትገቡ እንደዚ ሽፍንፍን በሉ ያምራል መሲዬ 💝

  • @ጌታእኮነዉ
    @ጌታእኮነዉ 2 года назад +14

    ሁሉም ፊልም ስታዩ የመዳም ቅመሞች ብላችሁ ኮምቱ ሁላችሁም የመዳም ቅመሞች

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ከፊልሙ ጀምሮ እስከ ተዋናዮቹ ምርጥ ስራና ተውኔት ነው አስተማሪ ነው እያለቀስኩም እየሣኩም ነው ያየውት ምርጥ ፊልም ነው💋

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 2 года назад +8

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን 👌😍

  • @madinahsaeed296
    @madinahsaeed296 2 года назад +2

    ማነው እን ደኔ መጀመሪያ ኮሜ ት አይቶ ይሚያ የመዳም ቅመሞች እስቲ ልሹ ፈው ሀሪፍ ይመስላል

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 2 года назад +21

    እስኪ አብረን እንይ ኑቶሎ ውድ የመዳም ቅመሞች❤❤❣️❣️❣️

  • @kasechayele2492
    @kasechayele2492 2 года назад +30

    ማነው እንዴ እኔ Tik Tok ላይ አይቶ የመጣ🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @rametfedlu7993
    @rametfedlu7993 2 года назад +9

    ገራሚ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በዛ ላይ በዚው ቀጥሉ የምወዳችሁ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Месяц назад +2

    የማዳም ቅመሞች ብቅ ሲሉ ያስታውቃሉ ላይክ እና ኮሜንት ሰብስክራይ ያደርጋሉ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 года назад +3

    የአገራችንን ፈልም መደገፍ አለብን አርቲስተት ነድካሙን ማግኝት አለበት ቅመሞች መተናል

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 2 года назад +7

    ወይኔ አፍሬም እና አባቱ የእውነት ይመሳሰላሉ ሲገርም ምርጥ ፊልም

  • @semire5562
    @semire5562 2 года назад +4

    ዋውው ምንም አይልም ሀሪፍ ነው ኤፊ

  • @hanafeleke8970
    @hanafeleke8970 2 года назад +12

    እውነተኛ ፍቅር መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ብቻ ነው ያለው ከዛ ደሞ ፊልም ላይ ነው የምናየው

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Год назад +1

      Ya እውነተኛ ፍቅር አንድ ነው ከሞተልን በላይ ሌላ አፍቃሪ የለንም እየሱስ ወዶናል

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Год назад

      @@blenmamoye1723 Amen 🙌

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 2 года назад +4

    አሪፈነዉ ቀጥሉበት👍👍👍👍😘😘😘

  • @አህላምሁሤን
    @አህላምሁሤን 2 года назад +4

    ዋውውውውውው በጣም ደሥ የሚል አስተማሪ ፊልም እናመሠግናለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +4

    በስማም በጣም ገራሚ ፊልም ነው አቤት ዴቫ የአንተ ትወና እኮ ይለያል ከልብህ ነው የምትተውነው አልቅሰህ ታስለቅሳለህ 😭በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለሰዎች መልካም ነገር ማድረግ ውስጥ ያሳርፋል

  • @ዚዙነኚብቸኛዋ
    @ዚዙነኚብቸኛዋ Год назад +7

    የሚወዱት ሠው አደለም በሞት በሄወትም ይከብዳል😭 አይ ደግነቱ ፊልም መሆኑ

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 2 месяца назад +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው አይን የተሰጣት ልጅ ዋትያን መሠለችኝ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +5

    ቀጥሉበት ኣሪፍ ፊልም ነው ውዶቼ ቅመሞችዬ አብረን እንየው
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @ፊርዶስሙሀመድየአሏህባሪያ

    ጥፍጥናን ቆራጭ እንደሞት ጨካኝ የለም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወንድሞ አለቀሰብኝ አንድ ልጅኳ ደብልቂልኝ ሞት ከመምጣቱ በፊት ብሎ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እንድሰጠኝ

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 2 года назад +10

    ቅመሞች አላችሁ 😍

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 года назад +5

    ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊ ✝️💚💛❤

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 2 года назад +7

    የተመቸዉ 👍በላይክ ያሳዬኝ

  • @hiwotgirma8854
    @hiwotgirma8854 2 года назад +8

    አይቼ ስጨርስ ኢኮሚሉ🥰 ግን ይሁኔ ነጋር ልጠይቀውቹ እስክ ፊልም አስሩኝ ፍላጎትም አለኝ ችሎታም አሌኝ ስጊደት ሰለቸኝ ወደ ሀገሬ ልመለስ 🇪🇹🤗🙏

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

      Me to አብረን እንሰራለን

    • @hiwotgirma8854
      @hiwotgirma8854 2 года назад

      Eshii 🥰🥰

    • @user-lw5ig4bb7o
      @user-lw5ig4bb7o 2 года назад +1

      ኔለራሱ ህልም አለኝ♥️😂

    • @hiwotgirma8854
      @hiwotgirma8854 2 года назад

      ህልም ሆኖ ቢቸ ቀረ😁💞💞

    • @user-lw5ig4bb7o
      @user-lw5ig4bb7o 2 года назад

      @@hiwotgirma8854 ቀላል ከማለም ውጪ ምን ናረጋለን😥😂♥️

  • @YotaV-mc8rh
    @YotaV-mc8rh Год назад +1

    ዋዉ. አስተማረ ነው. ቀጥሉበት

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Год назад +2

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነበር♥️🥺🥺

  • @mohammadswaiti9542
    @mohammadswaiti9542 2 года назад +3

    ዋው በጣም ምርጥ ነው ግን አስለቀሳችሁኝ

  • @TsionBekele-p6t
    @TsionBekele-p6t 27 дней назад +1

    አሪፍ filme nw 🙏🙏🙏🙏

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Год назад +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 года назад +6

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን😍😍😍😍

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ፊልም አስተማሪ አጨራረሱ የሚያረካ እናመሰግናለን

  • @ggf1995
    @ggf1995 2 года назад +5

    በጣም የተመቼኝ ድራማ አቦ ይመቻችሁ 💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +5

    ዋውው ገራሚ ፊልም ነው👌

  • @ቤተልሄምአንዳርጌ
    @ቤተልሄምአንዳርጌ 2 года назад +3

    ማነው እንደኔ ሲያለቅሱ የሚያለቅስ ግን? ሆ ለፊልም ማልቀስ ምን ይሉታል ይቅር ይበለኝ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Год назад +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉበርቱ😍😍😍

  • @dabashetsegaye3861
    @dabashetsegaye3861 2 года назад +2

    ምርጥ አስተማሪ ነው ከልም እናመሰግናለን

  • @samuelsam9255
    @samuelsam9255 2 года назад +10

    በጣም ስለ ወደዳቹት አመስግናለው በሌላ ስራ እንገናኛለን

    • @ወይኖ4
      @ወይኖ4 Год назад

      ዳይሬክተሩ እኔን ምን አሉኝ

  • @rutharutha3538
    @rutharutha3538 Год назад +2

    ደስ የሚል ፊልም አየው ተባረኩ

  • @allamallam2311
    @allamallam2311 2 года назад +3

    ዋው ደስ የሚል ዲራማ ነው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @safiyakadiriikiso1172
      @safiyakadiriikiso1172 2 года назад

      ድራማ መሆኑን እየወኩ ስቅሲቅ ብዬ መልቀሴ ምን ይሉታል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@safiyakadiriikiso1172 ደምሩኝ

  • @loveYou-wd4el
    @loveYou-wd4el 2 года назад +4

    ኑ የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ያለንተ ቤቱ አያምርም ደሞቸ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Год назад +1

    Wow ይሄ ልጅ ባለፈ እንዴት እንዳስለቀሰኝ በጣም ነው አንጀት የሚንካው 😭😭😭

  • @neimaneima6259
    @neimaneima6259 2 года назад +6

    በጣም ያምራል 👌👌👌

  • @SSs-v3c7g
    @SSs-v3c7g Год назад +1

    ዋውበጣም ደስየሚልፍልም🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AxnGroup-x6k
    @AxnGroup-x6k 3 дня назад

    በቲክቶክ አይቶ ማነውእንደነኔ የመጣ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад +4

    very emotional . it touches me. well done

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 2 года назад +4

    ቆንጆ ስራ ነዉ በርቱ

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 года назад +8

    ሰብ አርጉኝ ሁላችሁም ይሄን ፊልም የምታዩ ሁሉ ዋ

    • @SfghRtyy
      @SfghRtyy 7 дней назад

      😂😂😂

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад +1

    Aerif new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @martashaleka7221
    @martashaleka7221 2 года назад +3

    ዋውውውው👌👌

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 2 года назад +2

    our life is counted. it like a flower we see in the wildernis. you see it today and tomorrow it is gone! let us appriciate life and give thank unto our heavenly father who gave us life.

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 2 года назад +5

    የኮሜንት አፍቃሪነኝ ውዶቼ እስቲ እነየው

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq Год назад +5

    ባባዬ. ነብሱን ይማር

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 2 года назад +3

    ዋውውውውውውው ምራጥ ፊልም

  • @teriteri2157
    @teriteri2157 2 года назад +1

    አሪፈ ነዉ በርታ

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ Год назад +1

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም 🥰

  • @marsofunion
    @marsofunion Год назад +2

    👏👏wow

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo Год назад +2

    Amazing move

  • @fozeadawwd4505
    @fozeadawwd4505 2 года назад +2

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ዴባየ

  • @አለምነሽይግለጡ
    @አለምነሽይግለጡ 2 года назад +3

    አሪፍነው 🥰🥰🥰🥰

  • @MerymeSiydi
    @MerymeSiydi 7 месяцев назад +1

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @wudugetnet
    @wudugetnet 2 года назад +2

    ዋው አስተማሪ ፊልም ነው

  • @tg-wx1nf
    @tg-wx1nf 2 года назад +3

    የምገራም ፊልም ነው 🙏

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад +3

    በጣም ደስ ያላል

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 года назад +3

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ መጨረሻዉሢያምር💞🙏💞🙏💞

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +4

    የወርድን ሆና የምተውነው እና አይነስውሩዋ እህትማማቹቺ ናቸው እዴ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +4

    ኤልያና 💝ዉቧ 💝ዴቭ 💝( ሻሩክ )❤💝❤💝💝💝

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ

    *የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ እስኪ አብረን እንየው ኬሜንት አይቸ ነው ፊልም የማየው የለችሁምሳ🥰*

  • @binyamtefera1219
    @binyamtefera1219 2 года назад +8

    ፊልሞ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ ኾነው አይን ጨፍኖ መፀለይ
    ከየት የመጣ ነው ይኼ ይስተካከል ??????????

    • @mekdimekdi715
      @mekdimekdi715 2 года назад +1

      እኔም የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው ሊያሥተካክሉ ይገባል

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Год назад

      ምነዉ ፕሮቴስታንት አይንንጨፍኖ ስለሚፀልዩ እነሱን ለመንካት ነዉ አይደለ አይን ጨፍኖ መፀለይ ሙሉ ቀልብንና ልብን መንፈስን በሙሉ ወደ እግዚአብሔር አድርገን ከእግዚአብሔር ጋር ለማውራት እዲመች ነዉ የስጋ አይናችን እያየ ከፀለይንማ በምናየዉ ነገር ሀሳባችን ይሰረቃል ለዛ ነዉ ለምንም ነገር አይደለም

  • @የክርስቶስበራያኔኝ

    እንግዲ ተወጣው ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 2 года назад +4

    በርቱ በጣም ያምራል

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 2 года назад +1

    እኔ ምለው መቼ ነው ቀድሜችሁ የምኮምተው ተው ግን አስቀድሙኝ !ለማንኛውም በጣም ተመችቶኛል ከድብርት አላቆኛል.

  • @seadasweet7327
    @seadasweet7327 Год назад +1

    ዋውውውውውው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ 2 года назад +3

    ዋው❤❤🧡🧡🙏🙏🙏

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 11 месяцев назад

    ዴቭየ ስወድህኮ ደሞ የምወደው የባሌ ስም ነው❤