🔴 # ዘሪቱ ከበደ አዲስ መዝሙር | Zeritu Kebede | ለኢየሱስ ነው | Le Eyesus Newe | 🔴አዲስ መዝሙር |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Please watch: "ተመስገን | አዲስ የአምልኮ መዝሙር | @RehobothMedia"
    • 📌 New Music Video: Reh... -~-
    አዳሲስ ቪዲዮዎች ሲጫኑ ወዲያው እንዲደርስዎ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/rehoboth...
    Click the above linke and SUBSCRIBE: - For new videos notification
    #RehobothMedia #RehobothMedia Subscribe

Комментарии • 42

  • @Sara-cy1dp
    @Sara-cy1dp 3 года назад +3

    ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አጸደድቶ እየሱስ ነው እየሱስ ነው ተባሪኪ

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 3 года назад +2

    God bless you . . . Zeritu! Good Job!

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 года назад +1

    አሜን

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 года назад +1

    ሀሌሉያ አሜን

  • @melesedembelo8782
    @melesedembelo8782 3 года назад

    My sister the greatest choice God bless you forever.

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 3 года назад

    አሜንአሜንተባርካ:አቤቱአንትመልካምመዲናተችላልከብርምስገናለአንትይሁኑወደጅእውነትምነውእንዴየሱሰፍቅር

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 3 года назад

    አስይ አሰይ አሹ አሹ አአአአአአአአአአአአልልልልልል ይሁንልህ እህቴ ለ ብዙውች በረከት ነሽ አባቴ ለ ብዙውች እናት ያርግሽ ዘመንሽን ይጠቀምበት ከእግዲ ምንም የባከነ ጊዜ አይኑርሽ

  • @user-kf8si5es3h
    @user-kf8si5es3h 3 года назад

    Tabarak

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 3 года назад

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህታችን !!!
    ጌታ ረድቷቸው ከጌታ ቤተሰብ ከተወለዱ በቀር አብዛኛዎቻችን ጌታ በፍቅሩ አሸንፎን የመጣን ነን!!!
    በዘመናችን ብዙ ተብለናል ግን ይኽው ከኢየሱስ ፍቅር ማንም ሊለየን ስላልቻለ በፅናት ተጣብቀናል።
    ሰው የሚለው አያጣም ሆኖም የእግዚአብሔር ቃል ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ይላል።
    መፈራት ያለበት ትልቁ እግዚአብሔር ነው እህታችን !!!
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!!!
    🙏🙏🙏

  • @atsedetegegne9168
    @atsedetegegne9168 3 года назад +4

    እየሱስ የያዘው እንዲህ ጠርቶ ይወጣል የተወደደ መዝሙር ተባረኪኝ

  • @martazeleke2041
    @martazeleke2041 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @yaredmecha2878
    @yaredmecha2878 3 года назад

    ሚልኮልን ሆይ አንሰማሽም፤፤ 2ሳሙ 16 ቁጥር 6

  • @danmesfin7101
    @danmesfin7101 3 года назад +1

    እህ
    የወደደኝ ማን ነው ያለምክንያት እንዴው ....እህ
    ሳይኖረኝ በጎነት አንድም ሚያስወድደው....እህ
    የወደደኝ ማን ነው በእውነተኛ ፍቅር....እህ
    በማይለዋወጥ በማይቀያየር.....እህ
    ያላዋደደብኝ የራሱን አክብዶ .....እህ
    እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ...... እህ
    ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ.......እህ
    ማን ነው ያልሰለቸኝ
    ማን ነው ያለመደኝ
    እየሱስ ነው (4x)
    እህ
    ሰው ያረገኝ ማን ነው አጣጥቦ አፀዳድቶ....እህ
    እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ........እህ
    ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማን ነው.......እህ
    የወደደኝ ማን ነው
    የወደደኝ ማን ነው
    ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው (2x)
    ታዲያ ቀልቤ ለማን ነው የሚገባው
    ታዲያ ፍቅሬ ለማን ነው የሚገባው
    ለእየሱስ ነው (8x)
    እዋብለታለሁ በሺታ በትግስት
    በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት
    አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት
    በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት
    እታይለታለሁ ቡርሃኑን ለብሸ
    በየ ቀን እለቱ በሃይሉ ታድሸ
    እሺቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት
    በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት
    እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ
    በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ
    ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው
    በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታየ እሱ ነው
    እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቸ
    ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቸ
    እኖርለታለሁ እሱ እንደሚወደው
    የሞተላቸውን እወድለታለሁ
    እወድለታለሁ
    እወድለታለሁ
    ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው (2x)
    ታዲያ ቀኔ ዘመኔ የሚገባው
    ታዲያ እኔ ለማን ነው የምገባው
    ለእየሱስ ነው (2x)
    ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው (2x)
    ለእየሱስ ነው (3x)

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 3 года назад

    God will help you and bless you in every thing. Don't worry about money now. He will give you every thing.God bless you!!!

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 3 года назад +3

    Wow ጌታ ኢየሱስ እንደዘመርሽው ያርግሽ አሜን

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 3 года назад +3

    አሁንም በቤቱ ፀንተሽ እንድትኖሪ ጌታ ይርዳሽ

  • @yabmola3559
    @yabmola3559 3 года назад +4

    አሜን ለኢየሱስ ነው
    ኃይል ክብር ምስጋና ለታረደው በግ
    ጌታ ኢየሱስ ያንቺን ልብ እንደቀየረ ብዙዎች በስሙ ያግኘን

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 года назад +3

    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ተባረኪ በብዙ።

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 года назад +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤

  • @yaredmecha2878
    @yaredmecha2878 3 года назад

    መዝሙራችን በባኀላችን ተጽእኖ በተለይም በያሬዳዊ ሽብሸባ የታሰረ ነበር፤፤ ዕንደ ንጉስ ዳዊት ራሳችን አዋርደን ስንጨፍር የሚቃወመን ብዙ ነበር፤፤ አሁን በቅርብ ጊዜ ተፈተው እንደ እንቦሳ እየዘለሉ በሁሉም የሙዚቃ ስልት የሚዘምሩ ወጣቶች እየተነሱ ነው፤፤ እነ ዘሪቱ ለዚህ ከእስራት በቅርቡ የተፈታው መዝሙር ለመለወጥ ትልቅ ተዕእኖ አንደ ምትፈጥሩ አምናለሁ፤፤ ጌታ ይባርክሽ፤፤

  • @selamselam657
    @selamselam657 3 года назад +2

    እንካን ጌታ ረዳሽ ተባረኪ 👍👍👍👍🙌❤

  • @halimaobdallah7498
    @halimaobdallah7498 3 года назад +2

    Wawww tabark geta betu yatsinach ❤❤❤❤

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 3 года назад +2

    Zerituye betam yemiyamr mezmur new geta redtoshale tibark 😍😍😍

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 3 года назад +4

    May the Lord bless you more 🙏🙏🙏

  • @genetlove4229
    @genetlove4229 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክሽ

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 года назад +2

    አሜን አሜን ተበረክ መሚዬ💞💞💯💯🍇🍇🍇

  • @yaredmecha2878
    @yaredmecha2878 3 года назад

    መዝሙራችን በባህላችን ተጽእኖ በተለይም በያሬዳዊ ሽብሸባ የታሰረ ነበር፤፤ ዕንደ ንጉስ ዳዊት ራሳችን አዋርደን ስንጨፍር የሚቃወመን ብዙ ነበር፤፤ሚልኮልን(አቃቂረኞች ) ሆይ አንሰማሽም፤፤ 2ሳሙ 16 ቁጥር
    አሁን በቅርብ ጊዜ ተፈተው እንደ እንቦሳ እየዘለሉ በሁሉም የሙዚቃ ስልት የሚዘምሩ ወጣቶች እየተነሱ ነው፤፤ እነ ዘሪቱ ለዚህ ከእስራት በቅርቡ የተፈታው መዝሙር ለመለወጥ ትልቅ ተዕእኖ አንደ ምትፈጥሩ አምናለሁ፤፤ ጌታ ይባርክሽ፤፤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    እልልልልልልልል ሃሌሉያ ለየሱስ ነው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gifainternationalministry4748
    @gifainternationalministry4748 3 года назад +2

    Enkuwan Geta Asmeletesh!!! Geta Beneger Hulu Yasadgsh Ylbun Asab Ygletlsh!!! fitunm yabralsh!!! fekadun banchi lay yfetsm!!! GBY!!! Zere!!! I am Happy to saved you by Jesus!!! Jesus always protected you every evil sprit. To grow by the word of God & his holy sprit every day!!! Meditate his word!!!

  • @By_grace100
    @By_grace100 3 года назад +2

    Oh Amen

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    ድንቅ መዝሙር ተባረኪ እስይይ አሜን አሜን

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 3 года назад +2

    Really I wish for you best and I will pray to you stay connect with God
    Zefenun bitwye desi yilegnal tebarki

  • @amdemichaeldessalegn801
    @amdemichaeldessalegn801 3 года назад

    የሰው ስራ ሰርቆ መለጠፍ ሌብነት ነው። አራስዋ ፔጅ ላይ ሄጄ አያለሁ!

  • @kalekidane9225
    @kalekidane9225 3 года назад

    Amen amen

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 3 года назад

    You are becoming a real way that’s the truth you will be fight this world with a god spirit God bless you 🕊⚓️🐏

  • @katouuuftellle6359
    @katouuuftellle6359 3 года назад

    Amen 🙏

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 3 года назад

    Le Eysusi new

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 года назад

    Be blessed sis

  • @halimaobdallah7498
    @halimaobdallah7498 3 года назад +1

    Wawww tabark geta betu yatsinach ❤❤❤❤

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክሽ

  • @mulugetakebede6651
    @mulugetakebede6651 3 года назад

    Amen 🙏

  • @halimaobdallah7498
    @halimaobdallah7498 3 года назад +1

    Wawww tabark geta betu yatsinach ❤❤❤❤