ምንቸት አብሽ//ሽሮ //ቆስጣ በካሮትና በድንች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 77

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +2

    የበርበሬ አዘገጃጀት ruclips.net/video/OsYWhO4_zcE/видео.html
    የሽሮ አዘገጃጀት ruclips.net/video/8djzmCe-7VY/видео.html

    • @Aze331
      @Aze331 2 года назад

      Hi yene konjo bezu gize ye kebet Sega teyalesh ena... please ye bere Sega beteye des yelale..thank you 🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      @@Aze331 እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ🙏💝

    • @Aze331
      @Aze331 2 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 Enem Amesegenalew 🙏🙏🙏 you are my number 1 youtubers and keep going..

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +3

    ብዙ ሽንኩርት ከሆነ የማበስለው በዚህ ዘዴ ነው ምርጥ መላ ነው እናመሰግናለን ውዴ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +9

    እናትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ሶስቱንም የሰራሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏

    • @sofiyaymer1181
      @sofiyaymer1181 2 года назад

      የበርበሬውን አሰራር ሊኩን ላኪልን

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +4

    በጣም የሚያምር አሰራር የእናት አሰራር ነው የምትሰሪው ደስ ይላል

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +3

    እናትዬ ሁሉንም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад +2

    ስላም እናትዬ በጣም ጥሩ መላ ነው ለሽንኩርት ያሳየሽን ምግቡንም ወድጀዋለሁ በጣም ያስጎመጃል እናመስግናለን እህቴ 👌🏾👍🏾💯💝

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад +2

    እናትዬ በጣም ቆንጆ እና ልዩ አሰራር ነዉ 👌👌👍🥰🥰

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውብ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ....አሜን ሰላሙን ይስጥልን ለሀገራችን💔💔💔💔

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +3

    Enatye I'm lucky to be your family 😍
    Thanks for the best Receipes.
    You're the only chef using Instant pot continuously keep it up 🙏👍

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +2

    ተባረኪ የኔ ባለሙያ!!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +5

    እናትዬ ሁሉም ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ 👌💕🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +3

    Watching እናትዬ👌🥰

  • @florentsoucher7549
    @florentsoucher7549 2 года назад

    ተባረኪየኔ ቆንጆ ከእናትም እናትነሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +3

    እናትዬ ሰልክ ተደውሎብኝ ነው እህቴ ተመልሼ ቪዲዮ አያቻለሁ ፣ የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ🙏💖 ላይክ ሼር

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +4

    የሽሮ ድስትሽ ስታምር🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +3

    Watching 👀

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +2

    ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን አቀራርብሽም ያምራል በርቺልኝ የተባረከ ይሁን 👍👍👍👌👌👌❤🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 года назад +2

    እኔም እሮብ ለት ቆስጣ ፣በድንችና በካሮት እንዳቺ ነበር የሰራሁት

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 года назад +2

    እናት ሰላምሺ ይብዛ እናመሰግናለን ድቅ ነገረ ነው የምታሳይን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 года назад +1

    ደስ ስትይ የ ውድ ቆንጆ ምግብ

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 2 года назад +3

    እናትዬ የኔ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የጋገረች እንደው አሥመሥላ አሞላ የጠመቀች እንደው አሥመሥላ ቢራ ወጥ የሰራች እንደው በሺታ እሚያበላ የተባለልሺ ባለሙያዋ ባለ ማተቢቱ🇪🇹😘 ኮራውብሺ የኔ❤😘

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      ደግየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ የሚገርም ግጥም ነው😇

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👍👍💕💕💕

  • @mimimoges628
    @mimimoges628 2 года назад +2

    እናትዬ እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ ደሞ ከምንም በላይ በደንብ እያስረዳሽን ነው የምታቀርቢው ተባረኪ

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 года назад +3

    የተባረከ ይሁን እናትዬ የሚያስግመጅ ነው ። የሽሮዋ ድስትሽ ስታምር የት ነው ነው ማግኘት የሚቻለው ካላስቸገርኪሽ 🙏❤

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ግን ትንሽ ትይዛለች amzn.to/3cCND90

    • @FasiNico
      @FasiNico 2 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 እሺ እናትዬ አመሰግናለው

  • @florentsoucher7549
    @florentsoucher7549 2 года назад

    ሰላምሰላም እንዴት ነሽ በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው ሁሉ በዚሁ ቀጥይ እኛንም ታነቃቂያለሽ አለምእባላለ ከፈረንሳይ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    ሁሉም የምታዘጋጅው ምግብ ለጤና ተስማሚ ነው 🙏🏽👍🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @hanaseed3017
    @hanaseed3017 2 года назад +3

    እጅሸ ይባርክ የኔ ባለሙያ ❤❤

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад +1

    እናትዬ በጣም የሚያምርና የማያስጎመጂ ነው እጂሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    Enat Ethiopia food I need your help please

  • @koket4315
    @koket4315 2 года назад +1

    Pls pls restaurant kifech betam gobez nesh iko

  • @mohdmohd5850
    @mohdmohd5850 2 года назад +2

    ተባረኪ

  • @semhartsegay5038
    @semhartsegay5038 2 года назад +2

    Yemttekemiw akawoch xdt yalu linkun atrshi yene ye kitchen ngist

  • @seblewongelberaka3105
    @seblewongelberaka3105 2 года назад

    ሰላም የኔ እህት የሽንኩርት አበሳሰል እኔም ከሜላት ቱዩፕ አይቼ ተጠቅሜአለው ለሽታው ግን ትንሽ ሎሚ ውሀው ላይ ጨምቀሽ አብስይው ሽታን ደህና ስንብት ትይዋለሽ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት እኑዳልሽኝ አደርጋለሁ🙏❤️

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    Welcome Enat

  • @samritesfahiwet1792
    @samritesfahiwet1792 2 года назад

    I am eritrean,l find your programs wonderful.but I can 't hear Amharic.

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 года назад +1

    አደኛነኝ ዛሪ ምን እንቡላልከታተል

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 года назад

    ሰላም እናትየ በጣም ቆንጆ የሆነ ኣሰራር ነው ሽንኩርት ቤታችን እንዳያሸትብን ያሳየሽን ዘዴም በጣም ጠቓሚ ነው እንደዚሁም ሽሮ እንዳይጓጉልብን መበጥበቱ ዋው እናመሰግናለን ።ኢንስታንትፓቱ እንደሚይዝ ነግረሽናል ትክክለኛው ለአበሻ ወጥ ተስማሚው የተሻለ ነው የምትይውን ሊንክ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነበር 👍🏾ላይክ😍 ሼር😍❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +1

    Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️🙏

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 года назад

    የኔ ውብ ኑሪልኝ ❤️❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    Good job keep it up!

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 2 года назад

    ድስትሽን የት ገዛሻት ???

  • @ethi_eri8265
    @ethi_eri8265 2 года назад

    Enat lemabsel metetkemew mashin yet new yegzashew 🥰🙏🙏 Thank you for sharing your experience🙏❤️

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад +1

    Bexami konijo new ijshi yibareki 💯💯👈

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 2 года назад +2

    Thank you Enat I learn a lot from you. I couldn't find the link how to prepare berber and shiro. Can you pls post it again. ❤🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      🙏🏽❤️ሽሮ አዘገጃጀር ruclips.net/video/I0INCRZTdOE/видео.html
      በርበሬ አዘገጃጀት ruclips.net/video/OsYWhO4_zcE/видео.html

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይበት የሽንኩርት መፍዘጫሽና ሽንኩርቱን ማስቀመጫ ማጥለያ የገዛሽው ቦታ ፃፊልኝ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 года назад +2

    💚💛❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 года назад +3

    ኢንስታንት ፓት ለ ነጬቹ እንጂ ለ እኛ ለአበሻ ወጥ ብዙም አይጠቅምም ሽንኩርቱን እራሱ ይቀቅለዋል በ እርግጥ ስራን ሊያቀል ይችላል ግን እንደ እሳት አይሆንም ከ 3 በላይ ገዝቼ ትርፉ ድካም ነው ማን እንደ ድስት ወጥ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 года назад

      ትክክል ብለሻልድስትዬ😂😂😂

    • @Fiyori-ye6qv
      @Fiyori-ye6qv 2 года назад

      አረ ኡነትሽ ነው ማን ኤደ ድስት ግራ ኣጋብን ኮ ትችው ኣሎ አነም

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 2 года назад +2

    የሽሮዋን ድስት ሊንክ ወዲህ በይ ቆንጆ?

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 2 года назад +1

    Wow, ejishe yebarek

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 года назад +1

    Siwedish eko yene balemuya

  • @le1785
    @le1785 2 года назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @muluendawika5665
    @muluendawika5665 2 года назад

    woooow😘😘😘😘😘😘sis👍👍👍👍er ላይክ ይገበዋል ላይክ አደረጉ

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 2 года назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ለቤቱ አድስ ነኝ እናት

  • @ታሊነኝ-ዘ2ጰ
    @ታሊነኝ-ዘ2ጰ 2 года назад

    ኢንስታንት pot ለምግብ ጣእም እንድስት አልሆነልኝም

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ በርች

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 2 года назад

    አረ መሶቡን የገዛሽበትን ጠይቄሸ ነበር?

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      ውይ አላየሁትም ይቅርታ ሀበሻ ሱቅ ማግኘት ትችያለሽ እኔ በፓስታ ነው የላኩልኝ ቤተሰቦቸ

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 года назад

    Wow 😯

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 2 года назад

    Yechi lege betam gobez nat.

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe Год назад

    ምንቸት አብሽ ምኑ ነዉ ያስባለዉ እዚህ አረብ አገር ለፓስታ እደዚህ ነዉ ምንሰራዉ