መሊያን ማናት? ለሚለው እና ሌሎች ጥያቄዎቻቹ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 45

  • @Aziza_Ahmed
    @Aziza_Ahmed 3 месяца назад +1

    ቻቺዬ የኔ ውድ እህት ሁሌም እንደኮራሁብሽ ነው በርችልኝ የኔ ልዩ 🥰😘

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ እህቴ እወድሻለሁ 🙏🏽🫶🏼😘

  • @ፍቅርከሁሉይበልጣል-ገ1ነ
    @ፍቅርከሁሉይበልጣል-ገ1ነ 3 месяца назад +1

    እውነት በጣም የሚገርም ስብእና ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ ሀገሬ የሚያስፈልጓት እንዳንች አይነት ቀና ልብ እና እውቀታቸውን ከልባቸው የሚያጋሩ መልካም ሰዎች መካከል አንች የእራስሽን ጡብ እየደረደርሽ ሀገርሽን እየገነባሽ ነው ለምን ቢባል ሀገር ማለት ሰው ማለት ነው የአንድ ሰው ስብእና ግንባታ ላይ አስተዋፅኦ አደረግሽ ማለት ለሀገርሽ አስተዋፅኦ አበረከትሽ ማለት ነው ውድ እህቴ!!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      ጥልቅ ሰለሆነው አስተያየትዎ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🏽
      ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @wasemegersa8184
    @wasemegersa8184 3 месяца назад +2

    በቅርቡ ነው ያወኩሽ, ድንቅ ሴት ነሽ. በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንደማገኝ አምናለሁ🙏🙏🙏

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @AzuYishak
    @AzuYishak 2 месяца назад

    የጥያቄዉ መልስ አይደለሁም ባልሆነ እያልኩ ነበር ቪዲዮዎን የጨረስኩት ከዘር ነዉ በይኛ ቅነታቹና ዉበታቹ ።።።።።።። አዚዝን የከበረ ሰላምታዬን እና አድናቆቴን አድርሺልኝ እንደምትያት የአበሻ ልብስ ና እናትነት በጣም ነዉ ሚያምርብሽ በይልኝ።።።።።።።።።።።❤

  • @destazeru
    @destazeru 3 месяца назад

    የኔ ጀግና ጎበዝ እናመሠግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 3 месяца назад

    Thank you melian ❤

  • @hanayesigat5924
    @hanayesigat5924 3 месяца назад +1

    ድንቅ ሴት ነሽ. በርቺ

  • @TesfayeKebede-o3v
    @TesfayeKebede-o3v 3 месяца назад +1

    ዉዴ በጣም ምርጥ ሰዉ ነሽ እኛን ለማገዝ በምታደርጊዉ ነገሮች ሁሉ ከልብ አመሰግናለዉ❤❤❤❤❤❤

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад +1

      እጅግ አመሰግናለሁ ተስፋዬ 🙏🏽

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 3 месяца назад

    እውነት ነው ሁሉም መጠቀም አለበት በርቺ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 3 месяца назад

    መሊሀ እህታችን ድንቅ ነሽ አተሰሚያቸው በርቺ አሁን እየሰራሽው ባለሽው አስተምሮ ለብዙ ሰው መትረፈረፊ ነሽ እናመሰግለን 🙏❤❤❤❤👍

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc 3 месяца назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @behailukassa-t5f
    @behailukassa-t5f 3 месяца назад

    Enough explanation 😮
    realy Your lesson is...delicious & interested
    Keep it up your good work

  • @NBI3
    @NBI3 3 месяца назад

    Wow,melian +azizA ,Thanks a lot

  • @SadaHassen-jg4vw
    @SadaHassen-jg4vw 3 месяца назад

    Thanks a lot

  • @LeoStar-lp7gw
    @LeoStar-lp7gw 3 месяца назад

    በጣም ብዙ ግዜ እመለከትሻለሁኝ። ጥያቄ እየኖርሽው ነው ግን???

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      ሰላም ሊዮ። ጥያቄህን ትንሽ ግልፅ ታረግልኝ ?

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 3 месяца назад

    ሰላም የኔ ጥያቄ ምነ መሰለሽ የሰበት ህግ በሰራሹ vido በጣም ገብቶኛል ግን ከዛ ሀሳብ ለመውጣት ከበደኝ ምን ላድርግ መልሽልኝ አመሰግናለው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      ጥያቄዎ ግልፅ አልሆነልኝም

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 3 месяца назад

    Perfect Testimony
    Am too in the darkness since june
    I realize that the the purpose if life
    ....
    Thanks your channel unique way of explanastion
    In the mean time...if you tell us in more
    Your recommendations points in.line.with our calture might good coz mind,soul,body.and other content of your..lectures is very important and it needs slef confidence to in.place in real.life....the main barrier is the exesting negative norm..
    Thanks ...i love you😂

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      Thanks a lot! I'm trying my best to make it easier to understand to our people 🙏🏽

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 3 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነሽ የስበት ህግ ውስጣችን ያለው ነው የምንስበው ወይስ የምንፈልገውን ነው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  3 месяца назад

      የምንሰበስበው በ ሰብኮንሸስ ማይንዳችን ውስጥ ያለውን እምነት ነው።
      የሚቀጥለው ቪዲዮ የምለቀው ይህንን በደን የሚያብራራ ይሆናል።
      Stay tuned 😊

    • @TaheMohemmed
      @TaheMohemmed 3 месяца назад

      @@meliansoulscall አመሰግናለው

  • @BanchamlakTilahun
    @BanchamlakTilahun 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @HelenBelete-q9n
    @HelenBelete-q9n 3 месяца назад

    Yen konjo atecheneki Englizegna dictionary yemelketu

  • @hannabantiywerad2027
    @hannabantiywerad2027 3 месяца назад

    እወድሽአለሁ ግን ዛሬ ስሜትሽ ተነክቶል አይዞሽ እኛን እያስተማርሽ አንቺ እንዴት

  • @multimediatube6077
    @multimediatube6077 27 дней назад

    Manbeb yalebnn books recommend adrgign video sriln beautiful Angel

  • @SmretTaye
    @SmretTaye 2 месяца назад

    Selam endet nesh betam new mewodesh bezu gezi ye minkagen negr new metnagriw betchiye ena betawerign betam new des milgen ebaksh kechelsh awrign

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  2 месяца назад

      Thank you so much! You can contact me on TikTok or Instagram

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 3 месяца назад

    waaw des yelal

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ 3 месяца назад +1

    የኔ ጭዋ ሴት!!! ላገኛሽ እፈልጋለሁ.

  • @AbigiyaYacob
    @AbigiyaYacob 3 месяца назад

    Please sille wifiti

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 3 месяца назад

    ❤❤❤