Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኣረ እናንት ልጆች የውሸት ኣታልቅሱ የእውነት ስታለቅሱ ማን ልያምናቹ ነው❤❤
ፋሽን የሆነ ልመና
@@enatenewdatalhu3104😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ
ክክክ😅ማንም አያምናቸውም
😂😂😂እኮ እኔ እነዝህ ዩቲበሮች ቢጎዱራሱ ብራንክ ነው የሚመስለኝ አይይ😂
እኔም ልፅፊ ነበረ ማርያምን ግን በወሸት እንበ እንዴት ነው ምወጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀይልየ የኔማር ማነዉእደኔ የሚወደዉ በላይክ ያሳዉቀን እሺአበይአላለም😂😂❤❤
እንደዚህ ዓይነት ፍቅር ነሁላችን ሰዎች እግዛኣቤሄር ይስጠን
@@KeshiKeshikeshi-is6nhamen
100k ናፍቆኛል እናንተን ለመዳር❤
ስወዲሺማሬ
😂😂😂😂😂
11000 bicha new yekara
እኔም😢😂😂
አይጋቡም መሥላቹነዉ እጂ
እኔዚ ሱስ የሆኑ ጥንዶችን የምትዎዳቸው በላይክ አሳዩኝ❤
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወዳቸው
🤷♥️😱
❤❤❤❤
የዛሬውስ የበደ ነበር ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ጡሩ ነበር እ እ ምን አለመሠላቹ እናንተ100000ገብታቹ ቀለበት ምታደርጉ ቀን እኔም ለፍቅረኛዬ ላረግላት ነው እመኑም ኣትመኑም ግን........
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይልየ እውነተኛ ኣፍቃሪ ነው ምትሉ👍❤
ትክክል
ሲያሳዝን ወላህ😢
እውነትነው እውነተፕ እፍቃሬ ነው ሀይሉ
ሃይልሄ ትክክለኛአፍቃሪነዉ ዮሪዲይ ተይ እደዚአታሥጨንቂዉፕራክቢሆንም ቁጭብድግአለ ፈጣሪአይለያቹዉ❤❤❤
ቤተሰብ ኢስኪ 1 መቶሺ ኢነስገበቻዉ የግበት የምትሉ በለይክ አሰዩን
❤❤❤ሱስ የሆናችሁ ልጆች ወይ ዮርዲ እንባዉ ከየት ነዉ😂😂 ደስ የምትሉ ምንም ብሰሩ የሚያምርባችሁ❤❤❤
እኔ ደሞ ተጋብታችሁ የምትኖሩ ነበር የሚመስለኝ 😮😮 ወላሂ ገረመኝ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኳችሁ❤
እነዝህ ልጆች ስወዳቸው 100ሽ እናስገባቸው❤❤
ሰሞ በርእሳቹ ልታሳብዱን ነው😬😔ተው ልባችን አታስደንግጡን😢ስለምንወዳቹ ❤❤
ወይ ዮርዲ ትወና እኮ አንደኛ ነሽ 👍👌ሀይልዬ ምርጥ አፍቃሪ 👌እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ 🙏🥰
እኔ ብሆን ሳቄ ይመጣል
ዉይይይይ ዮርድ እባዉ ከየት መጣልሽ እረ የሸይጧን ጆሮ ይደፈን የምር እንኳን ሆኖ ከአሜሪካ ባል ቢመጣልሽ እመኒኝ እደሃይልይ ጆሮ እርግት ያለ ጨዋ የዋህና በቃ ምንልበልሽ እኩያ የሆነባል በፍፁም አታገኝም እዳዉም ልትከባከቢዉ ግድ ይልሻል ሃይልዬን በፍቅር ተስፍሺን ካሜራማናቺሁን በወድምነት በደብብብብ ተከባከቢያቸዉ እሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውይ ሎርዲ ትክክል አይደለሽም ተሎ ንገሪው በፍቅር አምላክ ምን እንደምትክሺው አላውቅም ያንቺ ባሰ
1000 ለመግባት አስርሽ ቀራቸዉ ዋዉ አች የተመታሽ ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን ያብዛልን የፍቅር አምላክ ግን ዮወርዲ ነፍስሽ አይማርምክክክክ
በጣም አስተማሪ ነው ምክንያቱም በዚህ መልክ እሚለያዩና ከሄዱ በኋላም እማይቀናቸው በጣም ብዙ እንስቶች አሉና እባካችሁ ልብ ግዙ በተረፈ ይመቻችሁ🎉🎉
የኔ ሱሶች ስወዳቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ከፍቅረኛሄ ጋር ተጣልተናል በጣም ነበር የምንዋደድው ትንሽዬ ነገሪ ነው እንድ በሉኝ በጣም ደብሮኛል😢😢😢😢😢 በተረፍ ቀነሁባቹ
በትንሽ ምክንያት ከሆነ ይመጣል ካልሆነ ጥርግ ይበል😂😂
አይዞሽ እማ መቀያየም ያለነው ትታረቃላቹ እሽ 🥰
እር ታረቂ የሰው ልጅ ይጣላል ማይጣላ ሰው የለም ሁላችንም እንጣላሌን ዋነው ነገር መታረቅ ነው የኔ ቆንጆ ታረቂ❤❤
የኔውዲ ይመጣል ብዙ አትውደጂው ሲወዲዎቸው አይወዱም ካጠፋሁይቅርታ
@@hayatmohamed8193😂😂😂😂😂
እውነት አለቀሰች እኮ ተሳክቶልሻል 100% እግዚአብሔር አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል😂
አርባካቹህ ቶሎ ቶሎ ብላቹህ 100ሺህ ግቡ በናታቹህ ያች ቀን ናፈቀችኝ ❤❤
የኔማሮች በህልሜኮ እየመጣችሁ ነው ከመውደዴየተነሳ ሀይልየ በጣም ነው የሚወድሽ ይወርዲ ላችደስታ ይጨነቃል ዬወርዲ ደሞ ትወና ይለያል አብሬሽ አለቀስሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤😢😢
edaede i love you agebign💋💋💋💋💋
ወይ ጉድ አያልቅባችሁም ዋናው እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ❤❤❤❤
እመቤቴ በከቱ የምታለቅሱትን እባ ለኛ ሰጥታ ምናለ ለእምላካችን ስለሀጥያታችን ብናለቅስበት ኬትነው የሚመጣላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
ሠለሞን ቦጋለን ለምኚም በምፈልጊው መጠን በነፃ ዋሸሁ እንዴ😂😂😂
ፍቅር ነው😅
@@andunegneእንባ ለማታለል ከሆነ እንጅ እንባየሚፈሠው ከእዝነትነው ጨካኝሠውነው ሠውሢቸገርም ሢታመምም ሢሞትም ምንምየማይመሥለው
ከገባችው ከለበት አድርግላት በናታችው እደዚህ ነው ማምርው በስርሀት ደሞ አትቆናጠጥ ስትሰሩ በፍቅር መጨርሻ ተለያዮ እጂ በመታታት በመቆናጠጥ የህፃን ነው አልፎበታል መከባበር ከምትለቁትና ከምታሳዮት ስነምግባር ነው ትዳር የሚገኝው ❤❤❤ በጊዜ መሸከፍ ጥሩ ነው አስቡበት ተጋቡ ❤❤❤
እር ስጠፊ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳአቹ ጥንዶች👩❤️👨❤
እንክዋን ደሰ አለህ በ አዲስ አመት 100 ሺ ሌላው ቀላል ነው አዲሱ አመት ያንተ ነው በራስሀ ተማመን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀይወት እንደዚ ናት ።በርታ እጅ እንዳትስት ከጎንሀ ነን !!!!!!!!!
የት ሂዳችሁ ነው እደዚ የምታስጨንቁን እረ ተው አትጥፉ ውዶቸ ዛሬ በደብ ተገኝተካል ይመችሽ ዮርድየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሃይልየ በቀላሉ አልቃሻ እና ለውሳኔ ችኩል ነህ። ትንሽ እያለቀሰች ስትነግርህ ሴትች አደላቹህም ከማለት እናትህሽን ጋ ሂደን እንለምናቸው ማለት ነበረብህ። ራስ ወዳድ ነህ
አሁንስ ዛራ እና ቻድራ መሠላችሁኝ ❤የናቀኝ የምታገቡበት ቀን ነው❤
ዋውውው ዮርዲ በጣም ምርጥ ፕራንክ ነው ለሃይልዬ አንድ ነገር ሹክ ልበልህ እቺን ልጅ አግባትና ተገላገል
የማደም ቅማሞች አለህ ከስደት መልስ ሚትደሰቱበትን ሪዝቅ ይስጠቹ🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን❤❤❤❤
አሜን የኔናት
ሀይልየ የምር በጣም የፍቅር ሰው ነው ለሴት ክብርያለው።ማሻኣላህ።
የኔ ማሮች በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💝💝💝🥰🥰💝🥀🥀🥀🥀🥀🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ክክክክክክክክክ ዩርድ ነቀዝ ነገር እውን ከየት ገዛሺው በውሽት. በጣም ጎበዝነው አብርንእንሄዳለን ማለቱ ዋውነው😅😅😂😂😂
የኔ ቀበጥ😊 ስወዳቹሁ❤❤❤
አረ ደግሞ ናርዲዬ ፕራክ እንደሆን ያስታዉቃል ግን አወቆ ነዉ ዝም ያለው 😂😂😂
አንቴ ለሴት ክብር ይኑርክ የለ ሴት ምንም የምሆንላቹ ነገር የለም ተግባባን!!!!!!!
እንደው ይቺ ልጅ ምን አድርጓት ነው እንደዚህ የደነዘዘችው ብዬ ስበሳጭ ነበር የከረክሙት ዛሬ ደስ ብሎኛል ሀይልዬን ስላስደነግጥሽው ብድርሽን በሚገባ መልሰሻል እኔ ባንቺ መፍዘዝ ምን እንዳናደደኝ አላውቅም ለማንኛው አንድ እንደዚሁ ድገሚው ሳይቀድምሽ በተረፈ ❤❤❤both
ለፕራክ ይከ ሁሉ ለቅሶ😅ምርጥ ጥንዶች የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ እወዳችኅለሁ❤❤❤ሳድግ እንደናንተ ነው መሆን ምፈልገው😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኔም
ብር የማያረገው የለም
😅
በጣም እዴትመጣላት እባዋ
ኧር ዮርድ አስደናገሽኝ እኔ ሃይልዬ እድያለቅስ አልፈልግም ስቀጥል አንች ከውደድሽ ቤቴሰቡን ምን አገበ ደሞ በዝ ግዜ
በጣም ነው የመውዳቸው እነዚ ጥንዶች
እረ እባ ያለ አግባብ ማልቀስ የሚአመጣዉ ችግር ከባድ ለብር ተብሎ ይህን ያህል ሀይልየ የኔ የዋህ
አዱኛ ያለ ነገር ነው ❤❤❤ደስስትሎ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
የሚያስጠላ ፕራንክ! አያሳዝንሽም? እቺ ደረቅ አክተር!
አደኛ ነኝ እኳንደህና መጣችሂ የኔ ወዶች በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤
ሁሌታችሁም በጠም ደስ ትላላችሁ መጨራሸችሁን እግዚአብሔር ያሰምርለችሁ
የጥቁር ፍቅር ፍልም ሆናቹሁብን እኮ ውዶችየ❤❤❤
😂😂😂😂
ክክክክክ
ሀይልየ አይዞን broቻለው ከባድ ፕራንክ ዮወርዲ ቀልቃላዋ የኔ ቀበጥ የመልስ ምት ደስ ይላልል ያሰብኩት ተሳክቷል የሚለውን ሙዚቃ ጋበዝኳችሁ😂😂😂😂
😁😁እዉነት ቀለቃላ😆😆😆😍😍
ይመቺሽ አጀቴን ነው ያራስሺው ግን አያችሁ ፕራክ ስትደራረጉ እኛን ተመልጃቾችን ፕራንክ አታርጉን ወይም አሸውዱን ልክ እደሃይልዬ መላት ነው ባለፈው text አገኝሁብሽ በማለት የሰራብን ፕራንክ እኔ ብግሌ እናዶኛል ግን ምንም ብናደድ ላ👍አረጋለሁ ጥቅማችሁ እዳይቀርባቺሁ ይመቻችሁ ተጋቡ በትዳርም ሆናችሁ አላማን ማሳካት ይቻላል ሃይልዬ እዳይነቅጡህ 💍እሰር ቀለበት ያላትን ማንም አደፍራትም ንቃ እዳይወድቅህ እቃ 😂❤
ዮርዲ የኔ ቅመም ምክንያታዊ ፕራንክ ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤❤
እውነት ሃይልሽ አሳዘንከኝ ጥሩ አፍቃሪ ወንድ ነህ ይመችህ ጌበዝ
ከልቤ ነበር የናፈቃችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይልዬ ፊቱ ቲማቲም መሰለ ሚስኪን ሰራችልህ ዬርድ የኔ ቀመም አደኛ ግን የውሸት ስታለቅሱ ይገርማል በቃ ተዋናይ ናችሁ
ያፋቃራ ልብ እንዲ ነው ሀይልዬ ምርጥ ስው አይዞክ ባርታ
ካስት መደረግ ያለባት እንቁ ሴት ቆንጆ አክትረስ ይወጣሽ ይሆናል ጎበዝ ነሽ
ሃይልዬን ሮያሎች ጋር ሳለ ነው በጣም ምወደው ማደንቀው የኔ የዋህ ኣይለያቹ የኔ ውዶች❤️❤️🥰🥰
ውይ ዮርዲ ከባድ ሰው ነሽ በቃ ሁሉንም ካራክተር ትሰሪዋለሽ ኣድናቂሽ ነኝ
አትሳደቢ ክፎ አስበሽ ሳይሆን በፍቅር መሀል ስድብ ይደብራል
በውሸት እባቸው እሚመጣው ነገርስ😂😳ግን ዮርድ እግርሽን አስተሽ አትማች ሴት ልጂ ነሽ ለቀልድም ቢሆን😌🥰🥰
ውይይይ ሱስ የሆናችሁ ጥዶች🌺😘
አይልዬ የምር አፍቃሪ ነው ዬረዲ በጣም ነው የተወንሽው ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው እግ/ር ፍቅራቹን ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይልየ ውነተኛ አፈቃሪ አተ ነህ አምሳሆችህን ያብዛልን ማኛው ንፁ ፍቅረ ሲያምረ🎉🎉🎉🎉
እረ 100k እናስገባቸውና ሀይልዬ ከዚ ጭንቀት እንገላግለው ልጁ ሊፈነዳ ነው
የአብርሽና የፍቅር የሰሞኑ ክስተት ነበረ 😢
😂😂እነሱኳን የእውነት ሁኖ የዮርድን ያክል አላለቀሱም😂😂❤
የነሱም ፕራክነው ደህናእየሸቀሎነው ሰውም የዋህነው አምነዋቹዋል
ማነው 100k እንዲገቡ የሚፈልግ
ሃይሊዬ ግን ሲያፈቅር ሱቅ መሸይጥ ይወዳል 😜 የከዚህ በፊት ፍቅረኛዉም ቤተሰቦችዋ ነበር አሜሪካ የወሰዷት ከዛ የተነሳ ነበር ቶሎ ያመነሽ ።
የምወዳቹ እግዚአብሔር አይለያቹ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን❤❤❤❤
ችሎታዋን አለማድነቅ አይቻልም❤ዮርድየ ስወድሽ❤
I think Yordy has the natural gift and talent to be great movie actress who can represent characters seamlessly... I am sure you will be contacted soon by some directors and movie script writers.
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ድሮ በቤተሰብ እንስማማነበር አሁን በቤተሰብ ሃሳብ የሚሄድ የለም ግን እኔ እነሱን ላለማስከፋት ብዬ እሽ እላለሁ እንጂ የወደድኩትና ያፈቀርሁት ካለ በነሱ አልሄድም ለማለት እወዳለሁ ግን ቤተሰብ ባልከአሜሪካ መጣልኝ ነው አመጡልኝ ባልበማምጣት ሆነ እንዴ
ጮማ ነው የዛሬው ሳምንት ሙሉ የት ገብተው ነው እያልኩ ስጠብቅ ከች አለች ዯርዲ ክትፎውን ይዛ😂😂😂ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ/ አይለያችሁ....!!❤ ቀልድና ምር እየለሽ አላለም:: ( ሴቶችን አትመኑ😂😂😂ዶላር ኢትዮጵያ የለም እያለችህ ነው😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🏌️♀️
ሀይልየ ተገኘህ ኤያለቀሰህ ሥታደርግ ጎበዝ ዩወርድይ
ምርጣች የእውነት በጣምነው የምወዳቹሁ ፍቅራቹሁን አምላክ ይጠብቅላቹሁ ❤❤❤
ኧረ ዮርዲ ነብስሽ አይማርም....ሀይልዬ የኔ ጌታ ስታሳዝን...ኡፍፍፍፍፍፍ
ቅመሞች ስውዳችሁ የምር ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ
በመካከላቹ ክፍተት አትፍጠሩ ፈፅሞ ስለመለያየት አታስቡ ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ
እንኮን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ
ወይ ሲያሳዝን ምስኪንእኔራሱ ምር መስሎኝ ነበር ልጂቱግን የለለች ኮመዲናት ዋው ❤❤❤❤❤❤
የማዳም ቅመሞች ታቃላችሁ ብዙሰው እዳሳደግን ትናት ጃኒን 100k አስገብተናል ቀጣይ ደሞ ፕሊስ ሀይልዬን እና ዮርዲን ፕሊስ 100k እናስገባቸው
ግን ለምን እታባክ የምለው ትጠቀማለሽ ካጠፋው ይቅርታ ናርዲ
ወንድ ልጂ አያፍቅር ታፈቀረ❤❤❤
የኔ ዉዶችችች❤❤❤
እንኩዋን በባለፈው ተናድጄ ነበር እንኩዋን ግን እግዚአብሔር ን እያላችሁ በፍራንክ አትማሉ ሀጥያት ነው የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላል የእግዚአብሔር ቃል
የምር ጠፍታችሃል ቢያንስ በሳምንት አትሰሩምዴ❤❤❤❤
እነሱ በግድ አገቢ አይሉሽም አንቺ ፈልገሽ ካልሆነ በስተቀር ጥሩ አነጋገር ነው
ስወዳችው❤❤❤❤እር ይወርዲ 😂😂መልስ ምቱን አትችይውም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*ውይ እንባ ተዋናይ ብትሆኝ ያዋጣሻል ተመልካቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉ አበረታቱኝ ለጸጉር ጠቃሚ ውህዶች ታገኛላችሁ*
ደግ አረግሽዉ አደኛነሽ ስወድሽ
ዮርድዬ ውዷ እህታችን ሃይልዬ ወንድማችን ሰራሽለት ጎበዝ
እኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይልዬ ስነዳድ ቅድቡ የምየወራዉ ነገርሳ ግን እዉነትኛ አፈቀር ነህ👍👍❤️
inate lijochi wededikachi ❤❤
ዬርዲዬ የኔ ውድ ስወድሽ የኔ ቀበጥ አይልዬ አሳዘነኝ ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ አይልዬን ጥለሽ አይደለምአሜሪካ በባስ ተሳፍረሽ ካአዲሳባ አትወጪም ያለነው ቤተሰብ ሁሉ አዲስ አበባ ታገኚናለሽ ዋ
ቀበጦቸ እደትእደምወዳችሁ ሱስሆናችሁብኝ ቶቶሎኑልኝ
ሰባት ቀን ሙሉ ሳታወረ ትጀጀላሌ
እረ ተይ ልጁን አትጉጃው
አይይይ ዮርድየ እወድሻለሁ ግን ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው እሚምርባት ምላስሽን ቀንሽ ይበልጥ በዚ ቁንጅና እረጋ ብትይ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
ውይ ሰዎች የሆነ ነገር ማውጣት ትወዳላችሁ ኤጭጭጭጭ
❤❤❤በሰላም ጠፍችሁ
ዮርዲ ግን እንባዋ ከየት ነው የሚመጣላት ጎበዝ ናት ሀይልዬ በሽታው ተነሳበት
የምር አትላቀሱ እዋይ 😊
ኣረ እናንት ልጆች የውሸት ኣታልቅሱ የእውነት ስታለቅሱ ማን ልያምናቹ ነው❤❤
ፋሽን የሆነ ልመና
@@enatenewdatalhu3104😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ
ክክክ😅ማንም አያምናቸውም
😂😂😂እኮ እኔ እነዝህ ዩቲበሮች ቢጎዱራሱ ብራንክ ነው የሚመስለኝ አይይ😂
እኔም ልፅፊ ነበረ ማርያምን ግን በወሸት እንበ እንዴት ነው ምወጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀይልየ የኔማር ማነዉእደኔ የሚወደዉ በላይክ ያሳዉቀን እሺአበይአላለም😂😂❤❤
እንደዚህ ዓይነት ፍቅር ነሁላችን ሰዎች እግዛኣቤሄር ይስጠን
@@KeshiKeshikeshi-is6nhamen
100k ናፍቆኛል እናንተን ለመዳር❤
ስወዲሺማሬ
😂😂😂😂😂
11000 bicha new yekara
እኔም😢😂😂
አይጋቡም መሥላቹነዉ እጂ
እኔዚ ሱስ የሆኑ ጥንዶችን የምትዎዳቸው በላይክ አሳዩኝ❤
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወዳቸው
🤷♥️😱
❤❤❤❤
የዛሬውስ የበደ ነበር ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ጡሩ ነበር እ እ ምን አለመሠላቹ እናንተ100000ገብታቹ ቀለበት ምታደርጉ ቀን እኔም ለፍቅረኛዬ ላረግላት ነው እመኑም ኣትመኑም ግን........
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይልየ እውነተኛ ኣፍቃሪ ነው ምትሉ👍❤
ትክክል
ሲያሳዝን ወላህ😢
እውነትነው እውነተፕ እፍቃሬ ነው ሀይሉ
ሃይልሄ ትክክለኛአፍቃሪነዉ ዮሪዲይ ተይ እደዚአታሥጨንቂዉፕራክቢሆንም ቁጭብድግአለ ፈጣሪአይለያቹዉ❤❤❤
ቤተሰብ ኢስኪ 1 መቶሺ ኢነስገበቻዉ የግበት የምትሉ በለይክ አሰዩን
❤❤❤ሱስ የሆናችሁ ልጆች ወይ ዮርዲ እንባዉ ከየት ነዉ😂😂 ደስ የምትሉ ምንም ብሰሩ የሚያምርባችሁ❤❤❤
እኔ ደሞ ተጋብታችሁ የምትኖሩ ነበር የሚመስለኝ 😮😮 ወላሂ ገረመኝ ቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኳችሁ❤
እነዝህ ልጆች ስወዳቸው 100ሽ እናስገባቸው❤❤
ሰሞ በርእሳቹ ልታሳብዱን ነው😬😔
ተው ልባችን አታስደንግጡን😢ስለምንወዳቹ ❤❤
ወይ ዮርዲ ትወና እኮ አንደኛ ነሽ 👍👌ሀይልዬ ምርጥ አፍቃሪ 👌እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ 🙏🥰
እኔ ብሆን ሳቄ ይመጣል
ዉይይይይ ዮርድ እባዉ ከየት መጣልሽ እረ የሸይጧን ጆሮ ይደፈን የምር እንኳን ሆኖ ከአሜሪካ ባል ቢመጣልሽ እመኒኝ እደሃይልይ ጆሮ እርግት ያለ ጨዋ የዋህና በቃ ምንልበልሽ እኩያ የሆነባል በፍፁም አታገኝም እዳዉም ልትከባከቢዉ ግድ ይልሻል ሃይልዬን በፍቅር ተስፍሺን ካሜራማናቺሁን በወድምነት በደብብብብ ተከባከቢያቸዉ እሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውይ ሎርዲ ትክክል አይደለሽም ተሎ ንገሪው በፍቅር አምላክ ምን እንደምትክሺው አላውቅም ያንቺ ባሰ
1000 ለመግባት አስርሽ ቀራቸዉ ዋዉ አች የተመታሽ ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን ያብዛልን የፍቅር አምላክ ግን ዮወርዲ ነፍስሽ አይማርምክክክክ
በጣም አስተማሪ ነው ምክንያቱም በዚህ መልክ እሚለያዩና ከሄዱ በኋላም እማይቀናቸው በጣም ብዙ እንስቶች አሉና እባካችሁ ልብ ግዙ በተረፈ ይመቻችሁ🎉🎉
የኔ ሱሶች ስወዳቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ከፍቅረኛሄ ጋር ተጣልተናል በጣም ነበር የምንዋደድው ትንሽዬ ነገሪ ነው እንድ በሉኝ በጣም ደብሮኛል😢😢😢😢😢 በተረፍ ቀነሁባቹ
በትንሽ ምክንያት ከሆነ ይመጣል ካልሆነ ጥርግ ይበል😂😂
አይዞሽ እማ መቀያየም ያለነው ትታረቃላቹ እሽ 🥰
እር ታረቂ የሰው ልጅ ይጣላል ማይጣላ ሰው የለም ሁላችንም እንጣላሌን ዋነው ነገር መታረቅ ነው የኔ ቆንጆ ታረቂ❤❤
የኔውዲ ይመጣል ብዙ አትውደጂው ሲወዲዎቸው አይወዱም ካጠፋሁይቅርታ
@@hayatmohamed8193😂😂😂😂😂
እውነት አለቀሰች እኮ ተሳክቶልሻል 100% እግዚአብሔር አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል😂
አርባካቹህ ቶሎ ቶሎ ብላቹህ 100ሺህ ግቡ በናታቹህ ያች ቀን ናፈቀችኝ ❤❤
የኔማሮች በህልሜኮ እየመጣችሁ ነው ከመውደዴየተነሳ ሀይልየ በጣም ነው የሚወድሽ ይወርዲ ላችደስታ ይጨነቃል ዬወርዲ ደሞ ትወና ይለያል አብሬሽ አለቀስሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤😢😢
edaede i love you agebign💋💋💋💋💋
ወይ ጉድ አያልቅባችሁም ዋናው እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ❤❤❤❤
እመቤቴ በከቱ የምታለቅሱትን እባ ለኛ ሰጥታ ምናለ ለእምላካችን ስለሀጥያታችን ብናለቅስበት ኬትነው የሚመጣላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
ሠለሞን ቦጋለን ለምኚም በምፈልጊው መጠን በነፃ ዋሸሁ እንዴ😂😂😂
ፍቅር ነው😅
@@andunegneእንባ ለማታለል ከሆነ እንጅ እንባየሚፈሠው ከእዝነትነው ጨካኝሠውነው ሠውሢቸገርም ሢታመምም ሢሞትም ምንምየማይመሥለው
ከገባችው ከለበት አድርግላት በናታችው እደዚህ ነው ማምርው በስርሀት ደሞ አትቆናጠጥ ስትሰሩ በፍቅር መጨርሻ ተለያዮ እጂ በመታታት በመቆናጠጥ የህፃን ነው አልፎበታል መከባበር ከምትለቁትና ከምታሳዮት ስነምግባር ነው ትዳር የሚገኝው ❤❤❤ በጊዜ መሸከፍ ጥሩ ነው አስቡበት ተጋቡ ❤❤❤
እር ስጠፊ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ የምወዳአቹ ጥንዶች👩❤️👨❤
እንክዋን ደሰ አለህ በ አዲስ አመት 100 ሺ ሌላው ቀላል ነው አዲሱ አመት ያንተ ነው በራስሀ ተማመን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀይወት እንደዚ ናት ።በርታ እጅ እንዳትስት ከጎንሀ ነን !!!!!!!!!
የት ሂዳችሁ ነው እደዚ የምታስጨንቁን እረ ተው አትጥፉ ውዶቸ ዛሬ በደብ ተገኝተካል ይመችሽ ዮርድየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሃይልየ በቀላሉ አልቃሻ እና ለውሳኔ ችኩል ነህ። ትንሽ እያለቀሰች ስትነግርህ ሴትች አደላቹህም ከማለት እናትህሽን ጋ ሂደን እንለምናቸው ማለት ነበረብህ። ራስ ወዳድ ነህ
አሁንስ ዛራ እና ቻድራ መሠላችሁኝ ❤
የናቀኝ የምታገቡበት ቀን ነው❤
ዋውውው ዮርዲ በጣም ምርጥ ፕራንክ ነው ለሃይልዬ አንድ ነገር ሹክ ልበልህ እቺን ልጅ አግባትና ተገላገል
የማደም ቅማሞች አለህ ከስደት መልስ ሚትደሰቱበትን ሪዝቅ ይስጠቹ🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን❤❤❤❤
አሜን የኔናት
አሜን አሜን አሜን
ሀይልየ የምር በጣም የፍቅር ሰው ነው ለሴት ክብርያለው።ማሻኣላህ።
የኔ ማሮች በጣም ነው ምታምሩት አይለያቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💝💝💝🥰🥰💝🥀🥀🥀🥀🥀🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ክክክክክክክክክ ዩርድ ነቀዝ ነገር እውን ከየት ገዛሺው በውሽት. በጣም ጎበዝነው አብርንእንሄዳለን ማለቱ ዋውነው😅😅😂😂😂
የኔ ቀበጥ😊 ስወዳቹሁ❤❤❤
አረ ደግሞ ናርዲዬ ፕራክ እንደሆን ያስታዉቃል ግን አወቆ ነዉ ዝም ያለው 😂😂😂
አንቴ ለሴት ክብር ይኑርክ የለ ሴት ምንም የምሆንላቹ ነገር የለም ተግባባን!!!!!!!
እንደው ይቺ ልጅ ምን አድርጓት ነው እንደዚህ የደነዘዘችው ብዬ ስበሳጭ ነበር የከረክሙት ዛሬ ደስ ብሎኛል ሀይልዬን ስላስደነግጥሽው ብድርሽን በሚገባ መልሰሻል እኔ ባንቺ መፍዘዝ ምን እንዳናደደኝ አላውቅም ለማንኛው አንድ እንደዚሁ ድገሚው ሳይቀድምሽ በተረፈ ❤❤❤both
ለፕራክ ይከ ሁሉ ለቅሶ😅ምርጥ ጥንዶች የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ እወዳችኅለሁ❤❤❤ሳድግ እንደናንተ ነው መሆን ምፈልገው😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እኔም
ብር የማያረገው የለም
😅
በጣም እዴትመጣላት እባዋ
ኧር ዮርድ አስደናገሽኝ እኔ ሃይልዬ እድያለቅስ አልፈልግም ስቀጥል አንች ከውደድሽ ቤቴሰቡን ምን አገበ ደሞ በዝ ግዜ
በጣም ነው የመውዳቸው እነዚ ጥንዶች
እረ እባ ያለ አግባብ ማልቀስ የሚአመጣዉ ችግር ከባድ ለብር ተብሎ ይህን ያህል
ሀይልየ የኔ የዋህ
አዱኛ ያለ ነገር ነው ❤❤❤ደስስትሎ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
የሚያስጠላ ፕራንክ! አያሳዝንሽም? እቺ ደረቅ አክተር!
አደኛ ነኝ እኳንደህና መጣችሂ የኔ ወዶች በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤
ሁሌታችሁም በጠም ደስ ትላላችሁ መጨራሸችሁን እግዚአብሔር ያሰምርለችሁ
የጥቁር ፍቅር ፍልም ሆናቹሁብን እኮ ውዶችየ❤❤❤
😂😂😂😂
ክክክክክ
ሀይልየ አይዞን broቻለው ከባድ ፕራንክ ዮወርዲ ቀልቃላዋ የኔ ቀበጥ የመልስ ምት ደስ ይላልል ያሰብኩት ተሳክቷል የሚለውን ሙዚቃ ጋበዝኳችሁ😂😂😂😂
😁😁እዉነት ቀለቃላ😆😆😆😍😍
ይመቺሽ አጀቴን ነው ያራስሺው ግን አያችሁ ፕራክ ስትደራረጉ እኛን ተመልጃቾችን ፕራንክ አታርጉን ወይም አሸውዱን ልክ እደሃይልዬ መላት ነው ባለፈው text አገኝሁብሽ በማለት የሰራብን ፕራንክ እኔ ብግሌ እናዶኛል ግን ምንም ብናደድ ላ👍አረጋለሁ ጥቅማችሁ እዳይቀርባቺሁ ይመቻችሁ ተጋቡ በትዳርም ሆናችሁ አላማን ማሳካት ይቻላል
ሃይልዬ እዳይነቅጡህ 💍እሰር ቀለበት ያላትን ማንም አደፍራትም ንቃ እዳይወድቅህ እቃ 😂❤
ዮርዲ የኔ ቅመም ምክንያታዊ ፕራንክ ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤❤
እውነት ሃይልሽ አሳዘንከኝ ጥሩ አፍቃሪ ወንድ ነህ ይመችህ ጌበዝ
ከልቤ ነበር የናፈቃችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይልዬ ፊቱ ቲማቲም መሰለ ሚስኪን ሰራችልህ ዬርድ የኔ ቀመም አደኛ ግን የውሸት ስታለቅሱ ይገርማል በቃ ተዋናይ ናችሁ
ያፋቃራ ልብ እንዲ ነው ሀይልዬ ምርጥ ስው አይዞክ ባርታ
ካስት መደረግ ያለባት እንቁ ሴት ቆንጆ አክትረስ ይወጣሽ ይሆናል ጎበዝ ነሽ
ሃይልዬን ሮያሎች ጋር ሳለ ነው በጣም ምወደው ማደንቀው የኔ የዋህ ኣይለያቹ የኔ ውዶች❤️❤️🥰🥰
ውይ ዮርዲ ከባድ ሰው ነሽ በቃ ሁሉንም ካራክተር ትሰሪዋለሽ ኣድናቂሽ ነኝ
አትሳደቢ ክፎ አስበሽ ሳይሆን በፍቅር መሀል ስድብ ይደብራል
በውሸት እባቸው እሚመጣው ነገርስ😂😳ግን ዮርድ እግርሽን አስተሽ አትማች ሴት ልጂ ነሽ ለቀልድም ቢሆን😌🥰🥰
ውይይይ ሱስ የሆናችሁ ጥዶች🌺😘
አይልዬ የምር አፍቃሪ ነው ዬረዲ በጣም ነው የተወንሽው ጥሩ አስተማሪ ፕራንክ ነው እግ/ር ፍቅራቹን ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይልየ ውነተኛ አፈቃሪ አተ ነህ አምሳሆችህን ያብዛልን ማኛው ንፁ ፍቅረ ሲያምረ🎉🎉🎉🎉
እረ 100k እናስገባቸውና ሀይልዬ ከዚ ጭንቀት እንገላግለው ልጁ ሊፈነዳ ነው
የአብርሽና የፍቅር የሰሞኑ ክስተት ነበረ 😢
😂😂እነሱኳን የእውነት ሁኖ የዮርድን ያክል አላለቀሱም😂😂❤
የነሱም ፕራክነው ደህናእየሸቀሎነው ሰውም የዋህነው አምነዋቹዋል
ማነው 100k እንዲገቡ የሚፈልግ
ሃይሊዬ ግን ሲያፈቅር ሱቅ መሸይጥ ይወዳል 😜 የከዚህ በፊት ፍቅረኛዉም ቤተሰቦችዋ ነበር አሜሪካ የወሰዷት ከዛ የተነሳ ነበር ቶሎ ያመነሽ ።
የምወዳቹ እግዚአብሔር አይለያቹ መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን❤❤❤❤
ችሎታዋን አለማድነቅ አይቻልም❤ዮርድየ ስወድሽ❤
I think Yordy has the natural gift and talent to be great movie actress who can represent characters seamlessly... I am sure you will be contacted soon by some directors and movie script writers.
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ድሮ በቤተሰብ እንስማማነበር አሁን በቤተሰብ ሃሳብ የሚሄድ የለም ግን እኔ እነሱን ላለማስከፋት ብዬ እሽ እላለሁ እንጂ የወደድኩትና ያፈቀርሁት ካለ በነሱ አልሄድም ለማለት እወዳለሁ ግን ቤተሰብ ባልከአሜሪካ መጣልኝ ነው አመጡልኝ ባልበማምጣት ሆነ እንዴ
ጮማ ነው የዛሬው ሳምንት ሙሉ የት ገብተው ነው እያልኩ ስጠብቅ ከች አለች ዯርዲ ክትፎውን ይዛ😂😂😂
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ/ አይለያችሁ....!!❤ ቀልድና ምር እየለሽ አላለም:: ( ሴቶችን አትመኑ😂😂😂
ዶላር ኢትዮጵያ የለም እያለችህ ነው😂😂😂
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🏌️♀️
ሀይልየ ተገኘህ ኤያለቀሰህ ሥታደርግ ጎበዝ ዩወርድይ
ምርጣች የእውነት በጣምነው የምወዳቹሁ ፍቅራቹሁን አምላክ ይጠብቅላቹሁ ❤❤❤
ኧረ ዮርዲ ነብስሽ አይማርም....ሀይልዬ የኔ ጌታ ስታሳዝን...ኡፍፍፍፍፍፍ
ቅመሞች ስውዳችሁ የምር ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ
በመካከላቹ ክፍተት አትፍጠሩ ፈፅሞ ስለመለያየት አታስቡ ፍቅራቹ ያስቀናል አይለያቹ መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ
እንኮን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ
ወይ ሲያሳዝን ምስኪን
እኔራሱ ምር መስሎኝ ነበር ልጂቱግን የለለች ኮመዲናት ዋው ❤❤❤❤❤❤