ሩታ በድንገት አዲስ አበባ ገባች. አብርሽ ደነገጠ😱💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @Yasmin71987
    @Yasmin71987 7 месяцев назад +575

    6 ወር ነብሰጡር ነኝ ላይ አምሮኛል የኑ ሩተ ወዳጆች 💗🙏

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 7 месяцев назад +4

      ደምሪኝ ቆንጅዬ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 7 месяцев назад

      የምርግንያምራል ዉነትሽነዉአረኩሽለማንኛዉም

    • @EmuyeEmuye-l5f
      @EmuyeEmuye-l5f 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @trhasrezene9098
      @trhasrezene9098 7 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 7 месяцев назад

      @@narditube4378 አብሽሪ አላህካለዉ አይቀርም እህቴ ዱአ አድርጊ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +1219

    የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ 🌹💕

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu 7 месяцев назад +2

      አሜን

    • @medinamuhamed-f7q
      @medinamuhamed-f7q 7 месяцев назад +2

      አሚንንን

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 7 месяцев назад +3

      Amen yene enat

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 7 месяцев назад +1

      አሚንንንእህት ያረብ

    • @BekyFor
      @BekyFor 7 месяцев назад +1

      Amen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👏👏👏

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 7 месяцев назад +30

    ሩቲ የምንወዲሸ እኮ በምክንያት ነው የኒ ቆጆ የዚህ ቤት ቅመም የሆሸ ልጂ ንግሰት ነሸ የኒ ፍልቅልቅ እራሰሺን ጠብቂ ደሞ አትጥፊብን አች ከለለሸ አይደምቅም ለቅሶሺም ሳቅሺም ይናፍቃል ❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 7 месяцев назад +275

    እኛኮ ሴቶች ስናፈቅር ከልባችን ነው ምንም አይገድበን😢😍😍💓

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 7 месяцев назад +1

      አወ ወላሂ❤

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 7 месяцев назад +701

    ንግግር የብዙዎች ሲሆን ተግባር ደግሞ ለጀግኖች የሚሰጥ ልዩ ሽልማት ነዉ።
    አብርሽ &ሩታዬ ዝም ቢለቹሁ በደስታ ኑሪልን

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 7 месяцев назад +8

      በጠም ኢገርማል አለህ መጨረሸቹን የሰምርለቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад

      ​@@alhawara4322አሜን ፫ ማማዬ❤❤❤❤

    • @Ruta688
      @Ruta688 7 месяцев назад +5

      አሚን ያሥምርላቹሁ🎉

    • @SaadaAlhosani
      @SaadaAlhosani 7 месяцев назад +5

      ሁልግዚም ደስተኛ ያድርጋችሁ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад

      ​@@SaadaAlhosaniአሜን፫❤❤❤

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 месяцев назад +36

    ዋዉ ሩታ ግን ብቻሽን ለምን ሁለተኛ አታድርግዉ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነገሌላቀነው
    @ነገሌላቀነው 7 месяцев назад +448

    የሩታ የምወዱ ዛሬ በላይ አሳዩኝ ደብሮኛል😢

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 7 месяцев назад +2

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዷ ደምሪኝ

    • @Ruta688
      @Ruta688 7 месяцев назад

      ❤❤

    • @aw56609
      @aw56609 7 месяцев назад +1

      ወይናይእሩታየ ያብርሽ🎉 ቀመምጣላ 🎉

    • @ገኒየራያዋ-ገ3ገ
      @ገኒየራያዋ-ገ3ገ 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Saadah-cs6je
      @Saadah-cs6je 7 месяцев назад +1

      ውድድድድድ በጣም ነው የምወዳት ግን ኮሜት አልፅፍም አይቼ ብቻነው የምወጣው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 месяцев назад +207

    ፍቅር ማለት ይህ ነዉ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤

    • @family_v-k9x
      @family_v-k9x 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ🥰

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 7 месяцев назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን ኪዳነምህረት ብያለንበት ትጠብቀን ❤❤❤❤❤❤

    • @soaa0dsoaad641
      @soaa0dsoaad641 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤😂

    • @elsadegene1883
      @elsadegene1883 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @family_v-k9x
      @family_v-k9x 7 месяцев назад

      @@soaa0dsoaad641 ውዴ ደምሪኝ🥰

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 7 месяцев назад +52

    ሩታ ማህተብ ታድርግ የምትሉ ባለ ማህተቦች አብርሽ አድርግላት በጌታ😍

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 7 месяцев назад

      የሰዋ ማህተብ ጀግናው ኢየሱስ ነው ሁሉ በእምነት ነው

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 7 месяцев назад +2

      የተሰቀለውን ኢየሱስ ማሰቀደም ነው
      የተሰቀለበት መሰቀል አይቀድምም

    • @BirehanZenebe
      @BirehanZenebe 6 месяцев назад

      Enem esmamalehu mahteb new yekrestian meleyaw

  • @fatmamohamed9622
    @fatmamohamed9622 7 месяцев назад +260

    ሙቤ ቁራአን ይቅራልን የምትሉ
    እሩታና አብርሽ አላህ አይለያያችሁ❤❤❤❤🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 7 месяцев назад +2

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዷ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 7 месяцев назад +3

      አረ ሰእል የለዉ ልብሰም እንዳየለብሰ አረም

    • @habibatube3955
      @habibatube3955 7 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 7 месяцев назад

      እኔ🖐

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 7 месяцев назад +1

      ሙቢ መናፍቅ ሆኗልኮ

  • @SulafAbdellah
    @SulafAbdellah 7 месяцев назад +220

    አብርሽ አና ሩታን የሚወድ ልክ እንደኔ👍👍❤❤

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 7 месяцев назад +41

    ሩታየ እኮ ትለያለች የምንወዳት ያለ ምክንያት አይደለም ❤❤❤❤❤

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk 7 месяцев назад +171

    ፍቅር ማለት ይህ ነው የምትሉ

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ሁቢ❤

    • @ወለየዋf
      @ወለየዋf 7 месяцев назад

      እይእደለም😂😂😂😂😂😂

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 7 месяцев назад

      Bexami❤❤❤❤❤Rutaya liyuu❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 7 месяцев назад

      ❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад +1

      በጣም ሩታዬ ለፍቅሯ ሟች የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 7 месяцев назад +313

    የፍቅር ደጋፊዎች መልካም መቃጠል😅😅 ሩታና አብርሽ ፍቅር በፍቅር ሁነዋል❤

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 месяцев назад +4

      ይነዳሉ ታያቸው

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 7 месяцев назад +20

      አይባልም ዝም አይነቅዝም

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 7 месяцев назад +1

      Eko yene wude 😂😂

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 7 месяцев назад +11

      ተመቃጠሉም አረሩ ክክክክክክክ ሩታየ የኔ ደርባባ ሥወዳት እኮ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 7 месяцев назад +8

      ለምንይቃጠላሉ ስራነዉ እኮ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 7 месяцев назад +19

    እኔ ምለው አብርሽ ከቤት መውጣት የለበትም በቃ ልጆች እየከዱ አመሱ ሀይሚን ፈረቸ ነበር እንደ ልምዷ ሩታ ተደገመሽ ፈገግ ብየ ጨረስኩት ቪዶውን ሩታየ ፍቅር ነሽኮ

  • @Fatima80008
    @Fatima80008 7 месяцев назад +595

    ሩታ አብርሽን ከቤተሰቦች ታስታዋውቅ እምትሉ በላይክ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 7 месяцев назад +34

      ዝም ብሎ ማስተዋወቅ አይቻልም ባህል የሚባል ነገር ማሰብ ይኖርብናል ሲጀመር ባለፈ አብርሽ ከጋሼ ሊያስተዋውቃት ብሎ ቅመም የሆነች ልጅ እንቢ ብላ ሄደች ቪዲዮ ካላየሹ ብዬ ነው የምዘረዝርልሽ አብርሽም ቢሆን ከሷ ቤተሰቦች መተዋወቅ የሚችለው ከወንድም ከእህቶቿ ብቻ ነው እንጂ ከእናት ከአባቷ አሁን አይችልም

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl 7 месяцев назад +15

      እኛነን አዛዥ የምትሉት ነገርስ😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 7 месяцев назад +4

      አረ እሶ ሴት ልጅ ሁና እቢ ያለችውን እሱ እደት እሽ ይላል

    • @Rነኚየናቴናፊቂ
      @Rነኚየናቴናፊቂ 7 месяцев назад

      ​@@Guragewa5270ከወዲሟ ጋ ካስተዋውቀው ሩታየ አብርሺን

    • @Rነኚየናቴናፊቂ
      @Rነኚየናቴናፊቂ 7 месяцев назад +4

      @@FatumaMustefa በጣም ከእህትዋ እና ከወዲሞ ጋ አለበለዛ እቢ ይላል እናትና አባት እሺ አይላትም

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 7 месяцев назад +100

    ሩታየ ናፍቀሽን ነበር እንኳን ደና መጣሽልን የኔ ወርቅ ሩታን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ 👍💝💐🎉❤🎉😘😘😘😘😘😘

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 7 месяцев назад

      ሰላምሽ ይብዛሌኝ ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @HanaLegese-t8f
      @HanaLegese-t8f 7 месяцев назад

      ❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 7 месяцев назад

      የኔና የሙብየ ተራስ እንድህ ፍቅር የምንሰራበት ቀን ናፈቀኝ 😲😲😲😲ruclips.net/video/vK0Ih6BwbzQ/видео.htmlsi=e8pHCI_Ft27qWy7S

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 месяцев назад

      ​@@HanaLegese-t8fውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 7 месяцев назад +19

    ሩታዬ ትለያሽ የእውነት ፍቅር እንዲ ነው ደስ ስትሉ አብርሽ እሩታዬ የፍቅር ተምሳሌቶች ውድድ ነው የማረጋቹ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 7 месяцев назад +85

    ፍቅር ማለት ልክ እድ ሩታ አብርሽ አድናቄውቹ በላይክ አሳዩኛ❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 месяцев назад +43

    የት ናችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር የምደርቡ ወንዶች እና ሴቶች ከነዚህ ሁለት ምርጥ ጥንዶች ተማሩ የእኔ ልዕልት ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @ርግበፍቅር
    @ርግበፍቅር 7 месяцев назад +53

    ሩቲየ የአብርሺ ንግስቲ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፍቅርኩም ይብዘሐልኩም ❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 7 месяцев назад +61

    እኛ የማዳም ቅመሞች የምንወዳት በምክኒያት ነው እውነተኛ አፍቃሪጂ አስመሳይ አይደለችም እሩታዬ❤❤❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 7 месяцев назад +94

    ዋዋዋው ሩታን የናፈቃቹሁ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 7 месяцев назад +30

    እኔሥ አሁን ለይ ያሚሣማኝ ሥሜት ያ ፍቅር ነው 😢😢😢😢አይይይ እውነት አሥቃናቹኝ 🥺🥺🥺❤❤❤❤ያአሏህ ሆይ ከ ባሌ ጋ በሣላም አጋናኛኝ 🙏🙏🙏

    • @Ethio531
      @Ethio531 7 месяцев назад

      ❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 7 месяцев назад +24

    ሩታዬ አንች የእውነተኛ የፍቅር
    ተምሳሌት ነሽ ታውቂበታለሽ አብርሽን ብለሽ አዲስ አበባ ከች አልሽ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 7 месяцев назад +74

    ፍቅር ማለት ይህ ነዉ የኔ ዉዶቼ ጌታ መቼም አይለያችሁ ❤❤❤

    • @SalmaYasein-l2z
      @SalmaYasein-l2z 7 месяцев назад +1

      ፍቅር ማለትይህነው የኔ ውዳቼ ጌታ መቼምአይለያችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💗👍👍😘😘😘🌹🌹🌹

    • @tehayeteshemap-kl9hp
      @tehayeteshemap-kl9hp 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @tehayeteshemap-kl9hp
      @tehayeteshemap-kl9hp 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @Emantube19
    @Emantube19 7 месяцев назад +232

    ሩታ አብርሽን ከቤታሰቦቻ ታስታወዊቀዉ የሚትሉ 👍👍👍👈👈👈

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 7 месяцев назад +5

      ኧረ😂😂😂😂😂 አይደረግምኮ ቤተሰብ ሳያስጠይቅላት ነውር ነውኮ

    • @habibullah3935
      @habibullah3935 7 месяцев назад +1

      እወዳችኋለሁበጣምየምር አላህፍቅራችሁንይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lemra3523
      @lemra3523 7 месяцев назад +1

      ቀስ እያሰባቹ ተረጋጉ ሁሉም በጄ እንዳትሉ ሆሆ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 7 месяцев назад

      ቤተሠቦቿ ሚድያ ላይ መቅረብ ካልፈለጉሥ 😮

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 7 месяцев назад +1

      @@user-ug8nz ኧረ ሲጀመር አይሆንም እንደ ምንም ቢሆንኮ ክብር የሚባል ነገር ያውቃሉኮ ቢያንስዃ እሕት ወንድሟቿል ብታስተዋውቅጂ እናትና አባትኳ ሽማግሎ ሳይላክ ይከብዳን ደግሞ እነሱ ያውቃሉ

  • @samprincess378
    @samprincess378 7 месяцев назад +33

    አብርሽዬ እና ሩታዬ የኔ ውድቸ የምር የቤቱ ድምቀት ናቹህ በጣም ነው የምወደቹህ ❤❤❤❤❤❤ሩታዬ የእውነት ትለያለሸ❤❤❤❤

    • @SebrnAle
      @SebrnAle 6 месяцев назад

      ruruye yenA wude

  • @Genitube-o7n
    @Genitube-o7n 7 месяцев назад +60

    ሀይሚ ብቻዋን ቡታጅራ ይደብራታል የምትሉ😳🤙

  • @ethiojole
    @ethiojole 7 месяцев назад +19

    ሴት ልጅ ስታፈቅር ምንም አይገድባትም ጨለማም ለብሳ ትወጣለች😎 😀ቲኒሽ መንገድ ሰላም ቢሆን ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን ከዳር እስከ ዳር 😢

  • @EmebtTube
    @EmebtTube 7 месяцев назад +85

    አብርሽንና ሩታን የሚወድ በላይክ ግጩኝ 👍❤

  • @SeaSead-x3v
    @SeaSead-x3v 7 месяцев назад +14

    ናፍቀሀት ነዉ የምወዱትን ሰዉ አይደለም ቡዙ ቀን አድ ደቂቃ መለየት ይከብዳል ማን አላት ብለህ ነዉ አብርሽየ

  • @NATIATAKLTi
    @NATIATAKLTi 7 месяцев назад +15

    ኤፍሬምን ምትወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @አልሀሙዲሊላህ
    @አልሀሙዲሊላህ 7 месяцев назад +15

    ሩታዬ ባማሄዲሽ። ዴስ። ብሎኛል። ግን። ብቻሺን። አቲሂጂ። ዬኔ። ቆጆ። ዬሳው። ልጅ። ሳይሆን። ነው። ማጣቃቅ። አብርሺዬ እኮን ዴስ አላህ። ነፍቃህ። ነባር❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoditTirfe
    @YoditTirfe 7 месяцев назад +16

    ሩታ እና አብርሽ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 7 месяцев назад +24

    የኔ መልካም በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል ግን ማማየ እሚወድሽ እዳለ በናተ መዋደድ የሚቀና ስለለ ብቻሽን አቲጂ ተናፍቀሽ ነበር የምር በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 7 месяцев назад +17

    ያዙ እግዲ ልመርቃቹ የኔ ማሮች ጅማሬዉ እዳማርላቹ ፍፃሜዉም ያሳምርላቹ ፍቅር እስከመቃብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 7 месяцев назад +12

    ወይኔ የፍቅር ጥግ😢😢😢😢የኔውድ❤❤❤ሐይሚስ ለምንይዘሻት አልመጣሽም

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር 7 месяцев назад +6

    የኔ ውድ ሩታየ ምን አይነት ንፁህ አፍቃሪ ነሽ በእውነት ከልብ አፍቃሪ ሴት ነሽ የኔ ውድ አብርሽ ምርጥ አፍቃሪ ፈጣሪ ሰቶሀል ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 7 месяцев назад +10

    ሀይሚን ለምን ሳታመጫት እሷ ደሞ መታ ሰርፕራይዝ ባታደርጋቸው የምትመጣ ይመስለኛል የምር ሀይሚየ

  • @MmM-g9r7z
    @MmM-g9r7z 7 месяцев назад +12

    የሸገር ልጅ ሰትሆንፍቅር በተግባር ታሳያለህ❤❤❤❤❤❤እሩታ ሁሌም አንድኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ethio531
      @Ethio531 7 месяцев назад

      ❤❤❤😊

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd 7 месяцев назад +8

    በዝ ማሃል ላሙብ እንዳ ሩታ የሌች ቆንጆ ሴት ይስጠዉ የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ 7 месяцев назад +33

    የኔ የምታምር እሱን ለማስደሰት የማታደርገው ጥረት የለም እኮ የአብሪሽ ንግስት 🎉🎉❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 7 месяцев назад

      ወላሂበትክክል

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад +1

      እውነት ነው ለኛም ለተሰበረ ልብ እንደሷ የማስደስት አፍቃሪ ልብ ያለው ይስጠን

    • @judjjd644
      @judjjd644 7 месяцев назад

      በጣም እግዚአብሔርን

    • @ሰአዲነኝየደሴዋ
      @ሰአዲነኝየደሴዋ 7 месяцев назад

      ትክክል ወላሂ❤❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 7 месяцев назад +7

    ሩታይ የፍቅር ጥግን አሳየችኝ ግን እኔንም ሰርብራይዝ አደረገችኝ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤ አብርሽ እንኳን ደስ አለክ አባታችንን ፈጣሪ አድኗቸው በሰላም ወደ ቤት ይመልስልን🙏🙏🙏🙏

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 7 месяцев назад +8

    ስለእናንተ በጣም ደስ ብሎኛል። ብቻ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂቅመሟ
    @ፂቅመሟ 7 месяцев назад +5

    እሩታዬ እስኪ እህትና ወድምሽን እንተዋወቃቼው ይምጡ የሚል

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 7 месяцев назад +8

    ሩታና አብሽር ስላየኀቹ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጥዶች በፍቅር በደስታ ያኑራቹ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmradessie6134
    @asmradessie6134 7 месяцев назад +10

    ሩታ ይህን ልጅ (አብርሽን) በጣም ትፈሪዋለሽ። አክብሪው እንጅ እንደዚህ አትሽቆጥቆጭ። አትፍሪው ውደጅው። አንተም እንደህፃን አትያት የኮሌጅ ተማሪ ናት። እናታችሁ ነኝ ምክሬን ስሙ።

    • @erukya
      @erukya 7 месяцев назад +5

      አገር ሰላም ስላላደል እሱን ብላሂዳ አደራ ስላለበት አንድ ነገር ቢገጥማት ብቻዋን ብሎስለፈራ ነዉ ምክርሽ አሪፍ ነዉ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 7 месяцев назад +4

      ትክክል ነሽ ግን አደራዉ ከብዶት ነዉጂ ደንገት ስለመጣይ ደንግጦ ነዉ ከመንገዱ አንፃር እህቴ

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 7 месяцев назад +11

    የኔ ፍቅር ሩቲዬ ኧረ ወድጀሽ መሞቴ ነዉ የኔ ዉዶች ዉድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ ሱሶቸ ደሞ ናፍቀሽኝ ነበር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 месяцев назад +4

    አይ እሩታዬ ጎበዝ ያለችዉን ቀን አብረሽ ዘና በይ የሚገርም ነዉ አብርሸ ማመን አቃተዉ በርቺ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሀይሚ ብቻዋን ቀረች ታሳዝናለች ሰትሔዱ ግን አብራችሁ ተመለሱ መልካም እረፍት

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 7 месяцев назад +8

    እሩታ የኔ ፍልቅልቅ ናፍቆት እደ ዛ ነው ጎበዝ ፍቅራቸው ለዘላለም ሁል ግዜ ደስተኛ ሁኚ ማር

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 7 месяцев назад +10

    የምር የኔ ውዶችጥርሴን ሳልገጥም ጨረስኩት ኡፉፉፉፉ ስወዳቹሩታዬ የኔ ልዩ አይለያቹ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 7 месяцев назад +33

    አቤት አቤት ደስ ሲል ማህበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጥራችሁትል አብርሽ መልካም ሩታዬ የዋህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 7 месяцев назад +7

    ነገ ደግሞ ሀይሚ አፈ ትመጣለች😂😂😂 ሩታ እዉነተኛ አፍቃሪ እኮ ነች አይለያቹ

  • @aaass2298
    @aaass2298 7 месяцев назад +8

    ሙቤ አድቀን ቁራአን ቅራልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @DhjsJ6sbsb
    @DhjsJ6sbsb 7 месяцев назад +7

    በሰላም ወደ አገራችሁ ተመለሡ እወዳቹሀለሁ አብር እሩቲ በፍቅር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤

  • @MemesTeferi
    @MemesTeferi 7 месяцев назад +4

    አብርሽየ እሩታየ ሰወዳችሁ በናንተ እኮ የይቱብ ጠባቂ ሆንሁኝ ፈጣሪ መጫረሻችሁን ያሳምረዉ ❤❤❤ለሩታ ምክር ሁለተኛ ብቻሽን መንገድ እንዳትወጭ እሽ እና እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤❤

  • @SlhamAli
    @SlhamAli 7 месяцев назад +5

    ፍቅር ማለት ይህ ነዉ የኔ ዉዶቼ አላህ መቼም አይለያችሁ ❤❤❤❤ አብርሸ ና ሩታ ፍቅራን ያብዛላቹህ የኔ ልዬች❤❤❤❤❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 7 месяцев назад +4

    ቀኝ ከሌሊት እንቅልፍ የማይተኛ የነፍሴ አገልጋይ ካህኔ ኢየሱስ

    • @Ethio531
      @Ethio531 7 месяцев назад

      ❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 7 месяцев назад +21

    ጎበዝ ሩታ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን ሰላም መጣሽ ሩታዬ እኔም ያዲሳባ ነኝ የዲሳባ ልጅ ሰል በምክንያት በምኪኒያት ነዉ በይ አዲሳባን እየዞርሽ አዝናኛቸዉ ❤❤❤😂

  • @tube6473
    @tube6473 7 месяцев назад +18

    ወላሂ ለኛ የፍቅር ተምሳሊት ናቸሁ አብርሽ እና ሩታ ፍቅር እስከ መቃብ ያርግላችሁ ሩታየ እወድሻለሁ እሽ የኔ ማር የሴት ቆንጆ ነሽ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 7 месяцев назад

      ድንሽን ብትማሪ ወላሂ አተይም ነበር የኛ ተምሳሌት ረሱል ስለላሂ አለይሂ ወሰለም ናቸው አንድ ከሀዲ አይደለም የምትናገሩትን እያሰባችሁ የየቱብ ጥረተኛ በጭራሽ ተምሳሌት ሊሆን አይትለም ለእኛ ሙስሊሞች አኢሻ ረዲየላሁ አንሃ ነች ተምሳሌታችን

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl 7 месяцев назад

      ​@@salihatube8511 አህሰቲ እህቴ🎉🎉🎉🎉

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 7 месяцев назад

      የፍቅር ተምሳሌታችን የኛ ረሱል ❤ሰ.አ.ወ . ተይ ስሜታዊ አትሁኚ ለድራማ ደግሞ ወላሂ ትያለሽ😊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 7 месяцев назад +3

      ​@@nedaahmed5123ለምን ድራማ ታያለሽ 😂😂😂

    • @officalbetytube
      @officalbetytube 7 месяцев назад +1

      derama bemilewu kal telkfachuwal ende?gena tegabtewu weldewum eyayachu derama maletachu ayikerm.melkam mekatel. 😂😂😂R$A❤❤❤

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 7 месяцев назад +9

    እሩታዬ የኔቆጆ እንኮን ደስ አለሽ ቤተሠቡችሽንም ፍጣሪ ይጠብቅልሸ እኝንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 7 месяцев назад +8

    እሩትዬ የኔ ቆንጆ የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤

  • @አስማየሙዲቃሉዋ
    @አስማየሙዲቃሉዋ 7 месяцев назад +4

    ትክክለኛ እውነተኛ አፍቃሪ የኔ ሩታ ልዩ ነሽኮ ለፍቅር ያለሽ ቦታ❤❤❤❤❤😢😢

  • @amenaali138
    @amenaali138 7 месяцев назад +8

    ከዚ፡በኻላ፡የኛ፡ነሽ፡የቡታጀራ፡ልጅነሽ፡ሩታ፡የፍቅር፡አገር፡ደሞ፡አዲሳ፡አበባ፡የሁላችንም፡የፍቅር፡ሀገር፡ነው👍👍👍👍እንወዳቸአለንንንንን፡ውድድድድድድድ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 7 месяцев назад +6

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ ሩታ እና አብርሽ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @T9dg
    @T9dg 7 месяцев назад +9

    ፍቅርኮ ከባድ ነዉ ሩታየ የኔ የዋህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 7 месяцев назад +7

    ሩታየ የፍቅር ሰዉ ብየሻለሁ ማማየ❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 7 месяцев назад +2

    እውነት ነው ሩታዬ የኔ ውድ ፍቅር ነሽ ግን አብርሽዬ የሚለው የመንገዱ ጉዳይ ብቻሽን አትድገሚው ከእግዚአብሔር ጋር እኮ የእኛም ትንቃቄ ያስፈልገዋል በርግጥ ነገር ሁሉ በሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 7 месяцев назад +46

    የሩታ ፍቅር እኮ የተለየ ነው ❤❤❤

  • @wsf7216
    @wsf7216 7 месяцев назад +6

    አብርሽ እና ሩታ ያማዶዱ ኮመት አትፀፉ አብርሽ እና ሩታ ፍልቅልቆች በቃ ይኑሩበት ድረማ ሰሩ አልሳሩ እነታን አያጋበቹም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኣድቀን
    @ኣድቀን 7 месяцев назад +4

    ሩታዬ የኔ ዉዴ ሁላች ደስ ትለላቹው ፍቅራቹ ይብዛላቹዉ አብርሸይ🎉❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 7 месяцев назад +6

    ዋው ማሻ አላህ ፍቅር እንደዚህ ነው ደስ ስትሉ ስወዳችሁ

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 7 месяцев назад +2

    ፍቅር እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል እስኪ የሩታ &አብርሽ ወዳጆች ላይክ

  • @نوافنواف-ف1ب
    @نوافنواف-ف1ب 7 месяцев назад +3

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ በስስት ነው የምታየው የኔ ማር ለምን መጣሽ ሲላት ድግጥ አለች እሱን ላለማስቀየም የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው አይለያችሁ

  • @yedusami26
    @yedusami26 7 месяцев назад +4

    አብርሽ የvido ማጀቢያ የምትጠቀመ በጣም ምርጥ ነው ሩታዬ የአብርሽ አደራ ስወድሽ በጣም ንፁህ ነው ፍቅርሽ በቃ ድኒያ ፋአ በሉ በሸገር

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 7 месяцев назад +10

    ሩታዬን የሚወድ ላይክ አርጉን❤

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 7 месяцев назад +4

    የኔ ናፍቆት ስወዳቹ እኮ በስስት ነው የምጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 7 месяцев назад +3

    በፍቅር ያኑራችሁ ሩታዬ አብርሽ ኤፋ ሙቢ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 6 месяцев назад +5

    ሙቤን የምትወዱ በላይክ

  • @HayatMakkh
    @HayatMakkh 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤የኔ ልዩ እሩቲ ሸገር ከች አልሽ ፍቅራቹ ያብዛልን ጋሽዬም አላህ ጤናቸው ይስጣቸው ኑሩልን ሁላቹም❤❤

  • @kedjaybrahim
    @kedjaybrahim 7 месяцев назад +2

    የምር እሩታዬ ይመቺሽ ኤልዱን ሳሚልኝ አደራ የኔ ውድ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን እዳሸዋ ያብዛላችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ ከክፍ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @gebyezayin
    @gebyezayin 7 месяцев назад +2

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ፈጣሪ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉

  • @SeaSead-x3v
    @SeaSead-x3v 7 месяцев назад +2

    የኔ ዉድድድድድድድ የናተ እኮ በጣም ነዉ የምትለዩት እግዚኦብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ትክክልኛ ፍቅር ከናተ ነዉ ያየሁት በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @Riff-y6u
    @Riff-y6u 7 месяцев назад +5

    ደሥ ትላላችሁ በፍቅር ኑሩልን አብርሽ እሩታዬ❤❤❤

  • @Kasu-h3e
    @Kasu-h3e 7 месяцев назад +2

    ፍቅሮች ሥታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ያኑራችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 7 месяцев назад +6

    ሀይሚ እኔ እሄዳለሁ አለማለቷ😂
    በጣም ደስ ትላላችሁ🥰

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 7 месяцев назад +2

    ሩታ የፍቅር ሰው መጨረሻችሑን ያሳምረው

  • @SaraM-k3i
    @SaraM-k3i 7 месяцев назад +5

    እኳን ሠላም ገባሽ እሩታየ❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 7 месяцев назад +5

    ሩታየ ና አብርሽ ሙቤ ኤፍሬም ሀይሚ ከልቤ እወዳችኋለሁ በክርስቶስ ፍቅር❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 7 месяцев назад +3

    2ቱም የፍቅር ሰው❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 7 месяцев назад +23

    ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 7 месяцев назад

      ሰላምሽ ይብዛልኝ ደምሪኝ ዉዴ

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 7 месяцев назад +2

    አብርሽ ምርጥ ሩታ ፍቅር ናት ልዩናቸው ፈጣሪ ያዝልቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 7 месяцев назад +3

    ሩታዬ የፍቅር ጀግና

  • @رابيهرابيه-ط3ث
    @رابيهرابيه-ط3ث 7 месяцев назад +14

    ባሁን ሠአት ብቻሽን መሄድ ጡሩአደለም 😢በጣምነዉ ያሥጠላዉ ሀገርቺን😊

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 месяцев назад +1

    ❤❤ሩታ❤❤የፍቅር❤❤ሰው❤❤ውድ❤ኢየሱስ❤በሰሙ አጥር❤❤❤በደሙ❤እሳት ይሸፍንሽ
    ጠላታቹ ቅናተኛ የተነቀለ ይሁን በሰሙ ሰልጣን

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 7 месяцев назад +6

    መጨረሻ ላይ የተላለፈው የመምህር ምህረትአብ ትምህርት በጣም ጥሩ ደስ የሚል ነው አዎ "በፈተና የፀና የተባረከ ነው" ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mismekka6577
    @mismekka6577 7 месяцев назад +5

    ሩታዬ እኮ ፍቅር የሆንሸ ልጅ ነሸ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 7 месяцев назад +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ መምህር ምህረት አብ አሰፋ ❤❤❤🎉🎉🎉 አይለያቸ ብለናል ሰታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 7 месяцев назад +1

    ሩታዬ የኔ ማር ❤❤❤❤ ውድድድ አብርሾ አትቆጣ እንደ አባቶች ጥሩ አፍቃሪ መሆንሽን አስመስኲክረሻል የኔ ቸኮሌት ፍቅር የሆንሽ ነገር በሠላም አባታችን ተሽሎቸው ተመለሡ ልን