የሴት ሸሚዝ አሰፋፍ ክፍል 2 ልብስ ስፌት ዲዛይን @ሽፎን ቀሚሶችHow to sew women shirt part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 27

  • @moonstudio8422
    @moonstudio8422 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ምርጥ መምህር ነህ። አዲስ ተማሪ እንዲገባው አድርገህ የምታስረዳው ነገር ግሩም ነው። እንጀራ ይውጣልህ!!!

  • @AsfawDebela-r6r
    @AsfawDebela-r6r 8 месяцев назад +1

    ግልጽ እና ቀለል በሚገባ መልኩ ነው .የምታስረዳው.በጣም ልትመሰገን ይገባል .እናመሰግናለን

  • @hayatahmedahmed6506
    @hayatahmedahmed6506 Год назад +2

    Betam gobez nachu bertu egnam lik enadergalen

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 11 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ

  • @TeweldeAlem-m9z
    @TeweldeAlem-m9z 11 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @mussieAbanezer
    @mussieAbanezer 6 месяцев назад +1

    ምርጥ መምህር እናመሰግናለን

  • @fikergebrish3578
    @fikergebrish3578 7 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ
    የበለጠ ሙሉ እንዲሆን ፎረሙላውን ቢያሰድተምሩን ጥሩ ነው
    ለምሳሌ ደረት ÷
    ጡት ዙ ÷
    የሚለውን

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ትምህርትህ በደብነው እሚገባው

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje Год назад +2

    Bertu adera y vew manes endayaskomachehu

  • @GebreslaseNigus
    @GebreslaseNigus Год назад +3

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @AsefawAsiti
    @AsefawAsiti Год назад +3

    ስታስረዱ በጣም ግልጽ ነው :አ/አ ብትከፍቱ ጥሩ ነው: የሲንጀር እግር አረጋገጥ በደንብ ብታስረዱን? እናመሰግናለን.

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa Год назад +3

    አስተምርህ በጣም ጥሩ ነው አዲስ አበባ መቼ መቼ የሚከፈተው ?

  • @TeweldeAlem-m9z
    @TeweldeAlem-m9z 11 месяцев назад +3

    እናም የ ጅንስ ሱሪ ማጥበብ እና ማስተካከል ብታሳዩን ጡሩ ነዉ

  • @maheriymaruw6532
    @maheriymaruw6532 5 месяцев назад +1

    ጋውን አሳየኝ ወንድሜ ብዙ ተምረያለሁ

  • @meskiadis5036
    @meskiadis5036 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @SisayneshniguseAlemayhu
    @SisayneshniguseAlemayhu 8 месяцев назад +2

    ለዳርት ከስር 3ሴሜ ከላይ 5ሴሜ የመጣው ኮመን ቁጥር ነው ወይስ እንዴት መጣ

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 Год назад +2

    በጣም አሪፍ ነው

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 Год назад +2

    ሰላም ነው ኮሌታ አወጣጡ አልገባኝም ስልክክ ቁጥርክ

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 5 месяцев назад +1

    ያንተ ትምህርት እንዴት እንደረዳኝ ፈጣሪ ይባርክህ! አሁን የሲት ሸሚዝ እየተማርን ነው ነገር ግን ቆራርጠን ጨርሰን ወደቤት ይዘን መጥተን ነበር ነገር ግን ያንተን ቪዲዮ እያየሁ ሁሉንም ገጥሜ መጨረሻ ላይ ያልገባኝ ኮሌታው ከቁልፍ ቤቱ ጋር ይየያዛል እንዴ? ሌላው ደሞ with facing shirt ላይ ተደራቢውን ቁልፍ ቤቱ ላይ ነው የሚገጠመው?

  • @sabamengistu1587
    @sabamengistu1587 5 месяцев назад +2

    ጉርድ ቀሚ አሰራር