"ከእሁድ እስከ እሁድ ከሀበሻ ቀሚስ ውጪ አለብስም " /ውሎ/ ከጠንካራዋ ሰራተኛ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 138

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Год назад +5

    ደስ የምትል እናት ድርብብ ያለች መዳኒያለም ስራሽን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢትዮጵያ ያሉ ነው የሚመስለው

  • @fekadusofe6749
    @fekadusofe6749 Год назад +35

    በበሀገራችን ሳንከበር በስው ሀገር መከበረ ነው ያየሁት ፈጣሪ ሀገራችንን አስባት

    • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
      @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ Год назад

      በጣም

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Год назад

      በጠም አሜሪካ ዉስጥ ኢትዮጵያኖች በጣም ጠንካራ ነን ያደንቁናል። የዛዉ አገር ጥቁሮች ጠንክረዉ ባለመስራታቸዉ ቡዙዎቹ እራሳቸዉን አልባሌ ቦታ ነዉ የሚጥሉት አገራቸዉ ሆኖ አይጠቀሙበትም ኦፖርቺኒቲዉን። አሜሪካ እዉነት ለመናገር ልጅ ያለዉ ልጆቹ ሲያድጉለት ጠንክሮ መስራት ይቻላል ለሴቶች። ወንዶች እንኳን ልጅ ልያዝ ላሳድግ ስለማይሉ የእናት ያህል ወጥረዉ መስራት ይችላሉ

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Год назад +11

    ረዱዬ ሳይሽ የምር ደንግጫለው ደስ ብሎኛልም...ጥረትሽ ስኬትሽ ሁሌም ያስገርመኛል ebsን ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል ...ረድዬ ዘና ብለሽ ጠይቂ አትጨናነቂ እሺ ..አዲስ አበባ ያላቹ ebs ስታፎች ደሞ አግዟት የተሻለ ልምድ ስላላቹ ጋይድ አርጓት እህታችሁን ..እግዚአብሔር ከዚ ደሞ ለተሻለ ስኬት ያብቃሽ በርቺ

  • @atm5614
    @atm5614 Год назад +65

    ኢቢሶች በጣም አሪፍ ፕሮግራም 👏👏👏👏👏👏 ግን የተሳካላቸውን ብቻ ሳይሆን ህይወት አልሆን ያላቸውን፣ ወረቀት የሌላቸው ሃበሻ Restaurant፣ ሱቆች ውስጥ ወ.ዘ.ተ የሚሰሩ በተለይ ኬዛቸው (ወረቀታቸው) rejected ተደርጎባቸው ውጡ ተብለው ተደብቀው የሚኖሩ (የሚሰሩ) እንደዛም ተሰቃይተው እየሰሩ ቤተሰቦቻቸውን የሚረዱ ብዙዎች አሉ አውቃለሁ! እና የእነሱንም ህይወት ሃገር ቤት ያለ ሰው እንዲያውቅ ብታደርጉ አሜሪካ ለሁሉም ሰው አልጋ ባልጋ እንዳልሆነ ማሳየቱ መልካም ነው!🙏🙏🙏

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад +6

      Exactly 👌

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 Год назад +7

      ትክክል ብዙ ሰው አለ $2 እየተከፈለው በቲፕ የሚኖር አበሻ በዛ ላይ የቤት ኪራዩ ውድነት ስንት አለ ትክክል

    • @mintesinotermias6147
      @mintesinotermias6147 Год назад

      @@titiyababe9490 you fine she's going well for your

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Год назад

      እርግጠኛ የምሆነው ድሮ አሜሪካ ኑሮ እርካሽ ነበር አሁን እንደማዘር ለመሆን አይታሰብም ኑሮው ስማይ ነክቷል

    • @bettybetty1144
      @bettybetty1144 Год назад

      Eereee

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +23

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እደዚህ አይነት ነገር በራሱ ማየት ያስደስታል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +21

    ዘኒ ሲልቨር ስፕሪንግ ፌንተን ስትሬት ዘኒ ሬስቶራንት ከሁሉም ትህትናዋ አክብሮትዋ ከፍትፍቱ ፊቱ እንደሚባለው ጥሩ መስተንግዶ ያለበት ነው በግሌ እስከማውቀው እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰቦቿ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Год назад +17

    እመብርሀን ከዚህ በላይ ሞገሱን ታብዛልሽ ዘኒዬ

  • @yafetjazza
    @yafetjazza Год назад +3

    ዘኒዬ customer service በጣም ጎበዝ ነች በጣም ትሁት ሰው ነች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣት

  • @yetentawa4452
    @yetentawa4452 Год назад +1

    ረድኤት ጥሩ ስራ አገኘሽ ደስ ይላል

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube Год назад +9

    በጣም ነው ደስ ሚለው ዘኒዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ደሞ ስታምሪ እውነት💝

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Год назад +2

    በሰው ሀገር ለፍታቹ ስትለወጡ ስናይ ደስ ይለናል ..ጠንካራ ሰራተኛ ነሽ ዘኒ በርቺ ለሌሎችም ምሳሌ እምትሆኚ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    ዋው:ትትናሽ:የኔ ናት:ያቺን:ፀባይ:ያድለኝ:ፈጣሪ:ረጅምእድሜ:ይስጠሽ:ከነቤተሰብሽ:እናት:ዘላለም:ትኑር

  • @nexusTech-1
    @nexusTech-1 Год назад

    የጎድን ጥብስ እና holland ጥብስ እንደዘኒ የሚጣፍጥ አላየሁም።አንደኛ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Год назад +7

    የኔ እናት እድሜ ጤና ይሰጥልን ቆንጆ እሴት ጎበዝ😘

  • @mesfinteklehaymanot8822
    @mesfinteklehaymanot8822 Год назад +2

    Zeni ያንሳታል አጅግ በጣም ይህ ሁሉ ያንሳታል ሆኖም አግዚአብሔር ያክብርሽ ሁሉንም አኩል በማየትሽ ከቦስተን ጀምሮ አስከ ስልቨርስፕሪንግ

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965
    @mihretwoldeyohannes-mercy4965 Год назад +3

    Wow ዘኒ I remember the house when I came to silver spring ,She was so polite ❤best service!!

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад

    በጣም ደስ የሚሉ ሴት
    የጠንካራ ሴት አርአያ
    እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት እናት በርች!!!

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад

    እንደዉ ሀብትም በግዜዉ ሲሆን ነዉ በወጣትነቴ ሀብት ሰጠኝ ጌታየ በሰተርጅና ምኑም አያምርም

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ Год назад

    ምን ጎድንብቻ አይደለም ክትፎዎ ጎረድ ጎረዶ ደግነቶ አቀበሎ በጣም ፍቅር ኣትዩጵያ ነች ተባረኪ ጤና ረጅም እድሜ ።ብዙሆንን ደጋግመን መተናል በጣም ተወዳጅ መስተግዶ።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад

    ጠንካራ ሴት እንዲህ ባህሉን የማረሳ አገሩን የሚያስተዋውቅ ስራ መስራት ያኮራል ተባረኪ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад +1

    እማማ ጠንካራ ሰው ናቹ ይመቾት💚

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 Год назад +10

    አይ ሉላ ወደ እሁድ መጥቻለሁ አይባልም ቅዳሜ ሌላ ሰው ሳይ እኮ የለቀቅሽ መሰለኝ ለማንኛውም የሳቅሽ አድናቂ ነኝ 😀😀😀😀

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ Год назад +1

    ካለሁበት አገር የመጡትን ሁሉ የሚ መጡትን ሁሉ የምነግረው ምክንያቱ የእውነት ኢትዩጵያን እንዱዩ ስለምፍልግ !!!!

  • @elizabethzeleke6912
    @elizabethzeleke6912 Год назад +1

    ወይዘሮ ዘኒ ማለት በጣም ጥሩ ሰው ነች ድሲ ኳስ ጨዋታ ግዜ ከሬስቶራቶ ጉድኛቸ ጋር በመሆን ሄደን ነበር በጣም ጥሩ ሰው እንግዳ አቀባበሏ የተለየ ነው በርች ወይዘሮ ዘኒ እድናቂሽ ነኝ ኤልሳቤት ከ ፊሊ

  • @sofifamily
    @sofifamily Год назад +8

    ደስምትል ሀገርኛ ቤት zeni perfect everything ♥️🇪🇹🔥

  • @sarahfatema2474
    @sarahfatema2474 Год назад +4

    Indezim chewa Ethiopiayawi Alech Alu inji camera deqinew misadebu sirash yibarek Enatye Ethiopia le zelalem tinur

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Год назад

    ዘንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Год назад +1

    ዋው ደስ ስትይ ደርባባ ሴት እድሜ ጤና ይስትሽ

  • @mikiasalemu4469
    @mikiasalemu4469 Год назад +1

    የዘኒን ምግብ እና የናትነትን መሰተግዶ ያየ ሰው እናቱ ቤት የገባ ይመሰለዋል!! ዘኒ እውነት ብለሻል!! በተለይ ደሞ ለሚያተናግዶን ወገኖቻችን በደን ቲብ ማረግ እና ማመሰገን እንዳንረሳ!! በተለይ ደሞ እህቶቻችንን እናክብር

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Год назад +4

    ዘኒ ጀግና ሴት ስታምሪ😍

  • @MandTech
    @MandTech Год назад +16

    Teru nw rediet good to see you. But tell the cameraman not to video personal information like credit card information, check or editor had to make sure it is blurred .it easy for hackers/scamer

  • @mignotmekonnen4852
    @mignotmekonnen4852 Год назад +1

    Glad to see my bro😍😍😍

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw Год назад

    ጀግና እናት ❤️👈

  • @bekiiabera2725
    @bekiiabera2725 Год назад +4

    አቅራቢዋ wow ድምፅ

  • @zemzemh815gmilcom
    @zemzemh815gmilcom Год назад +3

    እረጅም እድሜ አበሲት

  • @promobile5016
    @promobile5016 Год назад +2

    ሥታምር
    ውበት

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад +1

    wow she is free ,she is descipliend person

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Год назад

    ጎሽ የእኔ እመቤት ንገራልን እድሜሽ ይርዘም የአበሻ ትልቁ ችግር ቲፕ ላይ ነው።

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 Год назад +2

    ደስሲል

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Год назад +3

    ዋው አደኛ

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ Год назад

    ይኸ የኛን የዚህ የሎዛንጀለዙን መርካቶን ይመስላል በብዙ መልኩ ✌🏾

  • @yeshiteklu4715
    @yeshiteklu4715 Год назад +7

    i think tip shouldnt be expected from customers rather the employer has to pay the right payment/professional fee for its employees. tip, sometimes may expose waitress women for violence....

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Год назад +5

    ፈገግታዋ ብቻ ያጠግባል ዋውው

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +4

    አስፊቲ እና ሉላዬ ውድድድ

  • @promobile5016
    @promobile5016 Год назад +3

    ቁመናዋ
    እራሶ
    ቆንጆ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 Год назад +1

    ረዱ❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    ቢስካ፣ዮኒ፣ዋው

  • @eveali6794
    @eveali6794 Год назад +5

    ዘነቡ ገሰሰን ትመሰላለች 😭😭💞

  • @aderew9095
    @aderew9095 Год назад +1

    Wendtaaa Lulayeeee! Ehuden be ebs metashelen. Twice a week linayesh new Bravooo

  • @sisay7
    @sisay7 Год назад +2

    ምርጥ ጉራጌ

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Год назад

    esey endit des yelal thankyou somuch zeni ethiopian mekebaberen kezihi temaru selfe bcha aydelem netanetenm behageru felgo new huzbu michohi. bezu enemar anebala feker yhi new.

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Год назад +1

    ዘንዬ በርቺ ስንመጣ እናይሻለን ለኢትዬጽያ ህዝብ ያስተላለፍሸው መልክት ትልቅ ነው ከኢትዬይያ ውጪ የትም አገር ህግን ማክበር አለሽ ህግ ነው አለቃሽ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +4

    ቅርንጫፍ ሎሳንጂለስ ብትከፍትልን ጥሩ ነበር

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 Год назад

    የትአገር ነው

  • @berhantekletsion9818
    @berhantekletsion9818 Год назад

    እዚህ ዝግጅት ላይ ውብ ሴቶች ቢኖሩም ግን የራሳቸው ፈጣሪ፠የሰጣቸው ስላሳፈራቹው human hair ተሸክመው ይዞራሉ:: ፈረንጅ አይደላችሁ ወገባችሁ የሚደርሰ ፀጉር ምን ያኮራል? ሰባራ ነን ማለታሁ ነው ብሩ ከተረፋችሁ ሰው ላይ ሰሩበተ ደስታችሁ ይበዛል::

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Год назад +1

    Did this people knows, that the video is filming them? If not this is illegal!

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 Год назад +2

    If only she could turn down the music. You can’t have any conversation in that place.

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Год назад

    ሉላ ከቅዳሜ ወደሁድ ሄድሽ እንዴ የኔ ሳቂታ

  • @amen4974
    @amen4974 Год назад +4

    ይቺ ሴትዮ ላይዋ እና ዉስጧ አይገናኝም customer አያይዝ ትችላለህ ሰራተኞችዋን ግን እንደ ኢትዮጵያ ቡና ቤት ሰራተኛ ነው የምታየው

    • @filominahawle
      @filominahawle Год назад +1

      Hulum bota new abzagnaw green card yelachem

    • @amen4974
      @amen4974 Год назад

      እውነት ነው እሷ ግን ሴትም ስለሆነ ለሴቶች ማዘን ነበረባት ብዬ ነው በዛ ላይ ለሌላ ሰው ጠብ እርግፍ ነው የምትለው

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Год назад +1

    ጎበዝ ሴት!!
    ሆኖም ግን ማናጀርሽ በጣም ወፍራም ነች። ስለዚህ እስፖርት እንድትሰራ ምከሪያት። እስራ ቦታ ወፍራም ሰው አስጠሊታ ነው። በተለይ በገበያ!!

  • @الحلوانيمحمدالشوتري

    احب. الناس. الدين. يقدرون. ضروف. العماله. وغيره.

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Год назад +4

    ለምን አትወስጂኝም ወይዘሮ ዘኒ አስተናጋጅ

    • @drone3816
      @drone3816 Год назад

      Kikikikiki

    • @drone3816
      @drone3816 Год назад +1

      @@zekiyatemam7901
      NO...ena ye Akestu lij eyalhu?

  • @johannaboulle8839
    @johannaboulle8839 Год назад +7

    Welo Ethiopia west sihonew new des milew. Lemen ye Ethiopia hezeben tasasetalachehu luxuary life in America eyasayachehu. Yehen luxuary life ye Ethiopia hezeb ayageyim ena yehen adregachehu mesasat asefelagi aydelem. Welo program Ethiopia hager mehone alebet eshe.

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Год назад +3

      16 ሰአት ሰርተው መሰለኝ ሌግጀሪውን የመጡት ስለዚህ ስራ ከመጨርጨር አተም ባገኘሀው አጋጣሚ ወጥረህ ሌግጀሪ ህይወትን ኑረው ቅናታም

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Год назад

      ስለምን መሳሳት ነው የምታወራው? ሲጀመር ቁጭ ብሎ የሚንደላቀቅ ሰው አይደለም ያሳዩህ ስራ ሳይንቁ በቀን 16-20 ሰአት 2-3 ስራ 7 ቀን ሰርተው ደም ተፍተው የራሳቸው ምግቤት የከፈቱ አሁንም ሰርተው በላባቸው የሚተዳደሩ ጠንካራ ሴት ነው ያሳዩህ:: ኢትዮጵያ ውስጥ አይተህ የማታቀው ላይፍ አላየህም::ማሳሳት የሚባለው ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብሎ በሌብነትና በሙስና ሀብት ያካበተ ግፈኛ ውሎና ቅንጡ ሂወት ማሳየት ነው:: ደግሞ እንደኢትዮጵያ የቅንጦት ሂወት ያለበት አገር አለንዴ አነስተኛ ኑሮ ያለው እንኳን በቀን 8 ሰአት ብቻ እየሰራ ባቅሙ የቤት ሰራተኛ ቀጥሮ ዘናብሎ ሚኖርበት አገር? ውጪ ያለነው የምንሰራውን ያህል ስራ ሳትንቅ ዝቅብለህ 2-3 የተናቀ ስራ ከሰኞ እስከሰኞ ብትሰራ ያልከውን ሌግዠሪ ላይፍ ከመኖር የሚያግድህ ማንም የለም::

    • @johannaboulle8839
      @johannaboulle8839 Год назад

      @@Tg-oh5nx Ye Ethiopia hezeb betam bezu chiger alew bahun seat : security, politic, religious. It's not necessary to show life in America and give false hope to Ethiopian people because it's inaccessible for Ethiopians. Wulo is a good program and must stay in Ethiopia not showing the luxuary life in America, that is no sens for us. There are so so many beautiful and interesting places to discover in Ethiopia. 🇪🇹❤️

  • @kenilove973
    @kenilove973 Год назад +1

    ዘኔ እኔንም አሜሪካ ውሰዱኝ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Год назад +2

    ጠያቄዋ መጠየቅ ያለባትን አልጠየቀችም ባይ ነኝ ።

  • @richrichooo8139
    @richrichooo8139 Год назад

    Redate setameri yena konjo

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 Год назад +5

    I know this restaurant. I have been there at least ten times . Their customer service is just as bad as any other Ethiopian restaurant in the DMV area. To start off, they don't listen to customer's complaints and always mix up or miss items on customer's order. The food quality is just an average. Please let your guest know to improve their customer services skills.

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад

      Always customers have right ✅

    • @ellub5242
      @ellub5242 Год назад

      I had also same experience and one of my friend used to work in this restaurant and the Owner treat and forced servers to act like a prostitute.

  • @genet7274
    @genet7274 Год назад +2

    እረዱ ፍቅር ዎው ብለናል

  • @selihom6023
    @selihom6023 Год назад

    ደርባባ እናት ልታስጋግሪ ነው 😂

  • @selamawitlayke2495
    @selamawitlayke2495 Год назад

    አረ ሊያ ቶሎ ነይልን

  • @bireetube7733
    @bireetube7733 Год назад +2

    Pls umaataa koo maati naafi ta.a RUclips kiyyaa😢

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Год назад

    እቺን ደሞ መቼ ነው ኢ ቢ ኤስ ውስጥ የገባችው?😂😂

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Год назад +1

    ዘኒ የቢኒን ቀልድ በነፃ እያጣጣምሺ ነው አደል

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Год назад +1

    ቁመትሽ ረጅም ስለሆነ ከ 3 ኢንች በላይ ሂል ባታደርጊ ይመረጣል ❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад +3

    👍👍👍❤

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Год назад +2

    👏👏👏💕💕💕

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Год назад

    zeny betem melkam ena dege sat nat la progeram senorn kwenbr eska melkam mekru ethiopian yemtetbabr melkam ente nat

  • @darartua1262
    @darartua1262 Год назад

    Usadunyi america😭

  • @hamerekidane812
    @hamerekidane812 Год назад +2

    redu le ebs atmetinm bichegr nat

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 Год назад

      በየቲክቶኩ ስትመናቀር ነው የምትውለው አይ ኢቢኤስ በእውቀት ሳይሆን በድፍረት ላይ ተመስርቶ ነው ሰራተኛ የሚቀጥረው

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 Год назад

      @@hirutgashaw9206 exactly

  • @seblemeshesh3870
    @seblemeshesh3870 Год назад

    Betmm daslan

  • @selamwendimagegn174
    @selamwendimagegn174 Год назад

    REDI desi tiyaleshi

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 Год назад +1

    Betmmm dese yelll

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Год назад

    Mame birche arfe hasbe new

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад

    በጣም ደስ ይልል! የ ት እስቴትነዉ አሜሪካ?

    • @eliannad
      @eliannad Год назад +1

      Silverspring, Maryland

    • @Demekech21
      @Demekech21 Год назад +1

      Silver spring MD(downtown)

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    programu astemari melkt yalebt neaw bertu!!!!

  • @alikasab523
    @alikasab523 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Год назад

    Yeh tep Ethiopia endedgm tep lemdu Ethiopianoce

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Год назад

    Yeh tep Ethiopia endedgm

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Год назад

    Arfe New ye hgerachn bahel

  • @eliannad
    @eliannad Год назад +2

    Zeni is awesome, but I dislike this reporter. Don't want to say much, but ebs can do better.
    That's all and tnx

  • @teredave2912
    @teredave2912 Год назад +1

    Bin dana nafeken

  • @ቀቡልYouTube
    @ቀቡልYouTube Год назад +1

    ማህሌት ዋዉ አሁን ገና ቁምነገር ሰራሽ ስራዉ ይመጥንሻል በጣም ዋዉ ዋዉ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Год назад

    This crazy lady was trying to sell me a used habesha kemis 🤔🤔🤔 no style whatsoever 😜

  • @ተወዳጅሙዚቃ
    @ተወዳጅሙዚቃ Год назад +1

    ሉላዬ ዳሌ ሞንዳሌ ይልሃል ይሄ ነው

  • @amehadem9957
    @amehadem9957 Год назад

    Too much make up on her face. It is almost made her younger

  • @darartua1262
    @darartua1262 Год назад

    Getan

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад +2

    ቡና ስትቀዱ የጎንደር ጠንቋይ ነው የምትመስሉት ።

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад

      ክክክክክክ

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Год назад +4

      የጎንደር ጠንቋይ ነብክ ወይስ ነበርሺ ክክክክ

    • @azizamoha8579
      @azizamoha8579 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад +2

      How do you know??

    • @saronhabtub9194
      @saronhabtub9194 Год назад +1

      Bemen awekshe ye gonder tenkway endezi endemimeslu teseri nebere ende