Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙእሚን ለሙእሚን እደ ግብ ነዉ አድ ሰዉ ለራሱ እሚወደዉን ለወድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም ረሱል ሱላሁ አለይሂ ወሰለም አብረን እንደግ እህት ወድሞቸ ጎራ በሉ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እመጣለሁ ባረክ አላህ ፊኩም
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አንችም ብቅ በይ
እኔም አባት እናቴ መርቀው ድረውኛል ዴስ በሚል ሁኔታ አሁን አንድ ልጅ ወልጃለሁ አልሀምዱድላ
ወላህ በትዝታ ተጓዝንኮ ማሬው ቦረና አልመጣም ገና መካነ ሠላሞች የት ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለንውደ
አለንሁቤ
አለን አለን❤❤❤
አይይይይ ትዝታ እውነት ደስ ይላሉ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልንየቦረና ሆታ ይለያል ሁሌም በደስታ ኑሩልን ወገኖቸ
💗
እኮ💓👌
ትክክል
አሰላም ዎአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ ስደት የአድ ሰው ሰርግ ሳልበላ በአይን ብቻ እያየሁ በስደት ቀረሁ አልሀምዱሊላሂ እነዚህ ሀገር ግን ስደት አላያቸውም መሰል ማሻ አላህ አላህ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላሂ ጓደኛ አለኝ እንደ እረሚ ለስደት ይህው እኔ ቁሚ ቀረሁ ታናናሹቸ አገብትዉ አንዳንድ ልጅ ወለዱ ያው የነሱን ልጆች ለምዳር እሂዳለሁ
@@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል እኔምእንዳችነኝ
እኔምነኚ
ምነው በጭ በጭ ክክክክክ ሰሚራ አሊ ከዱባይ
ወይኔትዝታ አሁንማ ሳላገባ መሰደደ ቆጨኝ
ማሻአላህ ሰታምሮ አይይይ አገራቸን። ይምር እደህነወ ማገባት ይኔንም እደበሉ😂😂
ክሰደት መልሰ ኢንሻ አላህ😢
❤❤❤❤❤❤
አይይይይ ትዝታ ወላህ እደዝህ ታላገባ ለመዳም ሸቃላ ሁኝ ልቅር
አይዞሽ እህቴ በአላህፍቃድ አንችም እንደዚህ ትደሰቻለሽ
Say👍👍👍👍
አይእህቴእኛማገርድሁነንቀርን
አይእኛማገርድሁነንቀርን
ለኛም ቀን አለ እግዚአብሔር ተፈቀደ
😂አይ ትዝታ እኔስ በፊት ሀገር እሰው ሰርግ ላይ ተጎረምሳ ጋር መጨፈር ማበድ ነበር ስራዬ የሰው ሰርግ አሙቄ ላሽ ሳኡዲ 😂
እኔም ነበርኩ😂😂
@@fozitube4459 አይ ስደት😂ይገርመኛል ወላ ሞክሼ😜
ወይስደት አይንህይጥፋ ሳላገባመጣቴ ቆጨኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ሁሉም ያምራል ሙሽራዋ ኦረ ትንሺነት መልካም ትዳር አሏህ ያርግላችሁ👍🎁🎁🎁📚📚
ውድየሀገሪልጆች ታምራላችሁ መካነሰላም ባልሆንይቆጨኝ ነበር
ማሻአላህ ያማረትዳር ያርግላቸው
ደጉ ገጠሩ የትነው አይይይይይ ትዝታ
እደዚህ ሁኘ ነው ያገባሁት አይቆጨኝም🥰🥰🥰አሁን በመዳም ቤት እፈጋለሁ አይይይ😢😢😢😢😢
አይ ትዝታ ቦረናዩ ሥወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትዝታ ትዝብሏትበትዝታ ነጉዳትዝታዋአለቀ በትዝታ ሜዳ ትዝ አለኝ ሀገሬ ናፈቀኝ መች ይሆን ስደትን በቃ ብየ የምመለሰው ሀገሬ ? ወሎኮ የፍቅር ሀገር ነው ባህላችን ብቻ ይበቃል
ቀርጠሺ ልሂዲ በይ
ምንድነውሚዜወቿአፍጫቸውላይያደረጉት
ተመችቶኛል እሽ ትዝታዬዬ ኡፍፍ
አይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ላይክ ግጭት
ማሻአላህ ማርናቺሁ❤❤❤❤❤
የቦረና ሰርግ እኮ ይለያል ❤❤
ያምራልእኔምበዚህ መልኩነውያገባሁት
እምውይትዝታሥደትየሥራሕን
ምኞቴእደዚሁኖማግባት አይስደት የስራህንይስጥህ
አይተዝታአይቆጨኝምሁለተሽአስርላይአይተዝታ😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የገጠር ሰርግ ስወድ ጥሎብኝ አቤት ትዝታ
የዛሪአመት አስብበት የመዳምቅመሞች የኘተራመሆኑውን ክክክማሻአላህ
አይይ ትዝታ ኧርአቅስቅሱብኝ ልሽቅልበት አይ ስደት
ዘፋኙ መሸአላ ደሥይላል
ማሻአላህ አላህ ያማረ ሰርግ ያድርግላቸው
አይቆጨኝም በዚህ መልኩ አለም አይቸ ከባባየቤት በመዳሪ እድለኛ ነኝ ሳውዝ በኪክ እምታገቢ ሁላ አልታደላችሁም አለም በአባት ቤት ነው
ወድሙሽራ ፈረስጅ በቅሎ ይጋልባሎይ የት ሀገርነው ንገረን ❓❓❓❓
ቦረናመከነሠላም
አይይይይ ትዝታነው ስንቄ አለሁበስደት
አረ ወዬኔ የሀገሬ ትዝታ ናፈቀኝ 😭😭
ይትነው
መብሩክ❤❤🎉🎉🎉🎉
የለም አገራችን ተሻሺሏለሌ ዱሮ ጀዲ ነበር ይዘው የሚሔዱት ዘዲሮ ፍራሺ
እኔም ሁለተኛውን እንዴዝህነው የማገባው
አይይትዝታ እኔምእደዚህነበርያገባሁት ትዝታቀሰቀስክይማምወዱማችን
እኔ
ተደገና እንገባ በይው እኔስ ገናነኝ የልጂነቴ ወዜ ጠፋ እሰው አገር ተወትፌ ያልፋል እያልኩ ያረቢ የአላህ ህይወት እደሰጠኝ ዱአርጉልኝ
@@taibah3242 ኪኪ የኔውዱእህት ኢሻአላህላችም ጥሩውንየትዳርአጋሪአላህይወፍቅሽውዶእህቴ ፡እህት እኔምልሽስደት መቸምአይመላ ግቢናአግብተውለጁእህት
@@taibah3242 እኔ አልሀምዱሊላህ አድልጁወልጀነውስደትየወጣሁ እናይማምየትዝታቀስቀሰብኝ የልጅነትባሌንየልጀንአባትአስታወሰኝ
ቪድዮህን አሰተካክል ጥራት የለውም
የታገርነውበአላህ
የት ሀገርነው ይማም ባለፈው የለቀከው ወግድነውደ ማክሰኞ ቀይማብራት አለ ሂድና ቀርፅ
መች ጠራሽኝ ክክክ
የካሜራ ምን ተከፈልሺ ይሄዳል ሀሀሀሀ
ትዝታ የኔዉሰ መቸ ነው 🤣😁
ነገነው። 🤣🤣🤣🤣😞
@@user-sd3ms6ts2q 😂😂😁😁😁
የትአገርነውማሽአላህደስይላልወይትዝታኧረልሸቅልበት
ማሻአላህ
አይ ትዝታ አገሪ ናፈቀኝ
የምር እኔም ላገባ ነው ያው ለትዝታው ስል
ወይ በታደል እኔም ላገባነው ምን ትበክሩኝ
አይ፣ይቶኦሮ፣ጉድ ነው ሰርግ ሁሉ በይቶብ፣የኔ መቸ ይሆን🙊🙊🙊🙊
አይይይይይይ ስደት ልጅ አይወጣልህ ሰንት ሰርግ አለፈኝ ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት እኔም በድህ ያለ ባህላወይ ሰርግ ነው እማገባው🤪😋😋😋 ሙሽሪት ጭጮናት
ክክክክክ እኛ ለቀንላቸው የል በሰደት አይይይይ
አይይይይይይ ስደት😭
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሂ ማሸአላህ ደስሲል
ወይኔ ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔማ የናፈቀኝ ቀን
ባፈቀረ አልቀና ባመሸለት እንጂ በሉልኝማ እኛም መላ መላ አስብለነው ነበር እንድህ በስደት ልንቀረቀር ዛሬ
ሳህ አየየየ እኔም አገብቸነበር ግን ምንዋጋአለው በስደትሁኝ ሞተብኝ ውደ የኔትዝታዬ😭😭😭
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ አይዞሺ
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ የእኔ ውድ እህት አላህ ያበርታሽ እሱንም አላህ የጀነት ይበለው 😢😢
@@seadatube5368 አሚን ማማየ
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ እኔም እዳችነኝ እህትዋ
ውይእረማበደነውበናፍቆት
የየትአገርነው
ቦረና
ትዝ አለኝ አገሬ😢😢
ግን ብዙ የመቃቸው ልጆች አሉ የት አካባቢነው 🙄
አይትዝታየነዉ
በጣም ደስ ይላል መገን ወሎ
ወሎገራገሩ
ክክክክ ምና ቦርሳዉ ቢቀርባት ላንድ ቀን
ቤሎውምኑይያያዛል የሚይዙት አይይይ
አብሽር
መካነ ሰላም የት ነው ⁉
አቀስታን አልፎ
ደስ ይላል ወላሂ ቀጥልበት
እኔ ሁለተኛ ሆ
ዋው
ወድም ይማም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ መካነሰላም ከሆክ እደነአሚርኢቶብ እምትሰራከሆነ እፈልግሀለሁ እዛድረስ ህደን ከምናዝ አተንኑልዘዝህ
0914713570 ይሂ ነው
@@tubeyimamwollo2068 እሽወድምአመሰግናለሁ
ሁለትልጂወልጀበሠርግማግባትየሚያምረኝነገር😂😂😂😂
ወይ ትዝታ ማሻአላህ
በፈረስ.ደስ.ይላል
አሠታወሣችሁኝ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤
የት ነዉ
ማጎሌ መሠለኝ
አሪፍነው
አይ ሙሽሪት ማልቀስ በቀረበት ዘበን ታለቅሺ
የቦረና የከላላ ልጆች የት ናችሁ አድናቃችሁ ነኝ በቃ ውስጤ ናችሁ ውውውውውድድድ🍓🍓❤❤
እናመሠግናለን
ማንወ።እደዝሁኖያገባ።2000።2ትንወያገባሁት።እደዝህ
ኧረአይጨፍሩምእኮ
መሸአላአይናፍርናቸው
አይይ ትዝታ
እንዴዜክ .መላ. መላ ብለው ሳልገደር መምጣቴ ስደት መቅሬቴ ይቆኛል 😂😂😂😂😂
ክክክክ አብሺሪ
Kkkkkkk
አብሽሩእህት ባላህፍቃድ ታገቤያለሽ
ውይደስስትሉውይይይ እድሜየበሰውሀገር ጨርስኩት እፍፍፍፍፍፍ
አሠላማሊኩምሠላምናችሁ
ቦረና መሆን አለባቸዉ❤💝💝💝
አወን
የዛሬውይለያልሙሽራዋምንያሽኮረምማታል
ሥታምሩአይይይይይይይ 3:42
እኔማ ትንሹ ልጅ እሷጋ ቁጭብሎሳየዉ ደነገኩ እሱመስሎኝ ትዳራቸዉን ያሳምርላቸዉ ፍትህ ፍትህ ለስረኞች
ዴስ ብሎት ነው የምታለቅስው😁
ክክኮ
አሰላምአሊኩምአይአገሬ
ዋዋዋዋዉዉዉ💝😁
ሆሆሆመቸእሣሥእቀራለሁአለች
የማደም.ቅመሞችእናተስመቸነውየምታገበቱ
አይይይይ ትዝታ ወላህ😭😭😭
ዋውው
አሰላሙአለይኩምወድሜበርታልኝ፣ስብላይክአንተምቤተሰብአድርገኝ
ይማምእሥኪየፍርቸርዊጋሥራልንበመካነሠላምእሺበጉጉትእንጠብቃለን
👍👍👍👍👍💯
ማሻአላህሲያምሩው
ያገሬሠርግ ትዝአለኝ
አይትዚታ
ስታምሩ
😂😂😂😂😂😂ye nfro meat dist gitamun ayata😂😂😂😂😂😂😂
ሱብሃን አላህ ሙስልም ሆነው ምን እንደዚህ አደረጋቸው ሴቶቹ 😮😮
ሙእሚን ለሙእሚን እደ ግብ ነዉ አድ ሰዉ ለራሱ እሚወደዉን ለወድሙ እስካልወደደ ድረስ አላመነም ረሱል ሱላሁ አለይሂ ወሰለም አብረን እንደግ እህት ወድሞቸ ጎራ በሉ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እመጣለሁ ባረክ አላህ ፊኩም
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አንችም ብቅ በይ
እኔም አባት እናቴ መርቀው ድረውኛል ዴስ በሚል ሁኔታ አሁን አንድ ልጅ ወልጃለሁ አልሀምዱድላ
ወላህ በትዝታ ተጓዝንኮ ማሬው ቦረና አልመጣም ገና መካነ ሠላሞች የት ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለንውደ
አለንሁቤ
አለን አለን❤❤❤
አይይይይ ትዝታ እውነት ደስ ይላሉ
አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
የቦረና ሆታ ይለያል ሁሌም በደስታ ኑሩልን ወገኖቸ
💗
እኮ💓👌
ትክክል
አሰላም ዎአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይ ስደት የአድ ሰው ሰርግ ሳልበላ በአይን ብቻ እያየሁ በስደት ቀረሁ አልሀምዱሊላሂ እነዚህ ሀገር ግን ስደት አላያቸውም መሰል ማሻ አላህ አላህ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላሂ ጓደኛ አለኝ እንደ እረሚ ለስደት ይህው እኔ ቁሚ ቀረሁ ታናናሹቸ አገብትዉ አንዳንድ ልጅ ወለዱ ያው የነሱን ልጆች ለምዳር እሂዳለሁ
@@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል እኔምእንዳችነኝ
እኔምነኚ
ምነው በጭ በጭ ክክክክክ ሰሚራ አሊ ከዱባይ
ወይኔትዝታ አሁንማ ሳላገባ መሰደደ ቆጨኝ
ማሻአላህ ሰታምሮ አይይይ አገራቸን። ይምር እደህነወ ማገባት ይኔንም እደበሉ😂😂
ክሰደት መልሰ ኢንሻ አላህ😢
❤❤❤❤❤❤
አይይይይ ትዝታ ወላህ እደዝህ ታላገባ ለመዳም ሸቃላ ሁኝ ልቅር
አይዞሽ እህቴ በአላህፍቃድ አንችም እንደዚህ ትደሰቻለሽ
Say👍👍👍👍
አይእህቴእኛማገርድሁነንቀርን
አይእኛማገርድሁነንቀርን
ለኛም ቀን አለ እግዚአብሔር ተፈቀደ
😂አይ ትዝታ እኔስ በፊት ሀገር እሰው ሰርግ ላይ ተጎረምሳ ጋር መጨፈር ማበድ ነበር ስራዬ የሰው ሰርግ አሙቄ ላሽ ሳኡዲ 😂
እኔም ነበርኩ😂😂
@@fozitube4459 አይ ስደት😂ይገርመኛል ወላ ሞክሼ😜
ወይስደት አይንህይጥፋ ሳላገባመጣቴ ቆጨኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ሁሉም ያምራል ሙሽራዋ ኦረ ትንሺነት መልካም ትዳር አሏህ ያርግላችሁ👍🎁🎁🎁📚📚
ውድየሀገሪልጆች ታምራላችሁ መካነሰላም ባልሆንይቆጨኝ ነበር
ማሻአላህ ያማረትዳር ያርግላቸው
ደጉ ገጠሩ የትነው አይይይይይ ትዝታ
እደዚህ ሁኘ ነው ያገባሁት አይቆጨኝም🥰🥰🥰አሁን በመዳም ቤት እፈጋለሁ አይይይ😢😢😢😢😢
አይ ትዝታ ቦረናዩ ሥወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትዝታ ትዝብሏት
በትዝታ ነጉዳ
ትዝታዋአለቀ በትዝታ ሜዳ ትዝ አለኝ ሀገሬ ናፈቀኝ መች ይሆን ስደትን በቃ ብየ የምመለሰው ሀገሬ ? ወሎኮ የፍቅር ሀገር ነው ባህላችን ብቻ ይበቃል
ቀርጠሺ ልሂዲ በይ
ምንድነውሚዜወቿአፍጫቸውላይያደረጉት
ተመችቶኛል እሽ ትዝታዬዬ ኡፍፍ
አይ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ላይክ ግጭት
ማሻአላህ ማርናቺሁ❤❤❤❤❤
የቦረና ሰርግ እኮ ይለያል ❤❤
ያምራልእኔምበዚህ መልኩነውያገባሁት
እምውይትዝታሥደትየሥራሕን
ምኞቴእደዚሁኖማግባት አይስደት የስራህንይስጥህ
አይተዝታአይቆጨኝምሁለተሽአስርላይአይተዝታ😂😂
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የገጠር ሰርግ ስወድ ጥሎብኝ አቤት ትዝታ
የዛሪአመት አስብበት የመዳምቅመሞች የኘተራመሆኑውን ክክክማሻአላህ
አይይ ትዝታ ኧርአቅስቅሱብኝ ልሽቅልበት አይ ስደት
ዘፋኙ መሸአላ ደሥይላል
ማሻአላህ አላህ ያማረ ሰርግ ያድርግላቸው
አይቆጨኝም በዚህ መልኩ አለም አይቸ ከባባየቤት በመዳሪ እድለኛ ነኝ ሳውዝ በኪክ እምታገቢ ሁላ አልታደላችሁም አለም በአባት ቤት ነው
ትክክል
ወድሙሽራ ፈረስጅ በቅሎ ይጋልባሎይ የት ሀገርነው ንገረን ❓❓❓❓
ቦረናመከነሠላም
አይይይይ ትዝታነው ስንቄ አለሁበስደት
አረ ወዬኔ የሀገሬ ትዝታ ናፈቀኝ 😭😭
ይትነው
መብሩክ❤❤🎉🎉🎉🎉
የለም አገራችን ተሻሺሏለሌ ዱሮ ጀዲ ነበር ይዘው የሚሔዱት ዘዲሮ ፍራሺ
ትክክል
እኔም ሁለተኛውን እንዴዝህነው የማገባው
አይይትዝታ እኔምእደዚህነበርያገባሁት ትዝታቀሰቀስክይማምወዱማችን
እኔ
ተደገና እንገባ በይው እኔስ ገናነኝ የልጂነቴ ወዜ ጠፋ እሰው አገር ተወትፌ ያልፋል እያልኩ ያረቢ የአላህ ህይወት እደሰጠኝ ዱአርጉልኝ
@@taibah3242 ኪኪ የኔውዱእህት ኢሻአላህላችም ጥሩውንየትዳርአጋሪአላህይወፍቅሽውዶእህቴ ፡እህት እኔምልሽስደት መቸምአይመላ ግቢናአግብተውለጁእህት
@@taibah3242 እኔ አልሀምዱሊላህ አድልጁወልጀነውስደትየወጣሁ እናይማምየትዝታቀስቀሰብኝ የልጅነትባሌንየልጀንአባትአስታወሰኝ
ቪድዮህን አሰተካክል ጥራት የለውም
የታገርነውበአላህ
የት ሀገርነው ይማም ባለፈው የለቀከው ወግድነውደ ማክሰኞ ቀይማብራት አለ ሂድና ቀርፅ
መች ጠራሽኝ ክክክ
የካሜራ ምን ተከፈልሺ ይሄዳል ሀሀሀሀ
ትዝታ የኔዉሰ መቸ ነው 🤣😁
ነገነው። 🤣🤣🤣🤣😞
@@user-sd3ms6ts2q 😂😂😁😁😁
የትአገርነውማሽአላህደስይላልወይትዝታኧረልሸቅልበት
ቦረናመከነሠላም
ማሻአላህ
አይ ትዝታ አገሪ ናፈቀኝ
የምር እኔም ላገባ ነው ያው ለትዝታው ስል
ወይ በታደል እኔም ላገባነው ምን ትበክሩኝ
አይ፣ይቶኦሮ፣ጉድ ነው ሰርግ ሁሉ በይቶብ፣የኔ መቸ ይሆን🙊🙊🙊🙊
አይይይይይይ ስደት ልጅ አይወጣልህ ሰንት ሰርግ አለፈኝ ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት እኔም በድህ ያለ ባህላወይ ሰርግ ነው እማገባው🤪😋😋😋 ሙሽሪት ጭጮናት
ክክክክክ እኛ ለቀንላቸው የል በሰደት አይይይይ
አይይይይይይ ስደት😭
አሰላሙ አለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሂ ማሸአላህ ደስሲል
ወይኔ ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔማ የናፈቀኝ ቀን
ባፈቀረ አልቀና ባመሸለት እንጂ በሉልኝማ እኛም መላ መላ አስብለነው ነበር እንድህ በስደት ልንቀረቀር ዛሬ
ሳህ አየየየ እኔም አገብቸነበር ግን ምንዋጋአለው በስደትሁኝ ሞተብኝ ውደ የኔትዝታዬ😭😭😭
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ አይዞሺ
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ የእኔ ውድ እህት አላህ ያበርታሽ እሱንም አላህ የጀነት ይበለው 😢😢
@@seadatube5368 አሚን ማማየ
@@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ እኔም እዳችነኝ እህትዋ
ውይእረማበደነውበናፍቆት
የየትአገርነው
ቦረና
ትዝ አለኝ አገሬ😢😢
ግን ብዙ የመቃቸው ልጆች አሉ የት አካባቢነው 🙄
አይትዝታየነዉ
በጣም ደስ ይላል መገን ወሎ
ወሎገራገሩ
ክክክክ ምና ቦርሳዉ ቢቀርባት ላንድ ቀን
ቤሎውምኑይያያዛል የሚይዙት አይይይ
አብሽር
መካነ ሰላም የት ነው ⁉
አቀስታን አልፎ
ደስ ይላል ወላሂ ቀጥልበት
እኔ ሁለተኛ ሆ
ዋው
ወድም ይማም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ መካነሰላም ከሆክ እደነአሚርኢቶብ እምትሰራከሆነ እፈልግሀለሁ እዛድረስ ህደን ከምናዝ አተንኑልዘዝህ
0914713570 ይሂ ነው
@@tubeyimamwollo2068 እሽወድምአመሰግናለሁ
ሁለትልጂወልጀበሠርግማግባትየሚያምረኝነገር😂😂😂😂
ወይ ትዝታ ማሻአላህ
በፈረስ.ደስ.ይላል
አሠታወሣችሁኝ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤
የት ነዉ
ማጎሌ መሠለኝ
አሪፍነው
አይ ሙሽሪት ማልቀስ በቀረበት ዘበን ታለቅሺ
የቦረና የከላላ ልጆች የት ናችሁ አድናቃችሁ ነኝ በቃ ውስጤ ናችሁ ውውውውውድድድ🍓🍓❤❤
እናመሠግናለን
ማንወ።እደዝሁኖያገባ።2000።2ትንወያገባሁት።እደዝህ
ኧረአይጨፍሩምእኮ
መሸአላአይናፍርናቸው
አይይ ትዝታ
እንዴዜክ .መላ. መላ ብለው ሳልገደር
መምጣቴ ስደት መቅሬቴ ይቆኛል 😂😂😂😂😂