🔴👉ሊያ ሾው DNAው ውሸት ነው ለሰውየው ዘመዶች ተብሎ ነው የተቀየረው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 348

  • @hannahanna7221
    @hannahanna7221 2 дня назад +42

    አለምሰገድ ነው ሰውየው እንዲህ አይነት ድራማ ውስጥ አይገባም የንቺ ሕልም ነው በንድ ቀን ከሁለት ወንድ ጋ ሰለወጣች ነው ። ዮኒ ለምን አዘነ መለት ነው የቀረሽ ፣ዮኒ በጣም ጥሩ ሰው ደግ ስርአት ያለው ነው እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛለት❤

    • @700-j9j
      @700-j9j 2 дня назад +5

      ጫን ያለ ብር ተሰጥቶት ነው

    • @sanitizertube9042
      @sanitizertube9042 2 дня назад +1

      No no alemseged enedezeh ayaderegem gen maybe yesu beteseboch DNA asekeyerew kehones

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 дня назад +1

      “money is the root of all evil” እሱ እውቆም ይሁን ሳያውቅ የተደረገ ሻጥርማ በደንብ እለ!

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 дня назад

      Gazhitgaw sayhone ensu men albatem DNA WESHET KEHONE SELEMIYASETEYEKACHEW LEZA NEW WETITUN BEGONE YASEKEYERUT BY NEGEN DNA 5 GEZHI ASEMERMERALEW EYALE NEBERN BRMEN ESAB NEW

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 2 дня назад +2

      የምን ሻጥር የልጆቹ አባት ማነው ብሎ ጠያቃት እኮ መጨረሻው ላይ አዳምጡ ሚዲያ ላይ አልናገርም አለች​@@Stoplying-k1w

  • @serkalemayalkbet7823
    @serkalemayalkbet7823 2 дня назад +31

    በመጀመሪያ ሚድያ ላይ የወጣችው ታሪኩን አይቶ ህዝብ እንዲረዳት ነበር ግን እሱ ሚድያ ላይ አይቶ መምጣቱ እና DNA ማለቱ ጉድ ያደረጋት ይመስለኛል

    • @MeseretSisay-y2u
      @MeseretSisay-y2u 2 дня назад

      Betkekl

    • @girmachewmolla4866
      @girmachewmolla4866 9 часов назад

      Seweyew eko alemotem ezih medea setakerebew kenebetesebu zem belo endemayeker takewalech memetatu gude aderegat ayasebelem. anyways Yelejochua ewenet yedagnate🙏

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 19 минут назад

      ትከከለኛው ሀሳቧ አኔም ይኼ ነው የመሰለኝ ፣ገፍቶ እሚመጣ አለመሰላትም ነበር ፣የመጀመሪይውን ኢንተርቪው አዳምጡት 😮

  • @genetmulugeta-jz2qf
    @genetmulugeta-jz2qf 2 дня назад +9

    እኔም የሊያን ሀሳብ እጋራለሁ።አሁንም እናት እውነት ናት አባት ግን እምነት ነው።እኔ በ3 ነገር አሳስቦኛል 1ኛ ሆስፒታል ላይ የተፈጠረ ነገር ካለ 2ኛ, ደግሞ ምርመራው ለይ ያለው ነገር 3ኛ,ደግሞ ምናልባት በዕለቱ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቅማ ከሆነ።ለማንኛውም ምርመራው እናትን ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነው።

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv День назад

      በትክክል እኔም ያሰብኩት ነዉ

  • @Sinafikishethio
    @Sinafikishethio 2 дня назад +34

    ሊያ አሁን ተበላሽ የምን ድራማ ነው ሚዲያው እኮ እዮሃ ነው በዛላይ ጋዜጠኛ አለምሰገት ነው

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 дня назад

      @@Sinafikishethio ሲጀመር እለም-ስገድ "ፈጣሬ እይደለም ስው ነው" "የሚመካ በፈጣሬው ብቻ ይመካ ይላል ቃሉ.... "
      እለምስገድ እውቆም ይሁን ሳያውቅ ሊያ እንዳለችው ሳይሆን በኪያ ላይ የተስራ ሻጥርማ በደንብ እለ!!!

    • @nightsky4544
      @nightsky4544 День назад

      አለም ሰገድ የሰው ልጅ ነው ስህተት የማይሰራ ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @FoziMohmed
    @FoziMohmed 2 дня назад +10

    ሰውየው እጁ እረጅም ነው ባለፈ እተርቢ ሲደረግ እንደዛ ሲሳደብ ነበር አሁን ደሞ እንደዚህ ጨዋ መሆን ምንድነው እንደው የሆነ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ብቻ😢😢 ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢

    • @hassmuhammd1306
      @hassmuhammd1306 2 дня назад

      @@FoziMohmed በትክክል

    • @سعادماقي
      @سعادماقي 2 дня назад

      Eko😂😂😂😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 дня назад

      Wezro liya shutup 🙄 and eat your food instead 😂😂😂 you are talking 👄 bullshit and nonsense

    • @GG-hu9ek
      @GG-hu9ek 7 часов назад

      His a nice person! He was said the truth

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 2 дня назад +3

    ኪያዬ አይዞሽ ለበጎነው የይወኒ ቤተሰብ እጃቸው እረጅም ነው

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 2 дня назад +18

    አቦ ፔሬድ አይታ ከዮኒ ስለተኛች እርግጠኛ የሱ ነው ብላ ነውተፀንሶም ፔሬድ እንደሚታይ አላወቀችም ሊያ ምነካት? ጋዜጠኛው ተባበረ እያልሽ እኮ ነው ጋዜጠኛው ደሞ ለህሊናው የሚኖር ነው።

  • @MelkamAlemayehu-c5h
    @MelkamAlemayehu-c5h 2 дня назад +13

    ልጅቷ እኮ የመጀመሪያ ኢንተርቢያ ጊዜ እኮ ቀኑን ሲቆጠር ዘባርቃ ነበር ሊያየ

  • @Misir-k8c
    @Misir-k8c Час назад

    ልጆቿን እግዚአብሔር ያሳድግላት ። አንቺ ነቅተሻል ትክክል ነሽ ። የልቤ ነው ያወራሽው። ኪያ አሁንም በጣም እርግጠኛ ናት ይሄ ነገር የሆነ ሚስጥር አለህ እውነት አንቺ ነቅተሻል

  • @Ethiopianknowledge
    @Ethiopianknowledge 2 дня назад +17

    አለመማር እኮ ችግር ነው

  • @Honeymuhaba
    @Honeymuhaba 2 дня назад +28

    ሊያ ትክክል ናት የሆነ የተደበቀ ነገር አለ

    • @SaniMohammed-o7c
      @SaniMohammed-o7c 2 дня назад +1

      እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት በራሷ እርግጠኛ ሳትሆን ሚዲያ ላይ እንዴት ትወጣለች ዉሸት ከሆነ በራሷ ላይ እንዴት እሄን ያህል ውርደት ታደርጋለች ብቻ አላውቅም

    • @emybekele718
      @emybekele718 2 дня назад

      Kesu yrgzch. Meslwat yhonal men tyaki alw

    • @Honeymuhaba
      @Honeymuhaba 2 дня назад +1

      @@SaniMohammed-o7c እኮ አባትነት እምነት እናትነት እውነት አደል ሚባለው ሴት ልጅ ምንም ያክል ከብዙ ሰው ያሳለፈች ብትሆን እንኳን ከማ እንዳረገዘች ታውቃለች :: ደሞ እንደዛ ብዙ ነገር ሲል የነበረ ሰውዬ በአንዴ ተቀይሮ እንዴት አገባሻለው አለ ልብ ቡሎ ላየው ሰው እራሱ DAN ውጤቱ ሲነበብ ራሱ ምንም የመደናገጥ ስሜት ፊቱ ላይ አልታየው ስለዚ እንድጠራጠር አድርገውኛል

    • @Honeymuhaba
      @Honeymuhaba 2 дня назад

      @@emybekele718 becha fetari ewntun yawetawe meferdeme yekebdale

    • @MiluBeyene
      @MiluBeyene 2 дня назад +1

      ​@@Honeymuhabaእሡማ የባለፈው ውጤት ሥለሠማና እርግጠኛ ስለነበረ ይመስለኛል

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 2 дня назад +3

    ሌያ ትክክል ነው ያልሽው የኔም እንድንችው ነው ያሰብኩት በእኔእይታለሜድያው ጥሩም አይደለም
    እንዲህ አይነት ድራማ ባይሰሩ ይመረጣል ?? ሌላ 100/% ትክክል ነሽ
    ሌያ ተከራካሬሽ የገባት አልመስለኝም !!

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 2 дня назад +3

    DNA - የግል ስሜት ላይ ተንተርሶ የሚወራ ሳይሆን እህቴ አመንሽ አላመንሽ DNA -ሳይንስ ነው

  • @nesanetbekele446
    @nesanetbekele446 2 дня назад +6

    ምርመራዉ የተካሄደዉ በመንግስት በፌዴራል ነዉ እሱዋ የተሸወደችበት እሚመስለኝ በተመሳሳይ ጊዜ ከሱጋር እደወጣች ከሌላ ሰዉ ጋር በተመሳሳይ ጊዜ ወታለች የሱ የመሰላት ለዛ ነዉ

  • @SosiSosi-r4o
    @SosiSosi-r4o 2 дня назад +14

    በስመአም፣አይ፣ሊያ፣ደራሲ፣ነሽ፣ጀግና፣ብዬሻለሁ፣እኔ፣የተሰማኝ፣በቃ፣ገንዘብ፣እንሰትሻለን፣ተብላለች፣ሰውየው፣ውቴቱን፣አስቀይራል፣አሳምናታል፣ብርም፣ተሰታት፣ይሆናል፣ትወደዋለች፣ዋሽልን፣ተብላለች፣ጎበዝ፣ነሽ፣ሊያ፣ምን፣ያክል፣ሊዋረዱ፣እንደሚችሉ፣የታወቀ፣ነው፣ልጆቹ፣የሱ፣ናቸው

    • @MarthaArgaw
      @MarthaArgaw 2 дня назад

      Are you guys crazy? Why should they lie. Who do you think you are? Pttf

  • @AmeAme-c9o
    @AmeAme-c9o 2 дня назад +7

    ፍፁም እግዚአብሔር ብቻ ነው ሳይንስም ዘመዶቹም አላምናቸውም

    • @neju748
      @neju748 День назад

      ልጅቶ ሸርሙጣ ናት በስርዓት አላገኘትም

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 дня назад +6

    እረ ሊያ ደግሞ የማይሆን ነገር አትዘባርቂ እንዴ እንዴት እንዴት ነው የምታስቢው የፈለገ ነገር ቢሆን እዮሃ ሚድያ እንደዚህ የዘቀጠ ነገር አያደርጉም ልጅቷ እራሱ ጤነኛ አደለችም አንደኛ የመጀመሪያ ልጅ የለኝም ያለችውን አመነች እና ሊያ አስቢ በቃ ተናገሪ ስትባል የልጆቹን አባት አሁን አልናገርም አለች ስለዚ የሷ ስተት ነው ደሞ አገባሻለሁ ስላላት ያደርገዋል ብለሽ አታስቢ እሷን በወቅቱ ለማረጋጋት የተናገረው ነው

  • @Rሩታየአብሪሽቀበጥ
    @Rሩታየአብሪሽቀበጥ 3 дня назад +24

    ሊላ ትክክል ነሽ ልጆቻ የዮናስ ናቸው የሆነ ነገር አለ

    • @dawitdebebe569
      @dawitdebebe569 2 дня назад

      Ende gena beyegel eyewesedachehu DNA asemeremru

    • @hiwotmota6166
      @hiwotmota6166 2 дня назад +1

      Ara mnm wushet yelowm ene le proceses asmemiriyachawu 99.9 nw yemetawu mnm wushet yelem esuwa tesasit nw

  • @Dunia_ali
    @Dunia_ali 2 дня назад +6

    ምንም ድሪማ የለም ልጅቷ ዎሽታለች ይዎደዳሉ መጀመሪያ ዎሽታ ልጅ የለኝም አለች አውን አመነች አቦ በተጋቡ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 2 дня назад +2

    ሊያ አስገድዷት ነው ለቤተሠቡ ክብር ለማስመለስ ነው ሌላው ፈጣሪ እውነቱን ፈጣሪ ያውጣ በተረፈ ልጇቿን ታሣድግበት መጥፎ ኮመንት አንፃፍ እባካችው💔🙏

  • @JjHj-c2c
    @JjHj-c2c 2 дня назад +3

    ብር የማይሰራው ነገር የለም በገንዘቡ ተጠቅሞ ነው ልጆቹ የራሱ ናቸው

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 дня назад +7

    ሊያየ ልጅቷ ፈጣጣ ነች የአይምሮ ችግረም ይኖረባታል ብየ እገምታለሁ ልጅቷ እንዳለችው አይመወሮዋ ችግረ እንዳለበት ገምተው ለትሪት ነው አገባሻለሁ ምናምን ያለው ሰሚ ሊያየ ሁሉት ሴት ይሳሳታል ቸግሯትም ይሆናል በዚህ መልኩ ግን አብሯት የተኛውን ሁሉ ገና ከውጭ ነው የመጣው ተብሎ ውሸቷን እንደሆነ ልቧ እያወቀ ህዝብ ፊት ማሳጣት በጣም ደፋረ ህዝብን የናቀች ጅብነችየፈለገ ቢሆን ችግሬን ከህዝቤ ጋከጌታየጋ እወጣለሁ እንጅ ሰውን በድፈረት አልወነጅል የሚወጡ ልጆች ናቸው ለነሱም መጥፎ ነገረ ማሰቀመጥ ጥሩ አይደለም

  • @እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ

    ሰውዬው እርግጠኛ ነው ምክንያቱም ከሷ በፊት ሶስት አራት ጓደኞች ነበሩት ልጁ መውለድ ባለመቻሉ እርግጠኛ ስለሆነ ይመስለኛል።

  • @Zahra-ግሬስፋሚሊ
    @Zahra-ግሬስፋሚሊ 2 дня назад +12

    ሊያ የኔም ሀሳብ ነው ትክክል ነሽ ወጥቼ ሚዲያላይ አላወራሁም እጂ እሷእራሱ አሁንም አላመነችበትም አሁንምየተደረገ ድኤንኤ ፌክአለባይ ነኝ እዮሀሚድያ ምያቀውነገር የለም ባይነኝ ፌኩላይ

    • @Ethiopianknowledge
      @Ethiopianknowledge 2 дня назад +3

      ውስልትናን ስታበረታቱ

    • @DhDhh-u6f
      @DhDhh-u6f 2 дня назад +3

      እዩሀ ሚዲያ አለም ስገድ በማያውቀው መንገድ ከሆነ እጂ እያወቀ አያረገውም

  • @Habeshawit-g2k
    @Habeshawit-g2k 2 дня назад +4

    የሁነ የተደበቀ ነገር አለ እግዚአብሔር እውነታውን ያውጣ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 2 дня назад +2

    እውነት የኛ ህዝብ ግራ ነው እውነት ሲወራ ግራ ነው እዮሃ ሚዲያ እንዲህ አያደርግም

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 3 дня назад +5

    ሊያየ ቆንጆ የኬኳ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelAbel-r6u
    @AbelAbel-r6u 2 дня назад +2

    የኔ እህት እኔም ያልሽው ነገር መጀመሪያው ሁሉ አሳምኖኝ እያለ ያጎጎኝ መጨረሻው ግን ውጤቱ ቢያስደነግጠኝም ልክ አንቺ እንዳልሽው የአገባሻለው ያለው የሶም ፌንት አሰራርዋ ድራማ ነው እሚመስለው እኔም ያስገረመኝ ነገር እንዳልሽው እህቴ ከፌንት በውሀላ ባልተሰበረ ፊት ወዴያው ተመልሳ የእርዳታዋን ማስታወቂያ መስራትዋ አልተዋጠልኝም

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 3 дня назад +8

    ሊያ ካፈርኩ አይመልሰኝ አይከብድም ደንዘዘ

  • @ageretsegaye9315
    @ageretsegaye9315 2 дня назад +11

    ትክክል ነሽ አሁንም የተቀየረ ይመስለኛል

  • @እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ

    አንቺን ብሎ ጠበቃ። ደነዝ ነሽ፣ ጠበቃ ግራና ቀኝ አይቶ እና አገናዝቦ ነው የሚያወራው።

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 2 дня назад +2

    You support her because you pass the same as her way.

  • @Filla172
    @Filla172 3 дня назад +44

    ሊያን ሳይሆን ህዝብ ማመን ያለበት የመንግስት ተቋምን ምርመራ ውጤት ነው። ምርመራው የተካሄደው በከፍተኛ የፌደራል ፖሊስ መስሪያ ቤት ነው። ስለዚህ ውጤቱ ትክክለኛ ነው ብለን እናምናለን !!! የሰፈር በሽተኛ ጫጫታ አትስሙ

    • @amelanayir7981
      @amelanayir7981 3 дня назад +1

      Gebw yemaybela tekewam yelem Beber new yteserawu 😢😢😢😢

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ 2 дня назад +7

      የትኛው ትክክለኛ መንግስት አገልግሎት

    • @Beredukko
      @Beredukko 2 дня назад

      😂

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 2 дня назад

      Yetegnaw mengest money is power

    • @ጮቄዩቲዩብ2119
      @ጮቄዩቲዩብ2119 2 дня назад +3

      ሰውየው ስሙ ዮናስ ነው
      የምርመራ ውጤት ላይ ግን ዳዊት እየተባለ ነው የተነበበው ልምን ሆነ❓

  • @elenitesfaye2135
    @elenitesfaye2135 2 дня назад +6

    አስተውይ ዝምብሎ አይዘባረቅም

  • @Dadaws2017
    @Dadaws2017 2 дня назад +3

    ከዚ ብዙ ተማሩ የቤትህን ጉዳይ ለምን ይዛቹ ሚዲያላይ ትቀርባለች በግል መጨረስ ነው ሰለም ለመለው ለአለም ሰው

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq 2 дня назад +6

    የናትነት ምርመራ ይደረግላት

  • @elenitesfaye2135
    @elenitesfaye2135 2 дня назад +8

    ሊያ እንደመጣልሽ አታውሪ

  • @FatumaJemal-b3l
    @FatumaJemal-b3l 2 дня назад +2

    ምናልባት ከለንደን ድረስ ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ሚዲያ ላይ ይቀርባል ብላ አስቀድማ አላሰበች ቢሆንስ?

  • @Assass-i9r
    @Assass-i9r 2 дня назад +1

    ሊያ ትክክል ናት
    ገዘብ እማይሰራዉ ነገር የለም

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 2 дня назад +17

    አንዲት ሴት አንድ እዉነት ሳይኖራት ሚዲያ ላይ አትወጣም

    • @SaniMohammed-o7c
      @SaniMohammed-o7c 2 дня назад

      ትክክል

    • @MetasebyaDemebelash
      @MetasebyaDemebelash 2 дня назад

      ትክክል

    • @AmiKabaw
      @AmiKabaw 2 дня назад

      አትሳሳች ተምታትቶባታል!!

    • @zuzubabi
      @zuzubabi 2 дня назад +1

      ከሁለት ወንድ ጋር ከወጣች በተመሳሳይ ሰአት እውነት መስሏት ትወጣለች

    • @ሀቢይመረ
      @ሀቢይመረ 2 дня назад

      የተደበቀ ዱራማ አለ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 3 дня назад +7

    አንቺ ልጅ ግን ማሰብ ትችያለሽ እንደዛ ያለው እሷ እንድትረጋጋ ነው እኛ አለም ሰገድን እናምነዋለን ድራማ አንቺ በህልምሽ ያየሽው ነው

    • @salehkhlo3855
      @salehkhlo3855 2 дня назад +1

      እውነት ምድር ውሪኛ 😂😂😂

    • @Zahra-ግሬስፋሚሊ
      @Zahra-ግሬስፋሚሊ 2 дня назад

      አይደለም ውዴ አለምሰገድማ እኛም እናምነዋለን ግንእዮሀ ሚድያ ምያቀውነገር የለም ባይነኝ

  • @Hasyea
    @Hasyea 3 дня назад +3

    "እወልድልሀለው የርብርብ ልጅ ለአንተም ይደርሳል አንድ እግር ከ አንድ እጅ".....😂😂

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 2 дня назад +9

    እኔም ውጤቱ ፌክ ነው የሚመስለኝ

  • @hanna9502
    @hanna9502 День назад

    እኔ ግን የሚመስለኝ የተመረመሩበት ቦታ ያስቀየሩት ይመስለኛል ለስማቸዉ ሲሉ ቤተሰቦች እጃቸው እረጅም ይመስኞል.

  • @Emuye-w8q
    @Emuye-w8q 2 дня назад +6

    ሊከፈት ሲል በጣም ደንግጣ ፈርታ ነበር

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 3 дня назад +3

    ፈጣሪዬ ሊያና ዬኒ ላይ አይጣለኝ

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 2 дня назад +11

    የሊያን ሀሣብ እጋራለሁ በገንዘብ የማይሰራነገር የለም

    • @nonnononno3575
      @nonnononno3575 День назад

      ገዘብናስልጣንእማይሠራውየለምቀይረዋል

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ሊዱ ትክክል ናት

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575 День назад +1

    አድነገርልገራችውአገራችንብርናስልጣንያለውተሠሚነውየዛሬ22አመትእደዚየተደረገችልጅአለችፍርድቤትምየሴቶችጉዳይደበቁለትእሶግንእውነትስላላትነበርዛሬልጆአድጎልጆንበመሀረግአስመርቃለችጀግናእናትነችተቀይሮልበደብ

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 2 дня назад +8

    ሊያ በዚህ ንግግርሽ በሕግ ትጠየቂያለሽ 😮😮😮😮

  • @noorethiopawit446
    @noorethiopawit446 2 дня назад +6

    አንቺም ኬኳን አስመርምሪልን 😅

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 дня назад +6

    በደንብ ተቀያይሮባታል ያ ለፍዳዳ ምንም ከማድረግ አይመለስም ከዚህ በሁላ ይህንጋ ዜጠኛ ሁሉም ነገር ይዘጋበት

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 дня назад +2

    ሊዬ ልጅቷ አረገዝኩኝ ያለችበት ቀን ከመጀመሪያውም አላመንኩበትም።

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688 День назад

    እውነትሽን ነው ለቤተሰቡ ሲልነው እሱ ሁኔታው ያስታውቅ ነበር

  • @ttandssssandtr9726
    @ttandssssandtr9726 2 дня назад +1

    You right

  • @ethiogeta1923
    @ethiogeta1923 2 дня назад +1

    በትክክል የኔም ሃብ ነው የኔቆንጆ

  • @yetemable
    @yetemable 2 дня назад +1

    ሊያዬ ትክክል ነሽ

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 2 дня назад +1

    ምን አልባት DNA በገንዘብ ተቅይሮ ሊሆን ይችላል ገንዘብ ማይገዛው ነገር የለም ሰው ከፍቷል እርግጠኛ ሳትሆን በዚህ ልክ አትደፍርም ብዬ አምናለሁ እሄ የኔ አስተያየት ነው

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 3 дня назад +10

    ሊያዬ ትክክል ነሽ ጐሽ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 дня назад +1

    አዉቀዉ መነጋገሪያ ፍልጋቹሁ
    ነዉጂ ዉጤቱ ልክ ነዉ

  • @AbilWow-xb7ut
    @AbilWow-xb7ut 2 дня назад +10

    መጀመሪያ እርሱን ጥፋተኛ ስታደርጉ ስለነበር እውነታውን መቀበል አቃታችሁ?

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 2 дня назад +1

    I am not a big fun of such kind of media but I agree with your suspicion. The story is not believable at all..., something fishy 🥰

  • @nejatmohamedamin9206
    @nejatmohamedamin9206 День назад

    የመጀመሪያ ዲኤኔ የሱ አይደለም ሲባል አብራ የተኛችው ወንድ ካለ ተጠራጥራ የወለደችለትን ትፈልግ ነበር ሊያ ትክክል ናት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 дня назад +9

    ኪያ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ከሌላት በአባትነቱ ካመነች ልጆቿ ተቀይረውባት እንዳይሆን እሷ ከልጆቿ ጋር ትመርመር

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 День назад

    ውይ ህቺ ልጅ ምላሷ መጀመሪያ እኮ ዮኒ ይቅርታ ስትልና እሷን ስትወቅስ ነበር

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 2 дня назад +2

    ፌደራል መምሪያው እንዲሁም እዮሀ ሚዲያ በስም ማጥፋት ሊጠይቁሽ ይገባል

  • @ASRATBELILAGEBRYES-l7j
    @ASRATBELILAGEBRYES-l7j 2 дня назад +1

    ኸረ ለያ ተብየዋ በጣም ትገርሚያለሽ የሷን አጭበርባሪነትና ውሽታምነት ለመደበቅ የምታድርጊው ጥረት ትዝብት ላይ ይጥልሻል ሴትዬዋ እኮ ዲኒኤ ውጤት የተነገራት የልጇቿን አባት ማሳወቅ ግድ እንደሌለባትና እሷ እንደምታውቀው ተናግራለች እና ከዚህ በላይ ምን ማመን አለ አሁን የሷን ውሸታምነት ለትደብቂ የምትፈሌጊው አንቺ ራስሽ ማፈሪያ ነሽ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 дня назад +1

    እውነት እኔም ውሽት ነው የምለው የተደበቅ ነገር አለ

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 2 дня назад +2

    ኧረ አንቺ ሴት ተረጋጊ እማይጨበጥ ነገር አታውሪ !!ዶ/ር ሊያ😂😂 እርሶ ይመርምሯቸው!!ዮኒ ያረጋጋት ልቡ ንፁህ ስለሆነ ነው !!!!

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 2 дня назад +1

    ድራማው ለምን አስፈለገ?? ምንድነው የምታወሪው ሊያ

  • @YoditGetachewAsfaw
    @YoditGetachewAsfaw 2 дня назад +1

    ትክክል አልሽ

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official 2 дня назад +2

    ሊያ ድጋሚ ተኝ እየቃዠሽ ነው😊😂

  • @SenayitHaylegiorgis
    @SenayitHaylegiorgis День назад +1

    ምናልባት ዮኖስ መውለድ እንዳይችሉ ደሚያውቅ ይምስለኛል

  • @WenaDaney
    @WenaDaney 21 час назад +2

    ሊያ እኔም እዳቺ ነው የተሰማኝ ትክክል ነሽ እኛ ሀገር ብር ከከፈለ ፆታ ይቀዪሩለታል እጅ እረጅም ነው ቤተሰብን ጣጣ ውሰጥ ላለመክተት ብዙ እርቀት ሄዳል እንጂ ልጆቹ የሱ ናቸው

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 17 минут назад

      ተሳሳትሽ ፣ልጁ እኮ መውለድ ይፈልጋል ፣አብረው ሔደው የመሀንነት ምርመራ አድርገዋል እኮ ተይ አትቀባጥሪ

  • @werdaabrahim216
    @werdaabrahim216 2 дня назад +1

    There is something behind the camera leya you right

  • @HannanMohammed-z8z
    @HannanMohammed-z8z День назад

    ሊያ አሪፍ መርማሪ ነሽ አዎ ልክ ትመስያለሽ ኧረ ለመዋረድ እንዲህ አታረግም ሊያ ልክ ነሽ

    • @HannanMohammed-z8z
      @HannanMohammed-z8z День назад

      እረ ስሜንን አጠፋሽ ብሎ ጥርሷን ነው ሚያራግፋት ሊያ👍

  • @hannafekadu452
    @hannafekadu452 2 дня назад +2

    What about Eyoha midia. Do you think they give their reputation. I don't think so.

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 2 дня назад +2

    ,ሊያ ትከከል እህቱ በህግ ሥለማያሥጠዮቅ

  • @ethiopiatamiru5290
    @ethiopiatamiru5290 2 дня назад

    እውነት እህቴ እንዳች ያሰበ የለም እግዝአብሔር ይድረስላት

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 2 дня назад +1

    ሊያ ውሸታም መጀመሪያ ውጤቱን አምናለች በየሚዲያው ብዙ ሰው ውሸት ነው ስላሉ ነው ሀሳቧን የቀየረችው አቋም የላትም

  • @neA-s5v
    @neA-s5v 2 дня назад +1

    እንዴ እዬሀ ሚዲያ በውሸት ተባብሮ ነው አባባልሽ DNA ው የሚያሳየውን በትክክል አልተነበበም ማለታችሁ ነው እሱ አገባሻለሁ ያላት ሊያጽናናት ነው እራሷን እንዳታጠፋ እንጂ እንኳን ማግባት አጠገቧም የሚደርስ አይመስለኝም

  • @emebetendale3454
    @emebetendale3454 2 дня назад +4

    Don't say Dnn it is DNA

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 дня назад

    Yes, Liya ❤❤❤

  • @Yenaalem-r1e
    @Yenaalem-r1e 2 дня назад +1

    ሊያ በጣም ትልቅ ጭንቅላት ነው ያለሽ የሆነ ድራማ አለ እኔ ምንም አላመንኩም

  • @BettyGirma-fm8ef
    @BettyGirma-fm8ef 2 дня назад +1

    አንቺ ሙጢ በዝህ አስተሳስቡሺ ልጅ መዉለድሺ ነዉ የሚያሰዝነዉ ባል ያለሺ አያመስለኝ ም በዝህ ተንኮል አሳብሺ ባልሺን አቃጥለሸዋለል እንቅልፍ አተሺ ትልቅ ግኝት እንዳገኝ ሰዉ ሚዲያላይ መለፍለፈሸ እፈሪበት

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 12 часов назад

    እውነት ነው እዴት እራሷን በሜዳላይ አታዋርድም ነበር

  • @SenayitHaylegiorgis
    @SenayitHaylegiorgis День назад +1

    አሁን እንድምትሉት ተመካክረዕ ድረ ከሆነ የማዲያውን ስነምግባር ጥያቅ ውስጥ አየስገባውም ውይ

  • @jemalahmed3231
    @jemalahmed3231 2 дня назад +1

    beti milketash ena understandingsh betam geztognal

  • @BettyAbrham-w7w
    @BettyAbrham-w7w 15 часов назад

    ቤቲ ልክ ናት😍

  • @SosiSosi-r4o
    @SosiSosi-r4o 2 дня назад +2

    ሌላው፣ለምን፣ቅድሚያ፣የምክር፣አገልግሎት፣ተሰታቸው፣ወይም፣ይህ፣ካልሆነ፣በድራግ፣ቶዘው፣ትላት፣ሄዶ፣የተፈተረ፣ችግር፣አለ፣በዚህ፣ላይ፣ቤተሰቦቹን፣በታም፣ማመስገን፣አበዛች፣እመኑኝ ልጅታ፣ከባድ፣ውትረት፣ውስት፣ከተዋታል፣

  • @Amanuel_Official
    @Amanuel_Official 2 дня назад +1

    ቀጣፊ ሴቶች እንዳሉ አትዘንጊ

  • @ayeletmelkamu1637
    @ayeletmelkamu1637 2 дня назад

    ሁሉም ድራማ ይመስለኛል።
    በገንዘብ የተገዛ.😢

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 2 дня назад

    ሊያ እውነት ነው 😮
    ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም ስንጥር 🤔

  • @YafuYafet-x4y
    @YafuYafet-x4y 3 дня назад +4

    የኔም ሀሣብ ነው

  • @Ethiopianknowledge
    @Ethiopianknowledge 2 дня назад +3

    ማፈሪያዎች ናችሁ

  • @bogalechmeshesha6522
    @bogalechmeshesha6522 2 дня назад

    እውነት ነው

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 2 дня назад +2

    አየ ሊያ ገረመችን

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 2 дня назад +3

    በትክክል ፌዴራል ሆነ ምን ሰዉ ነዉ የሚሰራዉ ስራዉን ስለዚ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም በገንዘብ ባሁን ሰአት የማይደረግ የለም በትክክል የሆነ ነገር አለ አዎ ኪያ በዚልክ ተማምና ነበረ ራሷን ስለምታቅ በጣም አዝናለች ዉሸት ነዉ ለማለት ፈርታ እንጂ የሆነ እጅ አለ በትክክል

  • @meseretmeseret-wf4nb
    @meseretmeseret-wf4nb 2 дня назад +1

    ውጭንክር አለምሰገድ እንዳች የረከሰ አለ ነፍጣም

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 2 дня назад +2

    ኣንቸ ደብዛዛ