የህዳር 12 ቅዱስ ሚካኤል ወረብ በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም November 12th St. Michael Woreb by the expert Salamu Siyoum

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 9

  • @ORTODOHX_MEZMURE_LYRICS
    @ORTODOHX_MEZMURE_LYRICS Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አንተኑ ሚካኤል
    መና መና ዘአውራድከ
    ወአንተኑ ለእስራኤል
    መና ዘአውረድከ=ትርጉሙ በአማርኛ

  • @ሰጎንቲዩብ
    @ሰጎንቲዩብ Год назад

    ሊቁ የኔታ ሠላሙ ቃለሕይዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሊቀጠበብት

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 месяца назад

    ቃለሕይዎት ያሰማዎት

  • @mrGedewonBedilu
    @mrGedewonBedilu Год назад

    ክቡር ሊቀጠበብት ሰላሙ ቃለህይዎት ያሰማዎት እነየኔ በትረን ያስታሱኛል ❤❤❤

  • @sultanayele1333
    @sultanayele1333 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር!!

  • @diyakonmisganaw3731
    @diyakonmisganaw3731 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ ጽናትዎን ሳላደንቅ አላልፍም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅዎት

  • @aschumeko2836
    @aschumeko2836 2 года назад +2

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ጸናጽሉን ቢጥሉት ሸጋ ነበር

  • @teferigebreyohannes6741
    @teferigebreyohannes6741 2 года назад +2

    የእርስዎ ውለታ በምን ይመለስ ይኾን ሊቀ ጠበብት?