ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ "መጀመሪያ ፍቅር የጀመረኝ ዩኒቨርሲቲ ነበር..." /ዉሎ//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 843

  • @honeyhoney9292
    @honeyhoney9292 2 года назад +12

    ከ 2 አመታት ወደዚህ ከ ጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3-4 ሰዓት ቀኔን በስራ ፡ አሳልፋለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ብዙ ሰዎች ስለሚቃወሙኝ ትክክል የሆንኩ አይመስለኝም ነበር፡፡ ይህንን ፕሮግራም ስሰማ ግን የውጤታማ ሰው መስመር ላይ እንዳለሁ ተረድቻለሁ፡፡ በዚሁ የምቀጥል ይሆናል፡፡ አመሰግናለሁ ክብርት ወ/ሮ ብርቱካን!!

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 2 года назад +24

    Tone of qualities on this women to learn from. Extraordinary courage, integrity, decency and humility.

    • @stephanieadams9702
      @stephanieadams9702 2 года назад

      I beg to disagree. She got none of those attributes.

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 года назад +50

    She have such A beautiful smile l have so much respect for her she is row model to many of us especially to my generation she is smart and beautiful woman to stay blessed you have my respect always Birtukan

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @stephanieadams9702
      @stephanieadams9702 2 года назад

      Dear Samira many would disagree with your characterisation about this lady. She is despicable as far as I’m concerned.

  • @biniyammebratu507
    @biniyammebratu507 2 года назад +171

    ሊያ ከምር ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ጥያቄዎችሽ ፈታ የሚያደርጉ ወርደሽም ወደላይ ከፍ ብለሽም የምትሰሪ ሁሉም የሚቀበልሽ ቀለል ያልሽ ሰው ነሽ ቡርቴን በማቅረብሽ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @negertube3334
      @negertube3334 2 года назад +1

      Ahun yiha video bemayeth min tekm agegneh nw fonkash nat

    • @betheldawit1993
      @betheldawit1993 2 года назад

      Well said, simple question and so relaxed!

    • @jemaljuhar1727
      @jemaljuhar1727 2 года назад +3

      BEMEJEMERIYA SILEMITITEYIKEW SEW BEKI MEREJA LINORAT YIGEBA NEBER NEGER GIN YIHEN BALEMADIREGUA ENATUAN ALAYEHUACHEWIM BILA METEYEK YELEBATIM NEBER SO KESHIM GAZETEGNA ................

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 2 года назад

      @@selamtube1319 i am happy

  • @abiottsegaye1254
    @abiottsegaye1254 2 года назад +2

    You are strong, true, authentic, and genuine. I wish you would be our prime minister. Role model to all Ethiopians, and we are much proud of you.

  • @ramitop1035
    @ramitop1035 2 года назад +139

    ልበ-ቀና፣ ጠንካራ፣ በብዙ ፈተናዎች ያለፈች፣ ሀገር ወዳድ ሴት፤ በርቺ!😍😍😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @anagawmekonen7978
      @anagawmekonen7978 2 года назад +1

      It is true but she has forgotten what she has passed that triable life.
      And she has given a permition out of law for prosperity party. According to me she will regrate for such kind of decision.
      What she have struggled for freedom but she have repeated the same idea.

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 года назад +80

    ወ/ሮ ቡርትካን ሚደቅሳ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ንፁሁ ኢትዮጲያዊ አገር ወዳድ ነሽ ኢትዮጲያና ህዝቦቿ እናመሰግንሻለን

    • @Alpha-eh7ec
      @Alpha-eh7ec 2 года назад +2

      ምንም የሚሰራ በሌለበት ሰራ አመሻለሁ ማለት በጣም ያስቃል: ሶሻል ሚዲያ ማየት ነው ስራሽ ማጭበርበር ማወናበድ የአብይ አህመድ የማጭበርበር የማታለል ወንጀሉን ማገዝ ላይ ነው ያለሽው: sex እና ገንዘብ ከተሰጠሽ ዓለም የ ሞላልሽ ይመስልሻል ወይ ብርቱካን ሚደቅሳ!! መጨረሻ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል

    • @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
      @ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ 2 года назад

      ወ/ት ናት 🤣🤣

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад +1

      @@tessemanadew2884 thank you.

    • @haymanotgirma1069
      @haymanotgirma1069 2 года назад +1

      @@Alpha-eh7ec kifu aemiro hulem metifowin nw yemiyasib.

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 2 года назад +2

    Thank you Birtukan Midekissa. We Ethiopians ❤ love you. GOD BLESS YOU. WE NEED MILLIONS OF WOMEN AND MEN LIKE YOU WITH COURAGE AND INTEGRITY.

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +8

    You are a strong woman and hard worker thank you God bless you

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 2 года назад +3

    ቡርቴ በጣም ንጹህ, ግልፅ እና ነፃ ሴት ነሽ! ማስመሰል ማትችዩ ድንቅ እና ጀግና ሴት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ!

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 года назад +121

    ንግስቲቷ በቃ ይህቺ ናት ማስመሰል የለ ምን የለ የእውነት ነጻነት የተባረከ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው

    • @milaafwork2802
      @milaafwork2802 2 года назад +3

      Betam endeza ayenet sew mehonewan ke seyfu show new yetazbkuwat

  • @miheretabmekebo5097
    @miheretabmekebo5097 2 года назад +3

    ጠንካራ፣ በብዙ ፈተናዎች ያለፈች፣ ሀገር ወዳድ ሴት፤ በርቺ!

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 года назад +21

    ድንቅ ሴት! ቡርቲዬ personal biography መፅሐፍሽን ለመፃፍ ወይም ለማፃፍ ይታሰብበት..

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 года назад +30

    ብርቱ ሴት ናት እንደስዋ ያሉ ሴቴች ያብዛልን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 2 года назад +37

    Burtie sorry for your Mom , I can imagine how you filled sad
    You are my best lady from all Ethiopians

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +20

    የኔ ጀግና ነሽ በታሠርሽ ጊዜ ሁሌም ከአይምሮዬ አጠፊም ነበር ። በሪቺ አሁንም ፍትህን ተከተያት 😍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 2 года назад

      አስረጂኝ የዚህችን ሴት ጥቅም?

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ቤት የኔ ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስ ዉዴ😍😘

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад +39

    ጀግኒት ጎበዝ ኢትዮጵያዊትና ኢትዮጵያ ነሽ በርቺ እድሜ ጤና ይስጥሽ

    • @Alpha-eh7ec
      @Alpha-eh7ec 2 года назад +1

      ምንም የሚሰራ በሌለበት ሰራ አመሻለሁ ማለት በጣም ያስቃል: ሶሻል ሚዲያ ማየት ነው ስራሽ ማጭበርበር ማወናበድ የአብይ አህመድ የማጭበርበር የማታለል ወንጀሉን ማገዝ ላይ ነው ያለሽው: sex እና ገንዘብ ከተሰጠሽ ዓለም የ ሞላልሽ ይመስልሻል ወይ ብርቱካን ሚደቅሳ!! መጨረሻ እንዲህ መሆኑ ያሳዝናል

    • @abrhamweba7151
      @abrhamweba7151 2 года назад +1

      @@Alpha-eh7ec ቆሻሻ ከምን ጭንቅላት ምን ይፍልቃል አሉ አንተ ሴትን ልጅ እየርገጥክ መኖር ለምደ ገንዘብና ሌላ ነገር ከተሞላልሽ አልክ እንደ አንተ ይነቱ በገንዘብ መግዛት እምትችሉ ይመስላችዋል አንተ የምድሪቱ እርግማን የወርድክ ዝቃጭ

  • @sanimohammad4006
    @sanimohammad4006 2 года назад +1

    ብርቲካን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ ብዙ ስቃይና መከራን ለነፃነታችን የከፈልሽ ሴት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 года назад +1

    ብርቱካን ውነተያ እንደ ሆንሽ ከድሮ የዩንርስቲ ተማሬ አንድ ካምፓስ ሆነን አውቅሻለው፣በታም,በታም ውነተያ ትሩ ዜጋ ነሽ የአንች በሙሉ የተናገርሽው የኔ ሕይወት ታሪክ ነው፣እኔ ከአንች በፊት ወትቼ ከአገር ደቡብ ፍሎሪዳ ነው የምኖረው እኔም ሁለት ሴት ልጆች አሉይ፣እንባዬን ያመታሽው የካምፕስ የመጀመርያ ቦይፍሪንድ የኔም ታሪክ ስለሆን ይሄንን በሰማው ግዜ እንባዬ ወረደ፣የኔ ጎበዝ እእቴ በርቺ በታም ደስብሎያል ሶሻል ሚዲያ ላይ ስለአገየውሽ።

  • @da8387
    @da8387 2 года назад +32

    Burtukan M. 👉 Symbol of strength and success 👏👏
    Liya excellent program👌

  • @GG-vj4zh
    @GG-vj4zh 2 года назад +5

    ሊያ ጎበዝ ጋዜጠኛ። your questions were entertaining and politically insightful.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад +10

    OMG በእውነት እናቷ መሞታቸውን አልሰማሁም ! ነብስ ይማር!

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 2 года назад

    Brtukuan Middeksa, after 27 years as an activist, you still look young and vibrant. I knew you always stand for justice. I hope you are still working for pease, justice and tranquility in our country as we all know it.

  • @merontesfaye4693
    @merontesfaye4693 2 года назад

    she is just a hero.. no enough word to explain her smartness .

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 2 года назад +12

    ብርቴ ምርጥ ነበረች ካሜራ ማን ድክሞ ነው እስቲ ባለስልጣን መሆንዋን እያወቀ ዩምትሄድበትን መኪና፣የመኖርያ ቤቷን በር መቅረፅ አይጠበቅበትም ነበር

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @shebelemedia
    @shebelemedia 2 года назад +6

    We Love you Birtukan Very Much! U r too special.

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 2 года назад +48

    ብርቱ ጀግና ጀግና ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ መድሐኒአለም ላንችም ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 2 года назад +1

    ብርቱካን ትልቅ ሰው ናት። እኔ መስሪያ ቤቴ ያላግባ አሳስሮኝ ይህ ሰው ምንም የቀረበበት ማስረጃ ስለሌለ በነፃ በዋስ የለቀቀችኝ እውነተኛ ዳኛ ናት። ዓመተ ምህረቱም 1995 ነው። በጣም አመሰግናታለሁ አከብራታለሁ እወዳታለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት። ተድላ መኮንን ነኝ።

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 года назад +4

    እህታችን ብርትኳን ሚደቅሳ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ፣ በዕውቀትና በችሎታ፣ ቆራጥነት ከትህትና ጋር የተላበሰች፣ የአገራችን ትምክህትና ኩራት ስለሆንሽ፣ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ። በዘረኛው፣ በስግብግቡና በአረመኔው የትግራይ አሸባሪ ባንዳ ቡድን የአገዛዝ ዘመን ሁለት ጊዜ በመታሰር ለኛ ነፃነት ዋጋ ከፍለሻል። እኛም ካንቺ ጋር ታስረን እንደነበረ ታውቂያለሽ። ዛሬ ዋጋ በከፈልሽው አገርሽ፣ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በመሆንሽ፣ እግዚአብሔር ይመስገን!!! በመጨረሻ፣ በቢሮሽ ካንቺ ጀርባ ባለው መፈክር "በርቺ"!!! በማለት አስተያየቴን ላብቃ። ከጀርመን

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 года назад +16

    አቤት ስወድሽ የኔ ጀግና የዋህ ትህትና አፈር ወዳድነትዋ ሃቀኛ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @Bukashe
    @Bukashe 2 года назад +34

    Birtukan is an amazing lady I always admire. She is the reason why I got into Ethiopian politics. I am so glad to see her beautiful daughter grown up and heading to college. She made a good decision leaving her daughter in land of I opportunity, America. I also very confident that she is gonna be more successful in her job. May God bless her! Thanks for interviewing her🙏🏾

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @anagawmekonen7978
      @anagawmekonen7978 2 года назад +2

      Sorry she leaft her daughter in America and she is giving wrong decision from our kids.
      This is not an Ethiopian culture.

  • @jareda.6279
    @jareda.6279 2 года назад +2

    HER PERSONALITY IS JUST AMAZING

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 2 года назад +27

    የምወዳት የማደንቃት የሴት ጀግና ብርቱካን 👍🏽👍🏽

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 2 года назад +35

    የዚህች ታላቅ ሰው እናትን የመሰለ የቅርብ ሰው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሚያሳውቅ በቂ የዜና ሽፋን አለመሰጠቱ በጣም ይገርማል።
    ለማንኛውም ነፈስ ይማር!

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@EthioAmerica2024 zembel tultula Agame

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 2 года назад

      @@EthioAmerica2024 tekkl abable new .

    • @መሲየአባጊርጊስዘጋስጫልጅ
      @መሲየአባጊርጊስዘጋስጫልጅ 2 года назад

      አዎ እናቷን ወይን አክስቴን ከአመት በፊት ነተናል አክስቷን ደሞ ከ4ወር በፉት ነፈስ ይማር አሜን እናመሰግናለን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +5

    ጥሩ መስራት ለራስ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በራሳችው ስራ ስለማትተማመኑ. ሁሌም በጠባቂ ነው ምትኤዱት ምን አስፈለገ የምርጫው ጉዳይ እሷ እና እግዚአብሔር ናቸው ሚያውቁት ብርቱካንን ማንም አይጠላትም በማንነቷ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ የድሮውን ያክል ፍቅር ለሷ የለውም በተለይ የተወለደችበት ፈረንሳይ አካባቢ ለማንኛውም መልካም የስራ ዘመን🌷 ባንል ምን እናመጣለን ። እኔም ህልም ነው ሚመስለኝ💚💛❤🙏🙏🙏💞

    • @zenagech447
      @zenagech447 2 года назад

      Anchi endmtasbew aydelam yeqoya qim yalbat aleko enkwan esawa Ethiopia west ye saw nabse waga atwal

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 2 года назад +14

    ጠንካራዋ ቡርቴ! በርቺ ብዙ ለውጥ ማምጣት ትችያለሽ👌👌👌❤❤❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @tofikmuktar1754
    @tofikmuktar1754 2 года назад +7

    ኢትዬጲያዊነት ማለት የምርጥ እናቶች የእንባ ዘለላ ሲሆን አሁንም እንደቡርቱኳን አይነት የአንጀት ውስጥ ንጥር ቅቤ እና ዊጫዊ ገጽታዋ ድንብልብል ጨረቃ ዘላለም ኑሪልኝ ሀገሬን ያከበረ ሁሌም አከብራለሁ ጀግና

  • @hiwotwesenseged6057
    @hiwotwesenseged6057 2 года назад +15

    Ur sense of humour plus all the success u had just mind blowing! All the best always ❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @s.8681
    @s.8681 2 года назад +30

    የኔ ደርባባ በጣም ነው የማከብር ሽ❤️🙏🏾

  • @amdeworkzehabeshatube
    @amdeworkzehabeshatube 2 года назад +3

    "ከአሜን ባሻገር" በዉቀቱ ስዩም ስለ ብርቱካን ያስቀመጠዉ ትዝዝ አለኝ።...

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ???
      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @kedir5245
    @kedir5245 2 года назад

    ብርቱካን አቤት እርጋታሽ ደስ ሲል ግልፅ ሆነሽ ያደረግሽው ቃለ መጠይቅ የበለጠ እንድወድሽ አደረገኝ ብዙ ባለስልጣኖች ለእንደዚህ አይነት ውይይት እራሳቸውን አያቀርቡም አንቺ ቀርበሽ ፈታ ያለ ውይይት ከምንወዳት ሊያ ጋር በማድረግሽ ደስ ብሎናል ከብዙ ፈተና በኋላ እዚህ ደርሰሻል አደራሽን ጥሩ ስምሽን ጠብቀሽ ኑሪ

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 2 года назад +28

    She is pure organic ❤️❤️

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @stephanieadams9702
      @stephanieadams9702 2 года назад +1

      You misspoke, you mean, she’s completely fake.

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 2 года назад

    Great lady! I love "W/rt Birtukan Midekessa" confidence! Proud of Ethiopian! God Bless you

  • @kediraliradia6048
    @kediraliradia6048 2 года назад +5

    የተከበርሽ ብርቱካን ጎበዝና ጀግና ነሽ ጠንካራ ነሽ ስለማትወላውዩ እወድሻለሁ በተጨማሪ ጠያቂዋ የፀጉር ስታይልሽ ወድልሻለሁ ከነስነስርአትሽ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +37

    የኛ ጀግና ውብ , ምሁር በ አገርሽ የማትደራደሪ እውነትን ይዛ የምትሄድ የ ምርጦች ምርጥ ቡርቲ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

    • @zolamitiku3330
      @zolamitiku3330 2 года назад

      የአብይ አሽቃባጭ!!

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 2 года назад

      @@zolamitiku3330 አብይ ምን አረገህ? በዚ እድሜ ው ያንተ አየረነቱን ጉድ ችሎ እየመራ ስላለ ሲያምርህ ይቅር እንጂ የሊጥሌባው ጅንት እና ከብቱ ደንቆሮው ስራ የማይወድ ሰዉ የለፋበትን የሚዘርፈው ኦነግ ኢትዮጵያውያን አይመራም "እርምህን አውጣ " የሚለውን የሀመልማልን ጋብዤሀለው😃

  • @danielbekele4732
    @danielbekele4732 2 года назад

    Real life real Ethiopian , real person, she is the youngest who reflects the good old ኢትዮጵያውነትI wish you meet someone a love of your life . We love you

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 2 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ውሎ ከወ/ትብርቱካን ሚደቅሳ ጠንካራ ሴት በብዙ ነገር ያለፈች በጣም ብዙ ትምህርት ወስዻለሁ ሊያዬ ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 2 года назад

    Hopefully she will be the next prime minister of Ethiopia

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 года назад +11

    Birtukan, Lady justice! We love you and are proud of you. You are truly an inspiration for millions of Ethiopians. Hopefully you will get the time to write a book about the struggle for justice and your horrible days under TPLF prison.

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 года назад +1

    በጣምተምወድሽ የማከብርሽ እርጋታሽ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል አገርሽ ገብተሽ ህዝብሽን እንድታገለገይ እግዚአብሄር እድሉን ሰጥቶሻል አንችም በድሉ በመጠቀምሽ ክብር ይገባሻል በርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ???
      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 года назад +11

    ምርጥ የፈረንሳይ ጀግኒት ለትግሬ ያልተበረከከች
    ታርጋ ቁጥር ማሳየት አያስፋልግም ነበረ ውድ የአአ ስለሆነች

  • @awolnur6796
    @awolnur6796 2 года назад

    ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ብርቱኳን ሚደቅሳ ሰላማቹን ያብዛልን

  • @selamawitbelay9558
    @selamawitbelay9558 2 года назад +19

    የኔ ጀግኒት ኢትዮጽያዊ ፈታ ያልሽ ድንቅ ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 года назад

    ዋው ኮራንብሽ ብርቱካን ሚደቅሳ በጣም ጠንካራ የተማረሽ አገርወዳድ ብዙ ምስዋት ከፍለሽ እዚህ ደርሰሻል እና ቀሪው ዘመንሽ የደስታ እንዲሆን ተመኘሁ ጀግኒት

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    የኔ ጀግና የሰፈሬ ልጅ ጌታ ይጠብቅሸ 🙏❤❤❤

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 2 года назад +22

    የእኔ ጀግናና ተምሳሌት ነሽ 🙏
    እኔም እስርቤት እያለች እስርቤት ነበርኩ የእኔ ብርታት ነበረች 🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
    @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 года назад +1

    በሀገርሽ የማትደራደሪ ጀግና ነሽ በርች በብዙ ፈተና ያለፍሽ ጀግና ነሽ ቡርቲ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 года назад +74

    በመላው:ኢትዮጵያውያን:ዘንድ:የምትወደድ:የምንወዳት:የምናከብራት:ለኢትዮጵያ:ዲሞክራሲ:መገንባት:ትልቅ:አስተዋፅኦ:ያደረገች:ጀግናችን:ወ/ት:ብርቱካን:ሚደቅሳ:ረዥም:ዕድሜ:ከጤና:ጋር:ከመላው:ቤተሰብ:ጋር:ይሁንልሽ::

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 года назад +8

      የምወዳት ብለህ አውራ ዝምብሎ ከመቀባጠር

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 2 года назад +2

      አፃፃፍህን :ወደድኩት :ወይም: ወደድኩልሽ።

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 года назад

      @@ሙሉአጣዬ zembey tultula

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ፕሊስ

  • @alemderes7153
    @alemderes7153 2 года назад +1

    ብርቱየ ደሰ ብሎኛል እንዲህ ሆነሸ በማየቴ ጌታ ይመሰገን።

  • @view4217
    @view4217 2 года назад +28

    በጣም ይገርማል የባለስልጣን መኪናን ካርጋ ቁጥር እንዲህ በሙሉ በቲቪ ቀርፆ ማሳየት ሀላፊነት የጎደለው ስራ ነው፡፡ የግለሰብም አይታይ እንኳን ከፍተኛ ሀላፊነት ያለበትን ሰው ተሽከርካሪ ማሳየት፤ በተደጋጋሚ የሚታይ ስህተት ነው በዚህ ቲቪ!

    • @meriama2891
      @meriama2891 2 года назад

      She is very lovely .but you’re right 👍🏼

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 года назад +2

      እንደሰው ትክክል ነው ያወራኸው። ግን ጠባቂ ፈጣሪ ነው

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад +1

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@romitessadiiii4477ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @Mesh798
      @Mesh798 2 года назад +1

      ትክክል ነህ ግን አታስብ ታሪጋ ይቀያይራሉ::

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 2 года назад +6

    የኔ ደርባባ በጣም ደስ ትያለሽ ስው የፈለገውን ይለፍልፍ በርቺ ጀግኒት

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    ጀግኒት የኢትዮጵያችን ጀግኒት ነሺ እናከብርሻለን እንኮራብሻለን ውብ ግሩም ያላማ ጽናት ያለሺ ኢትዮጵያዊት እድሜና ጤና ይስጥሺ የሃገር አለኝታ ያላማ ጽንዓት ያለሺ ኢትዮጵያዊ ነሺ !!!!!!!!!

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 года назад

    ቢሊዬን ..... ሰዋች ምድር ላይ ይኖራሉ።
    በጣም ምርጥ እድለኛ ስኬታማ ሰዋች በየአገሩ እጅግ ጠቅላይ ጥቂቶች ይገኛሉ።
    እጅግ ስኬታማ እድለኛ ቡርቱካን ሚደቅሳ።
    ስኬት ለራስ በሚኖረው ... ሳይሆን መለኪያው ለሌሎች ለብዙዋ
    ለ ሃ ገ ር!። ለኢትዮጲያ በወሳኝ ሰአት የተገኘች ውድ የኢትዪጲያ ልጅ ባለውለታ። እግ/ር ሲክስ መቶ ማሳካት .... የፈለግነውን በዚህ ደረጃ!
    እድለኛ ሴት! ጤናና ረጅም እድሜ!። ተመኘሁልሽ።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +7

    ለምን ዳቦ በሙዝ እየበላቹ አታወሩም?

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 года назад +2

      እኛ ከበላን አይበቃም 😂😂😂

    • @zaratube7343
      @zaratube7343 2 года назад +2

      ኤጭ አበዛችሁት እኛ ድሮ ትምህርት ቤት ስንሄድ እየበላን እንሂድ ነበረ

    • @elsabetcorebtaw9396
      @elsabetcorebtaw9396 2 года назад +1

      @@meseretd3805
      kikiki አንቺ ካልሽ እሺ ፣ ተቀብያለው

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 года назад

      oromo nat min bewetat.

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 2 года назад +7

    I am so proud of you, lady Birtukan! You are so fortunate to serve your country at this capacity. I also know you are so fair and well respected on your job. Again, as a professional lady myself, I admire your strength & how fortunate you are in serving the country that you dearly love. I think you may become the next prime minister of our country. Keep on the good job!

    • @exodus134
      @exodus134 Год назад

      yeah! I can see her as my PM

  • @naolberhanu9861
    @naolberhanu9861 2 года назад +17

    EBS Needs to use Subtitle In English in order to share the whole content to the whole world...

    • @eliyaskadiabafita1096
      @eliyaskadiabafita1096 2 года назад

      The primary audiences are not British, you know?🙄🙄

    • @mega8101
      @mega8101 2 года назад

      EBC… EBS is a different tv station

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ሕይወት ዉጣ ዉረድ ቢኖረዉም ማለፍ ግን ግድ ይላል ዋናው ትግስት ነው እውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ካንች ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ወድቆ መነሳትን ካንች ተምሬአለሁ ኑሪልን

  • @hiruteshete636
    @hiruteshete636 2 года назад

    የኔ ጀግና የኔ ሮል ሞዴል ቀና ታታሪ ፅኑ ቁርጠኛ በርቺ በጣም አከብርሻለሁ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ
    ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ቡርቴን ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 2 года назад

    ወ/ሮ ብርቱካን አንቺ 1990 ጀምሮ የሀገራችን ጀግና ለብዞቻችን ተምሳሌት እና ባለራይ ጽኑ ሴት ነሽ ነጻነት የከፈልሽዉ ዎጋ ዛሬ ለታየዉ ትንሽ ብርሀን ዋና ባለዉለታ ነሽ ሀገራችን የነበረሽ ክብር በብዙ ወጣቶች ዘንድ ዛሬም በልባችን ትኖሪ አለሽ ዛሬ ያለሽበት ባታ አንችን አይመጥንም ለኔ ሀገር ማለት ከማንነት በላይ ሁሉም ተስማምቶ ተከባብሮ የሚኖርበት እጂ የአንድ ብሄረስብ የበላይነት አይደለም የታገልሽለት ለዚ አይመስለኝም

  • @yaredteshome9197
    @yaredteshome9197 2 года назад +14

    ብርቱካን ስንቴ ልውደድሽ እንዴት አባቴ አድርጌ ልውደድሽ... መውደድ አነሰብኝ!!!

  • @hafetoyamuhammed8106
    @hafetoyamuhammed8106 2 года назад +1

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።ብርቱ ፣ ጀግና .......

  • @Bethted10
    @Bethted10 2 года назад

    Yene konjo endet endemiwedish...awerarish..reasonings..chewatash..ewinetegna sew..so beautiful!

  • @samridemil7719
    @samridemil7719 2 года назад

    በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽም ነኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ,!!!!!!!!!

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 года назад +21

    ወይዘሪት ብርቱካን እባክዎ አንደኛ የወረዳና የቀበሌ ምርጫ ሁለተኛ የህዝብ ቆጠራ ይከናወንልን ።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад +5

      የግራኝ አብይ ሮቦት ሆናለች መስሚያዋ ጥጥ ነው😡

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 2 года назад +2

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 ባለጌ አፉን ሲከፉት አይምሮ ውስጥ ያለው ይታያል

    • @yohannesgeday5348
      @yohannesgeday5348 2 года назад

      መፍትሄ ሀሳብ ነው

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад

      @@salimsdilbago2864
      አንተ ከምናምንቴዎች አንዱ ነህ::
      "አህያ ፈሳ ተብሎ አፍንጫ አይያዝም"
      ይባል የለም?😆😆😆
      አንተን እንደ ሰው ቆጥሮ ማን መልስ ሊሰጥህ?🤣🤣

  • @nursemakedirjemal9201
    @nursemakedirjemal9201 2 года назад

    Really Birtukan Midwksa is the best Ethiopia woman

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ጀግና ነሽ ሴትነትሽ ያሳለፍሻቸውን ችግሮች አልፈሽ እንድህ ውጤታማ ሆነሽ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ ብርቱዬ የኔ ጀግና💪❤❤❤

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 года назад +3

    Exceptional woman! Lots of love 💕

  • @maedotmeseret
    @maedotmeseret 2 года назад +11

    እባካችሁን የebs ጋዜጠኞች ሲቶቹ ታረሙ እድሜያችሁን ከእግዶቻችሁ ጋር እያነጻጸራችሁ አታዉሩ

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 2 года назад +2

      Thank u for noticing it, even her few questions are very silly.

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

    • @tensayetesfaye9881
      @tensayetesfaye9881 2 года назад +2

      ደሞ እኮ ብዙም ልዩነት ያላቸው አይመስለኝም

    • @relaxingsounds1486
      @relaxingsounds1486 2 года назад +1

      Thank you for mentioning that
      She even ask her where her mom is🤦🏽‍♀️
      please do your assignments before your seat for the interviews

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 2 года назад

    She is postive. Love her

  • @AliMohammed-ny9xr
    @AliMohammed-ny9xr 2 года назад

    ብርቱዬ ብርቱ አመለካከት ሸጋ ምሁር ፍትሃዊ ሰዉ እንደ ሰምሽ ብርቱካን ነሽ ስወድሽ የኛ ምርጥ ጀግና።

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад +33

    የአዲስ አበባ ከንቲባ ትሁንልን ቡርቴ እንዴት
    እንደ
    ምወድሽ.........❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💃💃💃💃😍😍😍😍😘😘😘😘

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 2 года назад +1

      ፍርድ ቤት ትምጣ
      ህግ ይከበራል

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 года назад

      oromo oromo blachu litalksu endelemdachu

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @zenagech447
      @zenagech447 2 года назад

      Oromo werrchu letlu🤣

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 года назад

      እኛ እንኳን ሰው መላአክም ቢመጣ አይመቸንም ምድረ ወሬኛ

  • @genetalebachew5151
    @genetalebachew5151 2 года назад +12

    I love her , I wish one day we would meet and laugh loudly

  • @genetkassa2088
    @genetkassa2088 2 года назад

    Burte, you are so amazing! GBU!

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 2 года назад +1

    ብርቱካን ሚዴክሳ እኔ በግሌ በጣም የምወዳትና የማከብራት እንስት ናት ለሁሉም ሰው (Specially for women's)ጥንካሬ ብርታት ናት ሊያ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ብርቱካንየ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሁም ልጅሽን ትልቅ ደረጃ እግዚአብሄር ያድርስልሽ God bless You all. Thank You

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ????
      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 года назад

    Birtukan Midksa, I am proud of you sister. You're one of the smart people saved Ethiopia.

  • @tigistwase8024
    @tigistwase8024 2 года назад +14

    beautiful host እናቴ ትሙት 👌👌👌

  • @jesusislordhbd5439
    @jesusislordhbd5439 2 года назад

    BIRTUKAN YOU ARE GOOD EXAMPLE FOR MANY WOMEN .KEEP UP YOUR STRENGTH ,STAND FOR TRUTH AND GOD WILL BE WITH YOU !!! GOD STAND WITH THOSE WHO SEEK TRUTH ,STICK WITH THE ALMIGHTY GOD. HE WILL RESTORE EVERY THNG OF YOU ,MAY GOD BLESS YOU!!! JESUS LOVES YOU!!!

  • @greenman8627
    @greenman8627 2 года назад +30

    ለእውነት እንጂ ለውሸት የማትቆምኢትዮጵያዊ ጀግኒት እሕታችን ብርቱዬ🏆🌏🇪🇹✅

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ወንድሜ በቅንነት ሰብ አድርገኝ ፕሊስ

  • @tarikudesalegn4402
    @tarikudesalegn4402 2 года назад

    We thank Dr Abiy Ahmed for bringing our Heroine Birtukan to the Chairmanship of ENEB. Many thanks our prime Minister Dr. Abiy Ahmed.

  • @abrahamassefa8208
    @abrahamassefa8208 2 года назад

    I have respect # Ethiopin
    God bless your and family.

  • @weynialex128
    @weynialex128 2 года назад +1

    በኢሀዲግ ዘመን እንደሆረር ምናምን የማስባት ሴት ናት ቡርትዬ ለዚህ አስተሳሰቤ በህሊናዬ ፊት ይቅርታ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ብዙ የስኬትና የክንውን ዘመን እመኝልሻለሁ እወድሻለሁ ተባረኪ ብርቱ ነሽ

  • @የሽወርቅዩቱብ
    @የሽወርቅዩቱብ 2 года назад +10

    ኢቢዬስን የወደድሁት የመጣሁ የሴቶች አለባበስ የቀሚሱ ዉበት
    እዲነዉ እጅ ትዉልዱን መያዝ ከአለባበስ ጭምር ሲሆን ግብረ ገብነት ይኖራል
    አደራ አለባበሳችሁን እዳቀይሩ
    በዚሁ ቀጥሉ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 года назад +6

    የጋዜጠኛዋ አሳሳቅ😂ብርቱዬ ጀግናችን😍😘

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 года назад

      ???
      ruclips.net/video/148yfemSIyg/видео.html

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +4

    የምር ተጫዋች ፈገግ የምታስብይ ቀለል ያልሽ ሰውነሽ😂😍
    በዛላይ ጀግናና ጎበዝ ህውሀት በጣም ካሰቃያቸው ኢትዮጲያውያን መካከል አንድዋ ነሽ በርቺ።

  • @gezehagnabebe2038
    @gezehagnabebe2038 2 года назад

    she is so kind

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 года назад +3

    ታርጋ ቁጥሩ መታየቱ ጥሩ ይመስላቹሀል?

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 2 года назад

    Why are you'all showing the car title number?? It should be private. Much respect for Burtokan. Very smart and humble person. God bless you. Thank you to journalist too.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    የእትዮጵያ ህዝብ አለኝታ ስለሆንሺ ሁሌም ህዝብ ይንከባክብሻል ቡና አፍልቼ አላውቅም ላንቺ ተሆነ ለማፍላት እሞክራለሁ ውድ ብልቤቴን ተጎኔ አድርጌ !!!!!!!!

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 года назад +5

    ብርትኳን ባንቺ ስህተት ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው።

  • @melatesfa7390
    @melatesfa7390 2 года назад

    We Are Proud That Burtikan Is From Ethiopia...