Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን
አሜን🎉
አሜን አሜን
ማነዉ እንደኔ ማህተባቼዉ የታዬዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ማህተባችሁ ✝️✝️✝️✝️✝️
Er wediya ahun egdi ezi felme laye sel mehateb mawrat men yemilut jelnet new edene mehatbachew yetayachew kkkkkkk er yeker yeblshe eski ataskign jel😢😢😅
ደስ ሲል ከሁሉም ነገር ማህተባቸውን ማየትህ ይመችህ የተዋህዶ ልጅ። ግን በማህተቡ ምን ተሰማህ ጥንታዊቷ ሃይማኖታችን ወይ በላዩ የተሰቀለው አካል? እንሱ አባላቶቻችን ቢሆኑም በማህተቡ የተሰቀለውን ያሳያሉ ወይ?ወንድሜ አትሸወድ ሁላችን የማርያም ልጆጅ ስለ ሆነን ባደርገነው ማህተባችን ብቻውን ማዳን የቻለን የጌቶች ጌታን ወላድት አምላክ ልጅን እናሳይበታለን።በአንከታቸው እርሱ የተሰቀለበትን ስላደረጉ እርሱን በልባቸው አላቸው ወይ ?
ደሥ የሚል ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
Inem betam new des yalegn mahatebacheq
ይህን የምታኑቡ ፈጣሪ የልባችሁን ይሙላላችሁ
አሜንንን❤❤❤❤❤
ሴቶቹ ማህተባቸው ሲያምር❤
አይ ፍቅር ቦታ አይመርጥም አስተማሪ ነው ምርጥ ፊልም በርቱልን ❤❤❤❤❤
Ye ewunet 👌👌👌👌❤❤❤❤👏👏👏👏egzbiher yetabakachu selam fikiran andanta yesatan egzbiher ethiopia 🇪🇹lazelalama tenuralana 🙏🙏🙏
አሌክስ በጣም በስርዓት ያደግህ የጨዎ ልጅ መሆንህ በተግባር አይተናል ተባረክ እመቤታችን መጨረሻህን ታሳምርልህ
MN adereg
😂😂😂@@ሀይሚUTB5555
👐👐👐👐👐
የሄኖክ ድንቁ ፊልም ለምንድናው በተወነዮች መከከል ብቻ የምሆነው አረ ተው አንተ ልጅ ዝም ብለህ ብዙ ፊልም ከምትሰራ አንድ ምርጥ ፊልም በህዝብ መከከል ስራ 🎉🎉 ግን አድነቅው ነኝ ደስ ይላል
Yes that is true yihema eko yane temari eyaken sene 30 lay yeminiseraw dirama
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ደስ ስትለኝ ቀሚስ መወደድዋ ትለያለሽ ሊዛ❤
Betam ehina ehirashu kmhis albabsan betam new ymhiwdlat.
በጣም
Bb😅
እኔ 10ኛ ነኝ ላይክ አደረጉኝ እረ ደምሩኛ
አረ በክሽ ከስር ነው ለይክ የረሺው ሞዘዘ
አለባበስሽን ስወደው በዚ ቀጥይ ስወድሽኮ ባለ ቀሚሷ በዛ ላይ ፀጉርሽ ❤😍❤ሄናዬ ትችላለህ
የኔ ትንሽ እህትም የሆነ ጊዜ ልክ እንደ ሊዛ ነብር ስታቃጥለኝ የነበር አስቸ አቃጠልኳታ በጥፊ😢
deg arek
ሄኒዬ የሴቶች የልብ ትርታ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ምን እንማር ከዚህ ፊልም 🤔🤔 እናተሥ ምን ተማራችሁ ተመልካቾች ንገሩኝ ፊልሙ ሁሉ እደዘመኑ ብልሽሽት ያለ አይይይይ😢😢
Yanam teyaka nw
ያለ ቦታው ማፍቅር እድሚጎዳ ያሠተምርል ቲንሾ ተጎዳች@@behappy5431
Yegeremegne yenen hasab meglesesh/eh.
መጨረሻው ላይ ራስ ወዳድነት ይታይበታል ማድረግ የነበረባቸዉ ከሷ ቀድመዉ ቢነግሯት አብረው መኖር ይችሉ ነበር ያን ያህል አይከብዳትም ነበር
ዋው በጣም ድርስ የሚል ፊልም 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤🎉
እህትማማቾችን ማጭበርበሩ ቢቀርብህስ የሚያስተምር ፊልም ብትሰሩ
አይ ኤልዳና ብሎሽ ነበር እኮ😅 ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ነው ሀሀሀሀሃ😅 ተመችቶኛል🎉
በጣም ያስጠላል ሌዛን ጎዳቹዋት ማትረቡ
ይሄ ፊልም ቁጥር 2 መሠራት አለበት የሌዛን መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን 🤥
ታዲያ አፍንጫው ምንምን ነው
ክክክክክክክክ
*መቼም ቁጥር ሁለት እንደምትሰሩልን ተስፋ አደርጋለሁ ይሄ በንጥልጥል ነው አለቀ አይባልም ሊዛም የራስዋን ሂወት ጀምራ ብትመጣ*
እኔ ከዚ ፊልም ምንም አልተማሪኩም መለዕክት የሚባል የለውም አረ ደራሲው እባክ ለህዝቡ ክብር ይኑር አክብሮ ለሚያይልክ በቅንነት ነው የጠየኩ ።
የኔ ውድ ቀሚስ ስትሉብሽ ነው የሚያምርብሽ
ኤኖክ ድንቁ እውነትም ድቅ ነገር እኔ እራሱ አሁን ፍቅር ያዘኝ ካንተ አቤት የሱ ስራ 😂😂😂😂
አምልጭ
😂😂😂😂 እርፍ
ክክክ🎉
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
እኔ ምለዉ ምድነዉ ግዜ መሠለፊየ ፊልምነዉ ወይስ የሚየስተሚር ፊልምነዉ የሚሰሩት ምንም ትምህርት ዬለዉም የሆና የተወሰሰበነዉ ፊልሙ
ሰው በራሱ ህይወት ያልተማረ በ ፊልም ሊማር አይችልም በፊልም የተማረም የለም
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሄኖክ ያለበት ፊልም የሚያስጠላኝ
ፊልሙ አሪፍ ነው ነገር ግን ልጆችን ስለ ትዳር እንዲያወሩና እንዲያስቡ ተደርጎ መሰራት አልነበረበትም ምትሰሩትን እያስተዋላቹ
ምናገባህ
እስከዛሬ ካየዋቸው በጣም ደባሪ ፊልም! ጊዜ በከንቱ አባከንኩ
batam..now..emiwodow..yene..wondim..gosaye..baunet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww hirefe film🎉🎉❤❤❤❤
ሄኖክ ያለበት ፊልም ይመቸኛል ❤ያምራል ይመቻቹ
⛔️ ጉድ ጉድ ጉድ የልጅቷ ነጻነት ያለአቅም መዘሞት ነው ልጆቻችሁን ተቆጣጠሩ እባካችሁራሷን ችላ ተድራ ካልወጣች ዝሙት ሃጥያት መሆኑን አስተምሩ ንገሩ
Film bene baba be Aman be Hana be selam .... Gize kere
Yes
batam..dinki..filimi..now..araa..yamirali..bayizewe..yesun..filmi..batami..baminim..wusti..hogne..lamayet..imokiralow❤❤❤❤❤❤❤❤
arif❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep it up❤❤❤
😢😢ልክ አይደለም ይደብራል ለሊዛ ነበር ፍቅር የሚገባት
አያችሁ ግልፅ አለመናገር ምን ያህል እንደሚጎዳ
woow batam new yemiamraw
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል 🙄🙄🙄🙄🙄
ሀሪፍነው በርቱ❤❤❤
Thanks🌺❤️💗🥺
አሪፍ ነው በርቱልን
wow abet fiml ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
ዋው ቆጆ ፍልም ይምስለንል ግን አለጨረሲኩቱም ስጨርሰው ሙሉ አሰተየት ይሰጠለው
አንተልጅ
በአማርኛ ፃፍ😂😂
ደሰ ይላል
እያየው ሰዓቴን ማባከኔ ነው የቆየጨኝ😡😡😡
ቱ ምን እንማርበት ታዳ እህትሽ ጠፍታለይ አች ተቀፈዴድሽ እህትሽ ከምታፈቅረው ልጅ ስታስጠሉ
ፍቅር እውር ነው የሚባል እውነት ነው😢ብቻ ሄኖክ ይችላል ትወና❤❤❤❤❤
Inanta hind film iyayachu inyaa inantan
Please put the subtitles in English language 🙏
Wayyee 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ጉድ እኮ ነዉ😢😢😢እትሽ ጠፍታ አንቺ የሞቀ ትዳር ያሽ
የድንቁ..ልጅ❤❤❤❤❤
ካፊሮች ታልተቃመሱ አይጋቡም ለምንድነው
Film duro qere bekachu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢
ገልፀኝነት ብኢኖር ሁሉም ጥሩነበር
Wey mechereshaw🤧🤧🤧
ሊዛ ስወድሽ❤
❤❤❤❤❤❤❤woowwooo das yilal
ግን አጨራረሱ በጣም ነዉ ሚያስጠላዉ ደባሪ ብዬዋለዉ
አረ በጉጉት ሞትኩ
ቀጣይ ሊኖረው ይገባል የሊዛ መጨረሻ ምንድነው
Yase
በጣም የሚያስጠላ መጨረሻ ያለው ፊልም ጪራሽ የማይገጥም
😢😢😢አይ ፍቅር
ሄኖክ የሚሰራው ፊልም ከማየት ሰንጣንን በህልም ማየት ይሻላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Henoki king
Yelezan 2 film mesrat alebachih mechereshawn lemayet betam new yechekolkut
❤❤❤
Wawo nw❤❤❤❤❤
ሌዝዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ለዘን እንደኔ የሚወድ👍
ዋዉ ሄኒ
በዛላይ እንዴት እህቱ ጠፍቶ ሰው በሰላም ይኖሪል
❤dood
🎉😢dood
ፍልም 3:00
ፊልሙ ጥሩ ባየሆንም ግን ለኛ ትምርት ይሆናን ለመጠቀቅ
Arif new
አረንደው ሄኒ እምትኖረውን መስራትህ ጥሩ ነው ግን አክቲንግህ ተመሳሳይ ነው አስተውለህዋል ግን ተዋናዬቹ ቦታዎቹ አክቲንግህ ሁሉም አንዳይነት ነው ቀይረው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኤልዳና ልብስ ዩኒፎርማ ነው እንዴ?🤔🫣
አሁን ይሄ ፊልም ምንድን ነው የሚያስተምረው እ እህቷ ጠፋች እሷ ደግሞ እህቷ ከምታፈቅረው ልጅ አረገዘች ይገርማል ኣረ ባካቹህ 🛑🛑🛑✋
ቆጆ ይመስላል ግን አልጨረስኩትም
አይ ሄኖክ ዲንቄ ጨረሳቸው በቃ
የሴቶች ባህሪ
የራሳን ጥቅም የምታስቀድም እህት😡
Wow leza 😮😮😮😮
👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በዚ አፋጻጸም ደስአይልም😂😂😂😂
ምን እንማን አሁን ከዚክ😮
Melatiye ke henoki fikir meyazishi ayizoshi degimo fikiru botahuni agegne 😢😢😢😂😂
አየቤቢው
🎉🎉🎉🎉
ኮንቲኒቲ ዜሮ ነው ናችሁ እዛና እዚ
Mirxe fili😮😮😮😮😮😢😂❤
ትንሽዋ አሰዘነችኝ የሚር በማጨረሸ😢
filmu layew neber gn ehie hienok mibal jil silale gena lemayet deberegn
❤❤ 12:35
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን
አሜን🎉
አሜን አሜን
ማነዉ እንደኔ ማህተባቼዉ የታዬዉ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ማህተባችሁ ✝️✝️✝️✝️✝️
Er wediya ahun egdi ezi felme laye sel mehateb mawrat men yemilut jelnet new edene mehatbachew yetayachew kkkkkkk er yeker yeblshe eski ataskign jel😢😢😅
ደስ ሲል ከሁሉም ነገር ማህተባቸውን ማየትህ ይመችህ የተዋህዶ ልጅ። ግን በማህተቡ ምን ተሰማህ ጥንታዊቷ ሃይማኖታችን ወይ በላዩ የተሰቀለው አካል? እንሱ አባላቶቻችን ቢሆኑም በማህተቡ የተሰቀለውን ያሳያሉ ወይ?ወንድሜ አትሸወድ ሁላችን የማርያም ልጆጅ ስለ ሆነን ባደርገነው ማህተባችን ብቻውን ማዳን የቻለን የጌቶች ጌታን ወላድት አምላክ ልጅን እናሳይበታለን።በአንከታቸው እርሱ የተሰቀለበትን ስላደረጉ እርሱን በልባቸው አላቸው ወይ ?
ደሥ የሚል ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
Inem betam new des yalegn mahatebacheq
ይህን የምታኑቡ ፈጣሪ የልባችሁን ይሙላላችሁ
አሜንንን❤❤❤❤❤
ሴቶቹ ማህተባቸው ሲያምር❤
አይ ፍቅር ቦታ አይመርጥም አስተማሪ ነው ምርጥ ፊልም በርቱልን ❤❤❤❤❤
Ye ewunet 👌👌👌👌❤❤❤❤👏👏👏👏egzbiher yetabakachu selam fikiran andanta yesatan egzbiher ethiopia 🇪🇹lazelalama tenuralana 🙏🙏🙏
አሌክስ በጣም በስርዓት ያደግህ የጨዎ ልጅ መሆንህ በተግባር አይተናል ተባረክ እመቤታችን መጨረሻህን ታሳምርልህ
MN adereg
😂😂😂@@ሀይሚUTB5555
👐👐👐👐👐
የሄኖክ ድንቁ ፊልም ለምንድናው በተወነዮች መከከል ብቻ የምሆነው አረ ተው አንተ ልጅ ዝም ብለህ ብዙ ፊልም ከምትሰራ አንድ ምርጥ ፊልም በህዝብ መከከል ስራ 🎉🎉
ግን አድነቅው ነኝ ደስ ይላል
Yes that is true yihema eko yane temari eyaken sene 30 lay yeminiseraw dirama
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ግን ደስ ስትለኝ ቀሚስ መወደድዋ ትለያለሽ ሊዛ❤
Betam ehina ehirashu kmhis albabsan betam new ymhiwdlat.
በጣም
Bb😅
Bb😅
እኔ 10ኛ ነኝ ላይክ አደረጉኝ እረ ደምሩኛ
አረ በክሽ ከስር ነው ለይክ የረሺው ሞዘዘ
አለባበስሽን ስወደው በዚ ቀጥይ ስወድሽኮ ባለ ቀሚሷ በዛ ላይ ፀጉርሽ ❤😍❤ሄናዬ ትችላለህ
የኔ ትንሽ እህትም የሆነ ጊዜ ልክ እንደ ሊዛ ነብር ስታቃጥለኝ የነበር አስቸ አቃጠልኳታ በጥፊ
😢
deg arek
ሄኒዬ የሴቶች የልብ ትርታ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሽ ምን እንማር ከዚህ ፊልም 🤔🤔 እናተሥ ምን ተማራችሁ ተመልካቾች ንገሩኝ ፊልሙ ሁሉ እደዘመኑ ብልሽሽት ያለ አይይይይ😢😢
Yanam teyaka nw
ያለ ቦታው ማፍቅር እድሚጎዳ ያሠተምርል ቲንሾ ተጎዳች@@behappy5431
Yegeremegne yenen hasab meglesesh/eh.
መጨረሻው ላይ ራስ ወዳድነት ይታይበታል ማድረግ የነበረባቸዉ ከሷ ቀድመዉ ቢነግሯት አብረው መኖር ይችሉ ነበር ያን ያህል አይከብዳትም ነበር
ዋው በጣም ድርስ የሚል ፊልም 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤🎉
እህትማማቾችን ማጭበርበሩ ቢቀርብህስ የሚያስተምር ፊልም ብትሰሩ
አይ ኤልዳና ብሎሽ ነበር እኮ😅 ይዘገያል እንጂ አህያ የጅብ ነው ሀሀሀሀሃ😅 ተመችቶኛል🎉
በጣም ያስጠላል ሌዛን ጎዳቹዋት ማትረቡ
ይሄ ፊልም ቁጥር 2 መሠራት አለበት የሌዛን መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን 🤥
ታዲያ አፍንጫው ምንምን ነው
ክክክክክክክክ
*መቼም ቁጥር ሁለት እንደምትሰሩልን ተስፋ አደርጋለሁ ይሄ በንጥልጥል ነው አለቀ አይባልም ሊዛም የራስዋን ሂወት ጀምራ ብትመጣ*
እኔ ከዚ ፊልም ምንም አልተማሪኩም መለዕክት የሚባል የለውም አረ ደራሲው እባክ ለህዝቡ ክብር ይኑር አክብሮ ለሚያይልክ በቅንነት ነው የጠየኩ ።
የኔ ውድ ቀሚስ ስትሉብሽ ነው የሚያምርብሽ
ኤኖክ ድንቁ እውነትም ድቅ ነገር እኔ እራሱ አሁን ፍቅር ያዘኝ ካንተ አቤት የሱ ስራ 😂😂😂😂
አምልጭ
😂😂😂😂 እርፍ
ክክክ🎉
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
እኔ ምለዉ ምድነዉ ግዜ መሠለፊየ ፊልምነዉ ወይስ የሚየስተሚር ፊልምነዉ የሚሰሩት ምንም ትምህርት ዬለዉም የሆና የተወሰሰበነዉ ፊልሙ
ሰው በራሱ ህይወት ያልተማረ በ ፊልም ሊማር አይችልም በፊልም የተማረም የለም
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሄኖክ ያለበት ፊልም የሚያስጠላኝ
ፊልሙ አሪፍ ነው ነገር ግን ልጆችን ስለ ትዳር እንዲያወሩና እንዲያስቡ ተደርጎ መሰራት አልነበረበትም ምትሰሩትን እያስተዋላቹ
ምናገባህ
😂😂😂😂
እስከዛሬ ካየዋቸው በጣም ደባሪ ፊልም! ጊዜ በከንቱ አባከንኩ
batam..now..emiwodow..yene..wondim..gosaye..baunet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Woww hirefe film🎉🎉❤❤❤❤
ሄኖክ ያለበት ፊልም ይመቸኛል ❤ያምራል ይመቻቹ
⛔️ ጉድ ጉድ ጉድ የልጅቷ ነጻነት ያለአቅም መዘሞት ነው
ልጆቻችሁን ተቆጣጠሩ እባካችሁ
ራሷን ችላ ተድራ ካልወጣች ዝሙት ሃጥያት መሆኑን አስተምሩ ንገሩ
Film bene baba be Aman be Hana be selam .... Gize kere
Yes
batam..dinki..filimi..now..araa..yamirali..bayizewe..yesun..filmi..batami..baminim..wusti..hogne..lamayet..imokiralow❤❤❤❤❤❤❤❤
arif❤❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Keep it up❤❤❤
😢😢ልክ አይደለም ይደብራል ለሊዛ ነበር ፍቅር የሚገባት
አያችሁ ግልፅ አለመናገር ምን ያህል እንደሚጎዳ
woow batam new yemiamraw
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል 🙄🙄🙄🙄🙄
ሀሪፍነው በርቱ❤❤❤
Thanks🌺❤️💗🥺
አሪፍ ነው በርቱልን
wow abet fiml ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
ዋው ቆጆ ፍልም ይምስለንል ግን አለጨረሲኩቱም ስጨርሰው ሙሉ አሰተየት ይሰጠለው
አንተልጅ
በአማርኛ ፃፍ😂😂
😂😂😂😂😂
ደሰ ይላል
እያየው ሰዓቴን ማባከኔ ነው የቆየጨኝ😡😡😡
ቱ ምን እንማርበት ታዳ እህትሽ ጠፍታለይ አች ተቀፈዴድሽ እህትሽ ከምታፈቅረው ልጅ ስታስጠሉ
ፍቅር እውር ነው የሚባል እውነት ነው😢
ብቻ ሄኖክ ይችላል ትወና❤❤❤❤❤