247ኛ A❤ ፈተና ገጠመኝ።፦የእግዚአብሔር በቀል የፍቅር ነው የሰው በቀል ግን አድብቶና አድፍጦ ገድሎ የመርካት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 413

  • @RahelYoha
    @RahelYoha 3 месяца назад +93

    መምህር ያንተን ትምህርት እንዳዳምጥ የረዳኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 месяца назад +100

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አባ ክሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ወተና ገጠመኝ እንደ ቀጠለ ነው ይሄንን ገጠመኝ እድሰማ የረዳኝ አባቴ ቸሩ መድሃኒአለም ይክበር ይመስገን❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 месяца назад +14

    አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ አባታችን ሆይ ከበቀል መንፍሰ ከመያዝ ጠብቁን ከተያዝንም ፍቱን
    ❗️በቀል ለእግዚአብሄር ነው
    ❗️ተበቃይ እግዚአብሄር ነው
    አይይይ መምህር የሰው የመዳን ፍላጉትህ እኮ በጣም ያሰገረመኛል ሁሉም መምህራን ልባቸው ቢራራስ❗️❗️❗️

  • @YemisrachKassaye
    @YemisrachKassaye 3 месяца назад +26

    አክባሪህ ነኝ የእግዚአብሔርን ድንቅ ታምር እየሰማሁ ሁልግዜ እ/ርን። አመሰግነዋለሁ

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 3 месяца назад +34

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሬግራሙን የምተከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 месяца назад +24

    የሙሴ ጸሊምን ታሪክ በዘመኔ 😢😢😢እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን ተስፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለጻዱቁ ለአባታችን አባ ኪሮሰ አደረሰን እኛም ከእሰራታችን ይፍታን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 3 месяца назад +22

    ይገርማል ማርያምን በቀል የእግዚብሔር ነው የኔም አባት የደርግ ወታደር ነው አየር ወለድ ከምባሉት ውስጥ አንዱ ነው ሰፍር ውስጥ በጣም የምፈራ ጥቁር አይኑ ቀላ ያለ ጥርሱ በጣም ነጭ የምያምር እና ግርማ ሞገሱ በጣም የተፈራ ነው የሰፈር ልጅ በሱ እጅ ያልተገረፈ ሰው የለም እኔም እራሱ እንደ ልጅ ተጠግቼ አላውቅም በጣም ነው የምንፈራው አባቴ ያኔ ስዋጋ ፍኛው ላይ ተመትቶ በቀረ ጥይት ነው ከዛ ተመልሶ በጣም ብዙ ልጆች አፈርቶ ነው 2003 ያረፈው እሱ ስሞት በጣም ነው ሰው ያለቀሰው ያልመጣ የለም እና እሱም በጣም ደመኛ ነበር በጣም ደም የምወደዎ ያገኜውን መምታት ነው ማዘርን እራሱ ብዙ ጊዜ ቆርጧታል የአባቴ ቤተሰብ ሴቱም ወንድም በጣም ነው የምፈሩት ሴቶችም ባሎቻቸውን ደብድቦ ረግጠው ነው የምያስተዳድራቸው አለበለዚያ ይወጣል እዛው የቤተሰብ ግጭት አንዱ እህቱ ታሰረች እዛው እስር ቤት አረፈች እና ብቻ እኔሱ ባመጡት ጣጣ እኛ እያጨድን ነው😢

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 3 месяца назад

      መቼም እግዛብሄር ይስራቸውን
      የእጃቸውን ይስጣቸው
      ስንቱን ያለሚስት ስንቱን ያለአባት ያለእናት ያስቀሩ ናቸው
      አንድ ጂኒሪሽንን እምሽክ ያደረጉ ናቸው እግዛብሄር እሱ ፍርድ ይስጣቸው ስው አይደለም

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 3 месяца назад +4

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ንዓና እውን ናብ ቅዱስ ቅርዋን የብቀዐና መድሃኒ አለም❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 3 месяца назад +15

    አኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ስራ ነዉ በሰፈሩት ቁና መሠፍር አይቀርም ይላል ያገሬ ሰዉ አግዚእ ማህረነ ከርስቶስ ከፋት ለራስ ነዉ ደግነትም ለራስ ነዉ የሰዉ ደም ያፈሰሰ ሁሉ ደሙ ይፈሳል
    አግዚአብሔር ቁጣዉን ይጠብቃል በትከከል

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 3 месяца назад +9

    መምህርዬ በዚህዘመን አንተንና የአባቶቻችንነን ትምህርት የማይቀበሉ ወይምያልሰሙ ያልነቁ በህይወት እያሉ ግማሽ ጎንንጣት ነዉ እግዚያብሔር አይነልቦናቸዉን ያብራላቸዉ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 3 месяца назад +3

    እንዲህ የሚያምር ገጠመኝ ስለሰማን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን !

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 месяца назад +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው የሰው መጨረሻው ሲያምር እንዴት ደስ ይላል ቸሩ መድኃኒዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @meron7563
    @meron7563 3 месяца назад +33

    ርእሱ ደስ ይላል።ከስራ ስመለስ ማታ አዳምጠዋለው።አባቴን ሠው ነው የገደለብኝ መምህር።😢ሊሠራ ገብቶ በማግስቱ ገደለብን።አናውቀውም ልጁን እስካሁን።እኔ አረብ ሀገር የመጣውት ዲብፍቱ ሙት አናጋሪ አለ።ብሩ ግን ኦቨር ነው ተብዬ....እንዴት እንደሞተ ምናምን ይናገራል ራሱ ተብዬ ነበር ግን በነበር ቀረ።እድሜ ላንተና ለመምህር አባታችን ግርማ ወንድሙ።አሁን ጭራሽ ይቅር በለው እያልኩኝ መፀለይ ቻልኩኝ ተመስገን ነው።ለካ ሀጥያት ነው ዲቢፍቱ ጋር መሄድ

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 3 месяца назад +12

    እህት ወንድሞቼ የተጨነቅሁበትን እግዚአብሔር እንዲያቀልልኝ በጰሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ።

  • @ethielezayina701
    @ethielezayina701 3 месяца назад +9

    እንኳን አባታችን ፃድቁ አቡኔ ኪሮስ ወራዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @moktad6722
    @moktad6722 3 месяца назад +6

    አታስብ ሰአቱ አልረዘመም መምህር 10:00 ሰአት ብታወራ አይደክመኝም መስማት ተባረክ ከነቤተሰቦችህ

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 3 месяца назад +3

    መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እባካቹ ወለተ መስቀልን በፀሎት አስቡኝ

  • @mekdijene978
    @mekdijene978 3 месяца назад +6

    እመብርሐን ክፉውን ታርቅልህ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 месяца назад +8

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኔም የበቀል መንፈስ ሲያስቸግረኝ ነበር በቃ ተበቀይ መልካም ባረግሽ ክፉ መልሰውብሽ ህይወትሽን ያበላሹት ሰዎች እኮ መሰላም እየኖሩ ነው እንዲህ ያለ ያስጨንቀኝ ነበር ባይምሮዬ እንዲህ ብታረጊያቸው እንደዛ ብታረጊያቸው እያለ ያሳዬኛል በቀል የእግዚአብሔር ነው ብዬ ለእግዚአብሔር ትቼዋለሁ አዛሄል እግዚአብሔር ያያል ይህንን ገጠመኝ ሳዳምጥ ብዙ ነገር ነው የተረዳሁ ይሄንንን ጠፍቶ አጥፊ መንፈስ እግዚአብሔር ይገሥፅልን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ስራው ግሩምና ድንቅ ነው መጨረሻቸው እግዚአብሔር ያሳምርላቸው {{{ኃይለ ገብርኤል ኃይለ ገብርኤል ኃይለ ሚካኤል ኃይለ ልኡል ሀብተ ወልድ አስካለ ማርያም ወለተ ማርያም ትርሲተ ወልድ አመተ ማርያም}}} የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ያስባቹህ መልካም ትዳር መልካም ልጆች መልካም ህይወት እግዚአብሔር ይስጣቹህ በርቱልን 🙏🕊️👏

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ
    ወንድሜ ተስፋዬ እግዚአብሔር ስራህን ያስፋዉ

  • @wendawd
    @wendawd 3 месяца назад +4

    ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስቡኝ

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 3 месяца назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን ይህንን ገጠመኝ እንድናዳምጥ የረዳን መድህኔ ይመስገን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ነገኮ ኣባታችን እስትፍሰ ክርስቶስ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ውድ የመምህር ልጆች ከኔ የበረታችሁ ወለተ ሐዋርያት በፀሎት አስቡኝ ከኔ የተነሳ ከሰው ያደረ አስቸገረኝ😢

  • @HaymiDereje-t7z
    @HaymiDereje-t7z 3 месяца назад +4

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏❤️

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 3 месяца назад +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እስከ መላው ቤተሰቦችህ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 месяца назад +3

    እረ በደንብ ነዉ የምሰማዉ መምህርዬ አንተን ያልሰማሁ ማን ልሰማ ስራዬን እየሰራራሁ ምስጥ ብዬ ነዉ የምሰማህ እግዚአብሔር እንኳንም አባታችን ለዚህ ህወት አበቃቸዉ የቀራችሁት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ ከአሁን በኋላ ስለበቀል እንዳታስቡ

  • @ZemenYibrah
    @ZemenYibrah 3 месяца назад +3

    እውነት መምህራችን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ላንተ ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ከክፉ ሁሉም ይጠብቅህ

  • @BzuyeLegese
    @BzuyeLegese 3 месяца назад +1

    እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ወለተ ሚካኤል እያላችሁ ይሔንንም ትምህርት እዳዳምጥ እዲረዳኝ የድግል ማርያም ልጅ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 3 месяца назад +3

    ድንቅ ገጠመኝ እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 3 месяца назад +3

    ክብር ምስጋና ይግባው ቸሩ እግዚአብሔር የተዋህዶ ንጉሥ ጌታ ሆይ ይሄን ስላሰማህን እናመስግናሃለን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የኛንም ፊፀሜ ያሰምርልን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናስተውል ይህን ሁሉ ግፍ እንድሰሩ ያደረገቸው የቤተሰብ እርኩስ መንፈስ ነው አዳል ሞቴ ጨንጋር ---አሁንም ነቅተን እናንቃህ ሰው የዛረውን ያንኑ ያጫዳል በጎ ዘርተን ባጎ ላመጨድ ያብቃን❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 месяца назад +7

    የሚገርም ነዉ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነዉ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 3 месяца назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ከባድ ነበረ በእንተ ትምህርት ይህ ሂወት መቀየር መምህርእረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 3 месяца назад +5

    የክርስቶስ ድንቅ ስራ የታየበት ገጠመኝ ነው ክብር ምስጋና ይገበዋል ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ አሜን መምህር እማብርሃን ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 3 месяца назад +2

    የእውነት መምህር ምንም ያህል ሠአት ብታሥተምር በደሥታ ነው የማዳምጥህ እየተማርኩበት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 3 месяца назад +1

    ከሞት ወደ ህይወት ማለት ይሔ ነው በጣም ታአምር ነው የመቤታችን አማላጅነት የመ ምህራችን ህይወት ማዳን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ሰዎች እያዳንክ ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታሪክ ይቀይራል ተመስገን ብቻ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያስባችው ይገረማን የግዚአብሔር ስራ እፁብ ደንቅ ነው❤❤❤ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህርዬ ይገርምሃል ጨርሼ የሰማውት ዛሬ ነው በጣም የሚገርም እና የሚደንቅ የሚያስተምር ታሪክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 3 месяца назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አባ ክሮስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓ መምህሬ አግዚአቤሕር ይጠብቅ እናመሰግናለን ተመስገን አማላኪ በወ መምህሬ ትምህርት እና ገጠመኝ የመለስገኝ አባቴ ሚካኤል 🙏❤️

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 3 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 месяца назад +1

    በዚህ ክፎ ዘመን ይሂን ድንቅ ነገር እንደንሰማ የርዳን እግዚአብሒር ይመሥገን አሜን መምህሪ የኛ እንቁ በምን ቃል ልግለፁህ እንዲት ትወልድን በሥጋም በነብሰም እንዲድን የምታደርገው አገልግሎት እግዚአብሒር ሠማያዊውን ፀጋ ይክፈልህ አንን ሣሥብ የሀዋሪያት ዘመን ያለሆ እሰኪመሥለኝ ድርሰ ምሰጥ ብየ እሰማአለሆይ በደሰታ ነወ ምሰማህ ሀዋርያት ወንጊል ለመሥበክ ጣወት በሜያመልኩ ሠወች ሠራተኛ ሆነው ገብተው ተሸጠው ህይወታቸውን አሣልፈው አህዛብን የሥላሤን ልጅነት እንዲያገኞ ያደርጉ ነበር አንተም የዘመናችን ሀዋሪያ በአድ አምልኩ በሜያመልኩ ሠወች ቤት ሰትገባ ክፎም መልካም ነገር እንደሜያጋጥምህ አምነህ ነው ለንሰሀ ለሥጋ ወደሞ እንዲበቁ የምታደርገው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አንደኛ ነኝ ዛሬ❤❤በሰአቱ መርዘም አትጨነቅ መምህሬ በተለይ ለእኛ በስደት ላለነው እያዳመጥን ስለምንሰራ ደስ ይላል

    • @hermelahermela2760
      @hermelahermela2760 3 месяца назад +1

      Ene kedimeshalew

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 3 месяца назад

      ​@@hermelahermela2760ወይኔ ተቀድሚያለሁ እንዴ ለሚቀጥለው አሻሽላለሁ😂

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 3 месяца назад

      @@hermelahermela2760 ለሚቅለው አሻሽላለሁ😁 የተቀደምኩኝ አልመሰለኝም ነበር

    • @hermelahermela2760
      @hermelahermela2760 3 месяца назад +1

      @@Sintayehu_21 😅😅🙏🙏🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔረይመስገንመምህራችን እንኳንለአባታችንለአቡነኪሮስመታሰቢያአደረሳችሁአሜን

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራን ።
    እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላቤተሰብህ ጋር

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 3 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የኸበረ የተመሰገን ይሁን አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እም ፍቅር እንኳን በደህና ጠብቃ አወጣችህ አሁንም አትለይህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 месяца назад +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለ ሰማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጎዶልያስ

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ›ሃይለ ገብረኤል እና ቤተሰባቸው እመብርሀ ለቁም ነገር ታብቃቸው።

  • @zufan_Ze.tewahedo
    @zufan_Ze.tewahedo 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን" እግዚአብሔር አምላክ ከበቀል ኩፉ ከማሰብ ይጠብቀን" መምህራችን ስለ ምታደረገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 3 месяца назад +7

    በኡነት መምህር ዉለታህን እመቤቴ ትክፈልህ የቤተሰቡን ነብስ ከዳቢሎስ እጅነዉ ያስነጠከዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔረይመስገንመምህረእንኳንደህናመጣህልን ለአባታለነባኪሮስወራዊመታሠቢአደረሳችሁአደረሰንአሜን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 3 месяца назад +4

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 месяца назад +1

    ደስ ሲል እግዚአብሔር እንደ ሰዉ አይደለም አቤት ምሕረቱ ሰሙ የተመሰገነ የሁን 🤲🤲መምህር ደካምህ ለፋትህ እንዳለ ሆኖ ወጤትህ ግን እግዚአብሔር ምን ያሀል ካንተ ጋር እንዳለ ያሳያል ለሰው በማይታመን ሁኔታ ነው ለአአመሮ ይክብዳል አንዳንዴ አልክሳልሁ ክዘህ ሁሉ ወተው መጨረሻቸው ሰያስቀና እኔ በሆንኩ እላለሁ ሁሉ ከነ ሰቃዩ ምክንያቱም በቃ ፅድት ነው ሚሉት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክነ ቤተሰብህ ከምስጋና በቀር ምንከፈልህ የለም 🤲🤲

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር እኛም ለንስሀ አብቃን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድህ አለን ብዞ ተመረናል ❤️❤️

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye 3 месяца назад +3

    አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ መጨርሻቸው አመ አምላክ ታሳምርላሁ

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በቲኒሹ ቢሆነም የሆነ የገባይ ነገር አለ እዴት እዳደኩ ሳስተውስ በጣም ይዘገንናል ውድ የመምህር ተማሪወች እባካችሁ በፆለታችሁ አስቡይ በስደት ነው የምኖርው እናም ቤተሰቤ እሄ ነው የማይባል ችግር ነው ያደግነው ታናሽ እህቴ መልኮን ቀየርው ጠቆይም ይሄዳሉ አክስቴ ታጎራለች እዳዴ ከሶ ስትሄድ ትንሽ ይሻላታል ብቻ ብዙ ነው ጉዱ በፆለታችሁ አስቡይ

  • @ተመስገንአምላኬ-ኀ1ጸ
    @ተመስገንአምላኬ-ኀ1ጸ 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህር ❤መምህር እባክ ወድሜ አተንማግኝት ይፈልጋ በማርያም ደርስለት እርዳታህ ያስፈልገዋን ደከመኝ ሰለችኝ አለኝ አተንለማግኝትአልችልንም እባክህመምህ በጭቀትልሞትነውበእግዚአብሄር

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 3 месяца назад +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ለዝ ክብር ኣበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልንልዑል እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ እየቀደመ ያሳካልህ ሞጎስ ይሁንህ ኑርልን መምህራችን የኛ እንቁ 🥰🥰🥰

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 3 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ኪሮስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ኧረ መምህር ጣፍጦን ደስ ብሎን ነው እምናዳምጠው በጣም አንተ ስታብራራልን በደምብ ግልፅ ይሆንልናል ሰአቱ አሪፍ ነው አዳምጬ እመለሳለሁ 👏

  • @MedhinMersa
    @MedhinMersa 3 месяца назад

    ሰላም መምህር እንኳን ብሰላም መጣክ እኔ እሚገረመኝ ነገር አገላፀክ በጣም ነዉ እሚደነቀዉ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 3 месяца назад +4

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ❤በፀሌታቸሁ አስብኝ ወለተ ሀና ጭንቀቴ ብዙ ነው

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ኤፍታህ ብሎኛል አመስግኑልኝ እኔን የሰማ እናንተንም ይህንን ትምህርት የምታዳምጡትን ሁሉ መድሀኒአለም ይድማችሁ🎉

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 3 месяца назад +5

    መምህሬ ፍቅርተ ሥላሴ ብለህ ለአባቶች ሰብስበህ ስትሰጥ አደራ

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 3 месяца назад +11

    እናቴንም አባቴንም በስጋ አስድግመው ነው አብልተው የገደሉአቸው አባቴን ጎረቤት አበላው እና ሞተ እናቴን ግን የእህቴ ባል በስጋ አስድግሞ አበላት ቀጥታ ጉበቷ ነካ አስቃይቴ ገደላት ልምፈጣሪ አልቅስን ዝም ብለናል እግዚአብሔር የበቀል አምላክ እሱ ዋጋቸውን ይስጣቸው ለእህታም ለባሏም በሌላም እህመም እየተስቃዩ ክስው በታች ሆነው ይኖራሉ

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 3 месяца назад +6

      አባታችን ፃድቁአቡነኪሮስ ምልጃቸው ጸሎታቸው ከሁላችን ጋ ይሁን

    • @sarsarh4099
      @sarsarh4099 3 месяца назад

      የኔም እናት ሞታ ነዉ የተገኝችሁ በቀል የግዛብሄር ነዉ ፍርዱን ለሱ እሱ❤❤ ይፍርድልን

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 3 месяца назад

      @@sarsarh4099 እግዚአብሔር ተበቃይነው የእናታችን ገዳዮችን ተበቅሎልናል እውነት በየዋነቷ ብቸኝነቷ አጥቅቷት ከአፈር ቀላቀሏት ካደች አይደልም ብር ተባባሪዋ እናታችን እውነትን ተናግራነው የሞተችው ሚስጥሯን እፍን ስትቃረብ ልማት ትንግርት እድንጠነቀቅ የሩቅሳይሄን የገዛ እህታችን ብር እድልን ግድያ ነግራን ሞትች ድሞ አባታችን በስጋ ተደግሞነው የተስጠው ብልት የትውልድ እናትችንም እደዛ

  • @ማሂየተዋህዶልጅ
    @ማሂየተዋህዶልጅ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የምግብ ጣእሙ የሚታወቀዉ የተራበ ሰዉ ሲበላዉ ናዉ ለጠገበ ሰዉ ማርም ይመረዋል ለዛዉም መንፈሳዊ ምግብ እና እኛ ቤት ጎድጓዳችንን የምናቀዉ እኖድሀለን የዘመናችን ሀዋርያ መድሀኒአለም እድሜ ከጤና ያድልልን።

  • @Daniel21Selomon
    @Daniel21Selomon 3 месяца назад +2

    ሉዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ይቀድስህ ጸጋውን ያብዛልህ እመ ኣምላክ ትጠብቅህ መምህር

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 3 месяца назад

    በናዝሬቱ ታአምር ነው ክብር ለርሱ ይሁን🙏 መንግስቱ ሀይለ ማርያም ሲሰማ ምን ይል ይሆን እርሱም መናፍቅ ነው ይህ ቢያዳምፅ ይለወጣሉ በርግጠኝነት እስካሁን በህይወት መቆየቱ እራሱ እግዚአብሔር የንስሀ እድል እየሰጠው ነው:: መምህር እኮ ከሁሉ ልዮ የማቶሳላን እድሜ ይስጥ ብዙዎች ለጌታ እንድታስረክብ😍😍😍

  • @HannaDemise
    @HannaDemise 3 месяца назад +3

    ሥጨብቅ መ ምኸር እንኳን አቡነ ኪሮሥ አደረሠኸ

  • @yoseph3397
    @yoseph3397 3 месяца назад +3

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁንና
    በጣም አንድ ደስ ያለኝን ህልም ላሳውቃቹ ከመምህር ጋር በአንድ ላይ ለፀሎት ስንቆም ስንፀልይ እሱ ከፊት ሆኖ ፀሎቱን ሲመራ እዬ ማለት የሱን ትምህርቶች ተከታታይ ለሆኑት ተማሪዎች በፀሎት እንደምታስበን ነው የተረዳውት አንተንም ቤተሰቦችህንም መድኃኔዓለም ይጠብቅክ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በነገራቸዉ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የሚገረም ገጠመኘ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳመረልን ቅዱስ ሥጋዉን ክቡረ ደሙን ለመቀብል ያብቃን በቅል የእግዚአብሔር ነዉ 🙏🙏

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ ተስፍዬዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን። ረዥም እድሜ ና ጤና ይጠልኝ አባቴ

  • @SenaitBifa
    @SenaitBifa 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛ ሰዎች ይመሰለናል እንጂ በቀል የእግዚአብሔር ነው እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥ🙏🙏🙏

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 3 месяца назад +4

    በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሜን!!! መምህር ተስፋዬ አበራ ባለህ ዕውቀት ሁሉ ተመርኩዘህ የምታቀርባቸው ድንቅ ገጠመኞችህ ሁሉ ፈጣሪ መድኃኒያለም ይርዳህ። ውድ ወገኖች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግርማ ሞጎሶቻችንን ዓይተን፣አዳምጠን ለራሳችን ብቻ ከማስቀረት ወገንን የእርኩስ መንፈስ እንዴት ሕይወት እንዳመሰቃቀለ ለመረዳት እንዲገነዘቡ ለማስቻል ባለን ድኅረ ገጽ ሁሉ ማስተላለፍ ብናደርግ ስንቱን ባዳንን።አንተጋገዝ!!!

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ምምህርች በጣም እንወድሃለን በጣም ደስ ይላል
    እውነት በቀለ ይቀራ በቀል በእግዚአብሔር ዘንድ አይፈቀድ ግን መምህር ካንተ ጋር እግዚአብሔር አለ የእውነት 🥰🙏❤️❤️

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 месяца назад

    መምህርዬ ተባረክ! ያንተን ፕሮግራም በመስማት ብዙ የብዙ ብዙ ነገሮቼን መቀየር ችያለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ቤተሰባችንን እያመሰ ያለውን አዳልሞቴ መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን። በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላችሁ!!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም የሚገርም ታሪክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 месяца назад

    ገራሚ ገጠኝ ነው መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ😢እኔም በቀልን ከተውኩ 3አመት ሊሆነኝ ነው የአንተን ትምህርት ከሰማሁ ጀምሬ ነው😢እጅግ በጣም በምድርም በሰማይም መጥፎ ነገር ቢኖር በቀል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አይተው ማለፍን ሰምቶ መቻልን በልቦናችን አሳድርብን😢

  • @ወለተሚካኤል-የ3ገ
    @ወለተሚካኤል-የ3ገ 3 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል ያምላካችን ስራዉ እፁብ ድንቅነው

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ የበቀልን መንፈስ ይሰርልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 3 месяца назад +1

    ይገርማል 😢በእውነት የስንቱን ነፍስ አጥፍቶ እግዚአብሔር እዲመለስ አደረገው አልፈረደም 😢😢😢😢😢ይቅርም አለው እውነትም ነብዩ ይውናስ የተናገረው አንተ ይቅር ትላቸው አለህ እያለ የመለሰው ለክርስቶስ

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 3 месяца назад

    መምህር እግዝ አሕብር እንትን ይቆይልን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 3 месяца назад +1

    በመብራርያዉ ቡዙ ተቀይረ አሎ በጣም ነዉ የሚወደዉ እግዛቢሄር ይባርክህ መምህር።

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv 3 месяца назад +3

    እንኳን በደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 месяца назад

    መምህር እንኳን ደናመጣህ የእዉነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜንአሜንየምሚገርም ገጠመኝነዉ

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 3 месяца назад

    እመ ፍቅር ህይወታቸው ሰለቀየረች ከነ ሊጆ ይክበረ ይመስገን እኛም ለዚህ ህይወት የነበር ሰው ነበርን በእናንተ ት፡ት ነው የተቀየርን እግዚአብሄር ዘመናቹንም ይቀድሰው❤❤❤❤❤

  • @workbres8245
    @workbres8245 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ainNike
    @ainNike 3 месяца назад

    መምህር ጥቅሙን ያወቀ ደጋግሞ ይሰማል ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መሞህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 3 месяца назад

    መምህርዬ ያንተን ገጠመኝ እንዳዳምጥ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሊረዝምብኝ በጣም እያጠረብኝ ነዉ የምሰማዉ❤❤❤

  • @Edtankua
    @Edtankua 3 месяца назад +3

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 150 አሰገቡኝ🙏🙏

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህዉት ያስማልን ❤❤
    ወለተ ማሪያም
    ወለተ ስንበት
    ወልደ እግዝኣብሄር
    ገብረ ማሪያም
    ወለተ ስንበት
    ክነ ቤተስቦቼ በፆሎት ኣሱብኝ 😢

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs8757 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን እግዚአቢሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @esuendalewayele2012
    @esuendalewayele2012 3 месяца назад

    መምህር የእግዚአብሔር ጸጋው አይለይህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። አሜን ። በአሐዱ ራዲዮ ላይ የምታቀርበውን ትምህርት በአጋጣሚ መዝሙር ቤትህ መጥቼ ነው የሰማሁትና እኛ ገጠር ላለን ምዕመናን በኦዲዮ በዩቲዩብ ቻናልህ ላይ ብትለቅልን ከቻልክ ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 3 месяца назад

    በዉነት ሙምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 3 месяца назад

    መምህር እንካን ደህና መጣህ ፈጣሪ የማቱሳላ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ክፉ ሁሉ ፈጣሪ ያርቅልህ ክፉ ኣይንካህ ጸጋው ያብዛልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xc 3 месяца назад

    መምህራችን እድሜህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @SaraSara-y6j8k
    @SaraSara-y6j8k 3 месяца назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤