ምልክቱን እወቁ ልዩ የአዲስ ዓመት ትምህርት/ በመምህር ዲያቆን ኤፍሬም ዋለልኝ /1-1-2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 47

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር የመውጫ መንገዱን ያብጅልን 🙏🙏🙏

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betemaryammedia
    @betemaryammedia Месяц назад +5

    መምህሬ ቃለህይዎትን ያሠማዎት ይበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamApp
    @HabtamApp Месяц назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @KalkidanSisay-n8f
    @KalkidanSisay-n8f Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo Месяц назад +1

    Amen amen amen

  • @Lidiage2006
    @Lidiage2006 Месяц назад

    Widase ephrem bewinet Kale hiwot yasemalin dink Kale egziabher new

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex Месяц назад +1

    Amen ekan abro aderesen

  • @Abiresh-d6u
    @Abiresh-d6u Месяц назад +3

    1ጥያቄ ልጠይቅህ እግዛብሔር የሁሉም የበላይ ሁሉንም የፈጠረ ነዉ ብለህ የምታምን ከሆነ
    ከግዛብሔር በላይ ምን አይነት ፍጡር ኑሮ ነዉ እግዛብሔርን የሚገል የመጣ ???????? መልስልኝ

    • @Lidiage2006
      @Lidiage2006 Месяц назад

      Ay dinkurina sile ante anesa silene hatiat ye 5500 edachinin lemekifel be sigaqi yetekefelelin waga new yihe mechem ayihudfersawiyn yaregut ayirse new

    • @Abiresh-d6u
      @Abiresh-d6u Месяц назад

      @@Lidiage2006የዉልህ 5500 ዘመን እያልህ አትሸወድ እዉነቱን ማወቅ ከፈለግህ ዘፍጥረት ጀምረህ አንብበዉ የሁሉም የበላይ ማን ምን እደሆነ ታየዋለህ እሽ

    • @Lidiage2006
      @Lidiage2006 Месяц назад

      @@Abiresh-d6u Ajeb yantes yibisal libona yisitih

  • @yonina3807
    @yonina3807 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @gediongetachew
    @gediongetachew Месяц назад +1

    ለምን ትቆራርጠዋለህ በሌብነት ነው የምታስተምረው ይቅር ይበልህ

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo Месяц назад +1

    Kal hwet yasemaln

  • @רחלאברהם-ז7ו
    @רחלאברהם-ז7ו Месяц назад

    የእስራኤል አምላክ አይታይም አይዳሰስም አይደለም መሰቀልነውና!!!!
    አተ ከየት የመጣህ ኩታራነህ የእስራኤልን እምነት የምነቅ
    የበለጠ አያቶችህን ብትጠይቅ ኡነቱን ታውቃለህ።
    አለበለዛ ተሰቀል አተም

  • @מלסהמלסה
    @מלסהמלסה Месяц назад +2

    የምሀይም መጨረሻ አንተን አየሁ ደነዝ

    • @KaleKidsetub
      @KaleKidsetub Месяц назад

      እውነታው ይህ ነው እየመረረህ ዋጠው።

    • @avisam8707
      @avisam8707 Месяц назад

      ሥለ የሑደየወች የተናገረዉ ​የመን እወነት 50 ፐረሠንት ኳ 50 አላወራም 😅 እወነት የቆራረጠ የወሸት አሠተመሮ​@@KaleKidsetub

  • @TslyedlngilTslyedlngil
    @TslyedlngilTslyedlngil Месяц назад

    🥰🥰🥰

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Месяц назад

    ዲያቆን ሆይ የዘመን ፍጣሜ ስትል የመጀመርያው ትንሳኤ ( ራይ 20 ) ሊፈጠም ማለትህ ከሆነ ትክክል ነህ ነገር ግን የአለም ፍጣሜ ሊሆን የእየሱስ ዳግም ምጣትን ከሆነ ተሳስተሀል ምክንያቱም የመጀመርያው ትንሳኤ ( የአለም ህዝብ እስራኤልን ጨምሮ ) ክርስትያን የሚሆንበት ግዜ መከናወን አለበት ከዛ 1000 አመት በሃላ ሀሳዊ መሲ ለማሳት ይመጣል ዳግም ምጥሀት ያኔ ይሆናል

    • @AsratBiru-d9j
      @AsratBiru-d9j Месяц назад

      ወንድም ይህ ዲያቆን ሙሉውን ነገር ነው ነብያት ከፃፉት፣ጌታም ከነገረን፣ዮሐንስም በራዕዮ ከከተበው፣ወዘተ አሠናስሎ ነው ያቀረበው፤አንተ አንዲት ቁንፅል ያነሳሃት ነገር እዚያው ውስጥ አለች ተቿክለህ ያንተን አዋቂነት የሱን መሳሳት ለመግለፅ አትሞኮር ይልቁንም ያቀረበው ነገር አቀራረብና ቅንብር ሊደነቅ ይገባል።

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n Месяц назад +1

    እንኳን ነብሮ አደርሰን ዘመኑን የሰሌም የጤና ያርግልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb Месяц назад

    ከብትከብትእጎነህአረገህአይድቁረናኮ

    • @KaleKidsetub
      @KaleKidsetub Месяц назад

      ተምረህ በቃሉ ተፈወስ መጽሐፍ ቅዱስ ሕይወት ነው። ጻዕ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

    በህግአምላክ ኡራኤል የሚባል መላክ የለም መፅሃፍቅዱሥ በትክክል የገለፀልን ካሉት ሚልየን መላአክት ሁለቱን ሊቀመላአክትቅ,ሚካኤልና,ቅ,ግርኤል,እና ሡራፌልና ኪሩቤል ብቻ ናቸዉ
    ሌላዉ አትታሸ በሥራ ባንተ ፃም ሎት ሥራ መዳን አይቻልም መሢሁ ጌታ እየሱስ ሥሙ ይክበር በቀራንዮ አደባባይ የተሠቀለዉ ለዛ ነዉ ቅርንጫፍ ምግቡን ከግንዱ ነዉ .ግንዱ ከሌለ ቅርንጫፎች የሉም ጌታ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናን ተ ቅርንጫፍ አለ አትዋሸ
    የኛ ጌታ በህመም አይጥልም ክፋ አምላክ የለንም በራሣችን ክፋሥራ ያመጣነዉ ነዉ እግዝአብሔር ፍቅር ነዉ ሠዉ የሚወድ ሠዉም ሆኖ ፍቅሩን አሣየን
    ሠዉየ ራሥህን ለካህን አሣይ አንተእንዳልከዉ አይፈታም አረ ገለባበጥከዉ ቅዱሥቃሉን ጌታ እየሱስ አይንክነ ያብራዉ ሤጣን በሃይማኖት አደንዞክ ትጮሃለከ ጌታ ያብራልክ

    • @fikertilahun7046
      @fikertilahun7046 Месяц назад

      አንተ ደግሞ ከሌሎቹ ፕሮዎች የባሰ ደ'ንቁረሃል Imiculat conception የተሰኘ የፕሮ ሳይት እንኳ እንዲህ ሲል ይጽፋል
      Each of these angels has different responsibilities: Michael is a warrior, Raphael is a guardian, and Gabriel is a messenger. But they share a common purpose: they act on behalf of God, helping His people and bringing Him glory. As Psalm 103:20 declares,
      አንተ በጥላቻ ታፍነሃል
      በመጀመሪያ "scripture alone" ከሚል ስሁት ዶግማ ውጣና በሐዋርያት canonized የተደረጉ መጻሕፍት እነማን ናቸው ብለህ at list Google አርግ እና ማውራት እንችላለን።

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp Месяц назад

    ሸርታቴ ቅዘን ነው ወይስ ሰው

  • @אביבהיגזאו-ל3כ
    @אביבהיגזאו-ל3כ Месяц назад +3

    አንት እውነተኛ መፃፍ ቅዱስ ከያዝክ ለምን ትዋሻለህ እነሱ እውነተኛ እምነት ነው ያላቸው

  • @avisam8707
    @avisam8707 Месяц назад

    እረመን አይት አሠተመሮ ነወ እረ እወነት የዘክ ና ከማሠተማረክ በፊት ብዙ ለታሣሣት ሠለመቸል በደንብ መረመረክ ና ከ100 ኳ 20 እወነት የዘክ አለመጣሐም

  • @נחהן-נ1ח
    @נחהן-נ1ח Месяц назад

    መጀመሪያ እርስበርስህ ከመባላት በወጣህ ርሀብተኛ መሀይም እነሱ የፈጠሩትን እግዚአብሔር እየተከተልክ እነሱን ታጣጥላለህ

    • @MesayKenenisa
      @MesayKenenisa Месяц назад

      መሀይሙስ አነተ ፈጣሪ ይፈጠራል እንዴ ቱ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

      ሥማ ለአፍህ ለከት በህግአምላክ አለምን የፈጠረ ጌታ ፈጣሪ ነዉ አንተና እኔ ሌላዉም አቅመቢሥ ፍጡር ሠማክ ባለጌ ነህ እግዝአብሔር በብሉይ ኪዳን ለአብርሃም ይሁን ይሣቅ ያቆብ ሥለእየሱስ በምሣሌ ነግሮአል ይብላኝ ላንተቢጤ ሥድ

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Месяц назад

      አንተሥ ራሡ በዝቅተኛነት በጥቁርነትህ ተዋርደህ ነዉ የምትኖረዉ እድሜ ለእሥራኤል በልተህ ትደፋ ይሆናል ሠዉ ረሃብተኛ ትላለክ ረሃብን ታያለክ ጠብቅ እግዝአብሔር ፈጣሪን ተፈጠረ ባልክበት አፍህ ታለቅሣለህ እግዝአብሔር ፍቅር ነዉ ሠዉንሁሉ ዉደዱ ብልዋል

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy Месяц назад

    ውሸት ለበቃህ ይገባል

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy Месяц назад

    አገር የሚጠፍ እንዳንተ ያለው ነው😡😡😡

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Месяц назад +1

    ምን አይነት የተሳሳተ ጥላቻ የተሞላ አስተምሮ ነው
    እውነት ነው ልዩነት አለ ነገር ግን እስኪ አንድ ጥቅስ አስቀመጥ ስለ ሌላ ሀይማኖት ጥላቻ ሚነገር ? ሲቀጠል ከአይሁዲ ሀይማኖት በፊት መቸ የክርስትና እና እስልምና መቸ ነበር ?? ይህ የቅናት የጥላቻ መንፈስ ነው ስለ ራስህ እምነት ብቻ አውራ ስለ አይሁድ እምነት ለማውራት ሞራሉም ብቃቱም የለህም እሽ

    • @Lidiage2006
      @Lidiage2006 Месяц назад

      Ante ferisawi kehonik asitemiren, kalin bemasireja inji besides ayihonim

  • @עלמוביינה
    @עלמוביינה Месяц назад +1

    ፈሳም ዝበል

  • @Abiresh-d6u
    @Abiresh-d6u Месяц назад

    በሰዉ ሀይማኖት በትገባ ጥሩ ነዉ የራስህን ሀይማኖት አስተምር
    ሲጀመር እዉነተኛዉ ሀይመኖት ይሁዲ ብቻ ነዉ

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Месяц назад

    ከክርስትና እምነት አስተምሮ መምህራን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅሞ ሚለፍልፍ ከንቱ ጥላቻ ነክ አስተምሮ የሚያስተምር ሰው አንተን ከንቱ አይሁ ይቅር ይበለህ

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Месяц назад +1

    ምን አይነት የተሳሳተ ጥላቻ የተሞላ አስተምሮ ነው
    እውነት ነው ልዩነት አለ ነገር ግን እስኪ አንድ ጥቅስ አስቀመጥ ስለ ሌላ ሀይማኖት ጥላቻ ሚነገር ? ሲቀጠል ከአይሁዲ ሀይማኖት በፊት መቸ የክርስትና እና እስልምና መቸ ነበር ?? ይህ የቅናት የጥላቻ መንፈስ ነው ስለ ራስህ እምነት ብቻ አውራ ስለ አይሁድ እምነት ለማውራት ሞራሉም ብቃቱም የለህም እሽ

    • @Lidiage2006
      @Lidiage2006 Месяц назад

      Ante gin ferisawi neh leza new