Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጃችሁን ዘርጉልን 🙏🙏🙏ማይሽመት ደብረ ገነት ቅድስተ ማርያም አንድነት ገዳም 🙏СВЕ - 1000650028167☎️ 0978609967
ለእህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንእንኳን አደረሳቹ
ቃልህይዋት ያሠማልን እንኳን አዳር ሳቸህአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አቤቲማረን ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤
አሜን ከዘመኑ አባቶች ትበለጫለሸ እህቴ ቃልህይወት ያሰማል ተባረኪ
😊አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን
አሜን
ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንዲሁም ለመምህር ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እህታችን ቃለ ህይወት የሳማልን ተባረኪ
አሜን 🙏
እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Kale Hiywot Yasemalen Diakon Danel 😇🙏🙏❤
አቤቱ መከራ መቸነው አበሣቺን የማበቃው አባቴቺ እያሥደፈርን ያሊን መሥቀል ሀይላቺነው ለናሥል ተሠቀለ እባካቺሁ አባቴቺ ተነሥ እሥከመቸነው አሜን አሜንንን❤❤🎉🎉😢😢
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክህ መስቀል ሃይል ነውና
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ልክ ነህ አትያዙ የተባለው አለ መያዝ ሰው መሞት የለበትም መልካም በዓል ለመላው ኢትዮጵያዊ
በትክክል 🙏
Amen Amen Amen sell ulem egzbeyer yemsegen ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን q
tebareki ehtie!
This PM is the source of all problems in the country. May God bless the Miskin people of Ethiopia and the horn of Africa.
ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን
Yemeskelu Kal....!
Liv alon our hele fathers.Doma hulla afachun batikeftus
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሐየየማኖት እና ሀገር የሚወድ መሪ ያምጣልን
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻 GOOD JOBS 👍👍👍✌🏽✌🏽✌🏽💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💒💒🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾
Thanks for watching
❤❤❤❤❤❤ቃልህይውት ያስማልን❤❤
ሲጀመር አንተ ማን ነህና አባቶች ላይ ማስጠንቀቂያ የምትሰጥ እግዚአብሔር ይገስጽህ ልቦና ይስጥህ
ከአባቶቻችን ላይ እግዚአብሔር ያንሳችሁ
ባንዲራችንን ሲያዬ ሰለሚደነግጡና ሰለሚያስፈራቸው ነው ሌላ አይደለም መስቀል ሀዬላችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን ።
በእውነቱ ቃሏ ;አቀራረቧ; ተመቸኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ
❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድማቺን እግዚአብሔር ሆይ እርዳይን 🤲🤲🤲
አሜን 🙏🙏
እግዚአቤሔር አምላክ ይፍረድ ሌላ ምንም አልልም አባቶቻችን እስከመቼ በዝምታ ይሄንን ኦርቶዶክስ ጠል የሆነን መንግስት በዝምታ እደሚዩት ሳስብ ያመኛል አረ አባቶቼ እኔ እናተን መነምከርም የመናገርም እውቀትም ብቃትም የሌለኝ ደካማ ልጃችው ነኝ እና እባካችው ይሄንን መንግስት ይብቃህ በሉልን እጁን ከቤተ ክርስቲያን ላይ ያንሳ
ለሁሉም ገዜ አለው የወደቀን የሚያነሳ አምላከ አለንና ሁሌም ከሱ አንራቅ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You said cherk( Bandira new eko)
ለጨርቅ ተብሎ ማንም መሞት የለበትም ብልህ እንደገና ደሞ ልባንዲራ ተብሎ ማንም ሰው መሞት የለበትም ያልከው አሳፋሪ ነገር ነው! ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሃል አስበህበት ሳይሆን በቃላት ስህተት ከአፍህ የውጣ ይመስለኛል!
እሽ አባቴ መጠየቅ ካለብኝ ጠይቃለው 🙏 ግን እኔ ማለት የፈለኩት አሁን ኦርቶዶክሳውያን ባለጊዜ ስላሎን ለኛ እግዚአብሔር ቀን እስከሚያመጣ በትግስት እንጠብቅ ነው
እኔ እምለው መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባት አለበት ወይ ምን አይነት ዘመን ደረስን
እኛ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ አዳዲስ ጉድ ለመስማት ከ1983 ጀምሮ እስታንድ ባይ አረጋችሁን
😊🤭
EHETE GEBERALE EBALALHU 1000 ASEGEBICHALHU
ባንዲራና መሰቀል በዓል ምን አገናኛቸው?
እያደር ገናጉድይሰማል ይሄደሞ ከየት ተለቀቀብን የኛትንቢት ተናጋሪ
ጉድ እኮ ነው 😜
የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር ተብሎ ተፅፎዐል
eshi
😢😢😢😢😢❤
👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲💙💙💙
እባካችሁ ሴቶች ሽፎልና የማይገባ ልብስ አትልበሱ ነጭ እንደአእላፋት ዝማሬ ጊዜ እንደተለበሰው በጣም ደስ ይላል ጠላት ሲበዛ ጠንከር ብለን የበለጠ ሐይማኖታችንን እያወቅን እየወደድን ጠላትን ማሳፈር ነው ጠላት ቅጥልድብን ልብ የሰጠው ወደኛ ይምጣ ደስ ይለናል
እና ፈርተን የስርአታች አንድ ክፍል የሆነው ይቅር?
😢
እኔየሚገርመኝ አባቶቹ ምንድነው የሚሰሩት
🙏
ሰዎች አስተውሉ አለም ጨልሞበት የመዳን ተስፋ በጠፋበት ወቅት የዳነው እኮ በአይሁድ ምክኒታዊነት ነው። አይሁድ አለም ይድን ዘንድ የተራበውን አለም የሂወት እንጀራ የሰጡን የአይሁድ ዘሮች መሆናቸውን አትርሱ። ጌታ፣እመብርሃን፣ሃዋርያት፣ሰባ አርድእት አለምን ክርስትናን በስብከት ያዳረሰው ቅዱስ ጳውሎስ አይሁዳዊ መሆኑን መታወቅ አለበት። አይሁዳውያን በሚያጥላላ መንገድ መግለፅን አቁሙ። ክርስቲያን አደለም የሂወት እንጀራ የሰጡህን አይደለም ጠላትህን ትወድ ዘንድ ነው ትእዛዙ። ደሞ አንብቡ ።
Gira migebbagn ketesekele behuwal iyastemare neber bemeskel tesekilo yemote yeteregeme new yilal
እኔ እኮ የሚገርመው አብይ ተብዬው ስለባንዲራ ለምን እንደማይሰመው ይገርመኛል አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ላይ ነው እስከ ጸቡ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባንዲርውን ሳየዉ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያኮራኛል ብቻ ልቦና ይስጠን ፍቅርን ሰላምን ያድለን ሀገራችን ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እፎይ የሚሉበት ጊዜ ያምጣልን።
አይሁዳውያን አለም ከዘለአለማዊ ሞት እንድን ዘንድ የሂወት እንጀራ እንድንበላ ከእግዚአብሄር ጋር ተባባሪዎች ሆነው ሳለ ካለማስተዋልና ካለማወቅ አይሁድን መጥላት ተገቢ አይደለም። ጌታ፣እመብርሄን፣ሃዋርያት፣ሰባ አርድእት፣ አለምን የሰበከው ቅ/ጳውሎስ አይሁዳውያን መሆናቸው አንርሳ። ጠላትን እንኳ እንድንጠላ አልተፈቀደም። እናምብብ።
The rest is as they say history repeats.
እሬቻው ላይ ባዴራ መያዝ ክልክል ነው።
ክክክክአገርሢሆርነውእሚከበረው
ኢንቴርነት የሠይጣን ሚድያ ነው። እውነተኛ አማኞች ከዚህ ከሠይጣናዊ ጥበብ ራቁ።
እናተ እራሳችው ሥራ ፈት ናቸው እህተ ማርያም ብላችው በቁም ነገር የምታቀርቡበት ማን ናትተልኮ አላት ይዛችው ብትጠይቋት የላካትን ታወጣለች
ባኩ ምን ይዞ አበደራቸው
bement memot mineme chedere yelewume banidarachenm yizen enwetalen
ይልቅ ስለ እሬቻ ዝግጅት አውራ:: መንግሥት ለአንተ አጀንዳ ሰጥቶ ውስጥ ውስጡን ለኢሬቻ በአል ድግስ ከነጋዴዎችና ዜጎች ገንዘብ አየቀፈለ ነው:: መንግሥት አንተን ይከለከላል የኦሮሞን በአል ግን በድግስ ያከብራል:: አትለፍልፍብን አጀንዳህን ተሸክመህ ወደዚያ::
Becherk yetanesa manim memot yelbetem sitel yesemahu meselegn . antem kenesu biseh tegegneh . zaren komeh mehed yechlkew ante zare cherk bilh beterahat bandirachen mikniyat new .silezeh ababalihen astekakel
ይኼ ሰው መልእክተኛ ይመስላል ከየት እንደተላከ ንግግሩ ይመሰክራል እግዚአብሔር ይመልከተው ወንድሞች እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ !!!
ያልገባኝ ነገር ማነው በእኛ ቤተእምነት አዛዥ ያደረገው አባቶች ናቸው እምነታችን ያስደፈሩት ሌላ አደለም
በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንተ ባለጌ ባንዲራን ጨርቅ ትልዋለህ አቶቻችንየሞቱለት ባንዲራ ነው
Lemen ye tegray legoch becha all ethiopian hezb responsibility new
በትክክል እኔም ብየዋለው ቤተክርስቲያን ዘር እና በሄር የላትም 🙏
እኔ የሚገርመኝ ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ሲተናኮሏት ይበልጥ ሐይማኖቷ ትክክል እነደሆነች እየነገሩን ነው።
አገላለፅህ ባለጌ ነህ ሰድ አፍደገ ነህ መጀመሪያ አንተ ተማሪ ለአባቶች በእንዲህ መንገድ አልነበረም
ምን እየሆነ ነው ያለው?
እኛም ግራ ገብቶናል
Lemen now wedehgi wedehigi yemitlut mekera tekeblu selatechu afkiru (lemen ind estifanos kudus bekidsina srehu chrso sile gedayechu seley atinagerun yemanow menfes testangidu alachu bakachu temelesu izgbiher bemihret yirda
GOD PLEASE WOCH OVER ETHIOPIANS AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH AND ETHIOPIANS AMHARA FANO HIROSE💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💒💒💒💒💒💒💒💒💒RISPACTE FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ 🙏🏻AMEN 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
ትንሽ አታፍሩም ባንዲራ ስትሉ ከነዛ በደብተራ ትእዛዝ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የበሰበሱት የቀድሞ ነገስታት አስደግመው ያወረሷችሁን የድግምት ውርስ እንዲየውም እሱ ከኢትዮጵያ ላይ ቢነቀል ህዝቧም ሀገሪቷም ሰላም ይሆኑ ነበር እንኳን ለኛ ለናንተም የደም ውርስና የራሄሎን መንፈስ ነው ያተረፋችሁትአሁንም በዚህ በዓል አስታካችሁ አንዲት ነገር ብታደርጉ በእግራችሁ ተራምዳችሁ የ፫ጣችሁ በእንብርክክ ወደቤትህ ትመለሳለህ እኛ በእምነት ሳቢያ የሚደርግን ሽብር እንቃወማለን!!!
አንተ እብድ እዛው ዘፈንህ ጋር ተመለስ አንተ ብፁአን አባቶችን ? ወይኔ
😜
Seytanawe ement keyt haymanot nesh enchet yemamen taot amlake eyesus maman heyaw new
አረ እሔማ አለኛ ተልኮ ወስዶ ነው የመጣው
ቲክቶክለይ ስራው የቤተክርስቲያኑን
Serchewalew እናንተም በረከቱን iniditikafelu ነው 😊
ወንድሜ ስለ ባንዲራው የተናገርከው ስህተት ነው ጨርቅ አይደለም እሺ። ሌላው ለባንዲራ ብለን አንሙት ያልከው ስንት አባቶች ወንድሞች ለባንዲራ ብለው ነው የተሰውት እና ንግግርህን አስተካክል ይቅርታም በል ከመናገር በፊት አስብ።
You can't fool new generation!
Bcos there is tererest group
ወሬ ብቻ በሬ ወለደ ወሬ የአባቶቻችን መልክት መግለጫ በደብ ስሙት እስከመጨረሻው
አትፍረድ ይፈርድብሀል
አብይ አይልሞ አተበጥረቁ
Sali lene kidist! Endihu ye Meskel bealachin lieberman sikareb SETANU YINCHACHAL MEDHANIALEM YIGESISTILIN! MANEW FETO YELEKEKEBIN YIHEN DEGMO!!
God is not Ethiopian! The world is laughing at your game! ...
አንተም ጨርቅ ነው ትላለህ እንዴ አይባልም
አረረረረ ወሬ ውሸት ምንም የለም የሚፈጠር ነገር የለም ነገ በሰላም ይከበራል።ይብላኝ ለወረኛ
ውሸታም ጠንቋይእውነት ልቦና ይስጥህ በነገራችን ላይምን አይነት ጊዜ ነው ፖለቲካዊ የበዛ
ሰውን ከመረካቶ ከሚገዛው እንጨት ጋር እኩል አረከው
እኩል ሳይሆን ካንተ እንዲያውም ይበልጣል
🙄🤔🤔
ወሬ ማውራት ባናበዛስ
አንተ ጨርቅ አፍ ። በጨርቅ የተነሳ ማንም ሰው አይሙት ባለጌ አንተ እራስህ ታረም መጀመሪያ።
ቃለህወት ያሰማልን
እጃችሁን ዘርጉልን 🙏🙏🙏
ማይሽመት ደብረ ገነት ቅድስተ ማርያም አንድነት ገዳም 🙏
СВЕ - 1000650028167
☎️ 0978609967
ለእህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን አደረሳቹ
ቃልህይዋት ያሠማልን እንኳን አዳር ሳቸህአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አቤቲማረን ይቅር በለን❤❤❤❤❤❤
አሜን ከዘመኑ አባቶች ትበለጫለሸ እህቴ ቃልህይወት ያሰማል ተባረኪ
😊አሜን
ቃለ ህወት ያሰማልን
አሜን
ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንዲሁም ለመምህር ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እህታችን ቃለ ህይወት የሳማልን ተባረኪ
አሜን 🙏
እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Kale Hiywot Yasemalen Diakon Danel 😇🙏🙏❤
አቤቱ መከራ መቸነው አበሣቺን የማበቃው አባቴቺ እያሥደፈርን ያሊን መሥቀል ሀይላቺነው ለናሥል ተሠቀለ እባካቺሁ አባቴቺ ተነሥ እሥከመቸነው አሜን አሜንንን❤❤🎉🎉😢😢
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክህ መስቀል ሃይል ነውና
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ልክ ነህ አትያዙ የተባለው አለ መያዝ ሰው መሞት የለበትም መልካም በዓል ለመላው ኢትዮጵያዊ
በትክክል 🙏
Amen Amen Amen sell ulem egzbeyer yemsegen ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን q
tebareki ehtie!
This PM is the source of all problems in the country. May God bless the Miskin people of Ethiopia and the horn of Africa.
ለእህታችን ቃለህይወት ያሰማልን
Yemeskelu Kal....!
Liv alon our hele fathers.
Doma hulla afachun batikeftus
እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሐየየማኖት እና ሀገር የሚወድ መሪ ያምጣልን
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 🙏🏻 GOOD JOBS 👍👍👍✌🏽✌🏽✌🏽💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💒💒🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾🤝🏾
Thanks for watching
❤❤❤❤❤❤ቃልህይውት ያስማልን❤❤
አሜን
ሲጀመር አንተ ማን ነህና አባቶች ላይ ማስጠንቀቂያ የምትሰጥ እግዚአብሔር ይገስጽህ ልቦና ይስጥህ
ከአባቶቻችን ላይ እግዚአብሔር ያንሳችሁ
ባንዲራችንን ሲያዬ ሰለሚደነግጡና ሰለሚያስፈራቸው ነው ሌላ አይደለም
መስቀል ሀዬላችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን ።
በእውነቱ ቃሏ ;አቀራረቧ; ተመቸኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ
❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድማቺን እግዚአብሔር ሆይ እርዳይን 🤲🤲🤲
አሜን 🙏🙏
እግዚአቤሔር አምላክ ይፍረድ ሌላ ምንም አልልም አባቶቻችን እስከመቼ በዝምታ ይሄንን ኦርቶዶክስ ጠል የሆነን መንግስት በዝምታ እደሚዩት ሳስብ ያመኛል አረ አባቶቼ እኔ እናተን መነምከርም የመናገርም እውቀትም ብቃትም የሌለኝ ደካማ ልጃችው ነኝ እና እባካችው ይሄንን መንግስት ይብቃህ በሉልን እጁን ከቤተ ክርስቲያን ላይ ያንሳ
በትክክል 🙏
ለሁሉም ገዜ አለው የወደቀን የሚያነሳ አምላከ አለንና ሁሌም ከሱ አንራቅ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You said cherk( Bandira new eko)
ለጨርቅ ተብሎ ማንም መሞት የለበትም ብልህ እንደገና ደሞ ልባንዲራ ተብሎ ማንም ሰው መሞት የለበትም ያልከው አሳፋሪ ነገር ነው! ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሃል አስበህበት ሳይሆን በቃላት ስህተት ከአፍህ የውጣ ይመስለኛል!
እሽ አባቴ መጠየቅ ካለብኝ ጠይቃለው 🙏 ግን እኔ ማለት የፈለኩት አሁን ኦርቶዶክሳውያን ባለጊዜ ስላሎን ለኛ እግዚአብሔር ቀን እስከሚያመጣ በትግስት እንጠብቅ ነው
እኔ እምለው መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ መግባት አለበት ወይ ምን አይነት ዘመን ደረስን
እኛ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ አዳዲስ ጉድ ለመስማት ከ1983 ጀምሮ እስታንድ ባይ አረጋችሁን
😊🤭
EHETE GEBERALE EBALALHU 1000 ASEGEBICHALHU
ባንዲራና መሰቀል በዓል ምን አገናኛቸው?
እያደር ገናጉድይሰማል ይሄደሞ ከየት ተለቀቀብን የኛትንቢት ተናጋሪ
ጉድ እኮ ነው 😜
የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር ተብሎ ተፅፎዐል
eshi
😢😢😢😢😢❤
👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲💙💙💙
እባካችሁ ሴቶች ሽፎልና የማይገባ ልብስ አትልበሱ ነጭ እንደአእላፋት ዝማሬ ጊዜ እንደተለበሰው በጣም ደስ ይላል ጠላት ሲበዛ ጠንከር ብለን የበለጠ ሐይማኖታችንን እያወቅን እየወደድን ጠላትን ማሳፈር ነው ጠላት ቅጥልድብን ልብ የሰጠው ወደኛ ይምጣ ደስ ይለናል
እና ፈርተን የስርአታች አንድ ክፍል የሆነው ይቅር?
😢
እኔየሚገርመኝ አባቶቹ ምንድነው የሚሰሩት
🙏
ሰዎች አስተውሉ አለም ጨልሞበት የመዳን ተስፋ በጠፋበት ወቅት የዳነው እኮ በአይሁድ ምክኒታዊነት ነው። አይሁድ አለም ይድን ዘንድ የተራበውን አለም የሂወት እንጀራ የሰጡን የአይሁድ ዘሮች መሆናቸውን አትርሱ። ጌታ፣እመብርሃን፣ሃዋርያት፣ሰባ አርድእት አለምን ክርስትናን በስብከት ያዳረሰው ቅዱስ ጳውሎስ አይሁዳዊ መሆኑን መታወቅ አለበት። አይሁዳውያን በሚያጥላላ መንገድ መግለፅን አቁሙ። ክርስቲያን አደለም የሂወት እንጀራ የሰጡህን አይደለም ጠላትህን ትወድ ዘንድ ነው ትእዛዙ። ደሞ አንብቡ ።
Gira migebbagn ketesekele behuwal iyastemare neber bemeskel tesekilo yemote yeteregeme new yilal
እኔ እኮ የሚገርመው አብይ ተብዬው ስለባንዲራ ለምን እንደማይሰመው ይገርመኛል አረንጋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ላይ ነው እስከ ጸቡ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባንዲርውን ሳየዉ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያኮራኛል ብቻ ልቦና ይስጠን ፍቅርን ሰላምን ያድለን ሀገራችን ኢትዮጵያና ህዝቦቿ እፎይ የሚሉበት ጊዜ ያምጣልን።
አሜን
አይሁዳውያን አለም ከዘለአለማዊ ሞት እንድን ዘንድ የሂወት እንጀራ እንድንበላ ከእግዚአብሄር ጋር ተባባሪዎች ሆነው ሳለ ካለማስተዋልና ካለማወቅ አይሁድን መጥላት ተገቢ አይደለም። ጌታ፣እመብርሄን፣ሃዋርያት፣ሰባ አርድእት፣ አለምን የሰበከው ቅ/ጳውሎስ አይሁዳውያን መሆናቸው አንርሳ። ጠላትን እንኳ እንድንጠላ አልተፈቀደም። እናምብብ።
The rest is as they say history repeats.
እሬቻው ላይ ባዴራ መያዝ ክልክል ነው።
ክክክክአገርሢሆርነውእሚከበረው
ኢንቴርነት የሠይጣን ሚድያ ነው። እውነተኛ አማኞች ከዚህ ከሠይጣናዊ ጥበብ ራቁ።
እናተ እራሳችው ሥራ ፈት ናቸው እህተ ማርያም ብላችው በቁም ነገር የምታቀርቡበት ማን ናትተልኮ አላት ይዛችው ብትጠይቋት የላካትን ታወጣለች
ባኩ ምን ይዞ አበደራቸው
bement memot mineme chedere yelewume banidarachenm yizen enwetalen
ይልቅ ስለ እሬቻ ዝግጅት አውራ:: መንግሥት ለአንተ አጀንዳ ሰጥቶ ውስጥ ውስጡን ለኢሬቻ በአል ድግስ ከነጋዴዎችና ዜጎች ገንዘብ አየቀፈለ ነው:: መንግሥት አንተን ይከለከላል የኦሮሞን በአል ግን በድግስ ያከብራል:: አትለፍልፍብን አጀንዳህን ተሸክመህ ወደዚያ::
Becherk yetanesa manim memot yelbetem sitel yesemahu meselegn . antem kenesu biseh tegegneh . zaren komeh mehed yechlkew ante zare cherk bilh beterahat bandirachen mikniyat new .silezeh ababalihen astekakel
ይኼ ሰው መልእክተኛ ይመስላል ከየት እንደተላከ ንግግሩ ይመሰክራል እግዚአብሔር ይመልከተው ወንድሞች እህቶች ራሳችሁን ጠብቁ !!!
ያልገባኝ ነገር ማነው በእኛ ቤተእምነት አዛዥ ያደረገው አባቶች ናቸው እምነታችን ያስደፈሩት ሌላ አደለም
በትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንተ ባለጌ ባንዲራን ጨርቅ ትልዋለህ አቶቻችንየሞቱለት ባንዲራ ነው
Lemen ye tegray legoch becha all ethiopian hezb responsibility new
በትክክል እኔም ብየዋለው ቤተክርስቲያን ዘር እና በሄር የላትም 🙏
እኔ የሚገርመኝ ነገር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ሲተናኮሏት ይበልጥ ሐይማኖቷ ትክክል እነደሆነች እየነገሩን ነው።
አገላለፅህ ባለጌ ነህ ሰድ አፍደገ ነህ መጀመሪያ አንተ ተማሪ ለአባቶች በእንዲህ መንገድ አልነበረም
ምን እየሆነ ነው ያለው?
እኛም ግራ ገብቶናል
Lemen now wedehgi wedehigi yemitlut mekera tekeblu selatechu afkiru (lemen ind estifanos kudus bekidsina srehu chrso sile gedayechu seley atinagerun yemanow menfes testangidu alachu bakachu temelesu izgbiher bemihret yirda
GOD PLEASE WOCH OVER ETHIOPIANS AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH AND ETHIOPIANS AMHARA FANO HIROSE💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💒💒💒💒💒💒💒💒💒RISPACTE FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ 🙏🏻AMEN 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
ትንሽ አታፍሩም ባንዲራ ስትሉ ከነዛ በደብተራ ትእዛዝ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የበሰበሱት የቀድሞ ነገስታት አስደግመው ያወረሷችሁን የድግምት ውርስ እንዲየውም እሱ ከኢትዮጵያ ላይ ቢነቀል ህዝቧም ሀገሪቷም ሰላም ይሆኑ ነበር እንኳን ለኛ ለናንተም የደም ውርስና የራሄሎን መንፈስ ነው ያተረፋችሁትአሁንም በዚህ በዓል አስታካችሁ አንዲት ነገር ብታደርጉ በእግራችሁ ተራምዳችሁ የ፫ጣችሁ በእንብርክክ ወደቤትህ ትመለሳለህ እኛ በእምነት ሳቢያ የሚደርግን ሽብር እንቃወማለን!!!
አንተ እብድ እዛው ዘፈንህ ጋር ተመለስ አንተ ብፁአን አባቶችን ? ወይኔ
😜
Seytanawe ement keyt haymanot nesh enchet yemamen taot amlake eyesus maman heyaw new
አረ እሔማ አለኛ ተልኮ ወስዶ ነው የመጣው
ቲክቶክለይ ስራው የቤተክርስቲያኑን
Serchewalew እናንተም በረከቱን iniditikafelu ነው 😊
ወንድሜ ስለ ባንዲራው የተናገርከው ስህተት ነው ጨርቅ አይደለም እሺ። ሌላው ለባንዲራ ብለን አንሙት ያልከው ስንት አባቶች ወንድሞች ለባንዲራ ብለው ነው የተሰውት እና ንግግርህን አስተካክል ይቅርታም በል ከመናገር በፊት አስብ።
You can't fool new generation!
Bcos there is tererest group
ወሬ ብቻ በሬ ወለደ ወሬ የአባቶቻችን መልክት መግለጫ በደብ ስሙት እስከመጨረሻው
አትፍረድ ይፈርድብ
ሀል