Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ባለፈው የሆነ ኡሥታዝ መሠለኝ የተናገረው የባልሽን ክፍትም ይሁንም ጥሩነት አታውሩ ያለው ዛሬ100% አወኩኝ
ሀያተ ዘዉጂያ የተማረ ሰዉ ያቀዋል ባልና ሚስቶች ገመናቸዉን ከምኝታ ቤት ከሳሎን ማዉጣት እንደለለባቸዉ ነዉ ባል ሚስቱን እሚዋሻት ከሆነ ሚስት ባሏን እምትዋሽ ከሆነ ትዳራቸዉ የሸረሪት ቤት ነዉ እሚሆንባቸዉ እህቶቸ ሀያተ ዘዉጂያ ተማሩ
እይ እዉነት ተዉኮ ወላሂ 😢😢
ትክክል ወላሂ ደምሩኝ ውዶች🎉
ደምሩኝ
በገልጠማወራትህጠሮንወ
ሀቢብ ምርጥ ባል ነዉ ወላሂ
በጣም ቆራጥ ደሞ አይመስልበትምነበር ቆራጥነቱማሻአላህ ባልማለት እድህነው
ረምሊ የባልሽን ምክር ስሚ በቃ አብሽሩ አንዳንድ ጊዜ ያጋጣማል ሴቶች ግን በባልና ሚስት መካከል አትግቡ
ሴቶች እባካችሁ በሰው ትዳር አትግቡ።ወንዶችም የኔት ጉአደኛ አታድርጉ
ደምሩኝኝኝን አይሰማም😂
ደምሪኝ🎉
የኔት ጓደኛ 😂😂 አሳቅሽኝ @@ትግስተስፍይቅርባይነት
የባሉካን ምክር ስሚ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዥ ሁሉም ቀሪ ነው ውዷ ባልሽን አመል እዳያወጣብሽ
እሱ እኮ ትክክል ነው
ሁሉም ቀሪ ነው የት ነው ትዳርሽ የሳውዲ ትዳር ሴቶች ይህ ነው እናትም ቀሪ ናች
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ሀቢቢ እረምላ አይዟችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ብዙ ጎደኛ አሉኝ ግን ብሞት ምንም ነገር ስለባለም ሆነ ስለኔ ደካማ ጎን ሆነ ደስታየን አላወራም ሰውን አትመኝ ትዳር ከያስኩ 13አመቴ ጓደኛ ሲባሉ ቀናተኛ ናቸው ውዴ አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ናቺሁ ሀቢብና እረምሊ እወዳቺኋለሁ ምቀኛን ገደል ላቺ የቆፈረቺው ጉድጓድ እሷው ትግባበት ኢሻአላህ ያረብ ከደዚቺ ያለቺ ተኮለኛ አላህ ይጠብቀን
😂ስዲስት አመት ጎደኛ ምንያረግልሻን አላለም ትክክል አብሽሪ. ጎደኛ አያስፈልግም
እናትሽ ይበቁሻል የሚስጥር ጎደኛ ሌላውን ከላይ ከላይ ለሰላምታ ያክል አብሽሪ ማሬ❤❤❤
ለሀቢብ ካሳ ያስፈልገዋል ረምሌ ተቀጭ ድምጻችን ይሰማ 😂ከቻልሽ ስጦታም ገዝተሽም ካልሆነ ቤቱን ፈርሸሽ ምስጋና ቢሆን ብቻ ደስስስስ ብሎት አሳይን ❤❤❤❤❤❤❤
💪💪😂
ትክክል ፈትህ ለሀቢብ😁😁
ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ
አኔ ግን አላመንኩም ጫወታ ነው አደል
ደምሩኝ ሁላችሁም😂
አልሀምዱሊላህ ስለተረዳሽ ደስ ብሎኛል እውነቱን ነው በተለይ በተለይ ስለ ትዳራችሁ ኸይርም ሆነ ሸር አታውሩ መጥፎ ሰወች ለመሳሪያነት ይጠቀሙበታል
ዋናውነገርእናተመግባባተችሁመልካምነውአዳዳየየዋህነትያሥጠቃል።
እዉነት ነዉ አዷ እኔነኝ ወላሂ ዝርክርክ ያልኩኝ አላህወይ የልቤን ንፁህነት አይቶ ከሸረኞች ተንኮል ይጠብቀኝ በስ 😢😢😢😢😢
ረምልየ ስንት ፈተና አልፈሽ ነው ትዳርሽን እዚህ ያዘለቅሽው የባልሽን ምክር ስሚ ከመጥፎ ሰወች ራቂ እኔም አንድ ግዜ የባሌ ዘመድ ሱቅ ይዘሽኝ ሂጅ ስትለኝ ስጠይቀው በሌላ ቀን ትሄዳላችሁ አይሆንም አለኝ እሷ ስትቸከችከኝ እንዳትናገሪ ብየ ይዣት ሄድኩ በማግስቱ ነግራዋለች እሱም ምንም አላለ ባልሰማ ቆይቶ ከስንት ወር ቡሀላ ስንጣላ ነገረኝ ልጅቷ ስንት ነገር ፈጥራለች በመካከላችን 😢 አልሀምዱሊላህ አሁን ማንም ነገረኛ መካከላችን ቢመጣ አንጣላም ምክንያቱም ስለምንነጋገር በመነጋገር ሁሉም ይፈታል
ረምላየ ቆንጆ ምሳ ሰርተሽ ጋብዥው ልጅቱ ግን በጣም ባለጌ ናት
በጣም❤
አናት ግን@@anshaebrahim3901
አላህ ምቀኛን ያርቅላችሁረምሊ የትዳር ምቀኛን ይያዝልን
እደው በሰው ትዳር የምትገቡ ሰወቺ አላህ ልቦና ይስጣቺሁ ረምልየ አይዞሺ እንኮንም ባልሺ ተረዳሺ አላህ የስራዋን ይስጣት
ረምላየኔ ዉድ እህት አላህ ትዳርሺን ይጠብቅልሺ ያረብ ❤❤❤❤❤የዋህ
አይዞሽ ረምሊ አላህ የሥራዋን ይሥጣት ከመጥፎ ጋደኛ መራቅ ነው ረምሊ አይዞሽ አድሠው መጥፎ ከሆነች እናተ ተዋይታችሁ ፍቱት እደዝህ አይነት ጋደኛ መራቅነው ረምሊ ትዳርሽን ለመረበሽ አሥባ ነው
ያረቢ አልሃምዱሊላህ የሴት ጓደኛ የለኝም ወደፊትም አይኖረኝ ኢንሻአላህ
ሀቢብ ጡሩ ሰው ነው እራምላየ ትዳርሺን ጠብቂ አላህ ዪጥብቅልሺ ሴቶ ነቅልዊል ደም ባለትዳር ሁና ምቀኛ ናት ባንቺ ትዳር ትቀናለቺ ማለት ነው ❤
አብሽሩ በትዳር ውስጥ ያጋጥማል እረምሊ የኔየዋሀ ገራገርእኮነሽ
ረምልዬ የኔ ውብ የኔ ደርባባ የባልሽን ምክር ስሚው የኔ ቆጆ ማንም አያስፈልግሽም ከቤተሰቦችሽ ውጭ ከሂወትሽ አውጭ እንድህ መሣይ ተካሲስ ጓደኞች ምን አይነት ሸይጧን ብትሆን ነው አኡዙቢላሂ
ልጅቷ ባለጌ ናት ረምሊ ሀቢቢ አብሽሩ አላህ ከናተ ያርቃት ወዛችሁንም ተጠቀቁ ወደፊትም ቢሆን
ረምላ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሽ ዝም ብለሽ እራቅ በያት ሀቢቢ ምረጥ ባልነዉ አላህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል ስላለሽ አልፈሽዋል ለወደፊቱ ትምርት ይሁንሽ ረምሊዬ አብሽሪ ከዚህ በሁዋላ ሚስጥርሽን በጌታሺና በአንች መካከል ተይው❤
ሪምላዬ የኔ እህቴ ሀቢብ እዉነትነዉ ይህ የበዙወቻችን ነዉ በትዳር ላይ የልብ ጓንድኛ ያናቻዉ ሱጎዱን ይገኛሉ በቻ አላህ ያስራችሁን ይስጣችዉ ሪምላዬ አላህ ይጠብቃችሁ
ደምሪኝ እህት
አብሽሪ እረመላ ያጋጥማል እናም ሀቢብም ጉበዝነዉ ስድስት አመት ሙሉ መታገዙዉ ሀቢብም የሰዉ ወሪአትስማ የሚስትህን አመል የምታቀዉ አተነህ ከሰዉ የበለጠ አተነህ የምታቀዉ ስለዝህ አይክፋህ ሁሉምነገር ለከይርነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረምሊ እባክሽን ሰው አትመኝ ትዳርሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ከሰው ጡሩነገር አጠብቂ
ደምሪኝበቅንነት🎉
የኔ ውዶች ጥላታችሁ ገደል ይግባ አላህ ይጠብቃችሁ እናንተን በክፉ የምያይ ይያዝላችሁ ሀቢብ ጥሩ ምክር ነው ለሁላችንም ረምሊ ጀግናዋ እህቴ በርች ብዙውንም አልፈሻል አላህ ይጠብቅሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤
ኦረ ኡኡኡ ማንን እንመን ያጀመአ ተጠቀቁ ትልቅ ትምህርት ነው
ማሻአሏህ እዳተ ያለውን ወዳወድ ያብዛልን ቆፍጣና ወድ ጀግና
ባልና ሚስት ዋሽታቹ አስታርቁ ነዉ ሚለዉ ሸሪአችን ታዳ ረሚሊ ምንም ብትላት ለማስታረቅ ያህል ነዉ አላህ ሂዲያ ይስጣት ሀልቅ ትምህርተ ነዉ
እሙየ የባልሽንምክርስሚ ዛሬስአት የሚታመንየለምጉድ አላህየስራዋንይስጣትያርብ
የዋህ ናትእኮ ረምላ አላህይጠብቅሽ የኔውድ እህት ሁሉን ነገር አትናገሪ አታውሪ የባልሽን ምክር ስሜ 😘😘😘
እናትሽ ይበቁሻል ዉዴ❤❤❤
ረሚ የሴት ጓደኛ ይቅርብሽ ባልሽ መልካም ሰውነው❤❤❤❤
ተዲህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እረምላ ታሁን ብሀላ ትምህርት ይሁንሽ ሠዉ አትመኝ
አይይይ አንዳንደየ የዋህነት በጣም ይጎዳን የዋህ ስለሆሽ ነው ምርጥ ባል የሰጠሽ ባይረዳሽና ግልፅ የማተወሩ ቢሆን አፋትታሽ ነበር
ባልሽ ማሻአላህ ስለተረዳሽ እድህ አይነቶቹን ያብዛልን
ሀቢብ ምርጥ ምክር ነዉ ሰዉን አትመኒ የኔ የዋህ እረምሊዋየ
እሶ በባሎፕራክአሰራም እራምሊለትዳሮ ክብርአላት. የቡታጀራ ልጅ ሳትሆን የወሎ ያውምየደሴ በባሎ አትደራደርም እረምሊ ጎዳኛ የለም ዛሬ አትመኝ
አላህ ይጨምርልህ ችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማሽአላህ ውድም ብርታ ሀቢቢ ተርዳት ለማሥታርቅ ብላናው ውድም ስው ለማሥታርቅ ብላንው እናም እዳዛነው እምለው ሆሎንም አላህ ነው ያማቃው ❤
የኔ ውድ ረምሊየ አይዞሽ መልካምነት ለራስ ነው ያለፈው አለፈ. ለኛም ትምህርት ነው. ግን እድህ ከባልሽ ጋር ስትወያዩ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ይጠብቃችሁ ምቀኛን ይያዝላችሁ የመጨረሻው ቪድዎ አልገባኝ አለ እሳ ፕራክ ነው እደ
አይዞሽ እራምሊ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ እኔ ስደት ሳኡድ ነኝ 5 አመቴ እናም አንድ ልጂ ወልጂ ነበር የመጣሁትና ባሌ ነይ እያለኝ እኔ ደሞ የማሟላቸው ነገሮች ስላሉኝ እሽ እመጣለው እያልኩ እያወራን እያለ አንዷ በመሀል ገብታ ነይ በላት ካልመጣች አትለማመጣት ገና የልጄ እናት ነች ብለህ እራስህን አትጉዳ እኔ ሚስት ልፈልግልህ ትለዋለች የተጀመረ ቤት ነበረንና ብር ልላክልህና አስጨርስ ከዛ አግባ ትለዋለች ወላሂ ገርሞኝ ልሞት እኔጋ ደሞ ደውላ በጣም እደምወደኝና ጥሩ እደምታስብልኝ ነበር የምትነግረኝ ከዛ ሲም ካርድ ቸገረኝ ተባበሪኝ አለችኝ 2ነበር ያለኝ እሷ የላትም በኢቃማ ስለሆነ የሚገዛው የሚገዛልኝ አጣሁ ስትለኝ ወላሂ የራሴን ልልክላት ስል ይሄን ፅሁፍ አየሁኝ ደነገጥኩ ሳልክላትም ዝም አልኳት የባሌን ኢሞ ጠልፌበት ነበር እሱም አልፈልግም ብር ሚስቴ ላኪ ካልኳት ትልካለች ምንም ነገር አያስፈልገኝም ብሎ ዘጋት ከዛ ያችን ልጂ ዘጋኋት ኤጭ በሰው ትዳር የምገቡ ሴትች አላህ ያጥፋችሁ ያረብ
ሱባሀን አሏህ
አብሺሩ አላህይጠብቃሽቺሁ ከባድ ነው ጎደኛ
አይዞሽ ማማየ አላህ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ ይች የማትረባ ምቀኛነች አኡዙቢላህ
አብሽሪ ረምሊ አላህ ትዳርሽን ያስምርልሽ
ወላሂ ረምሊ እኔ በጣም የምወደዉን ባሌን በጋደኛ የተነሳ ፈትቻለሁትምርት ዉሰጂጂጂ❤❤
ረምሊ እኔ ብዙ ጊዜ በዘመድም በጓደኛም ተጎድቸ አለሁ እዳንች የዋህ ነኝ ሰው በጣም አምናለሁ ሆደ ቂም አይዝ የዋህነት ይጎዳል ግን አሏህ በቂአችን ነው በዳይወችንም የስራቸውን እሱ አሏህ ብድር ከፍይ ነው ብድሩን ይክፈል
ወላሂ የሀቢቢ የዋህነት ያረቢ የኔ ሚስኪን ስድስት አመትሙሉ ጓደኛ ምን ይሰራልሻል አለ ያአላህ ረምሊ ባልሽ ሚልሽን ብቻ ስሚ ማማዬ🙏🙏🙏
የኔ ቆጀ አብሸሪ አታልቅሸ 🎉🎉🎉
የኔ ውድ አይዞሽ ያጋጥማል አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ከሰይጣን ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
እረምላየ የኔ ዉድ እህት አይዛሽ የባልሸን ምክር ተቀበይ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
እንደዝህ ስትመካከሩ ደስ ትላላቺሁ ችግራቺሁን ፍቱ አንቺም ይቅርታ ጠይቂ ሀቢብን
ሀቢብ አላህ ይስጥህ እረምላን ስለተረዳሃት በትዳራችሁ ሰው ጣልቃ አታስገቡ አብሽሩ አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ
አላህትዳራችሁን,ይጠብቅላችሁ,የልጆቻችሁወላጆች, ያድርጋችሁ,የኔየዋህ,ረምላየ
ሱብሀናላህ እንኳንም ተረዳሀት
ሀሪፍ ትምህርት ነው ውሸትም ቢሆን ሙስተሂል እውነት ቢሆን ሚድያ አያወጡም
አብሽሩ የዋህነት በዚ ግዜ አይሰራም❤ልብስ አላወልቅም ያለው ልጅ ግን😂😂😂😂
ረምሊዬ ባለሽ መካሪሽ ነው ራቅ ከንደዚህ አይነት ጓደኛ የኔ ወድ🎉🎉🎉🎉
አላህ ያቃጥላት ኧረሃቢብ አሳቀኝ ስድስት አመት ሙሉ ጓደኛ ምንይሰራልሻል 😂😂ሽአመትም ይሁናት መጥፎነታቸው እጅ ሀቢብ ወንድማችን
Alhamduli lah Habibti🎉🎉🎉❤❤❤ wayine Lebawu😂😂😂😂😂
አይሰው እንድህነው የሀቢብን ምክር ስሚ አንች የዋህ ነሽ አላህ ይጠብቅሻል ውደ
እኔስ የሴት ጓደኛ የለኝም ወደፊትም አልፈልግም እንኳን በትዳራ አድም አልፈልግም
የኔብጤ አገኘሁ የሴትጓደኛ ልክ እንደኮረና በሩቅ
ሀቢብ እንዳ አንተ አይነት ባል ያብዛቸው ጎበዝ ትዳርህ ቤትህ እንደ ምትጠብቅ አላህ ይጨምርልህ አንቺም ተያት
መሻአላህ ምርጥባል ታርቁ አዳድክፍሴትአለሉ
ወንድማችንሀቢብአብሽርወንድማችንሁሉምለበጎነውረምላየአብሽሪትዳርሽንተጠንቀቂእህቴ
ራሚ. አብሽር ትደርሽን. ጣበቅ. የበልሽን ምክር ስሚ
አብሽሪ። እረምራዬ❤❤
እንደዉ በትዳርአችን ዉሰጥ የሰዉንም የጅንንም ሰይጣን አላህ ይያዝልነ
አሚን
አላሕ ይጠብቃችሁ አብሺሩ ረምሊና ሀቢብ ❤❤❤❤❤
ውዴ ባልሽ ትክክል ነው ማርያም ግን ልጂቷ ፈጣሪ የስራዎን ይስጣት😢😢😢😢ምቀኛ
ሀብቢ ጀግና በል ነህ አለህ ይጨምርልህ ራምለዬ ትደርሽን ጠበቅ አረገሽ የዢ ❤❤❤❤❤❤❤እች ገደኛ ሰትሆን ጉደኛ ነት በትደርሽ ለይ ትቀነለች ልተጠለቹ ፈልገ ነዉ አለህ የስራወን ይስጠት
ትክክል ጓዴኛ መጥፎነው😢😢😢
ማሻአላህ መልካም ባል አላህ እረሜህንያረዝመዉ❤❤❤❤❤
ሱብሃን አላህ አጃኢብ አየ ሰው ማመን ረምሊ አብሽሪ ባለቤትሽን ይቅር በይው ቤትሽን ራስሽን ፏ አድርገሽ እህቴ
ሱበሀን አላህ😢😢
አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ እህቴዋ❤❤❤❤
ረምላየ ባልሽን ስሚ ትዳርሽን ጠብቂ የኔዉድ ከባልሽጋር ግልፅ መሆንሽ ጠቀመሽ አላህ ከሸረኛ ጎደኛ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ ከባድነዉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አወን ጎደኛኮ ባሁኑ ሰአት አያስፈልግም የኔህት አይዞሽ ትምህርት ነው 😢😢😢😢
❤❤❤አይዞሸማሬእህቴዋ
አብሽሪረምላየሰውአትመኒሁሉሰውእንዳቺአይምሰልሽባሁንሰአትመልካምእየመሰሉብዙመጥፎሰወችአሉትዳርሽንአክባሪጠካራጎበዝነሽእኔዶሮጀምሬነውየምከታተልሽበጣምነውየምወድሽትዳርሽንአክባሪነሽየአክባሪያጋጥማልብዙግዜመልካምእየመሰሉአታላይሰወችአሉእህቴአብሽሪ
ሚስኪን ስታሳዝን የኔ ውድ እኔም እንዳችነኝ የዋህ ሚስኪንን
አንዳንዲ ጓደኛ ምቀኛ ነው ሁሉም ባይሆኑም ለማጣላት ፈልጋ ነው አች ስለምትስቂ እምትቀየሚና እምታዝኒ አይመስላትም ተይ ታለሺ አባልሺ በላይ እሚያቅ የለም ለምቀኛ ቦታ አትስጡ በአላሕ አተም አች እደዱሮአችሁ ሳቅሺን እጂ ላቅሶ ማየት አፈልግም የኔ ጀግና ብለሺ ማጋነን አደለም ከልቤ ነው❤❤❤❤❤❤
እረምሊ መልሶ ስተት ታገኘብሽ እርግጠኛነኝ ሃቢብ መመለሻው እሩቅነው እህቴዋ የሚመክርሽን ስሚአደራ በጣምተናዷል 😢😢
በአሁንሰአት,ጓደኛአያስፈልግም፣❤❤❤❤
ምስኪንዋ አብሺሩ ረምሊየ የዋህ ነሺ አላህ የስራዋን ይስጣት 😢
ውይይይይ ራምሪ ተጠቀቂ ከደዚህያለሰው ሀቢብምርጥስው አላህ በፍቅር ያዝልቃችሁ❤
❤❤❤❤😢
ረምሊ የኔ ቲማቲም ሆድ የኔ ሚሰኪን የኔ ቡለሀ አይዞሸ ዉደ😢ወላሂ ወዳጂ መሰሎ ጥላትን አሏህ ይያዝልን በትዳር አብራችሁ የምታረጁና ፍቅራችሁ እሰከ ጀነት የሚዘልቅላችሁ ያርግላችሁ ከእንደዚህ አይነት ነቀርሳ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ያጀመአ
ወይኔ እህቴዋ😢😢😢😢😢😢 እራስሺንጠብቂ ስከፍሽ ይከፈኛል ወላሂ😢
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተነጋገራችሁ የኔ ልዩ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
Abshiry 💓
አብሽሪ ረምሊ አላህ የስራዋን ይስጣት
ትክክ😊😊😊
የኔ ሚስኪን አይዞሽ ሀቢብ ጎበዝነው ባልም ወዲምም ነው ትምህርትይሆንሻል
❤❤❤ሚስኪን አላህ ይጠብቃችሁ ጓደኛ መጥፎ ነው❤❤❤❤
ማሻአላ አልሀምዱሊላህ እኳን ተነጋገራችዉ ታረቃችሁ ካሁን ቡሀላ ተጠቀቂ አይዞሽ ንቀሽ ተያት ሠዉ ሚቀኛ ነዉ ሥበልጭዉ አይወዱም😍😍😍
እረሚየ የኔ የዋህ አብሺሪ ሀቢቢ የዋህ ስለሆነችነው ተረዳት ባላህ
ረምሊ ሚስኪን ነች ሊሎች ትምረት ይሆናቸዋል ትግስት እንዲያረጉ ብላ ነው ግን ከይሩን ለዋልክለት ሸሩን ተጠበቀው ነው አብሽሪ ረምሊም ሀቢቢ አላህ ቤታችሁን ሰላምና ፍቅር ይስጣችሁ የራስዋ ጉዳይ ተዋት ከህይወታችሁ አስወጦት ይች ቆሿሿ ነች
Kkkkkkአስተማሪነሺ እደ አላለም አብሺሩ ሁሉም ያልፋል ለከይርነዉ
ሡበሀን አላህ እኳን ታረቃችሁ ጦሱዋን ይዛ ትሂድ አልሀምዱ ሊላህ እኳንም መደሀኒት አላደረገችብሽ 😢😢
ረምሊ የኔ የዎህ አብሽሪ አች ጀግናነሽ እናት በትዳርሽ ጠካራ ጎበዝ ነሽ ሥለዚህ የሤት ጓደኛ አያሥፈልግም ላኪን ሞእሚን ተቂይ የሆነች ከተገኜች ok አልበለዚያ አያሥፈልግም እሽ እናቴ ወድሜ አደራ እናተ ጎበዝ ናችሁ
የባልሽን ምክር ስሚ ረምላዬ የኔዉድ ❤❤❤❤❤❤
ባለፈው የሆነ ኡሥታዝ መሠለኝ የተናገረው የባልሽን ክፍትም ይሁንም ጥሩነት አታውሩ ያለው ዛሬ100% አወኩኝ
ሀያተ ዘዉጂያ የተማረ ሰዉ ያቀዋል ባልና ሚስቶች ገመናቸዉን ከምኝታ ቤት ከሳሎን ማዉጣት እንደለለባቸዉ ነዉ ባል ሚስቱን እሚዋሻት ከሆነ ሚስት ባሏን እምትዋሽ ከሆነ ትዳራቸዉ የሸረሪት ቤት ነዉ እሚሆንባቸዉ እህቶቸ ሀያተ ዘዉጂያ ተማሩ
እይ እዉነት ተዉኮ ወላሂ 😢😢
ትክክል ወላሂ ደምሩኝ ውዶች🎉
ደምሩኝ
በገልጠማወራትህጠሮንወ
ሀቢብ ምርጥ ባል ነዉ ወላሂ
በጣም ቆራጥ ደሞ አይመስልበትምነበር ቆራጥነቱማሻአላህ ባልማለት እድህነው
ረምሊ የባልሽን ምክር ስሚ በቃ አብሽሩ አንዳንድ ጊዜ ያጋጣማል ሴቶች ግን በባልና ሚስት መካከል አትግቡ
ሴቶች እባካችሁ በሰው ትዳር አትግቡ።ወንዶችም የኔት ጉአደኛ አታድርጉ
ደምሩኝኝኝን አይሰማም😂
ደምሪኝ🎉
የኔት ጓደኛ 😂😂 አሳቅሽኝ @@ትግስተስፍይቅርባይነት
የባሉካን ምክር ስሚ ትዳርሽን አጥብቀሽ ያዥ ሁሉም ቀሪ ነው ውዷ ባልሽን አመል እዳያወጣብሽ
እሱ እኮ ትክክል ነው
ሁሉም ቀሪ ነው የት ነው ትዳርሽ የሳውዲ ትዳር ሴቶች ይህ ነው እናትም ቀሪ ናች
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ሀቢቢ እረምላ አይዟችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ብዙ ጎደኛ አሉኝ ግን ብሞት ምንም ነገር ስለባለም ሆነ ስለኔ ደካማ ጎን ሆነ ደስታየን አላወራም ሰውን አትመኝ ትዳር ከያስኩ 13አመቴ ጓደኛ ሲባሉ ቀናተኛ ናቸው ውዴ አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ናቺሁ ሀቢብና እረምሊ እወዳቺኋለሁ ምቀኛን ገደል ላቺ የቆፈረቺው ጉድጓድ እሷው ትግባበት ኢሻአላህ ያረብ ከደዚቺ ያለቺ ተኮለኛ አላህ ይጠብቀን
😂ስዲስት አመት ጎደኛ ምንያረግልሻን አላለም ትክክል አብሽሪ. ጎደኛ አያስፈልግም
እናትሽ ይበቁሻል የሚስጥር ጎደኛ ሌላውን ከላይ ከላይ ለሰላምታ ያክል አብሽሪ ማሬ❤❤❤
ለሀቢብ ካሳ ያስፈልገዋል ረምሌ ተቀጭ ድምጻችን ይሰማ 😂ከቻልሽ ስጦታም ገዝተሽም ካልሆነ ቤቱን ፈርሸሽ ምስጋና ቢሆን ብቻ ደስስስስ ብሎት አሳይን ❤❤❤❤❤❤❤
💪💪😂
ትክክል ፈትህ ለሀቢብ😁😁
ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ
አኔ ግን አላመንኩም ጫወታ ነው አደል
ደምሩኝ ሁላችሁም😂
አልሀምዱሊላህ ስለተረዳሽ ደስ ብሎኛል እውነቱን ነው በተለይ በተለይ ስለ ትዳራችሁ ኸይርም ሆነ ሸር አታውሩ መጥፎ ሰወች ለመሳሪያነት ይጠቀሙበታል
ዋናውነገርእናተመግባባተችሁመልካምነውአዳዳየየዋህነትያሥጠቃል።
እዉነት ነዉ አዷ እኔነኝ ወላሂ ዝርክርክ ያልኩኝ አላህወይ የልቤን ንፁህነት አይቶ ከሸረኞች ተንኮል ይጠብቀኝ በስ 😢😢😢😢😢
ረምልየ ስንት ፈተና አልፈሽ ነው ትዳርሽን እዚህ ያዘለቅሽው የባልሽን ምክር ስሚ ከመጥፎ ሰወች ራቂ እኔም አንድ ግዜ የባሌ ዘመድ ሱቅ ይዘሽኝ ሂጅ ስትለኝ ስጠይቀው በሌላ ቀን ትሄዳላችሁ አይሆንም አለኝ እሷ ስትቸከችከኝ እንዳትናገሪ ብየ ይዣት ሄድኩ በማግስቱ ነግራዋለች እሱም ምንም አላለ ባልሰማ ቆይቶ ከስንት ወር ቡሀላ ስንጣላ ነገረኝ ልጅቷ ስንት ነገር ፈጥራለች በመካከላችን 😢 አልሀምዱሊላህ አሁን ማንም ነገረኛ መካከላችን ቢመጣ አንጣላም ምክንያቱም ስለምንነጋገር በመነጋገር ሁሉም ይፈታል
ረምላየ ቆንጆ ምሳ ሰርተሽ ጋብዥው ልጅቱ ግን በጣም ባለጌ ናት
በጣም❤
አናት ግን@@anshaebrahim3901
አላህ ምቀኛን ያርቅላችሁ
ረምሊ የትዳር ምቀኛን ይያዝልን
እደው በሰው ትዳር የምትገቡ ሰወቺ አላህ ልቦና ይስጣቺሁ ረምልየ አይዞሺ እንኮንም ባልሺ ተረዳሺ አላህ የስራዋን ይስጣት
ረምላየኔ ዉድ እህት አላህ ትዳርሺን ይጠብቅልሺ ያረብ ❤❤❤❤❤የዋህ
አይዞሽ ረምሊ አላህ የሥራዋን ይሥጣት ከመጥፎ ጋደኛ መራቅ ነው ረምሊ አይዞሽ አድሠው መጥፎ ከሆነች እናተ ተዋይታችሁ ፍቱት እደዝህ አይነት ጋደኛ መራቅነው ረምሊ ትዳርሽን ለመረበሽ አሥባ ነው
ያረቢ አልሃምዱሊላህ የሴት ጓደኛ የለኝም ወደፊትም አይኖረኝ ኢንሻአላህ
ደምሪኝ🎉በቅንነት
ሀቢብ ጡሩ ሰው ነው እራምላየ ትዳርሺን ጠብቂ አላህ ዪጥብቅልሺ ሴቶ ነቅልዊል ደም ባለትዳር ሁና ምቀኛ ናት ባንቺ ትዳር ትቀናለቺ ማለት ነው ❤
አብሽሩ በትዳር ውስጥ ያጋጥማል እረምሊ የኔየዋሀ ገራገርእኮነሽ
ረምልዬ የኔ ውብ የኔ ደርባባ የባልሽን ምክር ስሚው የኔ ቆጆ ማንም አያስፈልግሽም ከቤተሰቦችሽ ውጭ ከሂወትሽ አውጭ እንድህ መሣይ ተካሲስ ጓደኞች ምን አይነት ሸይጧን ብትሆን ነው አኡዙቢላሂ
ልጅቷ ባለጌ ናት ረምሊ ሀቢቢ አብሽሩ አላህ ከናተ ያርቃት ወዛችሁንም ተጠቀቁ ወደፊትም ቢሆን
ረምላ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሽ ዝም ብለሽ እራቅ በያት ሀቢቢ ምረጥ ባልነዉ አላህ ይጠብቃችሁ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል ስላለሽ አልፈሽዋል ለወደፊቱ ትምርት ይሁንሽ ረምሊዬ አብሽሪ ከዚህ በሁዋላ ሚስጥርሽን በጌታሺና በአንች መካከል ተይው❤
ሪምላዬ የኔ እህቴ ሀቢብ እዉነትነዉ ይህ የበዙወቻችን ነዉ በትዳር ላይ የልብ ጓንድኛ ያናቻዉ ሱጎዱን ይገኛሉ በቻ አላህ ያስራችሁን ይስጣችዉ ሪምላዬ አላህ ይጠብቃችሁ
ደምሪኝ እህት
አብሽሪ እረመላ ያጋጥማል እናም ሀቢብም ጉበዝነዉ ስድስት አመት ሙሉ መታገዙዉ ሀቢብም የሰዉ ወሪአትስማ የሚስትህን አመል የምታቀዉ አተነህ ከሰዉ የበለጠ አተነህ የምታቀዉ ስለዝህ አይክፋህ ሁሉምነገር ለከይርነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረምሊ እባክሽን ሰው አትመኝ ትዳርሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ከሰው ጡሩነገር አጠብቂ
ደምሪኝበቅንነት🎉
የኔ ውዶች ጥላታችሁ ገደል ይግባ አላህ ይጠብቃችሁ እናንተን በክፉ የምያይ ይያዝላችሁ ሀቢብ ጥሩ ምክር ነው ለሁላችንም ረምሊ ጀግናዋ እህቴ በርች ብዙውንም አልፈሻል አላህ ይጠብቅሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤
ኦረ ኡኡኡ ማንን እንመን ያጀመአ ተጠቀቁ ትልቅ ትምህርት ነው
ማሻአሏህ እዳተ ያለውን ወዳወድ ያብዛልን ቆፍጣና ወድ ጀግና
ባልና ሚስት ዋሽታቹ አስታርቁ ነዉ ሚለዉ ሸሪአችን ታዳ ረሚሊ ምንም ብትላት ለማስታረቅ ያህል ነዉ አላህ ሂዲያ ይስጣት ሀልቅ ትምህርተ ነዉ
እሙየ የባልሽንምክርስሚ ዛሬስአት የሚታመንየለምጉድ አላህየስራዋንይስጣትያርብ
የዋህ ናትእኮ ረምላ አላህይጠብቅሽ የኔውድ እህት ሁሉን ነገር አትናገሪ አታውሪ የባልሽን ምክር ስሜ 😘😘😘
እናትሽ ይበቁሻል ዉዴ❤❤❤
ረሚ የሴት ጓደኛ ይቅርብሽ ባልሽ መልካም ሰውነው❤❤❤❤
ተዲህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን እረምላ ታሁን ብሀላ ትምህርት ይሁንሽ ሠዉ አትመኝ
አይይይ አንዳንደየ የዋህነት በጣም ይጎዳን የዋህ ስለሆሽ ነው ምርጥ ባል የሰጠሽ ባይረዳሽና ግልፅ የማተወሩ ቢሆን አፋትታሽ ነበር
ባልሽ ማሻአላህ ስለተረዳሽ እድህ አይነቶቹን ያብዛልን
ሀቢብ ምርጥ ምክር ነዉ ሰዉን አትመኒ የኔ የዋህ እረምሊዋየ
እሶ በባሎፕራክአሰራም እራምሊለትዳሮ ክብርአላት. የቡታጀራ ልጅ ሳትሆን የወሎ ያውምየደሴ በባሎ አትደራደርም እረምሊ ጎዳኛ የለም ዛሬ አትመኝ
አላህ ይጨምርልህ ችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ማሽአላህ ውድም ብርታ ሀቢቢ ተርዳት ለማሥታርቅ ብላናው ውድም ስው ለማሥታርቅ ብላንው እናም እዳዛነው እምለው ሆሎንም አላህ ነው ያማቃው ❤
የኔ ውድ ረምሊየ አይዞሽ መልካምነት ለራስ ነው ያለፈው አለፈ. ለኛም ትምህርት ነው. ግን እድህ ከባልሽ ጋር ስትወያዩ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ይጠብቃችሁ ምቀኛን ይያዝላችሁ የመጨረሻው ቪድዎ አልገባኝ አለ እሳ ፕራክ ነው እደ
አይዞሽ እራምሊ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ እኔ ስደት ሳኡድ ነኝ 5 አመቴ እናም አንድ ልጂ ወልጂ ነበር የመጣሁትና ባሌ ነይ እያለኝ እኔ ደሞ የማሟላቸው ነገሮች ስላሉኝ እሽ እመጣለው እያልኩ እያወራን እያለ አንዷ በመሀል ገብታ ነይ በላት ካልመጣች አትለማመጣት ገና የልጄ እናት ነች ብለህ እራስህን አትጉዳ እኔ ሚስት ልፈልግልህ ትለዋለች የተጀመረ ቤት ነበረንና ብር ልላክልህና አስጨርስ ከዛ አግባ ትለዋለች ወላሂ ገርሞኝ ልሞት እኔጋ ደሞ ደውላ በጣም እደምወደኝና ጥሩ እደምታስብልኝ ነበር የምትነግረኝ ከዛ ሲም ካርድ ቸገረኝ ተባበሪኝ አለችኝ 2ነበር ያለኝ እሷ የላትም በኢቃማ ስለሆነ የሚገዛው የሚገዛልኝ አጣሁ ስትለኝ ወላሂ የራሴን ልልክላት ስል ይሄን ፅሁፍ አየሁኝ ደነገጥኩ ሳልክላትም ዝም አልኳት የባሌን ኢሞ ጠልፌበት ነበር
እሱም አልፈልግም ብር ሚስቴ ላኪ ካልኳት ትልካለች ምንም ነገር አያስፈልገኝም ብሎ ዘጋት ከዛ ያችን ልጂ ዘጋኋት ኤጭ በሰው ትዳር የምገቡ ሴትች አላህ ያጥፋችሁ ያረብ
ሱባሀን አሏህ
አብሺሩ አላህይጠብቃሽቺሁ ከባድ ነው ጎደኛ
አይዞሽ ማማየ አላህ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ ይች የማትረባ ምቀኛነች አኡዙቢላህ
አብሽሪ ረምሊ አላህ ትዳርሽን ያስምርልሽ
ወላሂ ረምሊ እኔ በጣም የምወደዉን ባሌን በጋደኛ የተነሳ ፈትቻለሁ
ትምርት ዉሰጂጂጂ❤❤
ረምሊ እኔ ብዙ ጊዜ በዘመድም በጓደኛም ተጎድቸ አለሁ እዳንች የዋህ ነኝ ሰው በጣም አምናለሁ ሆደ ቂም አይዝ የዋህነት ይጎዳል ግን አሏህ በቂአችን ነው በዳይወችንም የስራቸውን እሱ አሏህ ብድር ከፍይ ነው ብድሩን ይክፈል
ወላሂ የሀቢቢ የዋህነት ያረቢ የኔ ሚስኪን ስድስት አመትሙሉ ጓደኛ ምን ይሰራልሻል አለ ያአላህ ረምሊ ባልሽ ሚልሽን ብቻ ስሚ ማማዬ🙏🙏🙏
የኔ ቆጀ አብሸሪ አታልቅሸ 🎉🎉🎉
የኔ ውድ አይዞሽ ያጋጥማል አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ከሰይጣን ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
እረምላየ የኔ ዉድ እህት አይዛሽ የባልሸን ምክር ተቀበይ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
እንደዝህ ስትመካከሩ ደስ ትላላቺሁ ችግራቺሁን ፍቱ አንቺም ይቅርታ ጠይቂ ሀቢብን
ሀቢብ አላህ ይስጥህ እረምላን ስለተረዳሃት በትዳራችሁ ሰው ጣልቃ አታስገቡ አብሽሩ አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ
አላህትዳራችሁን,ይጠብቅላችሁ,የልጆቻችሁወላጆች, ያድርጋችሁ,የኔየዋህ,ረምላየ
ሱብሀናላህ እንኳንም ተረዳሀት
ሀሪፍ ትምህርት ነው ውሸትም ቢሆን ሙስተሂል እውነት ቢሆን ሚድያ አያወጡም
አብሽሩ የዋህነት በዚ ግዜ አይሰራም❤ልብስ አላወልቅም ያለው ልጅ ግን😂😂😂😂
ረምሊዬ ባለሽ መካሪሽ ነው ራቅ ከንደዚህ አይነት ጓደኛ የኔ ወድ🎉🎉🎉🎉
አላህ ያቃጥላት ኧረሃቢብ አሳቀኝ ስድስት አመት ሙሉ ጓደኛ ምንይሰራልሻል 😂😂ሽአመትም ይሁናት መጥፎነታቸው እጅ ሀቢብ ወንድማችን
Alhamduli lah Habibti🎉🎉🎉❤❤❤ wayine Lebawu😂😂😂😂😂
አይሰው እንድህነው የሀቢብን ምክር ስሚ አንች የዋህ ነሽ አላህ ይጠብቅሻል ውደ
እኔስ የሴት ጓደኛ የለኝም ወደፊትም አልፈልግም እንኳን በትዳራ አድም አልፈልግም
የኔብጤ አገኘሁ የሴትጓደኛ ልክ እንደኮረና በሩቅ
ሀቢብ እንዳ አንተ አይነት ባል ያብዛቸው ጎበዝ ትዳርህ ቤትህ እንደ ምትጠብቅ አላህ ይጨምርልህ አንቺም ተያት
መሻአላህ ምርጥባል ታርቁ አዳድክፍሴትአለሉ
ወንድማችንሀቢብ
አብሽርወንድማችን
ሁሉምለበጎነውረምላየአብሽሪ
ትዳርሽንተጠንቀቂ
እህቴ
ራሚ. አብሽር ትደርሽን. ጣበቅ. የበልሽን ምክር ስሚ
አብሽሪ። እረምራዬ❤❤
እንደዉ በትዳርአችን ዉሰጥ የሰዉንም የጅንንም ሰይጣን አላህ ይያዝልነ
አሚን
አላሕ ይጠብቃችሁ አብሺሩ ረምሊና ሀቢብ ❤❤❤❤❤
ውዴ ባልሽ ትክክል ነው ማርያም ግን ልጂቷ ፈጣሪ የስራዎን ይስጣት😢😢😢😢ምቀኛ
ሀብቢ ጀግና በል ነህ አለህ ይጨምርልህ ራምለዬ ትደርሽን ጠበቅ አረገሽ የዢ ❤❤❤❤❤❤❤እች ገደኛ ሰትሆን ጉደኛ ነት በትደርሽ ለይ ትቀነለች ልተጠለቹ ፈልገ ነዉ አለህ የስራወን ይስጠት
ትክክል ጓዴኛ መጥፎነው😢😢😢
ማሻአላህ መልካም ባል አላህ እረሜህንያረዝመዉ❤❤❤❤❤
ሱብሃን አላህ አጃኢብ አየ ሰው ማመን
ረምሊ አብሽሪ ባለቤትሽን ይቅር በይው ቤትሽን ራስሽን ፏ አድርገሽ እህቴ
ሱበሀን አላህ😢😢
አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ እህቴዋ❤❤❤❤
ረምላየ ባልሽን ስሚ ትዳርሽን ጠብቂ የኔዉድ ከባልሽጋር ግልፅ መሆንሽ ጠቀመሽ አላህ ከሸረኛ ጎደኛ አላህ ይጠብቅሽ ወላሂ ከባድነዉ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አወን ጎደኛኮ ባሁኑ ሰአት አያስፈልግም የኔህት አይዞሽ ትምህርት ነው 😢😢😢😢
❤❤❤አይዞሸማሬእህቴዋ
አብሽሪ
ረምላየሰውአትመኒ
ሁሉሰው
እንዳቺ
አይምሰልሽባሁንሰአትመልካም
እየመሰሉብዙመጥፎሰወችአሉ
ትዳርሽንአክባሪ
ጠካራጎበዝ
ነሽ
እኔዶሮጀምሬነው
የምከታተልሽ
በጣም
ነውየምወድሽ
ትዳርሽን
አክባሪ
ነሽየአክባሪ
ያጋጥማል
ብዙግዜመልካም
እየመሰሉአታላይሰወችአሉእህቴ
አብሽሪ
ሚስኪን ስታሳዝን የኔ ውድ እኔም እንዳችነኝ የዋህ ሚስኪንን
አንዳንዲ ጓደኛ ምቀኛ ነው ሁሉም ባይሆኑም ለማጣላት ፈልጋ ነው አች ስለምትስቂ እምትቀየሚና እምታዝኒ አይመስላትም ተይ ታለሺ አባልሺ በላይ እሚያቅ የለም ለምቀኛ ቦታ አትስጡ በአላሕ አተም አች እደዱሮአችሁ ሳቅሺን እጂ ላቅሶ ማየት አፈልግም የኔ ጀግና ብለሺ ማጋነን አደለም ከልቤ ነው❤❤❤❤❤❤
እረምሊ መልሶ ስተት ታገኘብሽ እርግጠኛነኝ ሃቢብ መመለሻው እሩቅነው እህቴዋ የሚመክርሽን ስሚአደራ በጣምተናዷል 😢😢
በአሁንሰአት,ጓደኛአያስፈልግም፣❤❤❤❤
ምስኪንዋ አብሺሩ ረምሊየ የዋህ ነሺ አላህ የስራዋን ይስጣት 😢
ውይይይይ ራምሪ ተጠቀቂ ከደዚህያለሰው ሀቢብምርጥስው አላህ በፍቅር ያዝልቃችሁ❤
❤❤❤❤😢
ረምሊ የኔ ቲማቲም ሆድ የኔ ሚሰኪን የኔ ቡለሀ አይዞሸ ዉደ😢ወላሂ ወዳጂ መሰሎ ጥላትን አሏህ ይያዝልን በትዳር አብራችሁ የምታረጁና ፍቅራችሁ እሰከ ጀነት የሚዘልቅላችሁ ያርግላችሁ ከእንደዚህ አይነት ነቀርሳ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ያጀመአ
ወይኔ እህቴዋ😢😢😢😢😢😢 እራስሺንጠብቂ ስከፍሽ ይከፈኛል ወላሂ😢
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተነጋገራችሁ የኔ ልዩ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
Abshiry 💓
አብሽሪ ረምሊ አላህ የስራዋን ይስጣት
ትክክ😊😊😊
የኔ ሚስኪን አይዞሽ ሀቢብ ጎበዝነው ባልም ወዲምም ነው ትምህርትይሆንሻል
❤❤❤ሚስኪን አላህ ይጠብቃችሁ ጓደኛ መጥፎ ነው❤❤❤❤
ማሻአላ አልሀምዱሊላህ እኳን ተነጋገራችዉ ታረቃችሁ ካሁን ቡሀላ ተጠቀቂ አይዞሽ ንቀሽ ተያት ሠዉ ሚቀኛ ነዉ ሥበልጭዉ አይወዱም😍😍😍
እረሚየ የኔ የዋህ አብሺሪ ሀቢቢ የዋህ ስለሆነችነው ተረዳት ባላህ
ረምሊ ሚስኪን ነች ሊሎች ትምረት ይሆናቸዋል ትግስት እንዲያረጉ ብላ ነው ግን ከይሩን ለዋልክለት ሸሩን ተጠበቀው ነው አብሽሪ ረምሊም ሀቢቢ አላህ ቤታችሁን ሰላምና ፍቅር ይስጣችሁ የራስዋ ጉዳይ ተዋት ከህይወታችሁ አስወጦት ይች ቆሿሿ ነች
Kkkkkkአስተማሪነሺ እደ አላለም አብሺሩ ሁሉም ያልፋል ለከይርነዉ
ሡበሀን አላህ
እኳን ታረቃችሁ
ጦሱዋን ይዛ ትሂድ
አልሀምዱ ሊላህ
እኳንም መደሀኒት አላደረገችብሽ 😢😢