የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ// ልዩ የህብረት ዝማሬ በ ደብረ ብርሀን ደብረ ጽባህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ህጻናት ዘማርያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 33

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 7 дней назад +2

    Kalehiwet yasemalin ❤❤❤

  • @ክባርበሌኝነገር
    @ክባርበሌኝነገር 21 день назад +10

    በእውነት ለዝህ ሰንበት ት/ቤት ሽልማት የስፈልገል ምሰጋና ይገበል ሰንበት ተማረዎችን እንደዝ አጠነክሮ ይዞዋል ለሌሎችም ምሰሌ የምሆኑ ነችሁ በቤቱ የፅናችሁ❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 дней назад +2

    ተመሥገን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 12 дней назад

    እልልልልልልልልል....!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍❤️❤️❤️💗💗💗 እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑራችሁ:: ፀጋ በረከት ከእድሜ ጋር ያድልልልን ድንግል ማርያም የህይወት መንገድን ትምራልን:: እደጉ::

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 20 дней назад +5

    🔵ግሩም ናችሁ! የደብረ ብርሃን ቅዱስ አገልጋዮች!
    🔵እግዚአብሔር በጥበቡ ና በሁሉም የበለጠ ይባርካችሁ! በርቱልን በረጅሙ መንገድ!

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 24 дня назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ህፃናት!
    እናንተ የመንገስተ ሰማያት ምሳሌ ናችው፡በቤቱ ያሳድግልን!

  • @yoditberu4047
    @yoditberu4047 2 часа назад +1

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዙሪያችሁን ጠብቁ ከተሀድሶና ከመናፉቃን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ።

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 20 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 23 дня назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 16 дней назад +3

    Slemayineger Stotaw egziabhar yimesgen bewenet Meshelem yemigebaw Debir new zimara Melaekt yasemaln 🎉🎉🎉

  • @YafiYafitbinyam
    @YafiYafitbinyam 23 дня назад +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤ እደጉ ተባረኩ በዚ ክፉ ዘመን ዘመናቹን ይባርክ

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 22 дня назад +2

    የነገይቱ የቤተክርስቲያናችን ተስፍዎች ናቹ በቤቱ ያፅናቹ

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይምስገን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @zinashnigusse763
    @zinashnigusse763 18 дней назад +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላይክ ያሰማልን፡

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 11 дней назад +1

    Egezabihar yimesegne bebatu yatsenachu

  • @shashetusisay8998
    @shashetusisay8998 23 дня назад +2

    እግዚአ ብሔር በቤቱ ያፅናችሁ. ጎበዞች በርቱ

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 22 дня назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ትባርክሽ ከኔ ልጇ የእኔ ጣፋጭ❤እደግልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SileshiGemeda
    @SileshiGemeda 10 дней назад +1

    አሜን
    ❤❤❤❤❤

  • @ሄኖክያባቱልጅ
    @ሄኖክያባቱልጅ 22 дня назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer 22 дня назад +1

    በቤቱ ያፅናችሁ እጅግ በሉ❤❤❤❤

  • @WorkneshWeldesenbet
    @WorkneshWeldesenbet 23 дня назад +2

    ተባረኩ በቤቱ ያሳድጋችሁ ያፅናችሁ

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 21 день назад +1

    ተባረኪ እድግ በይ ጣፋጭ የሆንሽ

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 23 дня назад +2

    እግዜአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsedaletsedale5373
    @tsedaletsedale5373 21 день назад +1

    ስታምሩ

  • @BrtyeBrtye
    @BrtyeBrtye 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjiterkalo
    @konjiterkalo 21 день назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ታሪኬየሚካኤልልጅነኝ
    @ታሪኬየሚካኤልልጅነኝ 22 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 19 дней назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 13 дней назад +2

    Bonjour tous le tguatanches et

  • @AminosFriend
    @AminosFriend 19 дней назад +1

    በቤቱ ያጽናችሁ
    አሰላለፍ ግን ቢቀየር የሆነ ከ Protestant የተኮረጀ ነገር አለው አስተማሪወች?

  • @Da18LI.43DECE.
    @Da18LI.43DECE. 19 дней назад +1

    ነጡላ ለብሰው ቢሆን ኖሮ ደግሞ ወርቅ ነበር

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 2 дня назад

      ለመፍርድ ቀላል ነው
      ከንጠላው ይልቅ የለበሱት የከበረ ነው

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤