የእኛ ቀናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የገኒ እና የቅዲስ የማያባራ ፀብ...
    Ethio IQ በስልክ ለማግኘት 0910999546
    0966242417
    0933149914 በአካል ለማግኘት
    ቦሌ ጃፓን መብራት ሳይ ኬክ ቤት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል::

Комментарии • 86

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  6 месяцев назад +10

    Ethio IQ በስልክ ለማግኘት 0910999546
    0966242417
    0933149914 በአካል ለማግኘት
    ቦሌ ጃፓን መብራት ሳይ ኬክ ቤት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል::

    • @Atsedesenayvlogger
      @Atsedesenayvlogger 6 месяцев назад

      ኦላይን አላቸው ለውጭ ላለነው

    • @achaye6316
      @achaye6316 5 месяцев назад

      Eshi yene wud geniye

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y 6 месяцев назад +20

    ገኒየ ትለያለሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል👍👍👍👍

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 6 месяцев назад +7

    ገኒ ሁሉም ሰው እዳንቺ አይነት እናት ቢኖረው ይመኛል የድግል ማርያም ልጅ ምኞትሽን ያሳካልሽ❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 6 месяцев назад +15

    እናት ማለት አንቺ ነሽ ገኒዬ

  • @Massimeme
    @Massimeme 6 месяцев назад +10

    ጀግና እናት

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 6 месяцев назад +8

    ግንዬ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ሌላው ገንዬ ቀሚስ ያምርሽብሻል

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад +15

    ማነዉ እዴኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 месяцев назад +6

    እረ ገኒ በዓለም አንደኛ እናት😍😍❤❤❤

  • @Mittha-he3lo
    @Mittha-he3lo 6 месяцев назад +37

    ቦታ ለመያዝ ነው 😂😂😂 ቆይ ጨርሽ ልስማውና እኮምታለሁ በላይክ አስደስቱኝ

    • @Hayt602
      @Hayt602 6 месяцев назад

      😂😂

    • @kemeriyaabdella5315
      @kemeriyaabdella5315 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @rozanurrr
      @rozanurrr 6 месяцев назад

      Bota lemeyaz😂😂😂😂😂😂

  • @Mattew151
    @Mattew151 6 месяцев назад +3

    ማስታወቂያ ለመስራት ብቻ እንዳይሆን ልጁን የምትጠፈጥፈው

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 6 месяцев назад +3

    አይ እናት እናት መሆን ምን ያህል ሀላፊነት እንዳለው እግዚያብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 6 месяцев назад +10

    በእርጠኛነት ማስታወቂያ ነው

    • @GgFg-rk2ks
      @GgFg-rk2ks 6 месяцев назад +1

      እኮ እኔ ጠርጥ ርያለዉ 🤣🤣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 6 месяцев назад +3

      ሥራ ምሰራው እኮ እዲህ ነው እሸቱጋ አላያችሁም ማስታወቂያ ሲሰራ እዴት እደሚሰራ ለምሳሌ በቅርብ የለቀቀው ቤት ለቤት ሚያክሙትን ሲያስተዋውቅ የራሱን ሥራም እየሰራ ነው 🤷‍♀️ሶ እነዝም እግረመገዳቸውን እየሰሩ ነው እውነትም ነው

  • @Taiba-vs8rf
    @Taiba-vs8rf 6 месяцев назад +5

    ጀግና እናት ❤❤❤❤

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 6 месяцев назад +2

    እኔ ድሮ እናቴ ስትመክረኝ አንገራግርነበር😢 ሳናድዳት ለራሥሽ ነዉ ለኔ ከግርግዳዉ ሸዉጠሽልኝ የምትሄጅ እዳይመሥልሽ ትለኛለች
    አሁን አድጌ ስደት መጣሁ ሁሉነገር ገባኝ😢😢😢😢😢😢😢 እና የመክሊት ምክር እዉነት ነዉ ሁሉም ለራሥ ነዉ ቅዱስ እናት ሳለች ኩራ ምክር ስማ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 6 месяцев назад +8

    ማስታወቂያ እየሰራሺ ነዉ ወይ ዘንድሮ በእኛ ላይ የማይሰራ ድራማ እኮየለም

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 3 месяца назад +1

      ካልፈለግሺ አትይ በትንሺ በትልቁ የተበለጣችሁ የሚመስላችሁ ምቀኞችን ያጥፍልን

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 6 месяцев назад +4

    ገኒዬ ደብራካ ደርባባ ደስ የምትይ እናት❤🎉🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 6 месяцев назад +1

    የኔ እናት ገኒዬ ትለያለሸ ለልጀችሸ ያለሸ ፍቅር ይለያል እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤❤❤

  • @Nibe791
    @Nibe791 6 месяцев назад +6

    ኦ ማስተዋቂያ መሆኑ ነው በሉ ደምሩኝ

  • @matilove3643
    @matilove3643 6 месяцев назад +1

    ጌም ለልጆች መግዛት እሱንም ወላጅንም በሂደት ከቁጥርር ውጭ የሚያደርግ የዘመኑ ክፉ ነገር ነው ስልክ መሰጠት ቴክኖሎጂ ይወቁ ብለን የምናደርገው ነገር ልጆቹን በለት ለት ሂደት ወደሱሰኛነት ማሳደግ እና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እንዳያደርጉ ማድረግ ነው ገኒ ዳዊትን ልኡልን በግዜ ከዚ አይነት ሱስ ጠብቂ ቅዱስን እያዩ ነገ ላለመስማት ይጋበዛሉ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 6 месяцев назад +2

    ገኒየ የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ኣስለቀስሽኝ የወላጅ ስጋት ነው ይገባኛል

  • @user-hd7rq6em5w
    @user-hd7rq6em5w 6 месяцев назад

    አረ እናታችሁን አታበሳጫት የኔ እናት እንዴት እደምወዳት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @enayko5471
    @enayko5471 6 месяцев назад +1

    Are kidus meneshi new yefelege piwn yemitemarew lerasek new Asebebet nege yekocekale beterfe Egezabere yerdake 😘❤

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p 6 месяцев назад +1

    እስፖርት እሚሰሩ ሰዎች ከነሱ በላይ ሰው ያለ አይመስላቸውም ይወጣጥራቸዋል😂😂😊

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +1

    ቅዱሴ እንደዚህ በ፣sport እደዚህ ከቀጠለ ችኮችች😂😂😂😂❤❤❤❤ ይፍጃሉ

  • @tutumelaku7316
    @tutumelaku7316 4 месяца назад

    ምርጥ እናት

  • @marikoswubet-xl8gf
    @marikoswubet-xl8gf 5 месяцев назад

    ከኔ ጋር መቶ ፐርሰንት ልዩነት ሳላነብ በክላስ ትምህርት ብቻ ከመቶ መቶ የማመጣው ትምህርት ማትስ ነው እንግሊዝኛ ግን ሀያ አራት ስዓት አንብቤ 60/ ከፍተኛ ውጤቴ 36/ ነው ይገረማል

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 5 месяцев назад

    አስጠኚ ስትቀጥሩ ወላጆች ከቤት እንዳትርቁ ሴትም ብትቀጠር ልጆችን ማባለግ ይኖራል ወንድም ቢቀጠር መድፈር የሚባል ነገር ስላለ መጠንቀቅ ነው

  • @sam-tar9497
    @sam-tar9497 6 месяцев назад +1

    ኣስተማሪ እንዴት ነው ምናገኛው, የት ነው ምንመዘገበው ?

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 6 месяцев назад +4

    ማስታወቅያ ነው?

  • @achaye6316
    @achaye6316 5 месяцев назад

    Siltenawun endet maginget yichalal?

  • @user-it8yd6kr1j
    @user-it8yd6kr1j 4 месяца назад

    Gani mirx Edmeena xeenaa.

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤ ቅዱስ sport መስራቱ ዋዉዉዉዌ ለውጡ በርቱ እሽ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ

  • @mesilule
    @mesilule 5 месяцев назад

    Yemchesh❤❤❤yeni enat

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 6 месяцев назад

    Wow ❤tlyaleshi geni

  • @HnyaMhmade
    @HnyaMhmade 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @eritreanentertmenthabesha7387
    @eritreanentertmenthabesha7387 6 месяцев назад +5

    ይህ ፌክ ኖው ድራማ ኖው

    • @medhaneefrem1357
      @medhaneefrem1357 6 месяцев назад

      የምን ድራማ ነው reality show ነው ሳታውቁ አታውሩ እንደ ገኒ እናት የለም

    • @eritreanentertmenthabesha7387
      @eritreanentertmenthabesha7387 6 месяцев назад

      @@medhaneefrem1357 ይህ ቪዶ fake ኖው

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 6 месяцев назад +1

    የእናት ዋጋዋ ስንት ነው

  • @user-ph8gh1qp2t
    @user-ph8gh1qp2t 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት እናት ነሽ ስታስቀኚ

  • @zewdfilmproduction3122
    @zewdfilmproduction3122 6 месяцев назад

    Konjo mastawekiya

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 5 месяцев назад +2

    ማስታወቅያ ነው ሚሰሩት እኛ ፋራ ነን😂😂😂😂

  • @ashamohammed7845
    @ashamohammed7845 5 месяцев назад

    Yehee chigir hulum bet yale new
    Enem ke 17 amet lije gar hullee miyasasbing new

  • @merry_hani
    @merry_hani 6 месяцев назад

    Gim yagemare kan new yatebalshew

  • @bambasitube
    @bambasitube 5 месяцев назад

    TV ተከፈቶ እንደት ይጠናል?

  • @makka8017
    @makka8017 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ameleworkfelekeasfawe74
    @ameleworkfelekeasfawe74 5 месяцев назад

    Gene yehulachenene teyake new yakerbeshew

  • @seadawelow1743
    @seadawelow1743 6 месяцев назад +1

    እስኪቀስበሉ አድቀንእኳ አደኛልሁን❤

  • @Atsedesenayvlogger
    @Atsedesenayvlogger 6 месяцев назад

    በውጭ ላለነውስ ብራንች አላቸው ወይስ ኦላይን ላይ ነው

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 6 месяцев назад +4

    ሀይ መክለት ትከብዳለች በጣም! ለራስ ኮ ነው ጆክ አታድርገው ላንተ ብላ ነው ቀዝቀዝ አድርጋ ከባድ መልክት ታስተላልፋለች እሶአ ና ዳዊት ኮ ይለያሉ ቅዱስ እንኳን ጋርድ ለመሆን ነው ጥረቱ ለማንኛውም እናትክ ምትለውን ስማ ኤጅ ነው ግን ሰከንበል በተረፈ ይመቻቹ

  • @merry_hani
    @merry_hani 6 месяцев назад

    Nagerakalew kidus enatikn betesam yawatakal awo zare agebkim yahone ken min hoga new tilalek

  • @madi2644
    @madi2644 6 месяцев назад

    ሰላምናችሁ

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i 6 месяцев назад

    ገኒየ 😂😂😂😂😂😂 ስትናደጅ😂

  • @yaredwoldemedhin612
    @yaredwoldemedhin612 6 месяцев назад

    Sign the contract big boy 😂😂😂😂
    Sign the contract

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 5 месяцев назад

    Television tenant senorew zegute

  • @user-vf8pj9qn2h
    @user-vf8pj9qn2h 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 6 месяцев назад +1

    እዝህ ቤት ቅዱስን ለማየት ብቻ ነው እምመጣው ተናገርያለሁ እኔ 😂😂

  • @sefelegalemu7522
    @sefelegalemu7522 3 месяца назад

    እረ በጣም ተወጣጠርክ 😎😎

  • @abrehetmerssa3211
    @abrehetmerssa3211 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤💕💕💕

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 6 месяцев назад

    Wow❤❤😂😂

  • @user-pp1qu9wp7u
    @user-pp1qu9wp7u 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sannayt941
    @sannayt941 6 месяцев назад

    አንደኛ ነኝ

  • @KalKidan-cq2vb
    @KalKidan-cq2vb 6 месяцев назад +3

    My heart dwdw❤❤❤❤

  • @AlfanurTube
    @AlfanurTube 6 месяцев назад

    Family 😍

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 5 месяцев назад

    ጉችክ

  • @hibestnigussie2182
    @hibestnigussie2182 6 месяцев назад

    Wey gud hagerachne terhu lagye nate weche lagye yalhu lejuchu eko b18 ametchew wesgye nachwe enkwan abegde lemastnate kerto

  • @sannayt941
    @sannayt941 6 месяцев назад +1

    ጀግና እናት

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pg3oe1xd5f
    @user-pg3oe1xd5f 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤