የዶላር ሃያልነት አከተመ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • የዶላር ሃያልነት አከተመ በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 34

  • @BogaleFikrei
    @BogaleFikrei 3 месяца назад +41

    ድል ከአሜሪካ እና ከምዕራባውያን በተቀራኒ ለቆሙ ሃገራት በሙሉ❤

  • @WubeshetTefera-x5j
    @WubeshetTefera-x5j 3 месяца назад +6

    እዚህ ኮመንት ላይ የማያችሁ rational ሀሉ እንጂ ሞት ውድመት ለምራባውያን ትላላችሁ 😭😂😂
    Ok 27 ጭለማ ነው ስንል ከርመን እንደዛ ካልተነቀስነው ብለን ያነገስነው እኮ ነው እንደዚህ የሲኦል ኑሮ የሚያኖረን አንሸወድ ጎበዝ በተለይ እንደኛ መናጢ ለሆነ ሀገር የሚጨነቅ ያለ ይመስላችሗል ሁሉም ለራሱ ነው አንሸወድ እውነት ነው ምእራባውያን ኢንፔሪያሊስቶች ናቸው ግን አትሸወዱ እሚመጣልህ ስርአት አብዛኛው የአምባገነን ስብስብ ነው ምእራባውያን ምንም ጥሩ ነገር የሌላቸው አናስመስል ብቻ አምላክ ሀገራችንን እና አለማችንን ይባርክ

  • @Ogadenboy6416
    @Ogadenboy6416 3 месяца назад +13

    በ አሜሪካ መሪነት የምእራባዊያን የተዘረጋውን የቅኝ ግዛት እና የብዝበዛ ስርዓት ይውደም::

    • @NegashwerkenhNegashwerkenh
      @NegashwerkenhNegashwerkenh 3 месяца назад

      አሜሪካ ከሌለች ሁላችሁም በቻይና ቀንበር ለመጠመድ መዘጋጀት ነው

    • @Ogadenboy6416
      @Ogadenboy6416 3 месяца назад

      @@NegashwerkenhNegashwerkenh
      ቻይና ይሻላል

    • @Ogadenboy6416
      @Ogadenboy6416 3 месяца назад

      @@NegashwerkenhNegashwerkenh
      ከማያቁት መላእክት የሚያውቁት ዳያቢሎስ ይሻላል::
      ለማለት ካልሆነ በስተቀር:: ቻይና ይሻላል

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv 3 месяца назад +3

      ከ አሜሪካ ቻይና በጣም ትሻላለች ባገርህ ውስጥ ፖለቲካ አይገቡም

    • @th-ef6me
      @th-ef6me 3 месяца назад +1

      ያንተ መፈክር የደርግ ስርአት አስታወሰች እርግጠኛ ነኝ የአምባገነኖ ስርአት ናፋቂ ነህ

  • @6Sky6
    @6Sky6 3 месяца назад +2

    ቅኝ መግዛትን እና ባሪያ ንግድን ያገራቸው ማበልጸጊያ ያደረጉ ምዔ ራባውያን የበላይነት ያብቃ ::

  • @MussaOumer
    @MussaOumer 3 месяца назад +14

    ውድመት ለአሜሪካ እና ለአውሮፓ

    • @birhanuwoldegebriel2766
      @birhanuwoldegebriel2766 3 месяца назад +1

      አራም

    • @MussaOumer
      @MussaOumer 3 месяца назад

      @@birhanuwoldegebriel2766ካፊር በልቶ እማያራ የለም ንፍጥ ቅንጭላት

    • @MussaOumer
      @MussaOumer 3 месяца назад

      @@hamedkader4979 እሪ አሉኮ በላ ይውረድባቸውና 😂😂

    • @Biniቀውጢ
      @Biniቀውጢ 3 месяца назад

      ​@@birhanuwoldegebriel2766 shintam. Yebarya wulaj.

  • @ahmedjama7757
    @ahmedjama7757 3 месяца назад

    ብሪክስ ወሳኝ ምስረታ ነው ድል ለብሪክስ
    እነዛ የእውቀትና የሴራ ባለቤቶች
    ብሪክስን አረብ ሊግ አፍሪካ ህብረት እንዳያደርጉት እኮ ነው የወረዳ 10 /ወ/አ/ጥ/ዋ/አ/ፅ/ቤ/ ስጋት 😟

  • @Tofiyan
    @Tofiyan 3 месяца назад +2

    Atsebew Dollar betam tefelagi❤ nw mehunew yebase

  • @UmerKasso
    @UmerKasso 3 месяца назад +1

    Vectory for Russia ...

  • @elham270
    @elham270 3 месяца назад +5

    ውድመት ለምእራባውያኖች እና ለቡችላዋ ኢዝራኤል

  • @henokworku1258
    @henokworku1258 3 месяца назад +1

    አሪፍ ፕሮግራም አሪፍ አቀራረብ🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @berhanumeta8997
    @berhanumeta8997 3 месяца назад +1

    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @ma9546
    @ma9546 3 месяца назад +1

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤

  • @dozersas3886
    @dozersas3886 3 месяца назад +2

    No1

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 2 месяца назад

    🇸🇦⚔️👑

  • @muridukola5915
    @muridukola5915 3 месяца назад

    Lela bezibaz bemetha new mnm lewth aymetham

  • @monegoncco
    @monegoncco 3 месяца назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🇨🇳❤️❤️❤️🙏🙏👏👏

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 3 месяца назад +1

    🔥🔥

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TemsgenWoldgezi
    @TemsgenWoldgezi 3 месяца назад

    ሞን መግሰት እለ ተወ

  • @Slimshady-o9h
    @Slimshady-o9h 3 месяца назад

    ሲጀመር ብሪክስ የሚለው ተቀይሮ
    West Bank በሚልስም መሰጠት አለበት

  • @Slimshady-o9h
    @Slimshady-o9h 3 месяца назад

    ሲጀመር ብሪክስ የሚለው ተቀይሮ
    West Bank በሚልስም መሰጠት አለበት

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 3 месяца назад

    Fetah Le techkonu hizbobochi wirdate Le mirbawiawinaa

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 3 месяца назад

    ዲያስፖራ ውሃ በላው …?😢😢😢