የመንፈሱን ሀይል መቀበል Amazing Preaching With Man Of God Prophet Tamrat Demsis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
    Facebook: HolySpiritTVShow
    Telegram: t.me/holyspirittv
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
    የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ click supermarket
    ያለበት ህንፃ ላይ - ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
    የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
    #ProphetTamratDemsis
    #HolySpiritTV
    #HolySpiritChurch
    #BethelTv
    #CJTV
    #ApostelYedidia
    #ProphetIsraelDansa
    #JWTV
    #ProphetYonatanAklilu
    #ProphetBirhanuDana
    #ProphetHenokGirma
    #ProphetEskinder
    #ProphetMessay
    #ApostleJAPI
    #ProphetNatnaelMolalegn
    #Prophet Belay
    #ProphetYesiakChuko
    #FanaTelevision
    #NahooTV
    #KanaTV
    #Kanadrama
    #KanaTelevision
    #EBSTVWorldWide
    #JTVEthiopia
    #LTVEthiopia
    #ENNTelevision
    #NewEthiopianMezemur
    #NewEthiopianMovie
    #HopeMezemurEthiopia
    #GurshaTube
    #EntewawekalenWey
    #ZemenDrama
    #Danadrama
    #Welafendrama
    #BetochComedy
    #MinewShewaTube
    #SodereTV
    #Aradamovies1
    #EthioAddis
    #OfficialTeddyAfro
    #ESATTV
    #Ethiopia
    #AddisNeger
    #EthioTimes
    #AddisInfo
    #AddisOut
    #AddisTimes
    #CNN
    #BBC
    #Ethiopia
    #Senseletdrama
    #Helenbodilytube
    #NewAmharicDrama
    #VOAAmharic
    #DWAmharic
    #Tenaadam
    #EthioTimes
    #EthioNow
    #Zehabesha
    #HiberRadio
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #EthiopianDrama
    #EthiopianMovies
    #EthiopianMezemur
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #JossyInTheHouseShow
    #WongelTube

Комментарии • 46

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 3 года назад

    Amen Amen Amen May God Bless U Tamrat

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses 11 месяцев назад

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 года назад

    Prophet Tamerat Goyeta Jesus Aglegloteh Yasefa.🙌❤🌺🌺🌺

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад

    አአአአአአአአአሜን አአአአአአአአአሜን ተባረክ 5ጊዜ ነው የሰማውት አይሰለቼኝም

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen ye Egziabher sim yebarek

  • @sm1825
    @sm1825 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተክብር ወደክብር መራመድ መሻገር ይሁንልኝ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 4 месяца назад

    Ameeeen Ameeeen Geta Yebarki❤❤❤❤ Zamani Yebarki❤❤❤

  • @saramohammed7432
    @saramohammed7432 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen Jesus Christ is Lord gad bless you and your family

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen 💕💕💕💕💕💕💕🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Egziabher yebarikih prophet 💓💓💓💓🍇🍇🍇🍇🍇🍇😍😍😍😍😍❤️❤️❤️🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @salamgetu3788
    @salamgetu3788 3 года назад

    እሜን አሜን ተባረክ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Egziabher yebarek 💐🌺💓💓

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 3 года назад

    Tame God Bless U !!!!!!!!

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Hallelujah kibir le Eyesus yehun

  • @bontu2351
    @bontu2351 3 года назад

    Ameeeen ameeeen ameeeen geta eyasus yberkeh 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🤲🤲👏👏🙏🙏

  • @berknashsaqa5366
    @berknashsaqa5366 3 года назад

    Ameeeen Ameeen Ameeen ❣️❣️❣️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @fckereeribalo2309
    @fckereeribalo2309 3 года назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen tabarakii

  • @milkiisida1
    @milkiisida1 3 года назад

    Ameeen Ameeen Ameeen

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልሎልልልልልልልልልልል

  • @tsigemoja6858
    @tsigemoja6858 3 года назад

    Amen.amen.amen

  • @gantiasafa8837
    @gantiasafa8837 3 года назад

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn 💌🙏🏻🤲🤲 eeeeellllleeelllelllll 🌻💌🙏🏻🤲🤲🤲 eeeeellllleeelllelllll 🌻💌💌💌

  • @zaritudaniel1428
    @zaritudaniel1428 3 года назад

    Shlom

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 10 месяцев назад

    ameeeenameeen ameeeeen

  • @masaratphone693
    @masaratphone693 3 года назад

    Ameen ameen ameen ameen

  • @hanashogamo5358
    @hanashogamo5358 3 года назад

    አሜን አሜን

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 года назад

    AMENNNN AMENNNNNN AMENNNN

  • @medimedi2057
    @medimedi2057 3 года назад

    amen amen amen

  • @helenasetargew6674
    @helenasetargew6674 3 года назад

    Amennnnnnnnnnnnnnnn

  • @agngewchufamo595
    @agngewchufamo595 3 года назад

    Amen

  • @mulatubegnaofficial1606
    @mulatubegnaofficial1606 3 года назад

    Amen man of God prophet Tame you are blessed!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል ለአመታት የነገረኝን ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ። መ

  • @Bk-ql2wb
    @Bk-ql2wb 3 года назад

    Amennn

  • @getaagetaanawyesusashes2302
    @getaagetaanawyesusashes2302 3 года назад

    Ameen ameen begeta sim

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ሐ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @semeredin7373
    @semeredin7373 3 года назад

    Amen amen.amenn

  • @sosinabeyene878
    @sosinabeyene878 3 года назад

    አሜን አሜን

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад

    Ameeeeeeen

  • @yeesuuyeesuu7785
    @yeesuuyeesuu7785 3 года назад

    amen

  • @zaritudaniel1428
    @zaritudaniel1428 3 года назад

    አሜን

  • @hanaaawaka9419
    @hanaaawaka9419 3 года назад

    AMEN