Doctor eski sele fit ngern yene fit ykerarfal betam loshin adergbtalow gn koyto ke hulet sat bewala Ende nberw ymelsal hulu adelm genbare gal gonche afenchayin lay ke ayne lay yalowum betam ykerarfal ke yazkut demo leke ende ytoget ferafor yrehfal betam men baderg now metwij melsk etbhalow anmesgnlaen le hulu tmherti demo
ዶክተር አረ እጃችን ለምንድን ነው የሚደርቀው የመዳም ቅመሞች ይሄ ነገር አላስቸገራችሁም ወይ 😢😢 የደረሰበት ላይክ ያድርግ እስኪ ነው እኔ ብቻ ነኝ የምሰቃየው መፍትሄ እንፈልጋለን ፕሊስ አመሰግናለሁ በርታ❤
አረ የኔም ነው በጣም ነው የሚደርቀው ሳስበው ዉሃ በብዛት ስለምንነከር ይመስለኛል ኢትዮጵያ እያለው እጅ በፍፁም አይደርቅም ነበር
የኔም ኢጠርቃል ቫዝልኒ ስቀባው ኢተወኛል
እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ!!!!!!!
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ
ደክተርየ አላህ እርሜህን ያርዝምልን የኔ ጥያቄ ነው ያቀረብክልኝ
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ጥሩ አስተምሮት ያላቸውን ቢዲዎ እየሰሩ እያደረሱን ነው ስለ የራስ ቆዳ መድረቅ ፎረፎር በመምሰል የሚያስቸግር ባጋጠመ ጊዜ ምን ማድረግ እደምንችል ቢሰሩልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ተመሳሳይ ነገር ያጋጠሙ ጓደኞችም አሉ የብዙ ሰው ችግር ይመስለኛል እባክዎ መፍትሄ ካለው
ዶክተር ሰይፍ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ት/ርት ነው
Dr betam enamesegenalen mekrocheh megermu nachew ena 1 teyaka leteyekh neber bemen mekniyat endehon alawekm chena betam shaker betam ena mn bareg yeshalegal sel melasheh betam new mamesgen
Ere docter ስለ ሳይነስ መደሀኒቱና ስለበሽታው ንገረን ።እናመሰግናለን
አመሰግናለው ዶ/ር ስፈልገው የነበረ ጥያቄ መልስ ያገኝሁለት ዛሬ አመሰግናለው በድጋሚ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Ohhh thanks Dr Seifu 🩵🩵🙏🙏 I now What to do now and folw yor advis
Betam en mesginlen Dr
Yen endeziwu yebatatsli enj
Tifra kelami tetakmi adelwum
ዶክተር ሰላምክ ይብዛልን መረጃዎችክ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ።የኔ ጥያቄ አመዴ የሚባለዉ ወይም ሶሊያሲስ መድሃኒት አለዉ መጥፋት ይችላል? እባክህ ከይተህ አትለፈኝ መልስክን እጠብቃለሁ
ዶክተርየ ለምትሰጠን ትምርት በጣም እናመሰግናለን
ዶክተር በጅስማችን የትዉም ክፍላይ ጥቁር ነጥብ የሚወጣብን ምክንያቱ ምድነዉ መጥፎ ጎን አለዉደ እኔ በፊቴ በዉስጥእጀ በየጅስሜላይ አልፎ አዳድ አለ ምክንያቱምድነዉ በሁሉምሰዉላይ አለ የሚወጣበትን ምክንያት ማወቅስለምፈልግነዉ ?
ትምህርት በጣም ጥሩነውይቅርታዶ/ር ጥያቄአለኝ ጥያቄየም እንደሚመለከተውነው የኔችግር ጥፍሬን መብላትነው ምንድነው ምክንያቱ ከምንስየተነሳነው?
Dr emahiten ber kintarot beni latifaw hkimga lemehed ferahu
እናመሰግናለን ዶ /ር ላስቸግርህ ጥያቄየን መልስልኝ ሠዉነት ላይ የሚወጡ ነጫጭ ነጠብጣቦች ከምን ጉድለት ነዉ በዚህ ቁሪያ የምታዉቀዉ ካለ
Dr. Ye የእግር ጥፍር ወደ ስጋ ውስጥ ሲያድግ መፍትሄው ምንድነው?
እንዳያድግ ወደውስጥ መፍትሄው ምንድነው?
ጥፍራችንን እንበላለን እምትሉ አበላል ሼር አርጉልን please ተቆርጦ ነው ሚበላው ወይስ ሙሉውን? ብቻውን ነው ወይስ በአዋዜ?
😂😂😂😂
እንኳን ሰላም መጣህ
enamesegnaln dokter
ዶክተር በጣም ነው የምናመስግነው ትምህርትህ በጣም ነው የምወድው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኔ ጥያቄ አለኝ እጄ በጣም ተበላሽቶብኛል የጣቶቼ መሀሉ ቦታ በሙሉ ተሽባሽቦዋል ስራ ስስራ ጓንት እጠቀማለሁ ግን በጣም ተበላሽቶዋል ምን ማደርግ እንዳለብኝ አላቅም ክቻልክ መልስልኝ
መጀመሪያ የተጎዳውን ደረጃ መታየት ቢቻል መልካም ነው። ሲቀጥል የእጅ ቆዳን ከንፅህና እንዲሁም ከስራ በኋላ፣ የቆዳ ማርጠቢያዎችን መጠቀም ያስፈልጋል።
@@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር አመስግናለሁ ግን እጄ ፎቶ እንስቼው ነበር እንዴት ልላክልህ ሌላም የምጠይቅህ ጠያቄ ነበርኝ በግል እንዴት ላገኝህ እችላለሁ
God bless you d r sefu
አመሰግናለሁ
dr please
For bow legs
እናመሠግናለን ክቡር ዶ / ር 💚💛❤
በርታልን ወንድማችን
እናመሥግናለን
እናመሰግናለንን ዶክተር ስይፊሻ
Thanks for sharing doctor 🙏❤️
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
Inne 2 xatet kaa sir andande abixo yimagilal kaza damoo barasu gize xafito yimalsal xifare damoo bizum saqonyi yisababral madint sixaqam yidinal madinutn sitawa yimalsal min largi…?
የሚጠቆሙት መዳኒት ምን ነበር?
አመሠግናለው
እናመሰግናለን ።
Thank you Dr 🙏
Be hekemna aysetem ende medanit yelewm ende
የኔ መጣም የሳሳ ነው አሳድጋለሁ ስል ይሰበራል እኔም በጥርሴ እቀርጣዋለሁ ሣላስበው
ለማሳደግ ምንይደረጋል ዶክተር
ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄው ኤችአይቪ ያለበት ሰው ደሙ ቢነካን ኤችአይቪ ያዘን ማለት ነው ዶክተር ? ግን ደሞ ወዳው በውሃ እና በአልኮል ብንታጠበውስ ምን ይፈጠራል ?
ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ ባለፈውም ጠይቄህ አልመለስክልኝም የቆየ "ጠባሳ "በምን ይጠፋል ፊቴ ላይ አፍንጫዬ ላይ አለብኝ ሰርጀሪ ልሰራ አስቤ ግን ትንሽዬ ስለሆነች ምን አልባት ማጥፊያ ይኖራል በእርግጥም አንዳንድ የሚቀቡ ክሬም ነገሮች እንዳሉ ባውቅም ግን በትክክል የቱ አሪፍ እንደሆነ አላቅም እና አደራህን መልስልኝ ?? በተጨማሪ ቋቁቻም አስቸግሮኛል ብዙ መደሀኒቶች ተጠቅሚያለሁ ግን ይመለሳል ቆይቶ ...Please 🙏
እናመሰግናለን ደክተርዬ 🥰🥰🥰
ዶክተር በሙኛሌ ለተጎዳ(ለተነቀሌ) ጥፍር መልሶ
እንድበቅል ምን ማድረግ ያስፈልጋል ?ስለምትመልስልኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
በጣም አስፈላጊ ስለሆነብኝ ነው ዶክተሪዬ
ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተርየ የኔ መልካም በርታልኝ ዋውውው እንወድሀለን
ከልብ አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር አደራ እዳታልፈኝ ወንድሜ በትንታ ሊሞትብኝ ነው ምን አይነት መዳኒት ይጠቀም ሆስቢታል ለመሄድ አይችልም በሰው ሀገር ያለመኖሪያ ፍቃድ ስለሚኖር. እባክህ ምክርህን ለግሰኝ ተኝቶም ቁጭ ብሎም ሲበላም ሲጠጣም ትን ይለዋል ድምጹን ቀይሮታል ጉሮሮየ ላይ ብንብን እሚል ስሜት አለው አለ
ጉሮሮው ግን ምንም ቁስለት ወይም እበጥ የለበትም አደራ አይተህ እዳታልፍ አደራ
Yene tkur blo gn yadgal wstu yboreboral anda tate nat mn bader yshalegnal
ሰላም ዶክተር አረ ሁለት ጣቴ ጥፍር ተበላሽቶ አመት ሆነኝ ሀኪም ስሄድ ክሬም ይሰጡኛል ግን ምንም ለዉጥ የለዉም ውሃ ደሞ በብዛት እጠቀማለዉ ከስራዩ አንፃር መፍቴ ካለህ እንዳታልፈኝ
እኔምጥያቄ አለኝ ካይህዉ መልስልኝዶክተር የወር አበባ ይዛባብኛል ግን እኔም እኪም ቤት ሄጄአላቅም ታገባሁ ብሀላ ነዉ መዛባት የመጣብኝ የመዉለድ ክኒነዉ ነዉይሉኛል ዝምብዬ ቁጭብያለሁ 5ወር ይዘጋኛል ምንላድርግ መልስልኝ
እናመሰግናለን ዶክተር
በተፈጥሮ የተበላሸ ከሆነ አዴት መዳን ይቻላል
Thanks ❤❤❤❤❤
እኳን ደና መጣህ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ጥያቄ ነበረኝ በጣም እየተቸገርኩ ነው በደም ማነስ ህክምናም ስሄድ የደማነስ ከኒን ያዙልኛል ግን እሱንም እየተጠቀምኩ ሊተወኝ አልቻለም መቀሳቀስሁላ እያቃተኝ ነው ምን ባረግ ይሻለኛል
ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልገዋል
አረብ አገር ያለን በብዛት ዉሃ ላይ ተነክረን ስለ ምንዉልና CoLrox ስለምንጠቀም ይመስለኛል
አመሰግናለሁ
ዶክተር የተበላሸ ጥፍርን እንዴት መንቀል ይቻላል
ሰላም ዶክተር ጥፍሬን አየበላሁ ወይም በጥርሴ እየቆረጥኩ ከቦታው ላይ አጥፍቼዋለሁ ሁለቱም እጄ ጣቶች ጥፍር የላቸውም ብቅ ሲል እየቆረጥኩ ባዶ እስቀረሁ እንዴት ልተወው እንደምችል አላውቅም በህክምናው መፍትሄ ካለው እባክህ መላ በለኝ
ይህ የስነ ልቦና ህክምና የሚያስፈልገው ችግር ነው፣ በአንዳንድ ሰዎቸ ላይ ሲከሰት ይታያል።
የስነአእምሮ ሀኪም (psychiatrist ) ሊረዳዎ ይችላል።
ክክክክ የእኔ ቢጤ ነሽ መቁረጮ አስፈልገንም
@@Dr.SeifeWorkuይህንን ማወቄ ትልቅ ነገር ነውና እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶ/ር 🙏🙏
Thank you Dr ❤️❤️❤️❤️
ዶክተር ጥፍሬ በጣም ነጭ ነው በተፈጥሮ አሁን አንድ ጥፍሬ ጠቆረች ምንን ሳልሆን ፈንገስ ከሆነ ብየ ፈራሁኝ ልጀ የጥፍር ፈንገስ አለባት እኔም እንደሷ ይሆን ይሆን
ጥያቄ ካላችሁ ፃፉልኝ ባልከው መሰረት ስለ ጀርባ ውጋት ጠይቄህ ነበር መልሱን በተስፋ እጠብቃለሁ 🙁
Thanks dr we love u😍
አመሰግናለሁ
እባክህን ዶክተር ገላ ላይ ለሚወጣ ቋቅቻ መሰል ነጣ ያሉ ጀርባዬ እና የእጄ ክርን ላይ እንዲሁም በሆዴ አካባቢ ወጥቶብኝ ይህዉ ወደ አምስት አመት ተጠጋኝ ያልወሰድኩት መዳኒት የለኝ ሊጠፋልኝ አልቻለም እና pleas gayed ምታረገኝ ምጠቁመኝ ነገር ካለ እባክህን ገላዬ almost ዠንጉርጉር ሆኖ በጣም እያሸማቀጘ ነዉ
Doctor eski sele fit ngern yene fit ykerarfal betam loshin adergbtalow gn koyto ke hulet sat bewala Ende nberw ymelsal hulu adelm genbare gal gonche afenchayin lay ke ayne lay yalowum betam ykerarfal ke yazkut demo leke ende ytoget ferafor yrehfal betam men baderg now metwij melsk etbhalow anmesgnlaen le hulu tmherti demo
ሠላም ዶክተር እኔ ጥፍሬ በጣም ነው ያስቸገረኝ መጀመረያ ቢጫ ከለር ሆነ ከዛ ትንስ ትንስ መቆማመጥ ጀመረ ከዛን ደሞ ጥፍሩና ስገው ተለያየ ከዛ ቆዳ ሀኪም ቤት ሄድኩ መዳነት በየሳምንት የሚወሰድ መዳኒት ሰጡኝ ለምሳሌ ሰኞ ከተጠቀምኩ መልሸ በሳምንቱ ሰኞ ነው የምጠቀመው ይኸን መዳኒት ለሶሰት ወር ሰጡኝ ና ሲያልቅ ነይ ጨርሶ ካልተስተካከለ ተጨማሪ ይሠጥሻል አሉኝ ግን እዳጋጣሚ ሁኖ መዳኒቱ ሳያልቅ ወደ ውጫ ሀገር ሄድኩ ከትንስ ጊዜያት ቡኀላ መዳኒቱ አለቀ አንድ ጥፍሬ ተስተካከለ አንድ ጥፍሬ ግማሽ አደሆነ መዳኒቱ ሲያልቅ መልሶ እዳድስ መሸርሸፍ ጀመረ ከዛ አሁንም እዚሁ እሠፈር ያለ ሀኪም ቤት ሄድኩ መዳኒት ሠጡኝአሁንም ጨርሶ ሳይድን መዳኒቱ አለቀ ከዛ አሁንም ቢጫ ሁኖ ስጋና ጥፍሬ ውስጡ ተለያየ ስጋው ድርቅ አለ ጥፍሩ ደሞ ቢጫ ሆነ አንዳደ ያሳክከኛል ይነዝረኛልም እባክህ መፍትሄ ካለህ መልስልኝ እዳታልፈኝ ለምሠጠን ትምህረት በጣመሸ አመሠግናለሁ
ዶክተር የኔጥፍር በጣም ተበላሽቶል
እባክህን መስመር አለው ጥፍሬ ግን ደብዘዘዝ ያለ ቡኒ ከለር ያለው ነው በጣም ስለጨነቀኝ ብትመልስልኝ እባክህ
እኔ እለብኝ ጨንቆኘል
ተበራክ 🙏🙏🙏👍👍👍
eish doctor tinsh meteyikwe teyiqe nbareye hule yebelautene megb yasemeleseyiale yeqlileshileshiyale mn baderg yeshale
አረ ዶ/ርዬ ልጄን ትቼ ሄጄ መታከም አልቻልኩም ፊቴን ማዲያት አበላሸው ነወጣብኝ ሳረግዝ ነው አሁን አምስት ወር ሆነኝ ፊቴ ሴንሴቲፍ እና ወዛም ነው ምን ትመክረኛለክ እባክህ🙏
ደስ ትላለክ
እናመሰግናለን
ዶክቶር እናመሰግናለን
አይን ስር እብጠት እደት ነው እምናክመው
እኔ ሁሌ ይሔ ጥያቄ ሣሥብነበር አመሠግናለሁ
ጥፍሬን በጥርእየቆረጥኩ በጣም ወደውስጥ ገብታል ምንላድርግ?
ሰላም ደ/ር አይን አከባቢ ጥቁረት ማጥፍያ ጠየቁኝ እኔ ከስራየ አንፃር ቀን እንጂ ለሊት አልተኛም
ሙጀል የበላዉስ ምን ማድረግ አለብኝ ከቻልክ መላ በይኝ ዶክተር 🥹
Tena yestelg! lije 8amet nat, keneferan temetalshe men mareg alebeg edetetewew amesegnalew!
በእንቅፋት የወለቀ ጥፍር መፍትሄው ???
መፍትሄው
ፂም ማብቀያ መንገዶችን እስኪ ስራልን
Yet nehe🙏
ሥለምክርክ እናመስግናል ዶክተር ጥያቄ ነበረኚ እኔ ልቤን ታማሚ ነኚ አዳደ ሳወራ ሁሉ ይደክመኛል እሥክጠግብ ከበላሁ በጣም ያመኛል በተጨማሪ ሳይነሥ አለብኝ አፍጫየን ያፍነኛል እና በተደጋጋሚ ታክሚያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ለመተኛት እንኳን እቸገራለሁ ሥለሚያፍነኚ እድሜዬ 23 ነው ግን 10 አመት ይሆነኛል ይሄ ህመም ከጀመረኚ እባክ ዶክተር ምን ላድርግ
ወደ ሃኪም ቤት ሂጂ
ሰላም ዶክተር እኔ ከውስጥ እግሬኁለቱም ድርቅ ያለ ወቶብኛል በወጣበት ቦታ ይሰነጣጠቃል ከቆየ በኋላ ፍንቅል ይላል የሚዋጥም የሚቀባም ካለ መላበለኝ ከይቅርታጋር
ፀጉሬ በጣም ስስ እና አጭር ነው ምን ማድረግ አለብኝ
እንካን በሠላም መጣህ ወድምዬ በተዴጋጋሚ ጠይቄህ ነበር ቡዙ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ የምላስ መቁሰልና ነጭ ነጭ የሚያወጣ እና የትንፋሽ ማጠር የምን ምልክት ይሆን ዴሞ የግሬ ጥፍር አሁን እዳቀረብከው ጥቁር አውጥቷል የጄ ጥፍር ሸንተረን አለው እና በፈጠረህ መልስልኝ ወንድምየ
በቆዳ ሀኪም ታይተው ነበር?
አላየሁ በሆድ ሀኪም ነው ያየሁት
Enmeseg
እኔ እራሱ ሰርች አርጌ የጥፍር መሰባበር ምክንያት ለማየት ሳስብ ነው ያገኘሁክ የኔ ጥፍር ከንቅልፌ ስነሳ አጣዋለሁ ማን እንደሚቆርጥልኝ አላቅም በህይወቴ አንድም ቀን ጥፍሬ ቆርጬ አላቅም
Kkkkk
ክክክክክ ውነትሽ ነው ግን
ጠፍሬ በተፈጥሮው በጣም ያምራሕ ጠንካራም ኘበር አሁን ሳስት ይሰባበራል ይሰነጣጠቃል 😥😥
እባክህ ዶክተር ቁጡና ወዛማ ፊት ምን አይነት የፊት ክሬም መጠቀምን ትመክረኛለህ እንዲሁም የጣት ፈለግ ቪዲዮ እንጠብቃለን
ከዚህ በፊት ሁለቱንም ሰርቻለሁ
ከልጅነቴ ጀምሮ ጥፍሪ ስስ ነው በዛ ላይ ጥፍሪን በጥርሲ መቁረጥ ሱስ ሆኖብኛል እንደሴት ልጅ ጥፍሪ አድጎ አይቼው አላውቅም ያሰገረመኝ ግን ልጄም ልክ እደኔ ጥፍሮን ትባላለች ለማሰተው አልቻልኩም አንዳንዴማ የጥፍር መብላት በዘር ይተላለፈል እሰከምል ድረስ
ሠላምዶክተርየ እኔ ብዙ ጊዜ ጠየኩህ ልመክርኝም ሆነ ፊዶ ልሠራልኝ አልቻልክም ሥለ ጉበት
ስለ mielle ዕብራራልን
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ
❤❤❤❤❤
የእኔ ጥፍር አንዲ ነዉ ሳላስበዉ በጥርሴ ቆርጨ ከጨረስኩ በኀላ ነዉ የማየዉ
እኔም ነኝ መፍትሄ አጥቸ ተቀምጫለሁ 😢😢😢
ክክክ
እኔ ግን ለፊቴ ክሬም ብትነግረኝ በፎቶ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል በምታምነዉ ይሁንብህ አንድ ጊዜ የዉስጥ መስመርህን ስጠኝ ፊቴንም እዳሳይህ ፊቴ ወዛምነዉ 20ወቹ እደረሜ ገና እየገባሁነዉ ጥርት ያለ አደለምቆዳየ ዪለሁበት ሀገር ብርዳማነዉ ፊቴ ምንም አያቀዉ ነበር አሁን በአንድአመት ዉስጥ ስደት ከመጣሁ ጀምርየ የፊቴ ቆዳ እያስጠላኝነዉ የማይቆረጥ የቆዳ መጠበቅያ ለወዛም ፊት ፕሊስ ፕሊስ ንገረኝ ሰወቸ አይወስዱኝ ዶክተር እዳላናግር በonline ለመጥለብ ደሞ ግደታ ማወቅ አለቢኝ ምን እደሆነ የሚጠቅመኝ ለዚህም አተን ማማናገር መረጥኩ በፎቶ ካሳሳየህኝ ይገዙልኛል ሰወቹ
የእግር አዉራ ጣቴ ከዉስጥ ጠቆረ ና ያመኛል እብጠት አለው ጥፍሩም አያድግም ምናልባት ሃገር ስለቀየርኩና ብርድ ስለሆነ ነው ብዬ ችላ ብለዉም ህመሙ እየጨመረ ነው ዶክተር መላ ካለክ
ፒሊስ ዶክተርየ ♥እረ የአይን ጫራ መሰባበርና እዲሁም የአይን ማሰካክ ውሥጡን መጠቅጠቅ ወደ ፀሀይ ስወጣ ማጭበርበር መዳኒት ፒሊስ ነገርኝ አውቃለሁ በጣም ስልክ አብዝቸ እጠቀማለሁ ከሱጋ የተያያዘ ይሆን እንባይ ዝንብሎ ይፈሳል ያቃጥለኛል አይኔ እየሟሟ ሂዴብኝ ☺
እኔም እንደዘው
ዶክተር ሊክ አኑር የቴሌ ግራም ሊክ እባክክ ላናግርህ እፈልጋለሁ በአላህ እሽ እያመኝ ነው
ዶክተር የአሰስያ መድሀኒት ንገረኝ ያሳክከኛል እሬም ላይ እጀም ላይ በዛ ላይ ይጠቁራል
አሰስያ ምን እንደሆነ አላወኩትም፣ ምን ማለት ነው?
አላርጂክ ያሳክከኛል እንደ ውሀ ትንንሽየ ይተሸተሻል በጣም ነው የሚያሳከኝ
እኔ ጥፈረ የሚባል የለኝም በህክምና ሊመለስ ይችል ይሆን😢😢😢
ሰለም ዶክቶር በጠም ጪቀትለይነኝ በሰውናቴ በሙሉ ፀጉር ዎቶብኘል ምንለድሪግ ፊቴለይ ያለዉ በክሬም አነሰሁት
ለለምጥ መፍትሄ ካለህ ወንድም🙏🙏🙏🙏
ስልክ ህን
እኔ ጥፍሬ ያፈገፍቃል ጥፍሪ እና ቀዳየ በጣም ያመኛል ሃክም ብዝ ግዜ ሄድኩኝ የሃድድ እጥረት ነው ያሉኝ እናም ያረሪጁክ መዳንትም ሰተውኝ ለውጥ አለየሁበትም ሌላ
ምንድነውሀድድ እኔም ከአመመኝ አመታቴን አሰቆጠርሁ