*NEW* |ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን |ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ||የአራቱን ጉባኤአት መምህር|አዲስ ስብከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 4

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ህይወትን ነፍስን የሚለመልም ትምህርት ያሰማኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ማርያም-በ2ኀ
    @ማርያም-በ2ኀ 2 года назад +1

    ቃለሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @FeresibahatMengesha
    @FeresibahatMengesha 5 месяцев назад

    ብንሰማቸው ብንሰማየው የማንጠግባቸው እንደማር ወለላ የሰውን ልቡና የሚያስደስት ጣዕሙ ከማር ወለላ የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ያስተማሩን ነገሩማ እንዴት አይጣፍጥለዎት ቀድሰው ቆርበውና ምዕመናን አቁርበው ሲያስተምሩ ነው
    በእውነት ወንጌልን የሚሰብኩ ሁሉ የእሰዎን መንገድ እንደከተሉ ፈጣሪ ይርዳቸው ይርዳን እንወደዎታለን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኔታ ጌታሆይ እምነት ጨምርልኝ