#ወጣያለሰፈር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #dawudtube #amazingfact #ritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #abrelohd #ashruka #donkeytube #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #dawudtube #fana #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደኩራዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ሀሳባችሁን ፃፉልኝ ሁሌም ቢሆን
    #ኩራዝ tube

Комментарии • 255

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 2 месяца назад +34

    ሙስሊም እህቶች በአላህ የሆነባቸው እረፉ በማይመለከታቸው አትጻፈው ምን አገባቹ እንደፈለገችውን የፈለገችው እምነት ትከተል ምን አገባቸውእስኪ እናንተ እዚህ ከምትጽፉ እስኪ ሄዱና የሃይማኖት ቦታ አዳምጦበእናንተምክንያትእስልምና ይሰደባል ወላሂ አላህን ፍሮእያንዳንዱሽ ነገጠየቅያለሽ ለእስልምና ዝናችሁ ነው ለእሷ አዝናችሁ ነው እዚህ እንደው እንደት ሙስሊም ሆኖ መውረድ እኮ ከባድ ነው😢😢😢😢

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 2 месяца назад

      ሣሕ እኔምገብቸ ኮሜትአብቤ ወጣሁ

    • @maryamhussn2925
      @maryamhussn2925 2 месяца назад +2

      ትክክል❤❤❤

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 Месяц назад

      @@ሁሉ እኔን አይመለከተኝም ምክንያቱም አልተሣደብኩም መሣደብም አልወድም አሁንም ኢስላም ትግል ይፈልጋል ሀቅነዉ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 2 месяца назад +18

    በርች ኩራዝየ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h 2 месяца назад +6

    አቤት ማህተብ እግዚያብሔር ይመስገን ስታምር ማህተብሽ ሲያምር በቤቱ ያፅናሽ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ህይወት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 месяца назад +34

    የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጓት ኩራዝዬ ተጠቀቂ እማ ሽታው ጥሩ አደለም ተጠቀቂ በተረፈ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ወርቅ ውድድድድበክርስቶስ ፍቅር በርችልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      አሜን እህቴ

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 месяца назад

      እሽ❤❤❤

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 2 месяца назад +2

      እሽ እህታችን እናበረታት አለም❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      @@rhamtistore5049 አመሰግናለሁ😍😘

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p Месяц назад +1

      ተመለስኩ ያለች ለት ነው ያረኳት ከዛበፊትም ግን እደምትመለስ እርግጠኛ ስለነበርኩ አልፉ አልፉ አያታለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-lt7en7cq4u
    @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад +5

    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራሁሽ አላስችልሽ ቢለኝ
    አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ
    የክፉ ቀን ስንቄ ያዘልኩሽ በልቤ
    የህይወቴ ምግብ የእንጄራ መሶቤ
    እንደትላትናው ዛሬም እጠራሻለሁ
    የመስቀል ስር ክብሬን እንደት እረሳለሁ
    ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤❤ማርያም❤❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ስምሽ ይጣፍጣል እመብርሐን ትቅረብሽ ኩራዝየ
    ለነስም አይጠሬ ቦታ አትስጫቸው ይንጫጩ አንች ትክክለኛው መንገድ ላይ ነው የቆምሸው😊😊😊😊

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 месяца назад +5

    እንኳን መዳንያለም ወዱ ቤቱ ጠራሽ ለ እግዚአብሔር የምሳነው ምንም የለም በቤቱ ያፅናን አሜን

  • @eexx5392
    @eexx5392 2 месяца назад +19

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እንደው ምስሊሞች ከስድብ በቀር መልካም ከአፋችሁ አይወጣም አቤት የክፋት ጥግ ተመስገን ጥላትህን እንደራስህ አድርገህ ውደደ ለሚለው አምላክ ክብር ምስጋና ይገባውና

    • @user-on9wf4zp1d
      @user-on9wf4zp1d 2 месяца назад +2

      አትኪን አንነካሽም ማንሰደበሽ እሩጠሽሙስሊም እራስላይየምትሰቀይዉ ነገርፍለጋመሆኑነዉ?

    • @user-on9wf4zp1d
      @user-on9wf4zp1d 2 месяца назад

      አትኪን አንነካሽም ማንሰደበሽ እሩጠሽሙስሊም እራስላይየምትሰቀይዉ ነገርፍለጋመሆኑነዉ?

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 месяца назад +1

      😅😅😅ቀጣፊ አምላክሽ በክርስቶስየማያምን በመንገድብታገኝ ሰላምታእዳሰጥ ቤትህ ቢመጣ እዳታስገባ ነው የሚለው ሌላው ሙሲሉሞች ለስድብ ያልሺው እኛ አንሳደብም የፈለገችውን ትመን እስዋ ሄደች ቀረች እስልምና ሙሉ ነው

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤በፆሎት በርች እህቴ ፈተናዉ ከባድ ነዉ❤❤❤የቅዱሳን አምላክ ከአች አይለይ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 месяца назад +24

    ኢስላም ትግል ይፈልጋል አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 месяца назад +2

      መጨረሸዋማ አማረ እኮ 😂😂😂😂😂

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 2 месяца назад +2

      ዉበት ሲለካ ክርስትና ተዋህዶ ነዉ ለካ❤❤

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 месяца назад

      በጣም

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 2 месяца назад

      ​@b😀😀😀rhantsfaw9853

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 2 месяца назад +5

      እዉነታዉን እያወቃችዉ ላለመቀበል እራሳችሁን ታታልላላችሁ
      በነገራችላይ እኔ የማንንም እምነት አልጠላምግን
      ኢስለማን የመሠለ እምነት የለም በሀቅ የሚመለክ አንድአላህ ብቻ።።

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g 2 месяца назад +2

    ሀኒ ኢትዮጵያ ተመችቶሻል ጌታን ጎበዝነሺ እራስሺን ትጠብቂ አለሺ❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Месяц назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እደነሽ እህታችን ሰፊ ግቢ በጣም ነው እምወደው አታክልት ሲኖርበት ደግሞ ውበቱን አስቡት
    እና አዳድ እምትሳደቡ ልጆች እግዚአብሔር ን ፍሩ እኔ እደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ እግዚአብሔር እደሚረዳት

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 2 месяца назад +28

    ስታምሪ . ከማህተብሽ ጋር እግዚአብሔር በሰላም ሁለትያድርግሽ.

  • @በፂየማሪያምልጂ
    @በፂየማሪያምልጂ 2 месяца назад +2

    እንዴት ደስ እዴምትሉ❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj2kk8sz3n
    @user-oj2kk8sz3n 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b 2 месяца назад +2

    ቡሆሮ የአባቴ አገር

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 2 месяца назад +2

    አቤት ስድብ ምን አረገቻችሁ የተዋህዶልጆች ስስክራይብ አድርጎት

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Месяц назад

      ተነጠፊላት 😂😂😂😂 ሰብስክራይብና እምነት ምን አገናኘው

  • @saratube8614
    @saratube8614 2 месяца назад +2

    እንኳንም ወደ ሀይማኖትሸ ተመለሸ ወዴ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад +2

    ጀግና በርች

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 месяца назад +3

    የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር ወደ እምነትሽ መለሰሽ እንኳንም ቤተሰቤችሽን ተቀላቁልሽ የሆነ ጌዜ ቤተስቦችሽ ጋር ቪዲው ስትሰሪ እነሱን አይች አንችን ሳይ ምን ነክቷት ይሆን ብየ አዝኘ ነበር በዚህ መልኩ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏

  • @saratube8614
    @saratube8614 2 месяца назад +2

    ዋው ጎበዝ የሚዋጣሸን ነወ የሰራሸው አንበሳ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h 2 месяца назад +2

    እግዚያአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 2 месяца назад +2

    የኔውዲ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Месяц назад

    በርች ጥሩ ሰራ ነዉ

  • @MayeIove
    @MayeIove Месяц назад +1

    እግዚኦ አህዛቦች እስኪ አትሳደቡ በስመአብ እህቴ አይዞሽ ማማዬ በርች እነሱ ይለፍልፉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад +2

      አሜን😘😍

    • @user-ve8xm3kj4p
      @user-ve8xm3kj4p Месяц назад +2

      ​@@kuraztubewolloክርስቲያን ስትሆኝ ብዙፈተና ይኖረዋል ምንም ይበሉሽ ጠንክሪ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад

      @@user-ve8xm3kj4p ልክነሺ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@kuraztubewollo

  • @በፂየማሪያምልጂ
    @በፂየማሪያምልጂ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቸ ❤

  • @HabtamMolla-su7kc
    @HabtamMolla-su7kc 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ ቤቱ ተመለሺ❤ ፍፆሜሺን ያሳምረዉ🎉

  • @eexx5392
    @eexx5392 2 месяца назад +3

    እመ አምላክ ከሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      አሜን እህቶቸ😍😍😘

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Месяц назад +1

    አትጥፊ ❤

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 2 месяца назад +2

    የኔ ጎበዝ ተናፍቀሽ ነበር😊😊😊

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 2 месяца назад +11

    እህቴ ያገሬልጂ ጎበዝ በርች ጠክሪ እመብረሀን የቀኑለት በሰላም ትማረሸ መልከአ እሩፋኤልን ማታ ማታ ጸልይ እማዬ ሙቅት ሰለሆነ ሸታአለው ተጠቀቂ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤የኔውድበርቺልኝ❤❤

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 месяца назад +4

    ኩራዝዬዬ❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayatcasa3447
    @hayatcasa3447 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад +1

    የኔ ውድ እውነት ገብቶሻል እሰይ ፈጣሪ ይመስገን ለማንኛውም አይነት ስድብ ወይ ማሽሟጠጥ ኮመንት መልስ አትስጪ አንቺ የገባሽ ገብቶሻል

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 2 месяца назад +2

    እኔ ቆጆ በርችልን❤❤❤❤❤❤

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 2 месяца назад +12

    አላህ ያጠመመውን ማንም አያገራውም ያረብ ሙስሊም አርገህ እንደኸለከኝ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Месяц назад +1

    ❤❤❤ሀንየ በርቺ ወደፊት❤❤❤

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 месяца назад +2

    ደስ ሲል ሀዋጩ ውሀ ገባ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      አወ መብራት በቅርብ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 месяца назад

      @@kuraztubewollo ኢሻአላህ አኒቾ በኛ ሰፈር ነሽ የኔ በጤና ጣቢያው ፊለፊት አጎባባው ላይ ነው ብለውኛል

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      @@zaynabaa4034 አወ ውደ😘😍

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂 የኔ ውድድ ሰብ ላይክ

  • @Mekdi160
    @Mekdi160 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ ተስማምቶሻል ሀገር ቤት❤❤

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ😍👍

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Месяц назад +1

    ሀኒየ እመ ብርሃን ትጠብቅሽ ❤ ቶሎ ቶሎ ነይ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад +1

      አሜን😘😍

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Месяц назад +1

      ኩራዝዬ, አትጥፊ ከእህቶችሽ ጋር ነይ 🥰 እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ከክፍ ትጠብቅሽ.

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад

      @@mimizeniwork4500 አሜን😘😍እሺ አልጠፋም

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nu4lq9iv6l
    @user-nu4lq9iv6l 2 месяца назад

    እግዚአብሔርይጠብቅሽአይዞዞበርች😍😍💗💗😘😘❤❤🌷🌷😍😍🙏🙏

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Месяц назад +1

    ማታ ፀሃይ ስትገባ ወይ ጠዋት ነዉ ማጠጣት ያለብሽ ጡሩ አደለም ምች እንዳይመታሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад

      እሸ እህቴ💙🌷🌹💕💖😘

  • @user-um1kp4zj6l
    @user-um1kp4zj6l 2 месяца назад +2

    ኢናሊላህ አላህን ካዲሽው አልሀምድሊላህ ሞት አለ። ቂያማአለ ።ሂሳብ አለ። ላች ቀርብሽ አላህ ምችግርው የስራሽን ያቀምስሻል በጣም የሰውልጅ ከሀዳነው በጣም አዝናለሆ ሰደትኝው ከኢ/ቶ

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 месяца назад +1

      እናተ ናችሁጅ መሀመድ ተብየ ያስካዳችሁ

    • @myfano
      @myfano 2 месяца назад +1

      እናንተ አህዛቦች ከምድር ያጥፍችሁ ከስድብ ውጪ ሰላም የማትሰብኩ ተቃጠሉ የመሀመድ ቡችሎች😅😮

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Месяц назад

      ሰው ሌላ ሰውን እስካልጎዳ ድረስ ያመነበትን ነገር የማድረግ ፍቃድ አለው እሷ የፈለገችውን እምነት የመከተል መብት አላት እኮ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Месяц назад

    Yen wud berichi❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zi3mn8tl2e
    @user-zi3mn8tl2e 18 дней назад

    እዳቸበቁሙየሞተስውአለግን

  • @hsb712
    @hsb712 2 месяца назад +2

    በኮለጂ ገናነዉ ወይስ ገብታል የምታዉቁ ንገሩኚ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      ገብቶአል

    • @hsb712
      @hsb712 2 месяца назад +1

      @@kuraztubewollo አመሰግ ናለሁ ሀኒ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@hsb712 ምንም አደል😍😘

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Месяц назад

    ተመሣስላብኝ ነዉ ወይስ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 месяца назад +1

    ስላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ
    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ መርሳ አሁን ለይ ጦርነት አለ የለም እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ግን ፍቅረኛዬ የመርሳ ልጅ ነው እናም መርሳ ነው የምኖር እያለኝ ነው እዚህ ስራ ብንስራ ያዋጣል እያለኝ ነው እረ መላ በሎኝ ሺክ በሉኝ ውድ አማቶቼ
    ከመምጣቴ በፊት ንገሩኝ 😂❤

  • @HdhhsGa
    @HdhhsGa 2 месяца назад +1

    ኩራዝየ

  • @user-bp9px7ic9j
    @user-bp9px7ic9j Месяц назад

    መርሳኮ ምንም አይሰራም ከምር ኩራዝ እኔ ቤት ሰርቻለሁ ከርስላማ ከማርያም በላይ መስራም ትንሽ ወርት አስቀመጥኩ ጠቅልየ ልግባስል እግራን እስር ሰውም አትምጭነው ሚሉት ጨነቀኝ አሁን ወርቀት አሰርቸ ልመጣነው ደርሶመልስ አይቸው ልመለስብየ😢😢😢😢😢

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Месяц назад

      ይስራል እህቴ እዳትሸውጂ

  • @user-qj5gs2lw9d
    @user-qj5gs2lw9d 2 месяца назад

    እጨ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 месяца назад +5

    አላህ መጨረሻችንንያሣምርልን

  • @gjch5302
    @gjch5302 2 месяца назад +4

    እንኳንም ወደ እረቶዶክስ. ተመለስሽ ኩራዝዬ እመቤቴ ትቅረብሽ🎉🎉❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 месяца назад +1

    🌹🌹😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤🙏🙏👍👍👍💗💗💗💗

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 2 месяца назад +4

    በርችልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 месяца назад +1

    ቅመሟ ወለድሽ ወይ ክርስትና ሳጠሪኝ ❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      ገናነውኮ😂❤

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 2 месяца назад

      @@kuraztubewollo አውቄአለሁ እማማዬ ግን ባለሀይማኖተኞቹ ዝም ጭጭ እንዲሉ ፈልጌ ነበረ በግል ጉዳይሽ ሲቦራጨቁ እያነበብኩኝ ስለሆነ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@fikirethiopia7654 አልሰማቸውም ስራፈት ናቸው የራሳቸው አሮባቸው የሰው ያማስላሉው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 месяца назад +5

    የውድ እንኳንደስአለሽ❤❤❤እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤ክፉለሚናገሩ መልስ እንዳትሰጭ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      በፍፁም አልመልስላቸውም

    • @sameraheb4449
      @sameraheb4449 2 месяца назад

      የኔ ውድ ኩራዝየ እንዴት ከረምሽ ደህና ነሽ አትጥፊ. በርቺ❤❤❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@sameraheb4449 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ እህቴ እሺ አልጠፋን

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 2 месяца назад +1

    ወለድሽ እደ ማማዬ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      የኔ ውድ ገና 6 ወሬ ነው

    • @hayatmko9818
      @hayatmko9818 2 месяца назад

      @@kuraztubewollo እሽ ማማዬ ጥሩ አይደለም ሽታው ተጠቅቀሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@hayatmko9818 እሺ እህቴ

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 2 месяца назад +3

    የኔ ዉድ ሥወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤😘🙏

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 месяца назад +5

    ለጥቅምነክ ብላችሁ እምነትን የምቀያይሩ ሰወች አላህያንሳችሁ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 2 месяца назад +2

      ተያቸው ቢሄዱም ቢመጡም ለእስልምና የሚጨምረው የሚቀንሰው የለም እህቴ

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂አታስቁንስኪ አቦ😂😂😂

    • @user-bq2ne4cc3u
      @user-bq2ne4cc3u 2 месяца назад

      ስንት ደንቆሮ አለ በዚች ምድር እናንተ ምን አንጨራጨራችሁ በፈለገችው ማመን ትችላለች የሀገር ሰገጤ እንዲያው ሙስሊሞች በጣም ነው የምጠላችሁ የአገር ሙቅ ላሽ ሁሉ እናንተም ከሰው ተቆጥራችሁ አሁን እኮ ነው የነቃችሁ የሽታችሁ ክፋት አርፋችሁ ቁጭ በሉ የአረብ ዲቃላ ሁሉ🤮🤮🤮🤮🤮እናንተን ሳይ ያስታውከኛል ከእነ እንጀራ መብላት የማትችሉ መጀመሪያ እንጀራ መብላት ልመዱ እንደቆሎ የምትቀሙት😂😂😂

    • @user-gu9ox9mr6l
      @user-gu9ox9mr6l 2 месяца назад +1

      እኔ ምንም ብየ አላቅም አሁንም ቪድዎውን አቁሜ ነው ኮሜት ያነበብኩት የፈለገችውን እምነት ትከተል ተዋት አላህ የወደደውን ይመራል እንጂ እኛ የወደድነውን መምራት አንችልም ሁሉም ፈጣሪ ጋር ይተሳሳብ እኛ ምን አገባን ከቻልን ኸይር መናገር ካልቻልን ዝም ማለት ነው ዱሮም አልከታተላትም አሁንም አጋጣሚ ነው ያየሁት እና እማትፈልጉትን አለማየት ዝም ብላችሁ ያለእውቀት እየፃፋችሁ አታሰድቡን

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 2 месяца назад

      ወይ መተርተር ካፊርም ሙስሊም ይገማል አለ አጂብ ከነኮልኮሌሽ ቤተስኪያን ተገትረሽ​@@user-bq2ne4cc3u

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 месяца назад +3

    በጉጉት ነው እምጠብቅሽ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ

  • @EgzabhirYmsigen
    @EgzabhirYmsigen 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ስታምሩ እህቶቸ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 2 месяца назад +2

    ኩራዝየ እደትነሽ እራስሽን ጠብቂ ካላህ በታች ትፋግን እዳይሆንብሽ❤❤❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 месяца назад +2

    ላ ኢላሃ ኢለ አላህ😢😢 ወላሂ በጣም አሳዘንሽኝ ኩራዝየ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 2 месяца назад +2

    ሰላምነውማሻአላህ❤❤❤❤

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn 2 месяца назад +2

    Berch gobez emebete beselam tigelaglsh❤❤

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ያበርታሺ ❤

  • @Hayat-ex6ni
    @Hayat-ex6ni 2 месяца назад +2

    😢😢ሠብሀን አለህ ሀደይ የሠጠሸ አች ከፊሪ

    • @myfano
      @myfano 2 месяца назад

      አንች የሳውድ ድጋይ አምላኪ አህዛብ መሀመድ ይብዳሽ

    • @user-ey6jl2md3u
      @user-ey6jl2md3u 2 месяца назад

      አንች በጣም ቆሻሻ ነሽ አሁን ሙሀመድን መሳደብ ለምን አስፈለገ ቆይ እናተ ግን ካለስድብ ሌላ አታውቁም እዴ እሩጣችሁ አላህን እና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይህ ወሰለምን መሳደብ ነው የናተ እውቀት ያንችን ሀይማኖት እንዲከበርልሽ ከፈለግሽ አንች የሌሎችንም ማክበር አለብሽ እስኪ ካለስድብ ሰለ ሀይማኖታችሁ አስረዱ ሰለ ኢስላም ደግሞ ሲነግሩችሁ አትሳደቡ ካመናችሁ አመናችሁ ነው ካላመናችሁ ማንም አያስገድዳችሁም ግን የሰውን ሀይማኖት አትሳደቡ አላህ እንደዚህ ነው ሙሀመድ እንደዚህ ነው እያላችሁ አፋችሁን አትክፈቱ የአላህን እና የሙሀመድን ስም ለማሳት መጀመሪያ አፋችሁን ማፅዳት አለባችሁ እሽ ተናግራችሁ አናጋሪወች ​@@myfano

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g Месяц назад +1

      ​@@user-ey6jl2md3uእምነታችንንኮ የምታሰድቡት እናተናችሁ ቆይ ከፈረች ሰለመች መብቷነው እናተ ከጠላችሁአት አለማየትነው ለምን የሰው እምነት ትተነኩላላችሁ

    • @user-ey6jl2md3u
      @user-ey6jl2md3u Месяц назад

      @@user-jk5qg5il6g እኔ ምንም አላልኩም ለከፈረችው ልጅ አልፃፍኩም ለተሳደበችው ነው ለምን ትሳደባለች ነው የኔ ጥያቄ

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 2 месяца назад +1

    እመብርሀን ትቅርብሽ የኔ ውድ ሽታው አደራ ❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 месяца назад +23

    አላህ የስቱር እምነትሽ ቀየርሽ እዴ አይይይ አለመታደል ከመሸፈን ወደመገላለጥ😮

    • @rahmaemam4027
      @rahmaemam4027 2 месяца назад +5

      ቆየችኮ

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 2 месяца назад +6

      አንቺአህዛብ ውጭከዚውስጥ⁉️⁉️⁉️

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 месяца назад +12

      @@Warknish-kz3gf አቺ የምንቤትነሽ የወተት ዝብ እኔም ሰለምቴ ነኝ ስሜቱን ስለማቀው ነው በመሥለሟ ደስብሎኝነበረ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 2 месяца назад +11

      ​@@Warknish-kz3gfካፊር አህዛብእኮ አንችነሽ ጀነት በናተላይ እርምናት😂

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 2 месяца назад +1

      ​@@Mona-sz6gtyanawed.keniatue.naw.tyahaw

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 месяца назад +1

    ሀንዬ የኔባለማህተብ❤❤❤❤❤❤❤ሲያምር ለምለሚቱ መርሳ❤❤❤❤❤❤አትጥፊ❤❤❤

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 2 месяца назад +1

    አቼ አበሳ ጀግና ነሽ ውሀም መብራት በማግጀትሽ ደስ አለኝ በርቼ ደሴ ብትሁኝ ጎረቤት እንሆን ነበረ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      በቃ እመጣለሁ ደሴ❤

    • @amenamen2436
      @amenamen2436 2 месяца назад +1

      @@kuraztubewollo የኔ ወርቅ አሁን አውሮፓ ነኝ ከትንሽ ግዜ በውሀላ ኑሮ በደሴ ከትማለሁ ስመጣ አገኝሻለሁ አገሪቷ ሰላም ትሁን አቼም እመቤቴ ትቅረብሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@amenamen2436 አሜን ስትመጭ እኔ ነኝ እምቀበልሺ እኔም ወረቀቴ እዳልቅልኝ በሰላም እድገላገል ፀልይልኝ

    • @amenamen2436
      @amenamen2436 2 месяца назад +1

      @@kuraztubewollo ድግል ትቅረብሽ ስት ወር ሆነሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад

      @@amenamen2436 6ሆነኝ

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 2 месяца назад +3

    ሀኒ እኔ የምወድሽ ኢስላም ስለሆነሽ ብቻ አይደለም ሰው ስለሆነሽ የመዳም ቅመም ጎበዝ በርች ሀይማኖት የግል ነው አንዳንድ ኮመንት ግን ልቦና ይሴጣችሁ ወልደሽ ሳሚ😍😍

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ😍😍

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 месяца назад +1

      አሜን እህቴ❤❤❤ ማስተዋል ይስጠ እኔ እማውራው ሌእላ እነሱው እሚፅፉውት ሌላ

  • @myfano
    @myfano 2 месяца назад +1

    ኮሜንት አቤት የመሀመድ ቡችሎች ሰላም የራቃችሁ ሰው እንደት ሰይጣን ይሆናል ከስድብ ውጪ የማታውቁ ቱቱ😂

  • @aynalemdulla4541
    @aynalemdulla4541 2 месяца назад +4

    እኔምለዉ እናተ ሙስሊሞች ጤነኛናችሁ

    • @user-xq8rm9mb2j
      @user-xq8rm9mb2j 2 месяца назад

      ግማታም ጤነኛነን ምንለማለት ፈልገሽነዉ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад

      ​@@user-xq8rm9mb2j
      ለማለት የፈለገችውማ ለምን ትሰደባላችሁ ነው አሁንምኮ እየተሳደብሽ ነው ሙሀመድ የስድብ ድግሪ ሰቷችኃል መሰል ሆሆሆሆሆ

    • @user-xq8rm9mb2j
      @user-xq8rm9mb2j Месяц назад

      @@user-lt7en7cq4u ታዳ ሙሥሊሞች ትላለይ ደ ባጠቃላ ሙሐመዲ ሙሐመዲ አትበሉ ዉ ዲ ነብያችንን አትሣደቡ

    • @user-xq8rm9mb2j
      @user-xq8rm9mb2j Месяц назад

      @@user-lt7en7cq4u ሥነሥረአት እሽ ሙሐመዲ ባቻፉ አይነሣም

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Месяц назад

      @@user-xq8rm9mb2j
      እንዳይነሳብሽ ከፈለግሽ አፍሽን አትክፈች

  • @user-yk2ek6jo9k
    @user-yk2ek6jo9k 2 месяца назад

    እሲኪቆምብለሺእራስሺንአደምጪ

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 2 месяца назад +1

    ሙስሊሞች በሸተኛ ናቹህ ተሳሰታ ቀየረች ተመለሰች በቃ ገነት በኛ እጅ ነው የምትሉት ነገረ በጣም ታሳፍራላቹህ የቁጥረ ችግረ አለባቹህ ለዛ ነው ቀደምቷ ሀይማኖት ተዋህዶን ናት ትክክለኛው ኑ ተጠበቁ ያልተጠመቀ አይድንም አትጃጃሉብን

    • @user-pn7yo5bx8h
      @user-pn7yo5bx8h 2 месяца назад

      ❤❤እውነት ነው ያልተጠመቀ አይድንም እየሱስ ክርስቶስ የአለም በርሀን ነው

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 2 месяца назад +4

    ሙስሊሞች ግን የሰው እጥርት አለባችሁእደ ምነው አልፍታት አልችሁ 😅

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 2 месяца назад

      እስልምና ለሰሜት ተገዢወች ስለማይሆን ጥርግ ትበል እንድህ መራቆቱ ነበር የናፈቃት kkkk እናንተ ደግሞ ብቻ ክር ታንጠልጥል እጂ የታዘዛችሁትን እኳን መተግበር አለመተግበር አያሳስባችሁም እናም ከብዛት ጥራት ነውና ስሜት ተገዢወች ሰብስቡ ምንም አያሳስበን ቀረባት እጂ አልቀረችብንም

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 месяца назад

      ሙሀመድ የስደብ ድግሪ ሰቷቸዋል መሰል😂😂😂😂

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 2 месяца назад +3

    ምድረ አህዛብ ይቃጠል ቶሎቶሎ ነይ

    • @user-zu9zc5il9w
      @user-zu9zc5il9w 2 месяца назад +1

      ዝጊ ምን ያቃጥለናል ነገረኛ የፈለገችውን ሀይማኖት መከተል መብቶ ነው

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r 2 месяца назад +1

      ምን ያሣድብሻል አንች ቂል የፈለገችውን መከተል ትችላለች እኛምን አገባን
      ነገረኛ ሾካካ ሰው ተሣዳቢ ታደርጋላችሁ

    • @HaaTttmmee-sq5md
      @HaaTttmmee-sq5md 2 месяца назад +1

      አች እንጨት አምላኪ ጀዝባ ካፊረ

    • @HaaTttmmee-sq5md
      @HaaTttmmee-sq5md 2 месяца назад +1

      አች እንጨት አምላኪ ጀዝባ ካፊረ

    • @WassimSemaan-wp7hg
      @WassimSemaan-wp7hg 2 месяца назад

      አቺ ድጋይ አምላኪ አይደለሽ እዴ እንተዋወቃለኝ እኮ እኔም እዳቺ ነበርኩ ድሮ አሁን ግን አይደለሁም

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉😊

  • @et4590
    @et4590 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤