Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ጓድ መንግስቱ ሐ/ ማርያም የኢህድዲሪ ፕሬዜዳንት የኢሰፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊ የአብዮታዊው ጦር ሐይሎች ጠቅላይ አዛዥና የሕብረሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሁሌም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለመጠበቅ ያሳለፉት ወሳኝ አመራርና እልህ አስጨረሽ ትግል በኢትዮጵያ ታላቅ ታሪክ ውስጥ ሲታወስ ይኖራል ረዥም እድሜ ከጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብዎ እንዲሰጥዎት እንመኛለን ።
አምባገነን መሪ ፋሽስት መንግስቱ ለወያኔ አገራችንን አሳልፎ የሸጠ ነው::
አምባገነኑ ፋሽሱቱ መንግስቱ ነው በወያኔ አገራችንን አሰወርሮ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን!
የማታውቀውን ታሪክ አታውራ አሊያም ብዙ ታሪክ የሚያውቁ ቀደምቶችህ ስላሉ ከነሱ ጠይቀህ ለመማር ሞክር መንጌን በጭራሽ በዚህ መውቀስ አይደለም መሞከር አትችልም ።ጠ