ተስፋ ሳይቆርጡ መኖር (Joyce Meyer Amharic)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 21

  • @WorkneshTesfaye-n9q
    @WorkneshTesfaye-n9q Год назад +1

    ተባረኪ ጆይስ እና በትርጉም ያገለገልሽን😮

  • @nebyubekele6355
    @nebyubekele6355 Год назад

    ተባረኩ ሁሌ ምባረክበት መልዕክት ነው

  • @GirmaTeshkele
    @GirmaTeshkele 4 месяца назад

    Salaminesh wulu salaminawu geta iyesu yibarek dasibilonali

  • @ራያነኝያውምቃደማይወያነ

    Wyyy tebareki ehte!!! Be trgum slakerebshln brrr beyi

  • @mewalayele757
    @mewalayele757 Год назад

    ጌታ እአብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት ነበር ዝም ብዬ የሰማሁት ትንሽም ቢሆን እረድቶኛል

  • @lovetube2585
    @lovetube2585 2 года назад

    እህታችን በአማርኛ ትርጉም ስላቀረብሽልን ጌታ ለዘላለም ይባርክሽ!!! የጆይስ አዳዲስ ትምህርቶችንም አሉ ቶሎ ቶሎ ተተርጉሞ ቢቀርብልን እህቴዋ

  • @qa8399
    @qa8399 5 лет назад +1

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @abrehamashereka7902
    @abrehamashereka7902 5 лет назад +2

    ሁላችሁም እንደተሰጣችሁ ጆይስም እንዲሁም በትርጉም የሚረባንን እውቀት ወደ ጆሮና ልባችን ያደረስሽው እህት ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ቀጥይ አታቁሚ ስፍራሽን ይዘሻል ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @selihommedhanie1598
    @selihommedhanie1598 Год назад

    Love you

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 4 года назад

    Amen

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni 2 года назад

    ግን በጣም ዘግይተሽ ነው የምታቀርቢልን!!! እናመሰግናልን ተባረኪ

  • @biniyamandarge9751
    @biniyamandarge9751 4 года назад

    Blessed

  • @zinashasha4908
    @zinashasha4908 5 лет назад

    GODbelesyou

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 10 месяцев назад

    Ur my fav women

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 5 лет назад

    Thank You!!! Stay blessed

  • @eliaselias2190
    @eliaselias2190 4 года назад

    ስለምትልኩልን መልዕክቶች አመሠግናለው

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu 6 лет назад +1

    ደብል ድምፅ ምንድነው አንድ ሰው ብቻ ይተርጉም እንጂ

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ

    ተባረኪልኝ በአማርኛ ስለተረጎምሽልን ። ግን የእእስዋን ድምፅ አንቺ በጆሮ ማዳመጫ እያዳመጥሽ አንቺ ብቻ ብትናገሪ መልካም ነው የእትስዋ መግባት የለበትም እሄንን አድርጊ እባክሽ ። ሌላው ክፍል ሁለትን ትምህርት ስታስተላልፊ ከክፍል አንድ ብትጀምሪና በቅደም ተከተል ቢሆን ሁሉም ማለቴ አይደለም አንዳንዱ ክፋ ሁለት ወይም ሶስት ስላገኘሁ ነው ተባረኪልኝ