How to come to Germany as a student! ለትምህርት እንዴት ወደ ጀርመን መምጣት ይቻላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • How to come to Germany as a student! ለትምህርት እንዴት ወደ ጀርመን መምጣት ይቻላል?

Комментарии • 55

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 года назад +3

    ተባረክ አንተ መልካም ልጅ ነህ ከነ መላው ቤተሰብህ እግዛብሔር ይባርካችሁ ዳኒ!!

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Год назад +1

    ዎንድማችን ተባረክ ቡሩክ ሁን

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 года назад +1

    Daniy tebarek betam harif hasab new

  • @tgytarekegne1794
    @tgytarekegne1794 3 года назад +1

    ጎበዝ ሲሞን👏

  • @HopeTube
    @HopeTube 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርክ ወንድሜ

  • @Dobryqueens
    @Dobryqueens 5 месяцев назад

    Brother your information is great. I am a recently enrolled student from Addis and I was considering the one you said a having a person as a Guarantor but do you have any information about student loan that I can apply for from banks as well. Thanks

  • @andargantigegn4545
    @andargantigegn4545 2 года назад +1

    thank for information

  • @እርግብሚድያ
    @እርግብሚድያ 3 года назад +1

    በጣም አስፈላጊ ነዉ እዉነት ተጠቀሙበት

  • @farisahmed3090
    @farisahmed3090 Год назад

    How was your visa interview? Thank you for the information.

  • @melkiereda9932
    @melkiereda9932 2 года назад +1

    nice

  • @kalbirhan934
    @kalbirhan934 Год назад

    i have a.lot of question for you ,one person get this scholarship,,,,if were able to gone with wife??and after how much month to gone germen? Bidersen kesint gize behuala nw minhedew sint wer yichersal processu?

  • @ayesew-ayesew
    @ayesew-ayesew Год назад

    Thanks bro

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 2 дня назад

    Please website and university lists

  • @soltube2123
    @soltube2123 Год назад

    ወንድም በጣም አመሰግናለሁ እኔ የምልህ ጀርመን ወንድም አለኝ ግን ገና የሀይስኩል ተማሪ ነኝ 10 ክፍል እንዴት መሄድ እችላለሁ

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 года назад

    Nic

  • @Ab-zq2ye
    @Ab-zq2ye 3 года назад +1

    ዳን ለተማሪ ምን አይነት የ ሰራ አይነቶች አሉ ? ምን መስራት ይችላሉ ?

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 года назад +2

    Guten Abend zusammen??

  • @saleamlakyeman5871
    @saleamlakyeman5871 3 года назад +2

    Though Late, I have seen the video. It is interesting and good information for us. I have a plan to learn my PHD in international law relating to investment or commercial laws. In case when you have any information about this specialization for fully funded scholarship reminds me at any free time of you. Thank you!

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад +1

      Sure, Sale I will send you if I see information relevant to you. In the mean time, check the www.daad.de/en/study-and-research-in-germany/scholarships/

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 дня назад

      ​@@Dan_Tubei need electrical engineering in phd

  • @AmanTafeseL
    @AmanTafeseL 9 месяцев назад

    What about the bank statement?
    Transaction history

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  9 месяцев назад

      After opening the student blocked account hierarchy in Germany the bank will send you a bank statement with the given amount the embassy will need that. Ni need to show Ethiopian Bank Account history for student visa. You need that for visit visa.

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 года назад

    ሰላ ወንድማችን ኤነ ጋር በአመት ነው የመጣ ያንተ ብዶ ኤኔ ያለሁበት ቦታ ገጤር ነው እና ለላ ቦታ ላቀይር አስበያለሁ የት የት አካባብ ይሻላል ስራም የማገነት እድሉ በጀርመን ፈስ ቡክ ካለክ ALMaZ LIiy በመሰንጀር መልዕክት ፃፊልን

  • @GGMedia376
    @GGMedia376 2 года назад +1

    ke chalke molaleghe

  • @hanahagosabraham4490
    @hanahagosabraham4490 3 года назад +1

    Selam wendeme dani

  • @eyobshemeles4001
    @eyobshemeles4001 8 месяцев назад

    So kedmn visa saystn new genzb menasgbaew wendema

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  8 месяцев назад +1

      Yes, that is the requirement for the visa application. If the application is rejected you will get your money back.

    • @eyobshemeles4001
      @eyobshemeles4001 8 месяцев назад

      @@Dan_Tube how we can transfer the money

  • @39640
    @39640 2 года назад

    Bachelor degree lemare felege nuber bro

  • @natinaelaweke3014
    @natinaelaweke3014 2 года назад

    የኢተራንስ ውጤቴ ዝቅ ያለ ነዉ እና አፕላይ ባደርግ ይቀበሉኛል

  • @fresh3965
    @fresh3965 Год назад

    Can i learn in germany without german language?

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  11 месяцев назад

      Yes there are also Masters Programms with Englisch as Language of instruction.

  • @getachewtakele-nx3lb
    @getachewtakele-nx3lb Год назад

    ሰላም ዳኒ ስልክህ ላክልኝ እስኪ ፍቃደኛ ከሆንክ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ

  • @sosinayeabuye9051
    @sosinayeabuye9051 3 года назад +1

    10'332 ዩሮው ለ 1 አመት ከሆነ ትምህርቱ በ 1 አመት ካላለቀ በየአመቱ አካውንታችን ላይ ማስገባት ግዴታ ነው? Partime ስራስ መስራት አንችልም?
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад +2

      የመኖሪያ ፈቃድ ለማራዘም ገንዘብ ማስገባት ግድ ይላል:: የስራ ፈቃድ ከመጀመሪያ ጀምሮ ይኖራል:: ትምህርት ሲዘጋ ሙሉ ሰዓት በትምህርት ጊዜ ደግሞ እስከ 20 ሰዓት በሳምንት መስራት ይቻላል::

    • @sosinayeabuye9051
      @sosinayeabuye9051 3 года назад +1

      Betam ameseginalehu fetariy yakberilign!! Merejawochih tekami nachew bezihu ketil.

    • @sosinayeabuye9051
      @sosinayeabuye9051 3 года назад

      Dan ሌላ ጥያቄ👉:- entrance ፈተና የለም እንዴ? ካለስ ጀርመን ነው ወይንስ ኢትዮጵያ ላይ የምንወስድበት መንገድ አለ? እዛ ያለ ቤተሰባችን በራሱ ሀላፊነት አስመዝግቦን ያለ entrance ቀጥታ ትምህርት መጀመር እንችላለን?
      ከመሄዳችን በፊትስ ጀርመንኛ ቋንቋ ጐት institute ከ 3-6 ወር መማር ግድ ነው? ወይስ እዛ ከመጣን በኋላ እንማራለን?
      በጣም አመሰግናለሁ!!

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад +1

      @@sosinayeabuye9051 የተወሰኑ ትምህርቶች ፈተና ይጠይቃሉ:: ብዙው የቋንቋ ሰርተፊኬት ነው የሚፈልጉት TOEFL. ጀርመንኛ ቋንቋ ቀድሞ መማር ጥሩ ነው:: በእንግሊዘኛ ለሚሰጡ አብዛሃኛዎቹ ፊልዶች ግን ግድ አይደለም:: but it’s nice to have!

    • @sosinayeabuye9051
      @sosinayeabuye9051 3 года назад

      Eshi Dan Betam Betam ameseginalehu!!

  • @chriscodm3575
    @chriscodm3575 Месяц назад

    Hawk tuah

  • @astuhaile5203
    @astuhaile5203 3 года назад +1

    እዚህ የመጡ ልጆች ማለትም የአሳይለም ኬዛቸው ፔንዲንግ ላይ ያሉ ማመልከት ይችላሉ?

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад +1

      አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ይፈቅዳሉ አንዳንድ አይፈቅዱም! እስኪ ጊዜ ሲገኝ ዘርዘር ያለ መረጃ በቪዲዮ ይዤ ለመቅረብ እሞክራለሁ!

  • @molladerbew7696
    @molladerbew7696 3 года назад +1

    10,332 ዩሮ ካስያዝን በኃላ ሌላ የትምህርት ክፍያ ልኖር ይችል ይሆን?

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад

      አይ የትምህርት ክፍያ ጀርመን አገር የለም!

  • @briukAbdulkadir-wp3hm
    @briukAbdulkadir-wp3hm Год назад

    የዩኒቨርስቲ ትምህርቴን አቋርጬ መምጣት እችላለሁ

  • @behailukinder4313
    @behailukinder4313 3 года назад

    አዲስ ኢንቨርስቲ ገቢ ይሄን ነገር መጀመር ይችላል??

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад

      አዎ ይችላል ግን ቀድሞ ለአንድ ዓመት Studienkollege መማር ይኖርበታል::

  • @belenshiferaw5679
    @belenshiferaw5679 3 года назад

    አዲስ ኢንቨርስቲ ገቢ ይችላል??

    • @Dan_Tube
      @Dan_Tube  3 года назад

      አዎ ይችላል ግን ቀድሞ ለአንድ ዓመት Studienkollege መማር ይኖርበታል::

  • @molladerbew7696
    @molladerbew7696 3 года назад +1

    ዳኒ ኢሜይል ማግኘት እችላለሁ? molladerbew@gmail .com በዚህ hi ብትለኝ። የመዓዛ ልጅ ነኝና በሷ ጥቆማ ነበር ያየሁት ። ለስራው እናመሰግናለን

  • @hailefida3475
    @hailefida3475 2 года назад

    how can we contact you?