Assemblies of Trinity Int. Solomon Telahun (Matthew 5:5-12 )
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ክርስቶስ እንዲከብር የተራራው ሕገ-መንግስት ይከበር ማቴ ፭-፯
ዋና ሐሳብ
የኢየሱስ ተከታዮች በእግዚአብሔር ላይ ጥልቅ በሆነ ጽድቅ ተደግፈው ስለክርስቶስ በሀሰት በሚደርስባቸው ነቀፋ ደስ እያላቸው በምሕረት፣ በልብ ንጽሕናና ለሰዎች ሰላም በሚያመጣ የማስታረቅ ሕይወት ለእግዚአብሔር ይኖራሉ ማቴ ፭:፭-፲፪ ክፍል ሁለት
በጕባኤ ሥላሴ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ
እንጋብዝዎታለን OCTOBER 14, 2018 - Time - 10:45 am - 1:00 pm
7800 Telegraph Road, Alexandria Virginia