🟢✔መቅሰፍቱ ተጀምሯል ፓሪስ በጨለማ ተዋጠች ዓለምን ያስደነገጠው የገዳማውያኑ ጩኽት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 23

  • @ShS-u3b
    @ShS-u3b 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔርለንስሃሞትያብቃን፣በሃይማኖታችንያፅናን።አሜን፣አሜን፡አሜን

  • @Abaa-tv8ll
    @Abaa-tv8ll 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል❤❤❤😢😢😊

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад +2

    😭😭😭😭አይ የነሡ ገፈት እኛም ቀማሽነን ጌታሖን ማረን ማረን ማረን እንቅልፍ አጣን ጌታሖይ የለአተ ማን አለን በስደት በሐገር አልቅሰን እሥከመቼ ነው

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 2 месяца назад +1

    እግዛቤርህን መሰበከ እውነትን መሰበከ ነው። ትከከለኛ አሰተምሮ ክርሰቶሰን የሚሰበከ ንሰሃን ግቡ የሚል ምኸር ነው። የከፉ አሰራርን የሚያውቀው ክፉ የዋው ነወ። ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን መንግሰተ ሰማያትን ያዋርሰልን።

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Daniel-sv5es
    @Daniel-sv5es 2 месяца назад

    አሜን!

  • @tigistadefres1134
    @tigistadefres1134 2 месяца назад +1

    አቦ ገ /መሰቀል እሚወቀሱ ሳይሆኑ እሚወደሱ ናቸው።

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 2 месяца назад

    በነሱ ይብሳባቸዋል ::
    የመውጊያውን ብረት ብትቃወም በአንተ ይብስብሃል ብሎታል ጌታ እንደሆነ ጌታ ነው ማንም ከፍ ዝቅ ሊያደርገው አይችልም :: ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው :: በሰማይም በምድር ጌታ ነው::

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 2 месяца назад

    ሀገራችን ለዘመናት በጦርነት፤ በድርቅ፤ በረሀብ፤ በስደትና በበሽታ እየታመሰች ትገኛለች፤ በአንጻሩ በየደብሩና በየገዳማቱ ጸሎትና ምህላ ተቋርጦ አያውቅም።
    ምክንያቱ ግን ጸሎታችና ለቅርጻቅርጹ፤ ለስእሉ፤ ለፍጡራንና ለመላእክት ስለሆነ ወደእግዚአብሔር ለመድረስ ኃይል ያጣል።
    ብዙ የአፍሪካ ሀገራት በሰላም የሚኖሩት ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ በኩል ብቻ ስላደረጉት ነው።
    የሕዳሴው ግድብ ብዙ ማስተንፈሻዎች ቢኖሩት ኖሮ ኃይልም አይኖረውም፤ ውሀም አየቋጥርም ነበር።

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 месяца назад +2

    ግን እኔ እግዚአብሔር አይችልም ሳይሆን መቸ ነው የጨለመው ንገሩኝ እስኪ ??

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 2 месяца назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ ♥️ 💖 💕 💗 🙏 ❤️ ♥️ 💖 💕 💗 🙏

  • @styared-07t
    @styared-07t 2 месяца назад +1

    የሚገርም ነው አጋንንትን ኑልኝ ተብለው ነው በሰው ላይ የሚያድሩት????? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ አማትበህ ታባርራለህ እንጅ

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu 2 месяца назад

    Ameen 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖

  • @DealerTelecom-sr1lm
    @DealerTelecom-sr1lm 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DealerTelecom-sr1lm
    @DealerTelecom-sr1lm 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 месяца назад

    የተምታታ ነገር ይታይባችኋል።

  • @TigistMulaw
    @TigistMulaw 2 месяца назад

    እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው ይህ ሁሉ ሊሆን ግድ ነው

  • @tigistadefres1134
    @tigistadefres1134 2 месяца назад

    ትግስት

    • @tigistadefres1134
      @tigistadefres1134 2 месяца назад +1

      አባ ገ/መስቀል እሚወደሱ እንጅ እሚወቀሱ አይደሎም ።

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv 2 месяца назад

    አንተ ተናግረህ ሙተሀል ጭራው እንደ አይነት ዝንቦችን ለማጥፋት ነው ትልቅ ሰይጣን ያለው አንተ ጋ ነው መስቀል የያዝከው አቡነ መርካቶ ገዝተህ ነው እናውቃችኋለን አባን ሐቀቅ አድርጋቸው ግን ማን አንደሚያስለፈልፍህ ከአነጋገርህ ትታወቃለህ እኔም ልድገመው የመንደር አውደልዳይ ነህ ካህን አይደለህም።

    • @DestaDestina
      @DestaDestina 2 месяца назад

      Afe kurete yebelelhe yemere yeleben new yetenagerkew