በመጨረሻም የካፒቴኑ ሚስት እና ሴተኛ አዳሪዋ ተፋጠጡ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 898

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +149

    🎉🎉🎉🎉 ማነው እደኔ ዘሌንና የንስር አይንን የሚወድ በላይ

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 Месяц назад +116

    ዘሌ ልጅቷ አይደለቸም ጥፋተኛ ካፒቴን ነው ይቅርታ ይጠይቅ

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi Месяц назад +1

      ትክክል የልጅቷ አመጣጥ ያሳዝናል

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ Месяц назад +115

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Месяц назад +100

    ጀግናው እንኳን በስላም መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ይጠልልህ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Месяц назад +26

    የህግ አማካሪው እና @ ጋዜጠኛ ዘላለም / ዘሌ ዘገዬ
    ጀግና እሚለው ቃል አንተንም @ የንስር አይንም አይገልፃችሁም አቤ ተባረኩ ::
    ዘመናችሁ ይባረክ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b Месяц назад +33

    ዘላለም ዘገየ ጀግና ወንድማችን እና የንስር አይን ወንድማችን ጀግኖች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @meskeremnegesse3690
    @meskeremnegesse3690 Месяц назад +29

    አነፍናፌ የሚባለው ጠፋ እሱም ጎበዝ ነበር እባካችሁ ፈልጉት

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Месяц назад

      የዛኔየ የውሸት እያቀረቡው ታስረዋል ብዙው ይቱበሮች

    • @ashleyalemu8454
      @ashleyalemu8454 Месяц назад

      የሆነ ግዜ የውሽት ማቅረብ ጀመሮ ነበር

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Месяц назад +1

      አዎ ማርያምን የትገባ ምንሁኖ ይሆን 😢

    • @abenetwoldesenbet9117
      @abenetwoldesenbet9117 Месяц назад

      ምናልባት ወደድኩት ራሴን ላጠፋ ነው ስትል የነበረችው አገተችው እንዴ???

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l Месяц назад +215

    ዘሌ አነፍናፊ የሚል አካውንት ያለው ወንድማችን ምን ሆኖ እስኪ ጠይቁት

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +34

      እኔም ሳስበው ነበረ በጣም የምወደው ጀግና ወዲማችን ነበረ ከነሰረ አይን እና ከዱካ ሾ ጋረ ቢሰሩ ደሰ ይለኝ ነበረ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Месяц назад +13

      ሚስኪን እኔም ስወደዉ በጌታ እረ ምንም አይንካዉ ምን አልባት እንደ እስክንድር ታስሮ ይሆን እንዴ እሱ እንኳን ትላት ተፈቷል

    • @ኣለኹብተስፋ
      @ኣለኹብተስፋ Месяц назад +9

      የእኔም ጥያቂ ነው ሁሉ ግዜ የሚያሃስቦ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ Месяц назад +6

      ያኔም ጥየቄ ነው

    • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
      @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ Месяц назад +4

      እኔም በጣም አስጨንቆኛል የመጥፋቱነገር አሳስቦኛል እዉነት😢

  • @mekdesademe
    @mekdesademe Месяц назад +19

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ አያቴ እረ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ታመናል ወዴት እያመራን ነው እረ ጌታ ሆይ ታረቀም የልድያን ልብ የከፈትክ አምላክ የኛንም አይነልቦናች ያብራልን የምናደርገውን ነገር እንወቅ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Месяц назад +7

    ዘልየ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ በጣም ያሳዝናልልልል😢😢😢ልብስሽ በጣም ያስጠላላል

  • @elsa1127
    @elsa1127 Месяц назад +6

    አይዞሽ እግዛአቤሔር ይረዳሻል አንች ልጅ ነሽ የበለጠ ታገኛለሽ አሁንም ቢሆንም መስራት ትችይአለሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Месяц назад +35

    እባክህን የሴት ልጅ ህይወት እነዚህ ነው ክፍት የሱ ነው ስለዚህ ለዘች ልጅ የሚገባውን ማድረግ አለበት እግዚአብሔር ለሱም ይስጣታል ውሀ አጣጭን እሱ እርሱ በሽተኛ ነው ሲስጠላ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Месяц назад +17

    ጀግኖች የንስርአይን እና ዞላ የማልደራደርባቸው ወንድም አማቾች ጌታ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitabebe1718
    @dawitabebe1718 Месяц назад +5

    በጣም ጀግና ነህ ሰዎችን ትሪት ስታደርግ። አንዳአንተ አይነት የዘመኑ ጀግና ማጣት ከባድ ነዉ

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi Месяц назад +3

    ካፔት ን ብሎ ዝም ያሳዝናል ለሰው ልጅ ያለው ክብር አብሮት እዳል ተኛ ለማንኛውም ልጅቱ አምጣጦ ያሳዝናል የሴት ለጅ መከራ አላህ የተሻለውን ኑሮ ያምጣልሽ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Месяц назад +38

    የሰው ልጅ የሚሆነው አይታወቅም ያሳዝናል የልጅቱ እይወት መጨረሻውን ያሳምርልሽ ካፒቴል ተብኤው ግን ወራዳ ነክ አተን ብሎ ካፒቴል አልቀረብክም የስራክን ክብር አወረድከው ለስሜትክ ማች ነክ አቃም የለክም ነገም ለትዳር አላማ የለክም የመጨረሻ አደኛውን ካተ እሳ ትሻላለች የውልጅ አዴ ሁለቴ ይሳሳታል ጪራሽ እቤትክ እያዋልክ እያሳደርክ ዛሬ ሴተኛ አዳር የምትለው ቀድሞ ነበረጂ መጥኖ መዶቆስ አውን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አሉ ዘሌ እንወድካለን በርታልን ❤❤

    • @abebechbegashaw5266
      @abebechbegashaw5266 Месяц назад +2

      ካብቴን በመጀመሪያ ደረጃ አንተነህ ህይወቷ ውስጥ የገባህዉ ሲቀጥል ለስሜትህም ይሁን አፍቅረሀት እንድትለምድህ ካደረክ በኋላ እሷ ለአንተ እንደማትመጥን በችግር ምክንያት ረዳት በማጣት ህይወቷ ስለተመሳቀለ እንጀ እንደአንተና እንደ ፍቅረኛህ ረዳት ቢኖራት ትምህርቶን ትጨርስ ነበር ለማንኛውም ልበሙሉ (confidence )ያላት ቆንጆ ወጣት ናት good luck ቆንጂት

    • @ሚኪያስተፈሪ
      @ሚኪያስተፈሪ Месяц назад +1

      ልክነውሴትኛ አዳሪ ናት ለትዳር አትሆንም ሚስትስ ከቤታ የት ነበረች???

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up Месяц назад +3

    ሰላምም ለዞላዬ ሰላሙን ያብዛልክ ወንድማችን ለተቸገረ ደራሽ ተማጋች ብቻ ቃላቶች ያጥሩኛል ላተ❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Месяц назад +8

    ዘሌ ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ በርታ ወድማችን ግን ልጅቷ አለባበሷ ያስጠላል

  • @AsterZerihun-v5c
    @AsterZerihun-v5c Месяц назад +72

    ስንቶች ወንዶች ከቡና ቤት አግብተው ወልደው ተከብረው ይኖራሉ የሱ ካፒቴን ነት በውሐ አጥቦ ይጠጣው ከሆቴል መጀመርያ በገንዘቡ ገዝቶ ሲያመጣ መጠንቀቅ ነበረበት እራሱ የወንድ ሴተኛ አዳሪ ወራዳ ነው የብዙ ሴት ልጆች እና ድህነት ነው እዚ ህይወት ውስጥ የሚያስገባቸው

    • @Sojoo-nw6be
      @Sojoo-nw6be Месяц назад +6

      ዝምአትይውም ገገማ እሡም ዝሙትፍለጋሒዶነውያገኛት ሢጋደም ያላሠበውን አሑን እትትግትት ያላል 😢😢😢😢

    • @HaregewineFeke
      @HaregewineFeke Месяц назад +1

      ክብር ይስጥልኝ አስተዋይ ነሽ

    • @medlinahussen
      @medlinahussen Месяц назад +2

      አላህየተሻለሂወት ይስጣአት💔💔የሴትልጅመከራአ ምንብችግርቢኖን ይሂምርጫአደለም

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 Месяц назад +2

      እውነት ነው

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo Месяц назад

      Eko

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Месяц назад +5

    እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ቃላት የማይገልፅህ ከዞችህን በጣም ከባድ ናቸው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Месяц назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰን ወድማችንሰላምህ ይብዛ ❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب Месяц назад +134

    ማን ነው እደኔ ዱካ ሾውን ና የነስር አይንን ከ 6 ሰአት ብሀላ በጉጉት የሚጠብቃቸው ላይክ👍👍👍👍👍

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ Месяц назад +2

      እኔ ዲፍት ልል ነዉ የምለዉ እነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆቸ ❤❤

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад +1

      😂እኔም ኣለው ካልመጡ ደግሞ ምን ገጥማቸው ነው ብየ እፈራለው

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o Месяц назад

      @@القرانالكريم-ض3ب እኔ አለሁ ሚኪን የንሰረ አይን ዱካ ሽዉ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Месяц назад +4

    ዜሌ የኔ ጅግና ኢድሜና ጤና ይሰጥህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefmandfro8579
    @yosefmandfro8579 Месяц назад +14

    ውድ ቤተሰቦች እባካቹ የምንጠቀመውን ቃላት እንምረጥ ምንም እንደዚ አይነት ስራ ብትሰራ ወዳ አደለም ማናችንም ንፁ አደለንም ብንችል ብንረዴት ካልሆነ ግን ባንፈርድ ዘሌ አንተበጣም ጥሩ ሰውነህ አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ብትችዪ ከዚስራ ብትወጪ ደስ ይለኛል ግን ነያልፋል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Месяц назад

      I disagree with your comment. You want us to support adultery? That's ridiculous

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk Месяц назад +8

    እደዝህ. እራቁታችሁን. እምትሂዱ. አላህ. ልቦና. ይስጣች

  • @hirut8456
    @hirut8456 Месяц назад +3

    ዞላዬ መልካም ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Месяц назад +38

    በጌታ ስም አለባበስ ሁሉ በጣም ነው
    ይዘጋኝ😢😢😢 ወንድም ዘላለም ጌታ ይጠብቃልን🎉🎉🎉🎉የኔ ጀግና❤❤❤

    • @SelamAssefa-n1x
      @SelamAssefa-n1x Месяц назад

      Tada seraua menedenew belese new eĥet

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Месяц назад

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Месяц назад +1

      ወላሂ ያሰፈራል

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Месяц назад +3

      በእይወቴ ሰምቼ አላውቅም እንደዝች ባለጌ አይቼ አላውቅም ደፋር ናት በግድ አግባ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Месяц назад

      ​@@SaraBarKotለገዘቡው ንላነው ባለጎየ

  • @abebech3154
    @abebech3154 Месяц назад +12

    ዘላም ምርጡ የኢትዮጵያ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ አነፍናፊ የሚባል ጋዜጠኛ የት ሄዶ ይሆን እንደናተዉ ከተበደሉ ሰዎች ጋር የሚቆም ልጅ ነበር

  • @YemaneGirmay-r7p
    @YemaneGirmay-r7p Месяц назад +4

    ልጅትዋ ትክክልናት ምክንያቱም ሥራ ነበራት ስህተቱ የካፒቴኑ ሥህተት ነው እና የልጅትዋን ሥነልቦናዋ ኣትጉዱዋት መማር ሌላነው ፍትህ ኣጉድለሀል

  • @tsedallove
    @tsedallove Месяц назад +16

    ዘልዬ የኛ ጀግና አንበሳዬ በርታልን ወላዲተ አምላቅ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ❤❤❤
    እሷ ለለበሰችው እኔ ተሳቀቁክ 😢የዝሙት መንፈስ ነው ጽሚ ፀሐይ እህታዓለም

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Месяц назад +3

    ጀግናው ዘላለም. እንኳን በሰላም መጣሆልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu Месяц назад +10

    ዘሌ እንደኛ ቀጣይ አነፍናፊ የሚለውን የሚያዘጋጀው የት ሄደ አስኪ ደምፁን 🎉 አሰማን❤

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ Месяц назад +9

    እንኳን ደህና መጣህልን ጀግናችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Месяц назад +5

    ዘልየ መድሀኒያለም ይጠብቅክ ከዚህ ክፉ ዘመን

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien Месяц назад +69

    ወይኔ አለባበስ ዘጋኝ 😢
    ትሞቻለሽ ወይ ደህና ልብስ ብለሽ

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Месяц назад +4

      ሲተኛ አዳሬ ናት እኮ መገለጫቸው አለባበሳቸው ነው

    • @ttww9470
      @ttww9470 Месяц назад +1

      ​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ ከጥመት ሁሉ አኡዙቢላ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Месяц назад

      ​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸእሱማ ነዉግንለዛሬ

    • @Senayt-i7o
      @Senayt-i7o Месяц назад

      ​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸበናታቹ እሱ ልክ ናችሁ ግን ጭንቀቶንም አስቡላት ምን አልባት እኮ ግን የቡና ቤት አትበሎት እሱ እኮጨንቆት ይሆናላ

    • @HaymanotTesfaye-kx4dw
      @HaymanotTesfaye-kx4dw Месяц назад

      Comment yemtsfu sewech nejemeria tarikun adamtu🤔🤔

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +7

    ወይኔ ዘላለም ዘገየ ይሄንንስ እንዴት እንደምትፈታው አላውቅም ምን ጉድ ነው የተማረ የለ ያልተማረ የሰው ልጅ ወደቀ ዘንድሮ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +5

    ሰላም ሰላም ዘላለም ዘገየ እንኳን ደህና መጣህ ሴት ልጅ በጣም ካልባሰባት በእንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ የአለባበስ ስርአቷ ያው ያሳለፈቺው ስለሆነ ለምዶባታል ለካሜራ የሚመች አቀማመጥ አይደለም 😮

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +4

    ዘላለም ጀግነ ወንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ

  • @TigistJembere
    @TigistJembere Месяц назад +4

    ጀግናው እንኳን ደና መጣህ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅ ❤❤

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 Месяц назад +4

    አሳዘነችኘ 😢😢 ምስኪን ተባበራት ዘላለም ሳትፋልግ ነው ወደዛ ሒወት የገባችው

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 Месяц назад +12

    ጀግናው በርታልን😊

  • @sartt3173
    @sartt3173 Месяц назад +14

    ዘሌ የነስር አይንን እገዘዉ አሁን የያዘዉ ኬዝ ልክ እዴትግስት አሰፊ የተወሳሰበነዉ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Месяц назад +24

    ዘሌ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤ በየሴቱ ጭን እምትልከሰከሱ ወንዶች ግን መቼ ነው ቀልብ እምትገዙ

    • @Sintayhu-y9k
      @Sintayhu-y9k Месяц назад

      ጋቢ ትልበስ ምኑ ነው እራቁት ka Ka Kkk

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +3

    ዘሌ❤የህዝብ አባ አባሽ ረጅምአድሜናጤናይስጥህ❤ አቺ ደግም ደሀና ልብሰ ልበሽ አይዞሸ❤ዘላለም ዘገየ የኛ ጀግና አይዞህ

  • @henokbelay9757
    @henokbelay9757 Месяц назад +8

    ዘልዬ ሚዲያህን ለህዝብ ደራሽ ብትለው እዴት ደስ ይል ነበር ምክንያቱም ለሁሉም ደራሽ ስለሆንክ

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 Месяц назад +5

    ማነው እደኔ ከነስር አይን ወደ ዘላለም እሚሮጥ የኔ ጀግኖች ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @MsZabiba-p5o
    @MsZabiba-p5o Месяц назад +4

    ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ራሰህ ጠብቅ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Месяц назад +5

    ዘሌ አነፍናፌው ሚዲያ የሚያዘጋጀው የት ጠፋ እባክህ አያስጨነቀን ነው የት ጠፋ

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ማሰተዋልን ያድለን እዉነተኛ ፍቅር የለም እኮ❤❤❤እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጣችሁ❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад +3

    ጀግናችን ዘላለም ዘገዬ እንኳን ሠላም መጣህ የዝሙት መጨረሻ ዉርደት ነዉ

  • @delited1179
    @delited1179 Месяц назад +5

    ዘሌ ሰላምክ ይበዛልን የኛ ጀግና ወይ ዘድሮ ብሏል ኤፍራም ታምሩ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Месяц назад +8

    እውነትም ሴተኛ አዳሪ አለባበሷ በጣም ይገርማል

  • @HaymanotKassa-gh4fj
    @HaymanotKassa-gh4fj Месяц назад +20

    ዘሌ የህዝብ እባ አባሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ኑሩልን ካፒቴኑ ሚስት እያለው እዴት ሴተኛ አዳሪ ጋር ይጋደማል ውሻ ነው ሚስትየዋ በሽታ ላይ እዳይጥልሽ ተመርመሪ

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 Месяц назад +3

    ዘሌ ዛሬ ለካፒቴኑ ወግነህ የምትጠይቅ የመሰለኝ ማንም ሰው እሷ ቦታ ላይ ቢሆን የሚያደርገው ነው ልጅቷ ጋር ምንም ጥፋት የለባትም ካፒቴኑ ግን ባለጌ ነው ቆሻሻ እራስ ወዳድ እንደፈለገ ካደረገ በኋላ አሁን ሲበቃው ታሪክ ያወራል የኔ እህት አንቺ ግን ጠንክረሽ ራስሽን ለውጪ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @fufuTube-hm3kc
    @fufuTube-hm3kc Месяц назад +3

    ወይኔ ዘሌ ከሠላምታሕ ጀምሮ ሥወድሕ በዛ ላይ ትእግስትሕ ጀግና ነሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ወደየት እየሒድንነዉ

  • @derejejima5268
    @derejejima5268 Месяц назад +3

    ሊጅ ትክክል ነው ሰው ባጋጣሚ ደብሮት ሆቴል ገብቶ ያገኛትን ልጅ ብንከባከባት አብሮ ብድር በፍፁም ትዳር ሊሆን አይቺልም ::ወሲብና ትዳር ይለያያሉ

  • @Sojoo-nw6be
    @Sojoo-nw6be Месяц назад +20

    የልጅቷን ሥልክ ተባበሩኝ እኔ ላግዛት ያመት የቤትኪራይ ከፍየ ሥራላሥጀምራት😢😢😢😢😢😢በዚችምድርላይ እንደሴትልጅ ፈተናየበዛበትየለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Kikikiki-mo8ku
      @Kikikiki-mo8ku Месяц назад +1

      እኔም ስራ እፈልጋለው

    • @Sojoo-nw6be
      @Sojoo-nw6be Месяц назад

      የትነሽ??​@@Kikikiki-mo8ku

    • @taibah1116
      @taibah1116 Месяц назад

      ​@Kikikiki-mo8ku 😂😂😂

    • @Mimi-k9g2t
      @Mimi-k9g2t Месяц назад

      እስቲ እንኔን አግዘኝ እኔም ሴት ነኝ ተቸግራለሁ

    • @mek5438
      @mek5438 24 дня назад

      እሺ ችግርሽ ምንድነው? ምን ልርዳሽ?​@@Mimi-k9g2t

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +2

    አይዞሽ የተማርሽ ነሽ ንስሃ ግቢ ራስሽን ጠብቂ። ዘላለም ዎንድሜ ግን ስራ ፈልግላት

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Месяц назад +5

    ወይ ካፒቴን።ሀገር ዉስጥ መሆኑ ጠቀመዉ፣ዉጭ ሀገር ቢሆን ካቴና ነበር የሚታሰርለት።ኸኸኸኸ😊😊😊😊😊

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r Месяц назад +18

    ወይኔ ይህ ማጣት አይኑ ይጥፋ ልጂቱ ግን ስታምር የኔ ቆንጆ
    ዋው የዶክተሯ ደሞ ይለያል ለማንኛውም ሴተኛ አዳሪዋ ተረጋግተሽ ወደ እራስሽ ተመልሰሽ አስቢበት ለቤተሠቦቹ ጮኛው ነኝ ማለት ትልቅ ስተትነው

    • @teklubirru5780
      @teklubirru5780 Месяц назад +1

      ወዳ አይደለም ጎበዝ ተማሪ ነበረች ተሸላሚም ነበረች እጦት ነው እንዳትማርና ወደዚህ ስራ እንድትገባ ያደረጋት እባካችሁ እንጠንቀቅላት።

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 14 дней назад

      የኔማረ​@@teklubirru5780

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Месяц назад +37

    ወይ ጉድ አንዳንድ ወንዶች እኮ ይገርሙኛል ሴትን የሚያዪበት መንገድ ይህ ሰው እስከ ዛሬ ከእርሷ ጋር ሲተኛ ያላፈረ አሁን ሊጋቡ ሲሉ ሴተኛ አዳሪነቷ ታየው ለማንኛውም ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም የኔ እህት ፈጣሪ ከዚህ ህይወት ያውጣሽ

    • @Mesi971
      @Mesi971 Месяц назад +8

      ወንድ ልጅ ስሜቱን የትም ቦታ ሊያረካ ይችላል
      ትዳር ሲባል ግን ይመርጣል
      ለዚህ ደግሞ እኛ ሴቶች ነን ተጠያቂዎች

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад

      @@woinemulugeta815 ይሄ የቡዳ ዛር መንፈስ የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ዉጤት ነው ድሮ በግ ዶሮ ደም ሲገበርለት የነበረው ዛር ግብሩ ሲቀር ልጆችን እንደዚህ ያረገ ግብሩን ይወስዳል

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Месяц назад +2

      ልጁ ጥፉት ቢኖረውም እዳማያገባት እያወቀች ነው እርስዋም ስራዋን እየሰራች እንጂ እደፍቅረኛ አብራው አልኖረችም ግን አጋጣሚውን ተጠቅማ ልትላጠፍ ነበር ስለዚህ ሁለቱም ጥፉተኛ ናቸው

    • @woinemulugeta815
      @woinemulugeta815 Месяц назад +2

      ማንም ሴተኛ እዳሪ የሆነች ሴት በህይወቷ ደስተኛ አይደለችም ካለችበት ህይወት የሚያወጣት ትፈልጋለች እህቶቻችን በጣም ያሳዝናሉ

  • @Umnayf
    @Umnayf Месяц назад +63

    አለባበስ ብሎ ዝም😢 ዛሬ ሴታኛ አዳሪ መሆን ግልጽ አድርገዋላች

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu Месяц назад

      እደዚህ እየሆኑ ሰዉ ያሳስታሉ እዜህ እዳ መግባት ይዞ ሟቾች ስንት ስራ እያለ😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ኮሜንት

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s Месяц назад +1

      ​@@MeremEshetuይበልጥካሜራውበትክክሏቢሆንእኮዳቦዋይታያልይችክፍት😅😅

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu Месяц назад

      @@Sara-l8n5s 🤣🤣🤣🤣ታይቷል እማ አጨካከኗ ምን ቀረዉ በጣም ያሳዝናል

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Месяц назад +7

    አረ እባክሽን እህቴ ወድ ልጂ በልመና አይሆንም እሽ እግዚአብሔር ላአንች ያለዉን ይስጥሽ

  • @abebahaile2399
    @abebahaile2399 Месяц назад +4

    ,የኔ ቆንጆ ይቅሪታ አድሪግለት መጭው አድስ አመት ነው ልቡ ጠግኝለት
    ❤❤❤❤

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema Месяц назад

    ትክክል ናት ዘሌ አሁን ሐሣብን የለወጠዉ በጣም ነዉ ያሣዘነችኝ ዘላለም ለዚች ልጅ መፍትሔ አድርግላት ተመልሣ ወደዛሂወት አትመለሥ እባክሕ🎉

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 Месяц назад +5

    መቸም መፍረድ ከባድ ነው ግን ቢያንስ አንች ወጣት ነሽ እጂ እግር አለሽ ለምን ሌላ ስራ ሰርተሽ አትበይም እደዚህ አይነት ስራ ከምትሰሪ አብዛኛወቹ እደዚህ አይነት ስራ ሲያገኙ ሌላ ስራ አይፈልጉም አሁንም ውጭ ይቅርብሽ በሽታ ነው ትርፉ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +26

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +18

    ሴተኛ አዳሪዋ ልቧ ተሰበረ ስታሳዝን አይዞሽ። ካፒቴኑ ባለጌ ነው።

    • @elsaa6676
      @elsaa6676 Месяц назад

      ምንም ጥያቂ የለውም አጥፍቷል ግን ስላጠፋ በሃይል ትዳር አይመሰረትም

  • @hageramedia
    @hageramedia Месяц назад +2

    አረ መርማሪ ፓሊሶች ከዚ ጀግና ተማሩ አረ ኑርልን❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg Месяц назад +4

    እንዲ ለብሳ የመጣችው ዘሌንና ካሜራ አማኑን ለማማለል ነው 😂😂😂ትክክለኛ ጓደኛው ግን ደስ ስትል ደስ የሚል ጥፊ አቀመሰችው😂❤❤

  • @TigistZewdie-n5f
    @TigistZewdie-n5f Месяц назад +2

    ዘላለም ልጅቷን በጣም ተጫንካት ነው አታሳዝንህም ደሀ ስለሆነች ነው ይገርማል

  • @Abbi-f1j
    @Abbi-f1j Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 Месяц назад +27

    አረ ወይኔ አለባበስ ካሜራ አማኑ እንደት ተሳቅክ አንደቀረፅክ😢😢😢

    • @kamilaahmad5605
      @kamilaahmad5605 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በድንብ እየመርቅነውሀ😂😂😢😢😢

    • @taibah1116
      @taibah1116 Месяц назад

      😂😂😂😂​@@ThigusQatar-bt6rs

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @mssayassen4226
    @mssayassen4226 Месяц назад +2

    አላህይጠብቃችሁ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Месяц назад +7

    ልብስ ነው ወይስ አይኔ ያራቢ ምነው ትንሽ እፍረት የሚባል ነገር የለም

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Месяц назад +28

    ዘሌ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወይኔ ዘሌ እራቆቷናት እኮ ጉዴፈላ ጎበስብል ይታየኛል እኮ ኧረ ተይ እህት ከራስሽጋር ሁኚ

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 Месяц назад +1

      እውነት ነው ልብሷ በጣም ያሳፍራል ደሞ እግሯን ከፍታ ቁጭ አለች እግዚአብሔር ወደ ራሷ ይመልሳት

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Месяц назад +2

      😂😂ልታሳዬው ፈልጋነእ እሱንም ልጨምርነው ለማማለልነው😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Месяц назад +1

      😂😂😂

  • @salamanher9459
    @salamanher9459 Месяц назад +1

    አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው

  • @KelemuaShewa
    @KelemuaShewa Месяц назад +2

    ይቅርታ አርጉልኘና ልጅቷ ምንም ሰርሀት የላትም።እንደምንም ከቀድሞዋጋ አስታርቃቸው ትግስትኸ ደስ ደስ ይላል ዘሌ።❤❤❤

  • @UsmanChoppa
    @UsmanChoppa Месяц назад +2

    በጣም የሚያሳዝ ነገር ነው ዘሌ እቺን እእታችን እንድትረዳት እፈልጋለው ምክንያቱም በወነ አጋጣሚ አገኛት ስሜቱን በገንዘብ ተወጣ አሁን ከዶክተራጋ ሲታረቅ እቺን እንደወራዳ ሴት ማረጉ ዋጋ መክፈል አለበት: ሲጀመር እራሱ በሩን ክᎉት ባያረግላት ኖሮ እደስራዋ ትኖር ነበር:

  • @BabishoBaba
    @BabishoBaba Месяц назад +15

    ወይኔበጣም ባለጌ ሠው ነው ዛሬ ነወ ሴተኛ አዳሪ መሆኗ የሚታየው ይሄ ባለጌ ግን ሠው ናት በጣም ያሳዝናል ይሄ ውሻ ነው

    • @SelamBd
      @SelamBd Месяц назад

      በትክክል ትላንት ሲለማመጣት ኖሮ ዛሬ ይዙኝ ልቀቁኝ ያከብዳል

  • @Enate-21
    @Enate-21 Месяц назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤
    የዘላለም ቤተሰቦች ኑ እንደማመር

  • @DancyDada
    @DancyDada Месяц назад +1

    ዘሌ ጀግናችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf Месяц назад +4

    ሰላም ሰላም ሰላም ለአነተና ለነስር አይን ይሁን በጣም ጀግኖቻችን ናችሁ አረ የእናንተን ቦታ በመተካት ሊያግዛችሁ የሚችል ሰው አግኝታችሁ ብታሰለጥኑ ለእውነት ታማኝ የሆነ ለገንዘብ እራሱን የማይቀይር 🔥🔥🔥 ጭንቀታቹህ አስጨነቀኝ🔥🔥🔥

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 Месяц назад +7

    መጥኔ ጌታ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያውያን ሴቶች እንዲህ ፈጣጣ ሆነዋል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +135

    የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ያዳምጡ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Месяц назад +8

    እንኳን ለሁለት ሺ አስራ ሰባት አመተ ምህረት አደረሳችሁ መጪው ዘመን አገራችን ኢትዮጵያንና 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ህዝቦቿን ከተቃጣ መአትና ቁጣ እግዚአብሔር አምላክ ሰውሮ አገራችን ኢትዮጵያን ዳር ድምበሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርጎ የምናይበት ዘመን ይሁንልን🙏🙏🙏

    • @mulumekonnen9089
      @mulumekonnen9089 Месяц назад

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @SaAs-rt5bq
      @SaAs-rt5bq Месяц назад

      አሜን አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Месяц назад +3

    እኔ የገረመኝ እደዚ አይነት ድርቅና አላየዉም እሱ ካልፈለገ በግድ አግባኝ በጣም አዪናዉ ነሺ ፈጣጣነሺ 🤔😠😠

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Месяц назад +6

    ዘላለም ፌር ሁን በጣም ተጭነሃት ከመስመር እንድትወጣ እያረክ ነው ትክክል አይደለክም ስህተቱ የልጁ ነው ቀስ ብሎ በተለሳለሰ መልኩ ልጅቱንም መረዳት ያለበትን ሜዳ ላይ እንዳትወድቅ ማድረጉ ይሻላል

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 Месяц назад +2

    ሰው የሌለው እግዚአብሔር አምላክ አለው አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል ይመጣል በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን ሁሉም የስራው ይከፈላል አሁን አለ ነገሩ አመጸኛ እያየነው ከእግዚአብሔር አይን የሚያመልጥ የለም።

  • @HaregewineFeke
    @HaregewineFeke Месяц назад +1

    የኔ እህት ህይወት በጣም ፈታኝ ናት አይዞሽ አሁንም ከጉበዝሽ የተሻለ ነገር አለ 😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +4

    ጥቅም ባይሆን እጮኛው መስላ ወላጆቹን አታስተናግድም ነበር ቢጋቡም የጥቅም ተካፋይ ትሆን ነበር ብልጣ ብልጥ ነገር ናት ሸውዳ ነው የተዋወቀቺም ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አይ ዘላለም ጥያቄዎችህ እንዴት እንደሚያስደስቱኝ እውነትም የህግ ሰው ነህ በጣም ነው የምታፋጥጠው ወይ ጉድ ለዚያው ዶር ምን ነክቶህ ነው ካፒቴን???ይቺን የመሰለች ሸበላ ዶር ምን ዋጋ አለው አበላሸኸው ❤

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff Месяц назад +2

    እረ ወይኔ አለባበስ ስታስጠላ እግሯን እንኳን ገጠም አርጋ አትቀመጥም እንዴ ሴት ልጅ እንደዚ ስትሆን በጣም ያስጠላል ኢጭ ። ያሳለፍሽው ህይወት ግን ያሳዝናል ወደ ራስሽ ተመለሽ እናት ዘሌ በርታ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa Месяц назад +6

    Bagaa nagaan dhuftte Zalalam ❤❤

  • @Habesha28
    @Habesha28 Месяц назад +2

    ታድያ እቺ አባትዋ ቤት ያየችውን ነው መድገም የፈለገችው፤ ወላጆቹ መመጣት አለባቸው። በፍጥነት ከቤት ማባረር ነው።

  • @ArsenalYenom
    @ArsenalYenom Месяц назад +1

    ዘላለም ፍትህ ለተጓደች ሴት አይዞሽ ብከፈሽ ነጌ መልካም ይሆናል ታያስ በምን ልሪደሽ እባካችሁ አድራሻ ለኩኝ ፍቅር ነብስ ይማር😢

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +14

    😅😅😅😅😅😅😅 ቆይ ልብሱ ከጉልበቷ በላይ ነው ወደ ማዶ መብረቅ እዳይመትህ ሚስኪን ካሜራ አማኑ 😅😅😅😅😅😅😅 አሳዘነኝ

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 Месяц назад +3

    bagaa nagaadhan dhufatane zalalame ❤❤❤❤❤

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Месяц назад +1

    ❤❤❤❤በተረፈ ሰፍ ስፍስፍ ብዬ ነው ምጠብቅህ

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو Месяц назад

    ሰላምና ሰላምህ ይብዛ አላህ ይጠብቅህ ስወድህ ወዳሜ ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤