አስደናቂ የ ኤቫና የዋና ችሎታ MAHI&KID VLOG 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • telegram channel (ቴሌግራም ቻናል)
    t.me/joinchat/...
    EVANA NEW CHANNEL (የኤቫና ቻናል )
    / @mahikidstore7904
    OUR INSTAGRAM PAGE @kidmahi_vlogs
    KID INSTAGRAM ACCOUNT @kidusdawit18
    ******************************************************************
    my email address
    kiddave18@gmail.com
    ******************************************************************
    ድንግልናሽን በስንተኛው እድሜ አጣሽ ?? አዝናኝ ፖሮግራም street prank Adama
    • ድንግልናሽን በስንተኛው እድሜ አጣሽ...
    ዛሬ የመጨረሻው ቪዲዮ ነው!!!!! THANK YOU FOR EVERY THING
    • Video
    ሊያለያየን የሚችል ችግር ተፈጥሮ ነበር , MAHI&KID VLOG 2020
    • ሊያለያየን የሚችል ችግር ተፈጥሮ ...
    በጣም ታስጠያለሽ አለኝ ቆንጆ ለመሆን ሞክሬ _ MAHI & KID
    • በጣም ታስጠያለሽ አለኝ ቆንጆ ለመ...
    (ክፍል2) ልጃችንን ተዋወቁዋት አዲስ አባል ወደኛ ዩትዩብ ተቀላቅላለች EVANA KIDUS ትባላለች
    • (ክፍል2) ልጃችንን ተዋወቁዋት አዲ...
    imo , viber ,telegram , whatsup ,
    +8613754208893
    😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 : / @mahikidvlogs
    😄Please write a comment, share and like the video.

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ኢትዩጵያሀገሬ
    @ኢትዩጵያሀገሬ 4 года назад +923

    የ8ወር እርጉዝነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝነው ስወዳቺሁ

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +3

      ብርቅነው እንደ ማርገዝ አሰለቻችሁን አሁንስ ኤጭ

    • @መኪ-ዸ2ቘ
      @መኪ-ዸ2ቘ 4 года назад +2

      @@hawuletwolloyewa2306 ውነትሽን ነው ማሬዋ ማርገዝ ብረቅነውደ ጉድ ነውኮ ሁሉም እረጉዝነኝ ላይክ አማረኝ የምትሉትሀሀሀሀ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 года назад +7

      እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ🙏

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎ

    • @abureyanmohamed7281
      @abureyanmohamed7281 4 года назад

      እሩዝ ነው ልጂ ያረገሺው እ

  • @መኪ-ዸ2ቘ
    @መኪ-ዸ2ቘ 4 года назад +265

    ማነው እደኔ እያየ ኮሜት የሚያነበው የሚሉትን ሳልሰማ ኮሜት ሳነብ ያልፈኛል

  • @Aነኝየመረሳዋልጆቼንናፋቂ

    አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁየኢቫ አዲናቂ ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ 👍

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎ

    • @Ayutube4964
      @Ayutube4964 4 года назад

      😘

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 4 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂👍👍👍👍

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 года назад +91

    ማሂ ዛሬ ወዝሽ ሁሉ ዉጥት ብሎ በጣም አምሮብሽ ቆንጆ ሆነሻል እንደዚህ ደስ ብሎሽ አምሮብሽ ለማየት ሁሌም ምኞቴ ነዉ የኤቫና የዉሀ ግፊት የመቋቋም አቅም ደሞ በጣም አስገራሚ ነዉ!!!! ሁሌም ይመቻችሁ ዉድ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @shabahmob7481
    @shabahmob7481 4 года назад +80

    እንኳን ዴና መጣችሁ እስኪ እነዚህን ጥንዶች የምቶዱ የመዳም ቅመሞች በላይክ ራሴን በሉኝ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Shabah wide SUBSCRIBERS argigni siwodishi ba layik ba comet asidasichigni habitat ii

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

    • @friends8813
      @friends8813 4 года назад

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ውድ የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @saraahmed8535
    @saraahmed8535 4 года назад +3

    ምርጥ አባት ነህ ኪድ የምር ልፍትህን ቆጥሮ ቤተሰብክን ፈጣሪ ይባርክልህ ኤቫየም ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ ወንዶች ከኪድ ተማሩ አባትነት ምን ማለት እደሆነ ማሂየ አምሮብሻል

    • @elham0902
      @elham0902 4 года назад

      እውነትነው

  • @ስምየለሽሽሽ
    @ስምየለሽሽሽ 4 года назад +134

    ዋዉ አንደኛ በሉ ላይክ አድርጉኝ አለዛ አለቅሳለሁ😂😂😂

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 года назад +59

    ኤቫ ያላቹ እስኪ እንያቹ👍 በስደት ያላቹ እህቶቼ ልጅ የናፈቃቹ ወልዶ ለመሳም ይብቃቹ/ን

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

    • @hannahanna826
      @hannahanna826 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 4 года назад +72

    የ6ወሪ እርጉዝ ነኝ ላይክ አሪጉኝ ውዶቼ❤

  • @adamcell1527
    @adamcell1527 4 года назад +104

    ዉዶቼ ጓደኛዬ ኮሮና ተገኘባት ዛሬ ዉጤት መጦ ቅዱስ ገወርጊስ በምልጃዉ ያስባት በየሀይማኖታችሁ በፀሎት አስቡን አብረን ነበር ምንሰራ ሥደተኛ ነን ፕሊስ

    • @mahletae8133
      @mahletae8133 4 года назад +3

      እግዚአብሄር ይርዳት

    • @adamcell1527
      @adamcell1527 4 года назад

      @@mahletae8133 አሜን አሜን

    • @fromtgray6076
      @fromtgray6076 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳቹ ኣይዞሽ ጥሩ ጋደኛ እና መልካም ስራ የጨላማ ብርሃን ናቹ

    • @bayushtadessa7559
      @bayushtadessa7559 4 года назад +1

      እግዛብሔር ከሶ ጋር ይሁን 🙏

    • @ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ
      @ሀሉሚቤተሰቦቿንናፍቂ 4 года назад +1

      ፈጣሪ ይድረስላት አይዞሽ

  • @zayeduaehantoobe7353
    @zayeduaehantoobe7353 4 года назад +35

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ ኢቫና ቆጆ ልጀ አሏህ ይስጣችሁ የሁል ጊዜ ምኛቴ ነው ኢሻአሏህ የምትወዶት ላይክ አረጉኝ

  • @ሳምሬየማረቆሷ
    @ሳምሬየማረቆሷ 4 года назад +2

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማሄን ኪድን እና ኤቫናን ያያች 😭😭😭😭 ወረታውን እከፍላለሁ የምረ እረ ምን ሁናችሁብኝ ነዉ እመቤቴ ክፍችሁን አያሰማን አሜን በሉ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እንደምን ዋላችሁ የመዳም ኦክስጂኖች🙋🙋

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 года назад

    የሠው ሀገር እዲህ ያምራል በአድነታቸው እናት ሀገራችን ግን እሚለውጣት ሣይሆን የሚያናውጣት ነው የተወለደባት።ይመቻችሁ።

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +37

    ማሂዬ እኔ እምታምሪይኝ ሜካም ሳትቀቢይ በጣም ልዬ ነሽኮ ባትጠቂሚም በውበትሽ ብቻ ልዬ ነሽ
    😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

  • @masimusit2052
    @masimusit2052 4 года назад

    ውይ እናንተ የሆናቹ ቆንጆ ነገሮች ሁለታቹም ስታምሩ እኮ እንደው ፍቅራቹን ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላቹ እንዴት እንደምወዳቹ 😍

  • @hanadiyusuf5565
    @hanadiyusuf5565 4 года назад +12

    I never comment on RUclips videos, but this time I felt like I had to. Wellahi thid video gave me hope that everything is going back to where it was. Thank you so much. It gave me goosebumps when I saw the people having fun without any worries, without masks, and without having someone to tell you to keep your distance. This feels good. I am happy for you and I hope the world would have this worry free moments. And my condolences to the lost lives, but it is enough. We need to have our times back.❤❤❤

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 года назад

    MAHI &KID enkwan be selam metachu setameru ayelayachu balachubate selamachu bezete yebale, Evanye yena konjo setamere yena gobaze eshi edge bayelen marrrrr geta yexabeqeshe 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈weddddddddd Tebarke

  • @bzufker9275
    @bzufker9275 4 года назад +17

    በጣም ነው ደሥ የምትሉት ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ በፍፁም ልጃችሁን ወሀ ውሥጥ ሁና በየትኛውም አጋጣሚ ቢሆን ግደታ እጃችሁ ከእሥዋ መራቅ የለበትም ከደንገት ሸርተት ብላ ከውሀው ብትወደቅሥ ? ይህን ልላችሁ የቻልኩበት ትልቅ ምክንያት አለኝ የዛሬ ሦስት አመት አካባቢ አረብ ሀገር ሁኘ ልጆችን ወደ መዝናኛ ቦታ ከስውቸ ጋ ይዘን ሂደን እኔ የምይዘውን ልጂ ልጂ እጫወትኩት ከውሀ. ውሥጥ ነው በአጋጣሚ ልጂ የተቀመጠባት ፈነዳች የዛኔ ነበር የሞት ቀን የታየኝ አንደኛ ነገር ዋና አልችልም ሁለተኛ ነገር ልጂ ልጂ ልጁ ውሀው ውሥት ገባ እኔም እሱን ለማትረፍ ያላደረጉት ነገር የለኝም በኔ ሀይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ቸርነት ልጁ ተረፈልኝ ሌለኞች ስወች መጥተው ሁለታችንንም ከውሀው ውሥጥ አወጡን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁሉም አልፎ እኔም በስላም ወደ ሀገሬ ገባሁ ከዚያች ቀን ጀምሬ በልጂ መያዝ ሥራ አልገባም እኔ ማሂ እና ኪዲ ለልጃችሁ ጥንቃቄ አድርጉ የኔ ውዶች ደሞ የእህትነት ምክሬ ነው ምክር አይናቅም

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 года назад

      አጉል ስልጣኔ መስላቸው ለዎና ቸኮሉባት ይደርስ ነበር

    • @fafitube2210
      @fafitube2210 4 года назад

      ወላሂ እኔም በልጅ ምክኛት በቀይ በህር ሞቼ ነበር እሱወን ለመደን ብዬ አለህ ነው የደነኝ አልሃምዱሊላህ ኡፍፍፍፍፍፍ እስከዘሬ ድንገጤው ከውስጤ አይጠፈም ወላሂ አለ😭😭😭

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 4 года назад

    Wow amrobachohal wudoche 👌😍😍💋⚘evaye adnaqish neny yene konjo mwaaaah 💋💋💋💋faxari yasadigish 🙏🙏🙏💗💗💗😍😍⚘⚘

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 года назад +4

    ማሂዬ ዛሬ ደሞ እምር ብሎብሻል የኔ ቆንጆ ሁሌም ይመርብሽ 🥰🥰😍😍😘😘

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 года назад

    የኔ ቅመም ማሂዬ ታኮሪኛለሽ እኮ ሁሌም ስትወጪ ዘነጤ ብለሽ ነው ኤቫዬ ኪድ ሁልሽም የኔ አንደኞች ውድድድ የኔ እንቁዎች ቻይናዎች ግን ለሠው መስተንግዱ የሚገርሙ ናቸው በሄዳቹህበት በፍቅር ነው ሚያስተናግዷቹ የምር ደስ ይላል በናንተ እንፅናና ኤቫዬ ከሁሉም ጋር ልጥፍ እግዚአብሄር ያሳድግልን

  • @abdallaalhouti1393
    @abdallaalhouti1393 4 года назад +3

    የኪዲ አለባበስ በጣም ዉብ እና ስርአት የያዘ ነዉ ማሂ ግን በጣም አስቀያሚ አለባበስ ላይ ነሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ኤቫዬ ስወድሽ ዋው የዛሬው እጅግ በጣም ማራኪ ቦታ ነው እናንተም እምር ነው ያለባችሁ ሁሌም ምሽት ይበላችሁ

  • @lalamemy4075
    @lalamemy4075 4 года назад +57

    የኔ ቆንጆዎች ናፍቃቹኝ ነበር በተለይ ድብሎቃ ....love ya

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር

    Yemeshgene yehale aelefl lezaha lebekechha setawota betame new deseta yemesemegn aebeta aetawo Marta lekelene leaeleme

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረገን ጊታ እራቁት ከመሄድ የጠበቀን ጊታ ወላሂ ሠው ባጭር ቀሚሥ ሣይ እደት ይጨቀኛል

  • @birhangatachew1765
    @birhangatachew1765 4 года назад

    Ere kid and mahi evanan yezachu salmot nu nafkachuhgal 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
    @ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад +57

    🙋አድኛ ነኝ ማሂን ያምትዱወት በቻ 👍

  • @mrmesfn8967
    @mrmesfn8967 4 года назад +1

    ዋው ብያለሁ በጣም እወዳችሆለሁ አቦ ከዚህምበላይ ፋቅሩንና ደስታውን ያብዛላችሁ

  • @aryamnaqdi266
    @aryamnaqdi266 4 года назад +4

    እረውዶች መቸይሆን እደዚህ ፍብትን የምንለው እደኒ ነፃነት የናፈቀው በላይክ አሣዪኝኝኝ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +2

    የኔ ምርጦች እንኳን ድህና መጣችሁ ኢቫየ የኔ ጣፋጭ ድንቡሉቃ. ስውድሽ እድግ በይልኝ.

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 года назад +7

    ቻይናዎች ግን ጥሩ ሰወች ናቸው ማለት ነው ሁል ጊዜ ሳያቸው ኤቫን ይወዷታል

  • @אלמיטווודאגו
    @אלמיטווודאגו 4 года назад

    እች ልጁ ዋና በዚህ እድሜዋ የለመድች አስር አመት ሲሆናት ተወዳዳራ ነው የምትሆን እድግ በያ

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    እንዴ ቻይና ግን ኮረናን ለአለም አከፋፍላ እሷ ነፃ ሆነች እያላችሁኝ ነው?? ኧረ ይመችሽ በሉልኝ። ቻይና በበላች የአለም ህዝብ ታጠበ ይሉሃል ይሄ ነው።

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

    • @አለም-ጐ8ቀ
      @አለም-ጐ8ቀ 4 года назад +3

      ይሄነገር ለኔጥያቄሁኖብኛል ህዝቡ እዳለኮ በነፃነውየሜቀሣቀሠው እነሡባመጡት ጦሥ አለም ተበጠጠ😢😢🙆🙆

    • @menbihabeshawi3983
      @menbihabeshawi3983 4 года назад +2

      😂😂😂

    • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
      @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 года назад

      @@አለም-ጐ8ቀ እኮስ እሱንኮ ነው ምለው። እነማሂም ጠፍቷል ብለው ከነገሩን ቆዩ። ወቸውጉድ አዪ ቻይና እንደሷ ጉደኛ ሀገር አለ በአለም?? አለምን አጥለቅልቃ እሷ ሽል ብላ ወጣች ከጨዋታው።

    • @አለም-ጐ8ቀ
      @አለም-ጐ8ቀ 4 года назад +1

      @@menbihabeshawi3983 ረይች ጠከኛ አሠር ገሠሡን በልታበልታ እዳዋ ለኛተረፈ ጉድኮነው

  • @mahigz5318
    @mahigz5318 4 года назад

    Ere uuuuufff tefachuu eko Beselam new gin betam nafikachugnal mahi kid evanayeeeee

  • @keludishow
    @keludishow 4 года назад +5

    የኔ ማር ኤቫና አላህ ያሳድግሽ💖💋
    ሀበሻዊቷ ማዳምና ልጆቿ በሳዑዲ ያለውን የትዳር የልጆች የቤተሠብ ህይወት ኑሯችን እናስቃኛችኋን
    ፍቷችን በመጫን ግቡ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

  • @jameela0536
    @jameela0536 4 года назад

    ማሂ ቆጆ ኢቫና የልጀ ሠባናት ልጀበጣም ነውእምወዳት ።ከናተ እሧንነው አምታያት ፋኢዘ ቆንጆ

  • @የድንግልማርያምልጅስደተኛ

    እኔ እምለው ስደተኞች እንደት ናችሁ ያገሬ ልጆች እወዳችሆለሁ ስደት እንዴት ይዞችሆል እኔ ጋር ሁሉ መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraaaa4219
    @saraaaa4219 4 года назад +2

    ማህየ ዛሬ ደሞ በጣም ሉዩ ሁነሻል እንዲ ሁሉ በፈገግታ እንዳማረበሽ ኑሪልኝ ኤቪየ ደሞ በሳቅ የኔዋ ስወዳት ሳሙልኝ 🤔

  • @ንሕሊናይእየዝነብርአለም

    ኤቫየ የኔ ፍቅር እመብርሃን ታሳድግሽ ውዴ😍😍😍😍😍

  • @ob4578
    @ob4578 4 года назад

    ኡፍፍፍ ኢቫና በሳቅ ልትገለኝ ነበር እዲግ በይልኝ የኔ ቆንጆ ልክ አብሬት እደሆንኩት ነገርነው የተሰማኝ አንች አይጥ

  • @abureyanmohamed7281
    @abureyanmohamed7281 4 года назад +3

    ማሂ አለበበስ ይሰተካከልልን ድብልቃየን በጣም ነው የምወዳት

  • @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር

    ኢቫና ማዉራት የምትጀምርበት ቀን ናፍቆኛል ደሞ ዉበቱን ጨምሮባታል ሳሙልኝ ማሂ &ኪድ ኢቫን አይቸ እናተን ሳያችዉ አመዳሞች ናችዉ🙈🙈😂😂

  • @sameraha1759
    @sameraha1759 4 года назад +25

    ማነው እንደኔ መዳን ቤት የጠፈሸው መቸይሁን የምያልፍልን

  • @fikeralemayhu6433
    @fikeralemayhu6433 4 года назад

    U guys never fake things .....ur so real🥰🥰bytheway evana men malet new

  • @rahelhabeshawit1903
    @rahelhabeshawit1903 4 года назад +23

    እወዳቸዋለሁ እንደኔ እምትወድዋቸው 👍 አትርሱ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎ

  • @HanaHana-fz7vx
    @HanaHana-fz7vx 4 года назад +1

    ኤቫዬ የኔ ፍልቅልቅ ውይይይ አምላክ አንቺን የመሰለች ልጅ እዲሰጠኝ እፀልያለው ማሂ ኪዱ እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ያብዛልኝ

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 года назад +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም እወዳቹሗለሁኝ💋💋🍓🌷🍓🌷🌷🌷🍓🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌷👍👈

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎ

  • @hsjjs1240
    @hsjjs1240 4 года назад

    ሁሌም የምወዳቹህ ደሠታቹህ ያሰደሰተኛን ኢቫናየ እድግበይልኝ ማርርርርር ማሂ ቆንጆ ሁሌም ደሰ ይበልሺ ይመቻቹህ💕💕💕💕💕💕💕

    • @Tamreact
      @Tamreact 4 года назад

      Subscribe argign esti yene ehete❤

  • @فداكعموابيرسلألله
    @فداكعموابيرسلألله 4 года назад +23

    አይኔ ነው ወይሥ ቻይና ጠፍ ኮሮና ሜክሥ የለበሠ አላየሁም አይ ቻይና እርዳታ ይመሥል አከፍፍለሺ አንች ነፃ

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 4 года назад

    ወይኔ ኤቫዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ስታምር ከኣይን ያውጣቹ የነ ኪድ ቤተሰብ

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 4 года назад +7

    ወይኔ ደስ ስትሉ አስቀናችሁኝ 😘😘💗

  • @edensami547
    @edensami547 4 года назад

    አናንተ ልጆች ግን በሰላም ነው የጠፍችሁ ኤቫ ደህና ነች አሳዉቁን ምንድነው እንዲህ መጥፍት

  • @merwan807
    @merwan807 4 года назад +22

    አቤት አለባበስ ወንዶች ይግደሉኝ ሀቂቃ ሤቶች ምን ነካችሁ እረ ተዉ መኖርም እዳለ ሞትም አለ በማንኛችንም ሀይማኖት እርቃኑዋን ትሂድ የሚል ቁረአንም ሆነ ሀዲሥ የለም ልቦና ይሥጣችሁ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 4 года назад +2

      ቁረአንና ሀድስ በምን እድላቸው ያውቁታል ማማየ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад +1

      @@mareamddyoutube2365
      Koshasha yanchen kurha keyew beyew

    • @aishakhalid7764
      @aishakhalid7764 4 года назад

      ይችማ ጨራሸ እራቁታን ናት አኡዙቢላሂ

    • @nagatabarra598
      @nagatabarra598 4 года назад

      @@mareamddyoutube2365 ደደብ ያቺ ቁራን ላቺም አይጠቅም ለሲዎል እጂ መምከር እያለ እሩጣቹ ሀይማኖት ለይ ፊጥ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 4 года назад

      @@flagotedodeemaswdshlnur6552 እኔ እንዴንች መሣደብ ልምድ የለኝም አይፈቅድልኝም ግን መጀመሪያ የመፃፍ ክህሎትሽን አሣድጊ ወይም አፅፊ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 4 года назад

    እናንተ ልጆች እኔ የ50አመት እናት ነኝ ግን ጊዜ ሳገኝ ሁሌም ዐያችሁዋለሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ልጃችሁንም ዐምላክ ባርኮ ያሳድግላችሁ ሁሌም ዐምላክ ከናተ ጋር ይሁን ተባረኩ

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 года назад +52

    ወይኔ ዘድሮ የላይክ እና የሰብስክራይፕ ልመና ወይ አስጠላ አሁንስ በቃ አትለምኑ ጥሩ ስራ ስሩ እናንተ ለምናችሁ ሳይሆን ወደው ያረጓችሗል

  • @emebettaye2437
    @emebettaye2437 4 года назад

    happy Notional day enam akibralew betam dise yel niber caki tebela l like it really

  • @sarasara-hx3qj
    @sarasara-hx3qj 4 года назад +23

    በህይወቴ በጣም የምጠላው ነገር ብኖር ራቆት መሆን እና ማይት

    • @zነኘየሀይቃቀበጥ
      @zነኘየሀይቃቀበጥ 4 года назад

      ክክክክ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      እኔም👍👍

    • @tsigehailesellassie725
      @tsigehailesellassie725 4 года назад

      Because you don’t have confidence, you have to have a good body to be Erakut lol 😂😂😂😂

    • @sarasara-hx3qj
      @sarasara-hx3qj 4 года назад

      @@tsigehailesellassie725 በዝህ አገጣም እንግሊዝኛ አለጂኬ ነው የሰክከኛል እንደገባኝ ከሆነ ጡሩ ሰወነት ብኖርም ባይኖርም ሴት ልጂ በስርዓት ሰትለብስ ደስ ይለኛል ለቦታው የምመጥን ልብስ ብሆንም የለበሰችው ተዉቤ ወይም ቆንጆ ሆኞ መገኛት ለራሴና ለቦሌ ሴቶች ሜዳ ላይ አትመነቃቀሩ

    • @tsigehailesellassie725
      @tsigehailesellassie725 4 года назад

      @sara I respect that but on my opinion Mind your business

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd 4 года назад

    Yehageri lecheche ere befetare adese nege sbskerab aregige melekamenet lerase nwe 💚💛❤

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 года назад +51

    ምናለባችሁ ተዝናኑበት አቦ😥እኛ የመዳም ሼቃሎች መቸ ይሆን እሚያልፍልን😌

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад +2

      ቤተሰብ እንሁን እባክዎ

    • @salamdase1599
      @salamdase1599 4 года назад +3

      አድ ቀን እኛም እንዝናናለን ሁሉም ያልፋል ማር

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 года назад +1

      Zim bilesh shakiye

    • @burtkankiko5314
      @burtkankiko5314 4 года назад

      @@mashaallhsss3479 😁😁

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 года назад

      @@burtkankiko5314 😁😁

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 года назад +1

    ኤቫናዬ የኔ ውድድድ አላህ ያሳድግህ
    ምርጥ ጥንዶች አይለያችሁ ሚሂ& ኪድ

  • @እሙየህያ-ተ4ጀ
    @እሙየህያ-ተ4ጀ 4 года назад +4

    ታምራላችሁ እወዳችሗለሁ ግን ኪድ በናትህ ማሂ እደዚ ስትለብስ ዝም አትበል አንተ ጥሩ ላይ ነህ ማሂ ግን ባዶ ቀረሽኮ ዋናው ላይ አይደለም ሁሌም አለባበሷ ይቀፈኛል እስኪ እደኔ የተሳቀቀ በዛሬው ብቻ ግን እዳይመስላችሁ ኪድ ቅር ይበልህ እድ ስትለብስ

    • @kenabelkenaleyehuna1766
      @kenabelkenaleyehuna1766 4 года назад +1

      Ere Wey anchi diskuram shasham lebes wuchin enji westen ayeshefenem , menem mikef alebabes alayenem anchi gin westesh yekefal kenenet, ewunet, fikir albeshiw bado new!

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ

    ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢቫናንም በሞገሱ ያሳድግላችሁ😍😍

  • @shamsaa8634
    @shamsaa8634 4 года назад +5

    ማሪያምን እያሰብኳቸው ነበር የት ጠፉ እያልኩ
    በቃ ስወዳቹው ከውስጤ ነው ምርጦቼ

  • @hawiatomsa1066
    @hawiatomsa1066 4 года назад

    Uuuff america asteltagnalech isti wede chayina wusedugn betam nw yemitamrew.evanaye yene mar gobez tiru beteseb nw yaleshiw tebareklgn

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂስደተ

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤

  • @hiwotminjar8388
    @hiwotminjar8388 4 года назад

    Ere mahi min tefetro new seam aydelachihum ende ?? !! Selamachihu yibzaaaa 💕💕💕 tegeletu!!

  • @yasminsofya2297
    @yasminsofya2297 4 года назад +26

    1👊 2 👊3👊 ሰብስክራይብ አርጓቸው እኔግን ቤተሰብ ስለሆንኩ 👍የማድርግልቻው

  • @saratube1623
    @saratube1623 4 года назад

    Bayyee das namaa jetuu babareduwan koo see wadechuu😘😗😘😗

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 4 года назад +5

    ወላሂ ደስ ትሉኛላችሁ የመዳም ቅመሞች ይቶብ ብከፍት ከነባሉካየ ጋር ነው ሰብስክራይብ ታደርጉኛላችሁ እስኪ ንገሩኝ🤣🤣

  • @mariamamariamanayel1795
    @mariamamariamanayel1795 4 года назад

    Nafeqachunge wudete gebachu evana samulnge😍😍😘😘

  • @ሃገሬናትክብሬ
    @ሃገሬናትክብሬ 4 года назад +35

    ልጅታን አስቆርባት ባህር ብቻ ጥቅም የለውም ቢያንስ ሰባት አመት እስኪሆናት አስቆርባት ኮሜንቴን ካነበባችሁት እንደ ቀልድ እንዳታዩት

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    ዛሬ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል በሰላም ነው ግን የጠፋችሁት

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv 4 года назад +8

    ማሂ ቆጆ ዛሬለየትአልሽብኝ በቅላትሽ ዙርያ ምነው ምን አይነት የሚያቀላ መዳኒት ተጠቅመሽ ነው ከቻልሽ ሹክ በይኝ

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 года назад

    Betam tamrlchew corna gin yelm enante gar?

  • @mesibarkotk5485
    @mesibarkotk5485 4 года назад +6

    ቻይናማ የሆነ ሴራ አሲራለች አለም ላይ ምንም እንዳልተፈጠረ ፈታ እያለች አይደል እንዴ 😷🤦🏽

  • @fasika1321
    @fasika1321 4 года назад

    የኔ ውዶች እደት ናችሁ ተናፍቃችሖል ኤቫ የኔ ፍልቅልቅ እደው የት አግቸ ሳምምም ባደረኩሽ እስኪ ማሂ ኪድ የኔን ሳሙልኝ ዋናው ደግሞ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +3

    የኤቨ እናት እና አበት እንኳን ደና መጠቹሁ😙😙😙😙😙👍👍👍👍👍

  • @hanagirma6848
    @hanagirma6848 4 года назад

    ማሂ አነጋገርሽ የተለየ ነዉ ደስ ይላል የኔ ቆንጆ

  • @zedwollegewa3448
    @zedwollegewa3448 4 года назад +8

    የሰብስክራይብ ለማኝ ነዉ እሳ የሚበዛዉ ኤጭ እኝኝኝኝኝኝኝ የምር ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነበር አሁንስ ቋቅ ብሎኛል
    ታምራላችሁ እነ ማሂ ኢቫዬ እድግ በይ እማ

  • @mubaahmad4648
    @mubaahmad4648 4 года назад

    ኤቫና ቻይናዎችን ሰላም በይልኝ ቆጆ አላሃ ያሳድግሽ💐💐💐

  • @ethiowellotube107
    @ethiowellotube107 4 года назад +9

    ጥሎብኝ ሴት ልጅ እወዳለሁ ኤባናዬ ሰወድሽ እኔም እዳችው ቆጅዬ ልጅ አለችኝ ስደት ለያየን እጂ

  • @rosemulugeta7859
    @rosemulugeta7859 4 года назад

    Oh my God enem abrechu new yetznanahut ..🤩🥰😍evuye andegna

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ

    አየ ቻይና ኮሮናን ለአለም ስርጭታ እሷ ህዝቦን በነፃናት ታሽክርክራለች

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 года назад

    ኡፍፍ አረ በአላህ ቢያንስ በፁሑፍ እንኳን የሆነነገር በሉን አረ በአላህ😭💔ኤፋዬ ማሂ ኪዲ ምንም አትሁኑብን

  • @vio8728
    @vio8728 4 года назад +22

    ማሂ ማህተብሽን ስትፈልጊ ታረጊያለሽ ሳትፈልጊ ታወልቂ አለሽ 😢😢😢

    • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
      @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 4 года назад +7

      የማሀተብ ትርጉም አልገባትም መሰልኝ በጣም ታስገርማለች ስፈልግ ማዉለቅ ስፈልግ ማሰር ይኸኮ ከሞት ወደ ሂወት የተሸጋገርን በት ነዉ ማህተብሽን አጥብቀሽ አሰሪ ሌላዉ ሁሉ ያልፋል 😭😭😭

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 года назад +2

      @@የራያልጅነኝ-ደ9ከ ትክክል የማህተብማንነቱ አልገባት እደሆን ይቱብገብታ ማህደረተዋህዶየሚልአለ ስለማህተብ በደብአርጎ አስተምሮናልና ማህተብማለት መለያችን ውበታችን ጌታየሰጠን ነው

    • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
      @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 4 года назад +3

      @@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ እዉነት ነዉ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ እግዚአብሔር እደዉሀ እየፈሰሰ ባሁኑ ስአት ተምሮ ማወቅ ነዉ የሚሻለን ለኛ ሌላዉ ብልጭልጩ ሁሉ አላፊ ጠፊ ነዉ ከክርስቶስ ጋር መሆን ግን የዘላለም ሂወትን ማግኘት ነዉ ።

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 4 года назад +3

      @@የራያልጅነኝ-ደ9ከ እውነትብለሻን አደኛይሀን ስ ምእራፍ 2 ቁጥር 15 አለምን ወይም ባእለምያሉትን አትምሰሉ ባእለምያለው የስጋ እና የአይን እምሮትነው ይላን እና የዚህአለምነገር ጠፊ ነው

    • @masimusit2052
      @masimusit2052 4 года назад

      አንገት ላይ ማተብ ከመስቀል ጋር ማድረግ የክርስቲያን መለያ ምልክት እንጂ ማተብ አያድንም ለምንድን ነው ሰውን የምታስጨንቁት ተዋት! እዚ ላይ ከምትበረቱ ቃሉን እንብቡና ቃሉ ላይ በርቱ ክርስቲያን መሆኗን ታውቀለችና

  • @MdKhan-jm5uu
    @MdKhan-jm5uu 4 года назад

    Ykrta gin abena malet mn malet new mskety betam sel wedaketi newa 💘💕

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ማህ ኪዲ ኢቫ ስወዳቹሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ጊዮርጊስ በአል የተዋሕዶ ልጆች

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

  • @malitilahun9254
    @malitilahun9254 4 года назад +2

    ማሂ እና ኪድ ኢቫናን አማት ወይስ ምንሆንችሁ ኸረበማርያም ናፈቃችሁን እኮ

  • @ebrahimhussein5096
    @ebrahimhussein5096 4 года назад +11

    ማሂ ግን ለምድነው ማህተብ የማታረጊዉ

  • @haymanotyeshihun9496
    @haymanotyeshihun9496 4 года назад

    Selam mirtochiye siwodachu wow michit yibelachiw. Eski video endet edit ende midereg asayun

  • @ዘውድነሽዘውድነሽ
    @ዘውድነሽዘውድነሽ 4 года назад +3

    እንቋን ደህና መጣችሁ ኢቫዬ የኔ ናፍቅት ቆይ ባዶ ቂጣችሁን ስትሄድ አትፈሩም እና አታፍሩም እዲ እኔ እናንተለለበሳችሁት እዴት እደምሸማማቅ

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ይባናዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ አልቻልካትም ይባናን

  • @robertoapp8743
    @robertoapp8743 4 года назад +25

    በማርያም ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ እባካችሁ 🙏🙏

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

    • @አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ኰ6ፐ
      @አልሀምዱሊላአለኩልሀ-ኰ6ፐ 4 года назад +2

      ይሄዉ አረኩሽ አሣዛኝ ሠብ ቢያሥከፍል እኔ አልቆልኝ ነበር ወላሂ ገና ሣላይ ነዉ የማረገዉ😄

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 4 года назад +1

      እኔ ደግሞ ልለምንህ ማርያምን ክወደድካት ሁለተኛ በማርያም እዳትል

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 года назад

      በአማላጇ ተለምኘማ አላልፍሽም

    • @negesteshemelise6009
      @negesteshemelise6009 4 года назад

      ደምሬሻለሁ ደምራኝ

  • @weldu8873
    @weldu8873 4 года назад

    ድምቡልቃየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በጥበቡ
    ያሳድግላቹ ማሮች

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ኤጭ አሁንስ በፍት ላይክ ግጩኝ ከፍኝ አረገዝኩ ምናምን ነበር አሁን ደግሞ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሆነ አይ ደለቸኝ

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 года назад +2

      ኮሜት ማንበብ አሥጠላኚ በነሡ የተነሣ ወላ

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 года назад

      ክክክክክ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን እባክዎን

  • @tadllamolla4981
    @tadllamolla4981 4 года назад +1

    በጣም ነዉ የምታምሩት ምርጦቸ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችሁ አለሁ ማሂ ላንች የምጠይቀዉ ጥያቄ ለምድነዉ ማተብ የማታስሪዉ? 1ቀን ማተብ ካገትሽ ላይ አይቸ አላዉቅም።

  • @areenheba4863
    @areenheba4863 4 года назад +4

    ማሂ ለምንድን ነዉ ማህተብሸን የምታወልቂው ??????

  • @emanyasin8756
    @emanyasin8756 4 года назад

    ማሂ አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ስወዳቹ በጣም