232ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 1= ሌባው መንፈሳዊውን ገሰፀው 2= ሙሉ ቦርሳ የሰረቀች የሴት ሌባና መጨረሻ 3= በየደጃችን የሚለምኑላልይበላ የሚባሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 433

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube2 2 месяца назад +15

    መምህር አቡነ እጨጌ ልጅ እንዲሰጡኝ አልቅሼ ለምኛቸው ነበረ ሊያውም በtiktok ላይ አይቼ ነበረ እና ስዕላቸውን ሆዴ ላይ አድርጌ ጠየኳቸው እሳቸው ደስታ አሰሙኝ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 месяца назад +113

    አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ በረከታቸው ይደብን

    • @dhfg336
      @dhfg336 2 месяца назад +1

      አሚንንን

    • @Eftah13
      @Eftah13 2 месяца назад +4

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

    • @user-mikias12
      @user-mikias12 2 месяца назад +1

      ኣሜን

    • @tariktades
      @tariktades 2 месяца назад +1

      amen amen❤❤❤

    • @kesanetabraham5355
      @kesanetabraham5355 2 месяца назад +1

      Amen Amen Amen 🙏

  • @user-cd4up8jt9w
    @user-cd4up8jt9w 2 месяца назад +245

    አባ ኪሮስ ፀሎቴን ሰምቶ ልጅ ሰቶኛል እናንተንም ይስማችሁ አሜን

    • @HiwotBekele-nn5nv
      @HiwotBekele-nn5nv 2 месяца назад +16

      አሜን አንቺ የሰሙ እኔን ይሰሙ አባ ኪሮ አባቴ

    • @user-nb3co2iv7f
      @user-nb3co2iv7f 2 месяца назад +3

      Amen

    • @amanuelberhe8532
      @amanuelberhe8532 2 месяца назад +3

      አሜን እህቴ 7ዓመትዋ ነው ካገባች ምክር ስጭን ኣመሰግናለሁ ምንምን እናድርግ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 2 месяца назад +15

      እሰይ አምላከ ኪሮስ ስሙ ይክበር ይመስገን
      እኔ ደግሞ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አይኔን ታምሜ ያልሔድኩበት ሀኪም የለም ነበር እሳቸዉን ለምኜ ፀበላቸዉን በአይኔ ዉስጥ እየጨመርኩ እጣናቸዉን ሰዉነቴን እየታጠንኩ ሙሉ ለሙሉ ፈዉሰዉልኝ የኔ አባት ፃዲቁ እዎዶታለሁ

    • @suzihollaroses9661
      @suzihollaroses9661 2 месяца назад +1

      Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-oo4um5uj5q
    @user-oo4um5uj5q 2 месяца назад +42

    ስለ አቡነ እጨጌ ስለ መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስለ አብርሀሙ ስላሴ ስለ ድንግል ማርያም ብላቹ ፍቅረ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ መለወጥ አቅቶኛል።

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 2 месяца назад

      አይዞን ወንድሜ እግዚአብሄር እንዲያቸጋህ ጸልይ!!!

    • @Aynalem-kb3nv
      @Aynalem-kb3nv 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ያስባችሁ❤❤

    • @KidusAfnin
      @KidusAfnin 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @arsemawudneh1441
      @arsemawudneh1441 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር እኮ ይሰማል ወንድሜ ድንግል ትሰማሀለች ብቻ ጸሎትህን አታቋርጥ ጠላታችን ቶሎ ሊለቀን ፍቃዱ ስላልሆነ ነው

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ለሁላችን ይለውጠን❤🎉

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih 2 месяца назад +38

    የመምህር ተማሪወች ሺር አርጉ 👈👈👈🙏🙏🙏

  • @tadlucky
    @tadlucky 2 месяца назад +8

    መምህር ባንተ ት/ት ከያዘኝ የአይነ ጥላ ,የቡዳ መንፈስ,የቤተሰብ መተት ለመጀመሪያ ጊዜ ጠበል ላይ ተይዞ ተሸኘ ተመስገን🙏🙏🙏ለሌላም ሰው ት/ትህን ሰጥቼ ሙሉ ቤተሰብ ተለውጧል ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @misrach2350
      @misrach2350 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈውስሽ ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይፈውሰን ❤😢

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 2 месяца назад +16

    መምህር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በስላሴ ስም መምህር በወላዲተ አምላክ ይዤሃለው እህተማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ያለሁት ቤሩት ነው አንተ ሰላም እደሩ ብለህ ስትወጣ አሜን ሰላም እደር ልልህ መፃፍ ስጀምር ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው እራሴን ወረረኝ ጀርባዬንና በቀኝ በኩል ጆሮ ግንድን በመዶሻ እንደተመታ ሰው አረገኝ ድውድው ሲል ይሰማኛል ሳላስበው ልጮህ ነበር ልቤም ደንግጧል አንደበቴም እንደመያዝ ነገር አረገኝ ወዳያው መቁጠሪያዬን አንስቼ በስላሴ ስም በእመብርሐን ስም በመላይክት ልም እያልኩ ጀርባይን ስገርፈው አይምሮዬ መለስ አለልኝ በእመብርሐን ፀልይልኝ🙏🙏🙏

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 2 месяца назад

      አየዞሽ ፀልይ መኖሩን ምልክት ሰቶሻል አብዝተሽ ፀልይ

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 2 месяца назад

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 2 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ክንፈ ገብርኤል ልጄ ሚኒስቲሪ ወሳጅ ነው በፀሎት አስቡልኝ የመምህር ልጆች

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 месяца назад +26

    ''ነገ'' አቡነ ኪሮሰ መምህረ ፃድቅ፣ረዳኤ መዶባይ፣መንፈሳዌ ጥበብ፣የቅዱሳን ክብር፣የሀጢያት አማላጅ አባታችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያጣው ህዝብ ሰላሙን ያወረዱልን ዘንድ እንለምኖታለን🤲🤲

    • @Eftah13
      @Eftah13 2 месяца назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bp8ur1xx2z
    @user-bp8ur1xx2z 2 месяца назад +4

    አባታችን ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ስማቸው የተመሰገነ ይሁን የጻድቁ ወዳጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ መምህራችንም ጻድቁ በቃል ኪዳነቸው ይጠብቁ ስለ ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ተአምር ስሰማ ደስታዬ ወደር የለውም ስለሁሉም ነገር የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 2 месяца назад +12

    ወይ መምህር ትምህርትህ እኮ በማርያም እሚደንቅ ነው እኔ መምህር ግርማ ወንድሙን ብቻ ነበር የምወዳቸው ስለአንተ ምንም ሳላውቅ እጠላህ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም መልካም ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ

    • @NigstWelde
      @NigstWelde 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @pambayeh4423
      @pambayeh4423 2 месяца назад

      🎉🎉😢🎉j🎉😢

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 2 месяца назад +13

    መምህሬን ሳየውና ስሰማው መረጋጋት ይሰማኛል እንኳን በሰላም መጣህ ❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አባ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአቡነ ኪሮሰ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን

  • @helin6219
    @helin6219 2 месяца назад +4

    ሰላም መምህር. እኔ የመጨረሻው ገጠመኝ ስለ ድንግልና ያልከው. የእኔ እጮኛ ድንግል ማርያም የሰጠኝ የፃድቃኔ ዋ ንግስት እማምላክ የሰጠኝ መዳኒዓለም የሸለመኝ ድንግል ነው እኔ. ግን አይደለሁም አግብቼ የፈታዎሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ እኔ ግን እሱ በተክሊል እኔ በቁርባን እንድንጋባ ነው እናም እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ መምህር ዬም

    • @Gifugt
      @Gifugt 2 месяца назад

      አይቻልም እሕት ሀጢያት ነው 😢😢😢😢

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 месяца назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውድ ቤተሰቦች ቅድስት ሥላሴ በትዳር በልጆች በጤና በእውቀት ይጎብኙን አሜን እጅግ በጣም ግሩም ገጠመኞች ናቸው በእውነት እኔ የእጅ አመልን አቀዋለው አማኖኤል ይንቀልልሽ በሉኝ እኔ እየበረታው ነው💔

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 2 месяца назад +5

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአባ ክርስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 месяца назад +7

    መምህር በጣም ሚገርም ነው የሰው መዳን ደስ ይላል እሀምን ፀጋውን ያብዛላት ደስይላል እመብርአን የተባረከልጅ ይስጣት❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад +2

    ይህን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ የአባ ኪሮስ አምላክ የተመሰነ ይሁን🤲❤️ገራሚ ገጠመኝ ነው በእውነት መምህርዬ በርታልን 😂በጣም የሚገርመኝ ትምህርትህም እንዳለሆኖ ለሰዎች የትዳር አጋር መሰረት ሆንካቸው ዘላለም ያኑርህ አቦ🤲🤲❤️
    😥ለእኔም ያንተ ተማሪ ከሆነ ሰው እንዲገጥመኝ ምኞቴም ፀሎቴም ነው 😢በፀሎትህ አስበኝ መምህርዬ❤️

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 2 месяца назад +1

      Amen mignotsh ysakalsh

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 2 месяца назад +5

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህ፡ምእመናን ፡ስፀልይ ሂሊናዬ፡እንዲሰበብ፡እግዝአብሄር፡ይርዳሽ፡በሉኝ፡ተቸገርኩ፡ወለተ፡ሃና

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እማ ፍቅር❤ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-os8xx7hk7n
    @user-os8xx7hk7n 2 месяца назад +2

    የመምህር ተማሪዎች በጸለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @yowebdarbadi347
    @yowebdarbadi347 2 месяца назад +2

    መምህር ትምህርቱን ገጠመኙህንበጣም እሰማለሁ አዳምጣለሁ።ግን በጣም ዱርዬ ነኝ።ስራ ለረጅም ጊዜ አጥቼ እመቤቴ ሰታ ኝ በጀመርኩ በ15ቀኔ የአባ ኪሮስ ፀበል ሱቁን እረጭጬ ከ3ሌቦች ድኛለሁ ።ለዛውም በጣም ትከብዳለች ተብዬ ።ብታዬኝ እኮ ማርያም ጣት ነው ማክለው😂
    ክብር ና ምስጋና ሁሉ ለነሱ ሳይገባኝ እንዲገባኝ ላረጉ ላረጉ ።

    • @user-mf2fe3gq5k
      @user-mf2fe3gq5k 2 месяца назад

      በርች እህቴ

    • @Gifugt
      @Gifugt 2 месяца назад

      በርቺ እህት❤

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 месяца назад +1

    መምህራችን ስለሁሉ ነገር እናመግናለን የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ዘርክ ይባረክ ❤❤🎉🎉

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 2 месяца назад +1

    እስይ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለተቀደስ ጋብቻ ያብቃችሁ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 2 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የእዉነት ድንቅነዉ የዛሬው ገጠመኝ ሁላችንንም ከክፍነገር ሁሉ ወደ መልካም ነገር ይመልሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 2 месяца назад

    መምህር እመብርሃን ካንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ትሁን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ አምላክ ይስጥህ፡፡

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 2 месяца назад +1

    መምህርዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h 2 месяца назад

    አባታችን አቡነ ጨጌ ይሃንስ በርከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏በጣም የሚደቅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @tigestephrem4793
    @tigestephrem4793 2 месяца назад +2

    ይህ መልካም ስው እግዚአብሔር ትዳሩን ይባርክለት❤❤❤

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g 2 месяца назад +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን የመጨረሻው ባለገጠመኝ ደግሞ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ ያልታሰበ እጀራ ይስጣችሁ በተዋህዶ ሐይማኖታችሁ ያፅናችሁ ያፅናን አሜን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በጣም በጣም የሚመሰገንበት እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ ፕሮግራም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n 2 месяца назад

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን ይህንን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መምህርዬ እስከ ቤተሠብህ እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 2 месяца назад +1

    በጣም ያስደስታል መምህር በጣም አስተማሪ ትምሀርት ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሊያድን ስል የሚመጣበት አይታወቅም እና በተቻለ መጠን ጥሩ እንሁን ባለንበት በንፁ ልቦና እንጠብቀዉ ንቁ እንንቃ

  • @tymordoha
    @tymordoha 2 месяца назад +3

    መምህር ደስ የምል ገጠመኝ ነዉ የዛሬ ቅድሰት ስላሰ ለፊሬ ያብቃቹ ❤❤❤

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 2 месяца назад

    አሜን አባቲቺን አቡነ አጨጌ ይህንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ

  • @user-pt3tt2dx8c
    @user-pt3tt2dx8c 2 месяца назад

    አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አቦ ኪሮስ በረከታቸውን ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏🥰🥰🥰✝️👏

  • @NchnvBvhk
    @NchnvBvhk 2 месяца назад +4

    ኧረ የመምህር ተማርዎች እኔ የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋይ ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ ቆይቻለሁ ግን መለወጥ አቃተኝ ቤተስቦቼ በአባቴም በእናቴም ባእድ አምልኮ አምላክ ናቸው አባቴም እናም በህይወት የሉም የዛሩ መንፈስ ወደ ታላቅ እህቴ ተሽጋግሯል እህቴ አሁን ስውጋ አትስማማም ስራ አትስራም እኔም ሁሌ ራስ ምታት ድብርት ነው የስራሁት ብር ምንም አይበረክትልኝም ጸሎት ላደርግ ብዬ ገና ነጠላ ሳነሳ ያዛጋኛል ወገቤዬ ያመኛል ቁሜ ጸሎት ማድረግ አልችልም እውነት በርከርድ ማድረግ ብሏል ብር አደርግ ነበር ትዳርም መያዝ አልቻልነም እባካችሁ የመምህር ተማርዎች ወለተ ማርያም ከእነ ቤተስቦቿ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እውነት ስራ እየስራሁ ራስ ምታት የድብርት መንፈስ አላስራ አለኝ 😥😥😥😢😢😢

    • @hailuarega2981
      @hailuarega2981 2 месяца назад

      እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ታግለሽ ፀልይ አቡነ እጨጌ ዩሀንስ በቤታችሁ ይግቡ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 2 месяца назад +3

    እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ወርሐዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ መአድም ልቀቅልን❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Rom-nk7lg
    @Rom-nk7lg 2 месяца назад

    መምህር እግዚያብሔር ይጠብቅህ በየግዜው እኛ እንደሀጥያት የማናየውን ነገር ሁሉ ታስተምረናለህ ባለቤቴ በጣም ይጠጣል እና ገንዘብ ያባክናል እኔ ደግሞ እሱ ጠጥቶ ከሚጨርሰው እኔ ወስጄ ለቤት ባውለው ይሻላል እያልኩ ከኪሱ ወስድ ነበር ሀጥያት ነው ወይ ክፉ መንፈስ ነው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር አንተ በሌላ ገጠመኝ ላይ ስትናገር ሰምቼ ወዲያውኑ የዛን እለት የወሰድኩትን ብር መለስኩለት እናም ከዛን እለት ጀምሮ አቁሚያለሁ እና ሳናውቅ ብዙ ስተቶችን እንሰራለን እግዚያብሔር ባንተ ላይ አድሮ ስለሚያስተምረን የተመሰገነ ይሁን አንተንም ብርታቱን ይስጥህ ይሄን ጠቀስኩኝ እንጂ በጣምብዙ ነገሮችን ባንተ ትምርት ተምሬያለሁ ለውጦችንም አምጥቻለሁ

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv 2 месяца назад +1

    የፀድቁ አባታችን አቡነ አጨጌ ዮሃንስ በረከት እና ረድኤታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዋት ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤

    • @SamsungMkoytz
      @SamsungMkoytz 2 месяца назад

      Abuse echege yehanse gedame yet new yemigegnew

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 месяца назад +2

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፍፃሜውን ያሳምርላቸው

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለቅድስ ስላሴወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ ቅድስ ስላሴ ይጠብቁልን ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አባቶቻችን በያለንበት ይጠብቁን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ
    አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከትዎ ይደርብን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 2 месяца назад +2

    መምህር በጣም ፊቴን ላብ ያልበኛል ሆቴል ገብቸ ምግብ ለመብላት በጣም ነዉ የሚጨንቀኝ ሰዉ ከጎኔ ካለ በግንባሬ እንደ ጎርፍ ነዉ የሚወርድ ሳልበላ ትቸዉ እሄዳለሁ እየተሳቀኩ ፀጉር ለመስተካከል ቁጭ እንዳልኩ የት እንደሚመጣ አላዉቅም እንፋሎት ነገር ያረግ እና ፊቴ ጭንቅላቴ በሙሉ ዉሀ ይሆናል መምህር የሆነ ነገር በለኝ ምክር ስጡኝ መንጃ ፈቃድ ላወጣ እያሰብኩ ነበረ ግን ላቡ አሳብ እየሆነኝ ተዉኩት

  • @kumnagar1403
    @kumnagar1403 2 месяца назад +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር የምር ቆርቦ የሚያገባ ሰው አጣሁ እስላምና ቤጤ ይመጣልኛል ኧርቶዶክስ የየሆኑት ደግሞ ሳነሳባቸው ይሰዱቡኝና ይለያሉ ማስተካከል አልቻልኩም የምር በፆሎታችሁ አስቡኝ አረጀሁ ሳላገባ ቤጤሁኖብኝ ትተው

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z 2 месяца назад +2

    እንቁ መምህራችን እንኩዋን ደና መጣህ የነፍሳችን አዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ትምህርት ከሰማሁ ጀምሮ ተለውጫለው ተመስገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 месяца назад

    ተመሰገነ እግዚአብሔር ይመሰገነ አቤቱ የእርሱ ፍቅር ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 2 месяца назад

    ❤❤❤ ወይ ጌታ ሆይ እንዴት ቸርነትህ በዛልን ሳይገባን ልጆህ ያደረግሀን እንዴት ኣባትነትህ የበዛልን ፍጥሮቶች ነን ጌታ ሆይ ክብርምስጋና ላንተ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h 2 месяца назад

    መምህራችን እግዚያብሔር ቃለይወት ያሠማልን❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад +1

    .በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን ምን ይከፈለዋል የተመሠገነ ይሑን በአንተ በአባቶቻችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን ሁላችነንም ለቅዱስቁርባን ያብቃን አንተናም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 месяца назад +1

    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    ሰብድክራይብ✅✅✅
    ላይክ✅✅✅
    ሼር✅✅✅
    እናድርግ👏👏

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 месяца назад +1

    ባለቡቲክዋ ልጅ እዚውሰጥ ካለሽ እሰቲ ፃፊልኝ ማሬ የተባረክሽ. 🎉🎉

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🙏💙💙

  • @user-bx7lo6mo1e
    @user-bx7lo6mo1e 2 месяца назад

    ያንተን ገጠመኝ ሁሌ ነው ማዳምጠው እና አልፆምም ግን ፀሎት አደርሳለው አንተ በፀሎት አስበኝ አስካለ ማርያም

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 2 месяца назад +1

    Amen EGZABHER yemasegan Kali hewot Kali berkite yasemaline ya abune echega yehanese berikatachawe aredatachawe amlajenetachu ayliyane ba ewunet

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 месяца назад

    አሜን ሁሌም ስለምትመክረ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን አሜን ሰላም ዎል

  • @HawiBoka
    @HawiBoka 2 месяца назад +2

    ስላም መምህር ሰሞኑን የምታቀርበው ነገር ሁሉ በየአከባቢያችን (በየቤታችን)ያለ ነው ።ሰው ግን ለምን እንደማያምን አይገባኝም የናንተን ትምህርት የሰማ ሰው ከዚህ ህይወት መውጣት እልባት።ሳናውቅ የተሸወድነው ይበቃል። ደናደር።

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c 2 месяца назад

    ፡ እግዚያብሔር ይመስገን መምህር አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij2606 2 месяца назад

    አባቴ አቡነ እጨጌ በጣም ፈጣን ናቸው እኮ እውነት የተጨነቃችሁ ሁሉ ፃዲቁን ተማፀንዋቸው በጣም ፈጣን ናቸው።

  • @ZnuZunyee
    @ZnuZunyee 2 месяца назад

    መምህር ሁሌም ትምህርቶትን ሁሌምለመስማት አጀምርና ግን አልጨርሰውም ሄወቴ ምስቅልቅል ያለ ነው እግዜአብሄር ይመስገን ለመጀሪያ ግዜ ጨርሼ ሰማሁት በፀሎት ያሰቡኝ ወለተ ሰንበት እባላለው

  • @tyyf9455
    @tyyf9455 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለውለታዬ

  • @user-sq4ne9fk1j
    @user-sq4ne9fk1j 2 месяца назад

    ምን እንላለን እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው🙏🙏🙏 መምህሬ ሺ አመት ኑር 🙏

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 2 месяца назад +2

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ እውነት በትምህርትህ ብዙ ሠዎች እየተለወጡ ነው መምህር ወደ ፊትም ብዙ ሠዎችን በትምህርትህ ትለውጣለህ ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፣የአገልግሎት ዘመንን ይስጥህ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በአንደበትህ ላይ አድሮ ከአንደበትህ የሚወጣውን ቃል ሁሉ ለለውጥ ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samueltesfu4646
    @samueltesfu4646 2 месяца назад +3

    Memhirachi geta eyesus krstos kekufu hulu kene beteseb yitebk❤❤❤

  • @dhfg336
    @dhfg336 2 месяца назад +1

    ውይ የርሶን ስብከት ለመሥማት እፈልጋለው ግንአላዳምጥም ግን ዛሬ ጨርሼ አዳመጥኩት ትመሥገን ደስስስስ ሲል ምህር ስልኮት ባገይ ብዬ ተመየው

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 месяца назад +1

    ታኦስ ዩቱብ ይህየእግዚኣብሔር ታኣምር ወደ ትግርኛ ቀይረው❤

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818 2 месяца назад

    ሰላማችሁ ይብዛ በፀሎታችሁ እሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @DawitTub.
    @DawitTub. 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 2 месяца назад +1

    Egzabher yetmesgana yuhun ,enqan laze abkachaw ya Abraham Sara kalkedan yadrgalachu Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 месяца назад

    የዋህ አንግዳ በጣም አስተማሪ ናት አንደዝች አይነት አምነት ፀጋን የሰጣት መንፈሳዊ አስተሳሰብ ፍፁም አምነት ያላት በጣም አስተማሪ ናት መታደል ነዉ የአቡነ አጨጌ ዬሀንስ ተአምር ነዉ ህልማ እግዚአብሔር ምከንያት አደረገላት በፍቅር መለሰቻት ከሌብነት መንፈስ ወታ ለቁም ነገር አበቃቻት ይህ የሌብነት መንፈስ አግዚአብሔር ይገስፀዉ ዋናዉ በዚህ አይነት ህይወት ዉስጥ ላሉ ሁሉ አግዚአብሔር ይጎብኛቸዉ ወደ አግዚአብሔር መመለስ ትልቅ ደስታ ነዉ ሙሽሮች ጋብቻችሁ በአለት ላይ የተመሠረተ አግዛአብሔር የሚጎበኘዉ ይሁን። የሰመረ ትዴር ያድርግላችሁ❤❤❤❤
    አግዚአብሔር

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 месяца назад +1

    ይገርማል የሴቷ ሌባ ነገር ግን እንዴት እንዳስገረመኝ የሆነዉ ሆኖ እንኳንም ተመለሱ መምህርዬ ቃለ ሒወትን ያሰማልን።

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅልን አይለይህ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 2 месяца назад +2

    የዛሬዎቹ ሦሥቱም ነጠመኞች አስደሳች ናቸው በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማረያም ስም የተመሠገነ ይሁን በትዳር ለሚተሣሠሩትም መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 2 месяца назад +1

    ሶስት ቀን መምህሬን መከታተል አቁሜ ሰላሜን አጠቸ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g 2 месяца назад +1

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn egzebr Abzt yetbki yene Abet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን*❤

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 2 месяца назад +1

    ትዳር አንዱ የፅድቅ መንገድም ነው እንደ እግዚአብሔር ትዛዝ እና ፍቃድ ከተጓዝንበት ብቻ እግዚአብሔር የተባረከ የምናመሰግንበት ትዳር ይስጠን።

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 2 месяца назад +2

    መምህርየ ለብቃ ኢየሱስ የሚባል ቦታ አለ በብዛት ከዚያ ነዉ የሚመጡት በጣም ሐብታሞች ናቸዉ ከላማወቅ ካለመማር የተነሳ ነው እኔም የገባኝ በስደት ህይወት ነዉ እንደዉም በጣም ሐይለኛ ፀበል አለ አላምንም ብለዉ የማይለምነዉን ሰዉ ቆማጣ ያደርጋቸዋል ተብሎ ይታመናል

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u 2 месяца назад

    እደዉ ምንም አልልህም መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 2 месяца назад

    እግዚአብሄርይመስገን መምህራችን እኳንደህናመጣህልን

  • @Hiwet-tj6rp
    @Hiwet-tj6rp 2 месяца назад

    አባታችን አብነ እጨጌ ዮሐሃን በረከታቸው ረዴታቸው ይደረብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 2 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa 2 месяца назад

    የእውነት እግዛብ 37:27 ሔር ባንድም በሌላም ይናገራል ሰዎችን የምትለውጡ እህቾች 37:27እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርከው👏👏👏👏👏

  • @user-fj3dx2tq5y
    @user-fj3dx2tq5y 2 месяца назад

    ሠላም መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ በጣም አሰገራም ትምህርት ነዉ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 2 месяца назад +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🙏 መምህሬ በምን ቃል ልግለፅልህ ብቻ እንወድሃለን ኑርልን ❤❤❤

  • @sintayehuhailemariam5282
    @sintayehuhailemariam5282 2 месяца назад +1

    መምህር ስለልጆች የኦቲዝም መንፈስ ተሞክሮ ካለህ እባክህ ምክርህን !!

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r 2 месяца назад +1

    #አይናችን_ነሽ_ማርያም
    አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን
    የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
    ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ
    #አዝ•••✞•••✞•••✞•••
    የቀደመው እባብ እጅግ ተበሳጨ
    በአሸዋ ላይ ቆመ መርዙን እየረጨ
    ከልጅሽ ምስክር ሊያስቀር ከዘሮችሽ
    እጅጉን ይተጋል ሊለየን ከጉያሽ
    #አዝ•••✞•••✞•••✞•••
    ገብተሻል ላትወጪ አንዴ ከልባችን
    ጌታን ያየንብሽ ስለሆነሽ አይናችን
    የራቀው ቀርቦልን የረቀቀው ጎልቶ
    ያየነው ባንቺ ነው የጠፋው ተገኝቶ
    #አዝ•••✞•••✞•••✞•••
    ወይኑን ያፈራሽው የወይን ሐረግ ድንግል
    ምግብን የሰጠሽን በቀራንዮ መስቀል
    ምልክታችን ነሽ የኛ መታወቂያ
    የምንተርፍብሽ ከጥፋት ገበያ
    #አዝ•••✞•••✞•••✞•••
    የህይወት መገኛ የደስታ መፍሰሻ
    ጸዋሪተ ፍሬ የሀዘናችን መርሻ
    ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
    የጎደለው ሁሉ ይሞላል በምልጃሽ
    #አዝ•••✞•••✞•••✞•••
    ከሀገር ብንርቅ ከልፍኝ ከጓዳችን
    ስንቅ ነሽ ለመንገድ ምርኩዝ ለጉዞአችን
    በአደርንበት አድርሽ በሄድንበት ሂጂ
    ለፃድቃን አይደለም ለኃጢያን አማልጂ

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 2 месяца назад +1

      Egzabher ystln, zmare melaet yasemaln

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አብነ ፅጌ የውሃንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 2 месяца назад

    እግዚኣብሄር ይመስገን የኣባታችን ኣባ ኪሮስ ፀሎታቾም ለሁላችን ይርዳን ኣሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +1

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih 2 месяца назад +1

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 2 месяца назад

    መምህር ተስፋይ እግዚኣብሄር ይባርክህ ከልጆችህና ከባለ ቤትህ ከቤተ ሰቦችህ በምሉ መምህር እኔ ብዙ ችግር ኣለኝ ግን ችግሬ ባይፈታ እንካ በሌሎች ብምታደርጎው የተቀደሰ ስርህ በጣም ደስ ብሎኛ ስልክ ባታነሳኝ ብዙ ሰው በማዳንህ እኔ ደስታየ ወሰን የለዎም ተምስገን ችግሬ ቢበዛም ብትምህርትህ እየፀናሁ ነኝ የመምህር ተማሪዎች እህቶቼ ወንድሞቼ በፀሎታቹ ኣስቡልኝ ወለተ መድህን ገብረ ሚካኤል ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት እግዚኣብሄር ፀሎታቹ ይስማቹ ኣሜን