የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Sofas Price In Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 470

  • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
    @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 года назад +116

    ምን ጉድ ነው😳 በግልፅ መዝረፍ ጀመራቹ በስመአም እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ሰው በልቶ በማያድርበት አገር 1 )4 ሺ ምናይነት ዘመን ነው😭😭😭😭😭ደሀ እንዴት ይኑር ወይኔ

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 2 года назад +39

    እርግጠኛ ነኝ አብራችሁ ከሶፋው ጋር የቤት ቁልፍ እና ካርታ ትሰጡናላችሁ እንጂ ሶፋው ብቻ እንዲ አይሆንም ☹️ ለአፋቸው እንኳን አይፈሩም እንጨት እና ጨርቅ 7 መቶ ሺህ ሲሉ 😯

    • @asdffasdff5293
      @asdffasdff5293 2 года назад

      ክክክክክ

    • @ይችላል
      @ይችላል 2 года назад

      😂😂 የምር ከነ ቤቱ ሳይሆን አይቀርም ድፍረታቸው ዝቅተኛው ዋጋ ብላ 320ሺ 🤭ድፍረት

    • @gebretsadikshibre1238
      @gebretsadikshibre1238 2 года назад

      @@ይችላል ኡኡአ የት ነወ ኢት

    • @sara-uj1fj
      @sara-uj1fj 2 года назад

      ይሄንን ኮሜኖት ሳይ 3g ለምን እጨርሳለሁ ለምንስ ጨጋራዬን አቃጥላለሁ ብዬ ማየቱን ተዉኩ😄😄😄😄🙏🙏🙏

    • @senaymedia-5792
      @senaymedia-5792 2 года назад

      @@sara-uj1fj ይቅርብሽ እረ አይዪው የጨጓራ ጠር ነው 😂

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +75

    ጉድ ጉድ አነስተኛ ሶስት መቶ ሺ 🤨
    ሰባት መቶ ሺ ምነው ገጠር መሬት ገዝቼ ጤፍ እያመረትኩ በልቼ ሰሌን ላይ አልተኛም 😒

    • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
      @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 года назад +1

      😂😂😂😂ትክክል

    • @tadla8200
      @tadla8200 2 года назад +1

      ትክክል የኔ እህት🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺🌼🌸 7 መቶሺ ምርጥቤት ይገዛል

    • @sarasara5647
      @sarasara5647 2 года назад +1

      ክክክክ ትክክልነሽ ትግስት

    • @የናቴናፋቂማሚ
      @የናቴናፋቂማሚ 2 года назад +1

      አልተማረችምሰባሺብርማለቶነውክክክክክ

    • @ትግስት-ጀ2ተ
      @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +1

      @@የናቴናፋቂማሚ
      ኸረ በሳቅ 😅😅😅🤣🤣🤣

  • @ms2736
    @ms2736 2 года назад +30

    ቤቴም 7 አልጨረሰብኝም ለዛውም 8ክፍል ቤት 7መቶ ሺውን ገቀጠር መሬት ገዝቼ ጤፍ እያመረትኩ ያለ ሀሳብ እየበላው እኖራለው

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 2 года назад +32

    እኔ ብር በዝቶ ብፈሰኝ ለራሱ ከ50.000 በላይ አልገዛም ምነው እህቴ ስእንት ፀሙ ውሎ በምያድርበት ሃገር እዮነርን እሄን ያህል ለሶፋ ብር ማውጣት ግፍ አይሆንም ወይ 400.000 &700.000 ለወጎኖቼ ብሰጥ በመሬትም በሰማይም ዋጋ ይገኝበታል ለሰፋ ብወጣ ግን ክሳራ

  • @naahgf7838
    @naahgf7838 2 года назад +30

    በስማም በውጭ አለም እንኳን ይህን ያህል የለም ይህ በግልፂ ዘረፋ ነው

    • @fkjgh9594
      @fkjgh9594 2 года назад +1

      እራሷ.ትቀመጥበት.ማን.ይገዛታን

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 2 года назад +26

    ቤት በዚህ ዋጋ ነዉ የሰራሁ 😋😋😋😋😋😋😋

  • @yeshiMolla-m5k
    @yeshiMolla-m5k 2 года назад +31

    ወይ ጉድ ሀይ ባይ የሌለው ሀገር 😭😭😭😭😭 አራት መቶ ሽብር ሶፋ ይገርማል ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን 🙏🙏

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад +1

      የፈለገ ስው ይገዛል ምንም መናደድ የለብሽም

    • @yeshiMolla-m5k
      @yeshiMolla-m5k 2 года назад +2

      @@rahelmamo6197 አየይ ዉጭ አገር ያለነዉን በኑሮ ዉድነት አስመርረው እዚሁ ሊያሥቀሩን እኮነው ለምን አልናደድም ብለሽ ነው

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад +1

      @@yeshiMolla-m5k አይዞሽ እህቴ ምንም ቢዎደድ ዞሮ ዞሮ ሀገራችን መግባታታችን የማይቀር ነው እንለምደዋለን

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +3

    መጀመሪያ ያሳያችሁን በጣም ዉድ ነዉ ለድሀ አይሆንም 2ና 3 ጥሩ ነዉ ለማንኛውም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በቀጣይ እስኪ የጸጉር ቤት ዕቃዎች አሳዩን🙏

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 2 года назад +3

    400000 ሺ ብር የገዛሁትን ሶፋ ጎማ ገጥሜ ከተማ መሀል ነው የምነዳው.. እጅግ ያምራል

  • @muiu5374
    @muiu5374 2 года назад +8

    ኡኡቴ ጥሩ ትቀልዳላችሁ 🐑 ሰባት መቶ ሺ ነው ቤት ሰርቼ የጨረስኩኝ በቅርብ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +2

    ሁለተኛና ሶስተኛ ላይ ያሉት በጣም አሪፍ ናቸው የመጀመሪዋ ግን በጣም ይገርማል

  • @የናቴናፋቂማሚ
    @የናቴናፋቂማሚ 2 года назад +11

    ይህንሶፋህግይመልከትልን።።ለህግአቅርቡልንነጋደወችን

  • @mekatybe4157
    @mekatybe4157 2 года назад +8

    አቤት አቤት 40 እና30 ሺ ተወደደ እያልኩ የምር ስትናገር በጣም ደነገጥኩ ሆ ይሄ ለእኔ አይነቷ ለመዳም ቅመሞች አይሆንም ሆ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 2 года назад +15

    ምድነው ሶፋው በትርፍ ጊዜው ለትራንስፖርት ያገለግላል ወይ😥

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 2 года назад +15

    ኮሜንት ላነብ ነው የመጤውት 😂

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +5

    ሁለተኛው አሪፍ ነው 🥰

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 года назад +4

    በዋጋም በስራውም ሶፋ የሐገራችንን የኢትዮጵያን ምርት በጣም ወደድኩት በርቱልን ማን እዳገር በሐገሪ እኮራለሁ በርቱልን 👏👏👏👏👏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @sofyamohamed6007
    @sofyamohamed6007 2 года назад +3

    እኮን አራት ምቶ ሦምት መቶ ሺ አድ ሚሊዮን ብትይም መብትሽ ኑው ግን ማንም አይገዛሽ ገልቴ😂😂 እኛ የመዳም ቅመሞች ከሠባ ሺ በላይ ያለውን ኬሻ እናነጥፍበታለን😂😂👌🙈

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 года назад +1

    ሶፋ በጣም እወድ ነበር እንድጠላ ስላደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @MsNexus
      @MsNexus 2 года назад

      ክክክ ይባላል ብለሽ ነው

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +3

    በ 20 ሺ ብርም የተቀመጠው 4 መቶ ሺ ላይም የተቀመጠው ስንሂድ መጨረሻችን አፈር ነው ሲጀመር ይህን የሚገዙ ስወች ገዝተውት እራሱ አይቀመጡበትም በህመም በምን ለተቸገር አካፍለን ለምን በርካሹ አንቀመጥም ካለን እራሱ አየ አንች አለም

  • @ትንሳኤትንሳኤ
    @ትንሳኤትንሳኤ 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ዝግጅትሽ ከቻልሽ ግን በየቀኑ የተለያየ ነገሮችን ብታቀርቢልን ደስ ይለኛ በተረፈ አሪፍ ነው አቀራረብሽ

  • @የአቢሲኒያልጆች
    @የአቢሲኒያልጆች 2 года назад

    Gucci new weys Versae weys chanel marku yinegeren ???

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад

    በጣም ያምራል

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 2 года назад +4

    ልጂቷ የምጠራዉ ዋጋ በእዉነቷ ነዉ በህልሟ በኛ ሰፈበር የጠረቤዛዉ ዋጋ ሶፍ ይገዛል ከተናጋሪዋ አቅራቢዋ አለማፈር

    • @mkdlawt5463
      @mkdlawt5463 2 года назад

      Ades teqexar nech iergitena negi😃😃😃😃😃😃

  • @salamaselamawit3346
    @salamaselamawit3346 2 года назад +5

    አልገባኝም ከንጨት ነው የተሰራ ያለች ወይስ ከወርቅ 😳😳😳😳
    የግባው ያስረዳኝ

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 2 года назад

    Wooo guddd 3 20 she betam tnshu,,😀😀😀

  • @Tube-uk7wk
    @Tube-uk7wk 2 года назад

    የትም አገር የሌለ ነዉ የኢትዮጵያ የኑሮ ዉድነት ሚስኪን አገሬ ሀላፊ አጣሽና ዘራፊዉ በዛብሽ አጅብ ነዉ ህዝቡ ግን እንደት እየኖረ ነዉ በወርቅ የተሰራ ይመስል ይህን ያክል የሶፋ ዋጋ መንግስት እባክህን ለሰደተኞች ቀረጥ ነፃ አድርግልን ነጋደወች ጋ ምንም ነገር መግዛት አንችልም ካለንበት የአቅማችንን እናስገባ የሱቅ ኪራይ ማሰከገል ጀመሩ እንደ ነጋደወቹ

  • @youtub5746
    @youtub5746 2 года назад

    ምን aynt ድፍረት ነው አድዝህ አይንት ዋጋ ያለው suofa ቤት ersuo ምክፍት

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 2 года назад +9

    400.000/ ሺ ክክክክክክክክ ምነው በወርቅ ነው እንዴ የተሰራ ሌላው መደቤን ሰርቼ ቁጭ አልልም እንዴ ለሶፋ እሄን ያክል ብርርር

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 года назад +3

    Yemir lijetwa adesi.teqaxar.sat hone.ateqerim.ine.4.amet.serch yametahit.gezeb.sofa bichaa.ke.gezalen.20.amet.aligebam😢😢😢😢🙄

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 2 года назад +5

    10 አመት በአረብ አገር የሰራውበትን ብሬ ለአንድ ሶፋ ዋጋ ሲጠራ መስማት ድንጋጤ ነው የፈጠረብኝ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      ክክክክ በጣም ያስደነግጣል

    • @frifrometopia2902
      @frifrometopia2902 2 года назад

      ክክክ 10 አመት እድሜ ጨርሼ ለ 1 ሶፋ ልል ስል ቀደምሽኝ

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 2 года назад

    ዋው 👍👍👍👍

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge 2 года назад

    የእውነትነው የምታወራው እየቀለደችነው

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 2 года назад

    እኔስ የመጀመሪያው ቤት እቃ ውስጤ ነው የቀረው በጣም ያምራል እንደጠየቅነው አይደል አምላክ የሚሰጠው

  • @lullutube8554
    @lullutube8554 2 года назад +1

    ዉድ ነዉ ቢስሚላህ

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 года назад +1

    ቆንጅየ ዛሬ ያቀረብሽው በጣም አስፈላጊ info ነው ግን የከፍተኛ ደረጃ ያቅረብሽው የመጀመሪያው በጣም የተጋነነ ነው ቀሪዎቹ ግን ከወቅቱ ጋር ጥሩ ዋጋ ናቸው

  • @digafedimberu7237
    @digafedimberu7237 2 года назад

    ባል ላይ መጣልው 2015 ዓ/ም
    ሶፋችው ቤጣም ደስ ቢሎኛል
    በዛ ላይ ደሞ ልዩ ወልካም ነገሪ አልኚ 2015 ዓ/ም ደሞ ኢነ ድጋፌ ልዩ ቀን ነው
    ሶፋ ይገዛልው መስትኖ

  • @tgtube4089
    @tgtube4089 2 года назад +3

    ሁለተኛው ቤት ያለው ዋው ❤️

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 2 года назад

    2&3 ሀሪፍ ነዉ 💝💝💝💝💝

  • @badriyakadir4596
    @badriyakadir4596 Год назад

    Layum betam kinash new tiyalesh

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 года назад

    ወይ ጉድ የቤት እቃው ከቤት መግዧውን በለጠ ሀገሬ ፈጣሪ ያስብሽ

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 года назад

    Maali gatiin yaa waaq

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 года назад

    ወርቅነው ወይስ እንጨት የማሸጠውጉድነውየመጀመርያ እንደዚህአይነትሳይ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk 2 года назад +4

    ክክክክክክክክ እር እከ ድርስ ሳስት መቶ ሽ በሰላም ነው ሰወች ሀገራችን ወደት እየሆደች ነው

  • @tube3356
    @tube3356 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 2 года назад +1

    400 meto shi Bati new wayse sofa gude bale Gonder 🙆‍♀️🙆‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @hananhanan6943
    @hananhanan6943 2 года назад +1

    ሶፋ የቤቱ መስራያ ለዚህ ለኪራይ ኑሮ መጨነቅ ሆይ አይ ዘመናዊ ኑሮ ባይኖርስ የአባቴ ድኮችን የሶፋ ልብስ እያለበስሁ አጌጣለው

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 года назад +5

    አድራሻ ተየቅሻት ደሞ ጥሩ ነው በአካባቢያችሁም ድርሽ አንል የመጨረሻው ቪድዮ ብቻ ተመቸኝ

  • @ሀዊነኝወለየዋቤተሠቦቼንና

    ምን ጉድ ነው ለኛ ለሸቃላ አይሆንም

    • @mohammedalali7451
      @mohammedalali7451 2 года назад

      ምን ያንሰናል ለኛ ለሸቃሎች የምትይውና ጉብዝናሽን የምታጣጣይው በማይረባ ኮልኮሌ እውነት መሰለሽ ከዚ በላይ እናደርጋለንግን አላበድንም የሰማነውም መችም ጆሮአልሰማም አይልም የት ምድር እንዳሉ ተሳስተው መሆን አለበት እነሱ ቁጥር አይፈሩምና እኛ መደነቅ የለብንም እሕቴ ወረሬ ባይዘሉም እንደኔ አባባል መችም የጠገበ የራበን አያይም ናችው

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад

      አረ በጣም አደጋ ነው አደጋና እንደሆነ ማካፈል 45 ለሁለት የ ገባ ይኖራቸዋል ግንል2 ኡኡኡኡ

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 2 года назад

    እግዝኤኦኦ ደህና ነገር የሌለው አገር ሰው ተጨንቆ ሳያልፍለት የሚሞትባት አገር

  • @ኢትዮጵያወደከፍታዋእየወጣ

    የኢትይጵያ ሕዝብ ኃብታም ነው ማለት ነው ?አንድ ሶፋ $6000 - $7000 ዶላር አውጥቶ ይገዛል ማለት ነው። በአሜሪካ የሆሊውድ አክተሮች ናቸው የሚገኙት ምክንያቱም ገንዘባቸውን የሚጥሉበት ቦታ የላቸውም።
    ይች ልጅ የምታሣየው $400000 ብር የምትለው $1300-$3000 ዶላር ነው ይህ ማለት በኢትዮጵየያ $30000 - $50000 የኢትዮጵያ ብር ማለት ነውና ሕዝቡን አትጋጡት ወገናችሁ ነውና
    የአገር ቤት አምራቾች ይሻላሉ ተመጣጣኝ ነው ዋጋቸው።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 года назад +2

    የቤት መኪና አስመሰልሽው አልቀረበችሁም እሺ?

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ዎጋው ሠማይ ምርቱ እዚህ የወደቀ ተራ ሶፋነው

  • @መሲ-መ5ጘ
    @መሲ-መ5ጘ 2 года назад

    የመጀሪያዉ እን 7መቶዎች እንዴት ናቹ እረ የተጎዳቹ ነው ምነው የሁለተኛው እና የመጨረሻው ዋጋ በጣም አሪፍ ነው እቃዎችውም በጣም ያምራሉ

  • @abse4305
    @abse4305 2 года назад

    የዘረፈ ይግዛቹህ እርግጠኛ ነኝ ገዢዎቹ ራሳቸው ዘርፈው ነው ሚገዙት

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ

    እግዚኦ መሓረና በቃ ድሃ መኖር አይችልም ማለት ነዉ😭😭😭💔💔💔

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Deha botaw yedaha new yehabitam sofa new

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 2 года назад

    Wey zerefa betam tegermalachihu bewuchiw alem eko mulu yebit eka alga kene kum satnu sofa be 2000$ tazenchaleshe betshen yemigermegi neger ethiopia wust kewuchi bigebam yihenen yakel lemn taswededalachihu here fetarin feud

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 2 года назад

    ያገሬ ባህር ዛፍ ወዴት ነህ
    ቤለህበት ኑርልኝ

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ዘጋኝ 700000 ትንሽ አታፍሩም

  • @lovemom4156
    @lovemom4156 2 года назад +2

    እግዚኦ ለመቀመጫ700,000ሺ ልበና ይሰጣቹሁ ምንም ዉደ በሆንም ከ100,000 ማለፈ አልነበረበትም

  • @rabbirra714
    @rabbirra714 2 года назад

    MACHE NEWU ALEFOLEGNE SOFA YEGAZA?

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 года назад

    Wowo

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 2 года назад +1

    የውጭ እቃዎችን ከሚያስመጡት ይልቅ አገር ውስጥ የሚያመርቱትን አበረታቱ እንደግፋቸው::

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣😳😳😳🤪🤪🤭👌እንደናንተአይነት ቀልደኛ አላያሁም በጣም የመዳምቅመሞች አላችሁ እኔምንእንደገመትሁልንገራችሁ በዋጋቅናሽ ስትልከ10000እስከ15000ነው አረእዛውጦሳችሁን እድንጋዬላይ እቀመጣለሁ ሀገሬሰላምብቻ ።ቅናሽአላለችም

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 2 года назад

    ሶፋ የሚያስንቅ መደብ ሰርቼ አልቀመጥም እንዴ ምን በወጣኝ 7 መቶ ሺብር ላዉጣ ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች ደመቁ 😆😆😆 ይሄ ሁሉ ብር ቢኖረኝ ለምን የመዳም ገረድ እሆናለዊ 😆😆

  • @jakobadem4900
    @jakobadem4900 2 года назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ብቻዬን እየጮኹ ያለሁት???? Import በተደረገ ሌዘር አስሮ አርባ መግረፍ ነበር

  • @AbcAbc-uq4cq
    @AbcAbc-uq4cq 2 года назад

    ትንሽ ብለሽ አታፍሪም ቤት እሚገዛ እርግጥ ነው ወጭ ሊወጣ ይችላል በዛው ልክ ትርፍ አለ ግን ቀንሺው ሰው እድገዛሽ

  • @mountain1315
    @mountain1315 2 года назад +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkk በጣም ርካሽ ነው።
    የ ሀብታም ሶፋየለም!!!

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +2

    ብሩ ዋጋ ከማጣቱ የተነሳ ይህን አይነት የእቃ ዋጋ ለመስማት በቅተናል😭

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 2 года назад +1

    ሀገራችን በተፈጥሮ የታደለች በዛፍ የተከበበች ቆዳ ምርት አላጣን እና እኛ ሀገር ማምረት ሳይቻል ቀርቶ ነው ወይስ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 года назад +1

    ወዮ ሰዎች የኛ ሀገር ብር ዋጋ ማጣቱ አሳስቦኛል
    ምክንያቱም አብዛኞቻችን በስደት ያለን በተለይም በአረቡ አገሮች የምንሰራ ስደተኞች
    ምን ብናደርግ ይሻለናል? ይብዛም ይነስም ያጠራቀምናት ትንሸ ብር አናጣም በትንሽ ብር ሃገራችን ገብተን እንሰራለን ያልነው በሚቀጥለው ዋጋው እጥፍ ሆኖ ይመጠል
    አሁንስ ግራ ያጋባል።

  • @jesuslove3550
    @jesuslove3550 2 года назад

    Wow

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 2 года назад +1

    ዝቅተኛው ዋጋ 320,000 ሺ 😂😂 ኢትዮጽያ አልገባም በቃ

  • @aktube7771
    @aktube7771 2 года назад

    Kkk good

  • @wubetewalelgni7955
    @wubetewalelgni7955 2 года назад

    ግን ገዥ አላችሁ ወይስ እደመስታወት ስታዩ ልትውሉ ነው ለምን እመሬት አልቀመጥም ሆሆሆሆ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 года назад

    አበስኩ ገበርኩ አለ ከሶፋው ላይ ቤት ምርቃት ነው?

  • @AaAa-vi5no
    @AaAa-vi5no 2 года назад +1

    ዋጋውን ስሰማ ደግጥ አልኩ ወላሂ መኖር አልተቻለም🤣🤣🤣🤣

  • @makkaa1308
    @makkaa1308 2 года назад

    ጆሮየነው ልበል ውይስ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 года назад

    እንዴ ጠያቂዋ ጠረጴዛ አትፈልግም መሰለኝ ሻጯን በመደመር መቀነስ አጣደፈቻት እኮ🤣🤣

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 2 года назад +1

    እናቴ አራት መቶ ሽብር ክፍለ ሀገር። የመኖሪያ ቤት ይገዛል

  • @ebrofeiz8074
    @ebrofeiz8074 2 года назад

    😎😎😎adega alew

  • @saraadachasaa3810
    @saraadachasaa3810 2 года назад +3

    ምን ጉድ ነው ቤት ነው እንደ አምላኬ ሆይ ይርዳን 😭🙏

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад +1

    በስማም ወወልድ ግን ይንሁላብር አፍሶ የሚቀመጥ ሰው አለ ግን አገራችን ወዴት እየኤደች ነው እግዚኦ ከውጭ በስት አስገብታቹት ነው 7 መቶሺ የምሸጡ ውጭአገር በርካሽ ፣እያመጣቹ እዝብን መዝረፍ አቁሙ ያገራችን ምርት እንግዛ

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 года назад +1

    ወይኔኔኔ የሰባት መቶው አዙሮ ሊጥለኝ ሲል ባለ 25 ሺው ደግፎ አነሳኝ ተመስገን ተመስገን ክክክ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ያረቢ በህልምሺ ነው በለኝ

  • @ansetube9912
    @ansetube9912 2 года назад +4

    ሙድ አትያዙብን

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 2 года назад +5

    በህግ መጠየቅ አለባቸ?ዉ እነዚህ ገፋፊወች

  • @dawitmekonnen712
    @dawitmekonnen712 2 года назад

    endi yemigza ale malt nw yasaznal betam leboch nachew gziwem shachum

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 года назад

    Bet megiza new
    betam wed new cinen benimeta yslai

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 года назад

    እኔ ዝቅተኛ ላይ የተቀመጠዉን ብቻ ነው የማየው እሱ እራሱ ለኔ ውድ ነዉ😜😜😜

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 2 года назад

    እናተ 4 መቶ ሺ ወይም 7 መቶ ሺ ብር የምጠሩት ሶፋ በሳሁዲ አረቢያ የሚሸጠው ሪያል ወደ ኢትዮጵያ ብር ቢቀየር 20 ሺ ብር አይደርስም እኔማ ከውጪ ገዝቼ ነው የማስገባው

  • @ተፈስሒኦማርያም
    @ተፈስሒኦማርያም 2 года назад +1

    ዱሮ ልጅ እያለን አጎዛ ይነጠፍልናን ተዘርፍጠን እንቀመጥ ነበር ከፍ ስንል ደግሞ ዱካ በቃ ዱካ ላይ ደልደል ብለን ተመችቶን እንቀመጥ ነበር። በቀደም ebs ላይ አቅርበው ዱካን እራሱ 4000 አረጉብን 😭 ወይት ህደን እንቀመጥ ተው ጆሮ አልሰማም አይል መቸስ አሁን ደግሞ 700,000 አቶ ሶፋ

  • @ketty14325
    @ketty14325 2 года назад +1

    እርርርርርር ደሀና ጨቃቤት እያደር ይጠፉል አሉ አሁን ነው ምን ጉድ ነው ሳፊው ብር ይወለዳል እንዴ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 2 года назад

    የሚገዛ ቢኖር ነው መችም እሱቅ ከፍተው የሚሽጡት ሶፍ እንዲ የተወደደ ቤት እንዴት ሊሆን ነው

  • @hannamam1388
    @hannamam1388 2 года назад +1

    በእንድ ሺ ድራም ምርጥ ሶፋ ካርጉ
    የኢትዮጵያ ነጋዲ መዝረፍ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 года назад +1

    ጎመን በጤና አሉ አጉዛየን ንጥፍ መደቤን ብጀት እንጀራየንም በሞሰቤ ቅርብ ይሄን ያክል ለሶፋ የማወጣው ብር ቢኖረኝ እዚህ ምን አስቀመጠኝ

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 2 года назад

    Sew negadew new heger hegern miyasrbew tefachninm yewchi new blew 💯 adayasgebubn koy yemegst serategnaw weber alga sofa ayameewn demozun sikebel kurtun merto sgabetun ayachenaneke new yegeba yshalal yewchi ayalu yenuro wdnetu semay heger bhon asat neber mnekusbachu

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ግን ምን አስበው ነው? ለሶፋ የሚጠሩት ብርኮ ደንበኛ ምርጥ ንግድ ይጀመርበታል ሆ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад

    400ሺ ያሉት ሰዎች ትንሽ ለአፋቸው አይከብዳቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ዋጋ ሲጠሩ በግልፅ ዘረፋ ነው የያዙት እንደዚህ ከሆነ ከሰው አገር እራሳችን ይዘን ብንገባ ይሻላል