Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለየት ያለ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቻናል ነው።በጣም ነው የወደድኩት።በርቺ!
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንቺም በርቺ አይዞሽ እርስ በእርስ ተደጋግፍን ጥሩ እንሰራለን ከአምላክ ጋር
ሃሃሃ ጌት እንዴ በሚገባ እርስ በእርሳችን እኮ ነን መደጋገፍ ያለብን እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ሁለታችሁም
Wow Arif timhrt new konjo berch
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዛሬ ነው ያገኘሁሽ ማቴሪያሎች ገዝቼ ደግሞ እያየሁ እሰራዋለሁ ተባረኪ
ማቴርያሉ የትነውሚገኘዉ
ጥሩ ነው ትያዬዬዬ
ቲያዬ እጅግበጣም አመሰግናለሁ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ
ትርሲትዬ የኔ ወዳጅ አመሰግናለሁ
ወላሂ ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ
ወዉ እናመሰግናለን እህት
Thank you berch
ሀሪፈ
betam nw miyamrew berchi yene konjoGn yehen sra lemejemer snt capital yeteykal lemejemr felege neber?
አመሰግናለሁ ehti konjoo new ♥
በጣም ቆንጆ
MAShAllahi gin giza endat new yamibakashi? Yaqan weloshi kelgochi ga ??
አሁን ግዜ እያነሰኝ ስለሆነ ቪድዮዎቼን ካየሽ እየቆየው ሆኖዋል ውምቀርፀው እሀን ርንሹ ልጄ ውር ውር ማለት ስለጀመረ ትንሽ ከብዶኛል
እናመሰግናለን
በርች እህታችን እናመሰግናለን ♥♥♥!!!
ወረቀቱየት ይገኛል
በርች
ዋው በጣም ያምራል በርችልኝ ትያዬ ጠፋተሻል ሰጠፋህ ወልዳ ይሁን እንዴ ብዬ ሳሰብሽ ነበር አምላክ ይርዳሽ የምውድሽ😘😘
ማቴርያሉን የት አገኛለሁ እባክሽ የኔ እህት?
በጣም ውዳድከሽ
materialun ket nw magengew?
ወረቀቱ የት ነው የሚገኘው?
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ይቅናሽ
ምን አይነት ወረቀት ማለቴ ስሙ ምንድነው የወረቀቱ
wow wow
ሠላም እህቴ እናመሠግናለን ከፍቻለሁ ቪዲዬ እንዴት ከሌላ ሠው ዩቱብ ወደራስሽ ኤዲት እንደሚደረግ ብታስረጅን ለሌሎች ትልልቅ ዩቱበሮች ሼር እንደምናደርግም ሠብስክራይበር ለማግኘት ምንምን ማድረግ አለብን?
Enamesegenalen
ማቴሪያል የትማግኘት ይቻላል ስልክ አድራሻ
ወረቀት መሸጫ ሱቆች ( የፅሕፈት መሳሪያ) መሸጫ ውስጥ ይገኛል 🙏
place yet new yeminagegnw ekawn
በቺ
ጎበዝ በርችልን እህት ካንች ገና ብዙ እማራለሁ
ወረቀቱ የት አገኛለሁኝነኘ
መርካቶ
መርካቶ ምን አከባቢ ነው የሚገኘው?
ብታይ ቲያዬ ከስንት ወረቀት በኋላ ቪድዮ ውን እያየሁ ተሳካልኝ መሰለሽ ገና ደርሶዋል ዘንድሮ አንቺ ባሳየሽኝ ባስተማርሽኝ ሻማ ነው ስጦታ የምሰጠው ተያይዤዋለሁ ተባረኪ የኔ ውድ
ኦውውው ኑሪልኝ ትዙ እውነት ደስ ነው ያለኝ ቅርብሽ ብሆን ስጦታ ለእኔም ይደርሰኝ ነበር ለግዜው መስራትሽ በራሱ ስጦታዬ አድርጌዋለሁ
wereket keyet new yemnagegnew
Ye werket meshecha suk
ለየት ያለ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቻናል ነው።በጣም ነው የወደድኩት።በርቺ!
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንቺም በርቺ አይዞሽ እርስ በእርስ ተደጋግፍን ጥሩ እንሰራለን ከአምላክ ጋር
ሃሃሃ ጌት እንዴ በሚገባ እርስ በእርሳችን እኮ ነን መደጋገፍ ያለብን እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ሁለታችሁም
Wow Arif timhrt new konjo berch
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዛሬ ነው ያገኘሁሽ ማቴሪያሎች ገዝቼ ደግሞ እያየሁ እሰራዋለሁ ተባረኪ
ማቴርያሉ የትነውሚገኘዉ
ጥሩ ነው ትያዬዬዬ
ቲያዬ እጅግበጣም አመሰግናለሁ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ
ትርሲትዬ የኔ ወዳጅ አመሰግናለሁ
ወላሂ ጎበዝ ነሽ
አመሰግናለሁ
ወዉ እናመሰግናለን እህት
Thank you berch
ሀሪፈ
betam nw miyamrew berchi yene konjo
Gn yehen sra lemejemer snt capital yeteykal lemejemr felege neber?