የጥፍር እና የሽፋሽፍት አሰራር ምን ደረጃ ላይ ነዉ….?/ስለዉበትዎ/ እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 32

  • @derejearaya4865
    @derejearaya4865 2 года назад +5

    መቅድዬ በሰላም ወደስራሽ እንኳን ደህና መጣሽ ቀሪዉን ዘመንሸ እግዚሐብሔር ይባርክልሽ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 года назад +5

    ሊያዬ ውብ ነሽ መቅዲዬም አስፍቲም ናፍቂም ሁላቹም አንደኛ ናቹ ውድድድድ 😘😘😘💓💓💓

  • @honeytube914
    @honeytube914 2 года назад +2

    መቅዲየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    መቅዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 года назад

    ሊያ ባለቤትሽን አቶ ዳዊትን ሰላም በይለኝ

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 года назад

    ናፍቆትየ ቆንጆ 💐💐💐💐💐

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 2 года назад +2

    ላይክ አረጉ ዉዲ ኢቶቢያዊያን ብዙሰዉ ተመልካች አለ በጣምጎበዞችናቸዉ ብዙወገኖቻችንንችአየረዱነዉ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 года назад +2

    Liya stay away from nail chemical products while you’re pregnant. It could be powder for nail and hair colors to protect your unborn baby.

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 года назад +1

    መቸ ነው ግን በራሳችሁ ፈጣሪ በሠጣችሁየምትኮሩት በተለይክርስቲያኖች

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 2 года назад

    Aj betam gobezoch andegna nachu pls aderashcehun safut yet endemetegegnu 🤩🤩🤩🤩❤❤❤

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад +1

    ሊያዬ ለልጅሽ ጥፍር ቀለም እንኳን አትቀቢ ፊትሽን የምትቀቢውን ማንኛውንም ነገር chemical የሌለው ቢሆን ጥሩ ነው toxic ነው ጥፍርን ሌላም ሰው እየተወው ነው high heel የሆነ ጫማም አይመከርም ስራሽ ከቢሮ ውጪ መሆኑ በጣም ተጠንቀቂ እንወድሻለን አምላክ ይከተልሽ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 года назад

    መቅዲ.ቆጆ

  • @rukiazekerya6385
    @rukiazekerya6385 2 года назад

    አጌጥ ሲሉ ተመላለጡ አሉ የጥፍሩስ ይሁን ያይኑግን አያስፈልግም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад

    ሉቦ ማሻአላህ የናትሽ ቤት በርቺ ግን ሂጃብሽን አደራ

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 2 года назад

    ሀበሻ ሚያስጠላው እኮ ሚኮርጀውን አያቅም። ጭራቅ መስሎ መሄድ አሁን ምን ውበት ነው? ስናስጠላ! በራሳችን ፈቃድ ነእርኩስ መንፈስ መሰብሰቢያ እንሆናለን። ምናለ የጥፍራቹን ምትሠሩበትን ለተየገረ ብትሰጡ? ልቦና ይስጠን!🙄🙄🙄

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 2 года назад +3

    ፍጣሪ,የስጠን፣ፅጋ፣በቂ፣ነው፣እኔ፣አርቲ፣ነገር፣አልወድም

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    ሰአሊነ ቅድስት ይቅር ይበላችሁ የእራሴ ውበት ምን አለኝ እግዚአብሄር ፍቅዷዋል ይህንን ነገር እኘ አርቦችን ዱቄት መስለው ብቅ ሲሎ ሲደብሩ ስንል የኘዎቹም

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +4

    ሽንት ቤት እንዴት ነዉ ምትፀዳድት ወይስ ቂ ዉሀ አያቅም😃😃🤮

  • @emebetabebe6249
    @emebetabebe6249 2 года назад +1

    Yihe hulu mesekayet minew bikers

  • @yummy_bekka1821
    @yummy_bekka1821 2 года назад +3

    አድራሻቸውን ለምን አትነግሩንም

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 2 года назад

    Janet we related to the Romanov Household

  • @abdlla.mohammedabdlla.moha4431
    @abdlla.mohammedabdlla.moha4431 2 года назад +1

    Asc

  • @mekdelawittatek420
    @mekdelawittatek420 2 года назад

    liya erguz nesh?

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 2 года назад

    Ye amora tifr alwedm

  • @abdlla.mohammedabdlla.moha4431
    @abdlla.mohammedabdlla.moha4431 2 года назад +1

    Mohammed

  • @lt963
    @lt963 2 года назад

    ሊያዬ ኬሚካል ጥሩ አይደለም ላንቺ እስክትወልጂ ይቅርብሽ።

  • @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ
    @ከድጃሙሀመድ-ኈ6ዠ 2 года назад +1

    ውቦች

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад

    አረ ወዲያ ጥፍር እሚባል አልወድም ።

  • @asresyitayih3564
    @asresyitayih3564 2 года назад

    ኮልኮሌ

  • @twi2415
    @twi2415 2 года назад

    If you are pregnant , it is not recommended to do your nails !!

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 года назад

    መቅደስ ስታስጠእ ወራዳ ebsn ጠ ላሑት ባንች