Jemal Mohammed New Music 2012(wana wana)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 82

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 5 лет назад +6

    የምንግዜም ምርጥ ስራ ነው፡፡ ተወላጅ ሆኜም ቋንቋውን ባልችልም የጀማል ሙዚቃዎች ግን ውስጤን ያነዝሩታል፡፡

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад +15

    ወይኔ እሄ ሙዚቃ ስሰማው ሀገሬ ያስታውሰኛል ድሮ ከብቶች እየጠበቅን እንጨፍርበት ነበር ሌላም የዘፋኙ ስም አላቀውም እእኖር ሰብ ቲሰማካ አንድር በጫወዳ አፈር ይዘርስሪ ሚለው አሬኢ ዘማቸው

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 года назад +4

    አይ ትዝታ ጉራጌ ጓደኛቼ በጣም ነው የሚጭፉሩበት የነበር መልካም ነገር ይምጣልን ለሀገራችን

  • @HananHanan-tc1xt
    @HananHanan-tc1xt 6 лет назад +12

    እዚጋ አትዝፈን አላህን ፍራ የምትሉት ሁላ እየሰማቹ አትዝፈን ብትሉት ምን ዋጋ ምክር ከራስ ይጅምራ ውዶቼ እሱ በዘፈነው እኛ በሰማነው አላህ ይማረን ረብና ኩፉሩ ራሂም

  • @mekuriagirum8783
    @mekuriagirum8783 8 лет назад +6

    never stop singing ,,love to hear ur real guragea music,,yaltebereze

  • @samrawitsamru6329
    @samrawitsamru6329 2 года назад +1

    yegurage lij bemehone betam destegna negn ❤❤❤

  • @ahmedhyru9867
    @ahmedhyru9867 7 лет назад +3

    የዜማ አወጣጥህ እንዴት ደስ እደሚል ደግሞ ክሊፕን አንተ በእንቅስቃሴህ በጣም አሳምረከዋል

  • @MereymMerin
    @MereymMerin 14 дней назад

    መቼም የማይሰለቸኝ ❤❤ሙዚቃ

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 6 лет назад +3

    ጀማል የአባትህ ስም ቀይረው አባቴ ስለምትመስለኝ ልዩነቱ በአባታቹ ብቻ ሆነብኝ አድናቂህ ነኝ ነኢማ የወሸ እዘወይራር የሰፈርህ ልጅ

  • @ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም

    ሰምታቸ ስትጨርሱ አላህ ይዳ ይስጥ ማለት ምን ማለት ነው ሲጅመር ማን ስሙ አላቸ Aጭ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 года назад +1

    እኔም አለሁ ዘፈኑ ዉስጥ ሲቀረፅ ትዝ ዪለኝል

  • @aminahayredin
    @aminahayredin 9 месяцев назад +2

    Good job

  • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
    @yehabshalijnegnethiopiawe6021 8 лет назад +5

    Jemu You Ar The Best of Best Love u♥♥♥

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 года назад +2

    መገናኛ ላይ ስንደልቅበት ነበር

  • @menbere-dr3zf
    @menbere-dr3zf 9 лет назад +2

    ሙዚቆችህን ሥወድልህ በርታ ውድድድድድድ

  • @sdgh9118
    @sdgh9118 9 лет назад +10

    ያጀማል ሙሀመድ አላህን ፈርተህ ወደ አሏህ ተመለሥ ዘፋኝ እኮ የውመል ቂያማ እየዘፈን ነው አላህ ፊት ሚቆመው ሥምህ ጀማል ማሀመድ ሥራህ ገብረ ዘፈን እየዘፈንክ እንዴት እንዴት እንደምትሆን ይታወቅሀል የወይልክ ወይል የሚባል የጃሀነም እሣት ይጨፍርልሀል አሏህን ፈርተህ ዘፈንህን አሥቁም ንፅህ ተውባ አድርግ አጀልህ ሣይደርሥ በፊት በሚያምረው ድምፅህ የዱንያዊ ጥቅም ብለህ ሠዎችን ወደ ሸይጣን መንገድ ገብተህ ሠዎችን ከምታሣሥትበት ቁርአን እውነተኛው የአሏህ ቃል ቅራበት በድምፅህ ሠዎችን ወደ አሏህ መንገድ ተጠራበት ሥምህ ተቀይሮ ሣትባል ጀናዛ አሏህን ፍራ ተመለሥ ምክሬ ከሠማህ ሼይጣንና ነፍሥያህ አሽንፍ ትጠቀማለህ ማትሠማ ከሆንክ ዘፈን ሚሠማ ሠው ሁሉ አክሥረህ ከከሣርዬችል ትሆናለህ

  • @MereymMerin
    @MereymMerin 14 дней назад

    ትለያለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ

  • @kokok9223
    @kokok9223 6 лет назад

    የፍቅር ሙዝቃ አልጠግብ አልኩኝ መቼነው ሚሠለቸኝ

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 лет назад +5

    ኡፍፍፍ ስወድህ አንፏኸ ንቃር ይተም

    • @macmac4757
      @macmac4757 7 лет назад +2

      ኡፍፍፍፍ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @TsegayeTeklu
    @TsegayeTeklu Месяц назад

    Really love song

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 3 года назад +2

    ውድና የኸረኧኽር

  • @HkemlHussein-ll1bh
    @HkemlHussein-ll1bh 7 месяцев назад +2

    ረኩድ

  • @robewoldesenbet8852
    @robewoldesenbet8852 Год назад

    Looking for his direct number
    I appreciate his honestly singing this kinds of song.
    በርታ።

  • @sara-ij7en
    @sara-ij7en 4 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @NewMygoogle-t5x
    @NewMygoogle-t5x 10 месяцев назад +1

    መሻለ

  • @habiburrhman7848
    @habiburrhman7848 7 лет назад +2

    አላህ ቀናው መንገድ ያሲዝህ

    • @ፅጌረዳኢቱብ
      @ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад +1

      አቺ ለምን ታዳምጫለሽ አላህ ቀልብ ይስጥሽ

  • @teyabaarbeo4016
    @teyabaarbeo4016 7 лет назад +1

    አሚን አላህ ወደ ዲኑ ይመልሰው ማለት ነው

  • @kawkabsamhoun608
    @kawkabsamhoun608 5 лет назад +1

    ምናለ የድሮ ፍቅር ተመልሶ በመጣ

  • @degeneshalemu3355
    @degeneshalemu3355 9 лет назад +1

    wow abo guraga

  • @AyeshaShemisu
    @AyeshaShemisu Год назад

    አድናቂክነኝ ዘፈን በናተግዜ ነበር

  • @zn4676
    @zn4676 8 лет назад +2

    አላህ ህዲአ ይስጥህ

  • @FirawFeta
    @FirawFeta 3 месяца назад

    Nnekar nshene guraga

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 6 лет назад

    Great Music""""

  • @medifekertube727
    @medifekertube727 9 лет назад +2

    ንገራት የሆነው ይሁን

  • @TsegayeTeklu
    @TsegayeTeklu Месяц назад

    Ataw yanehe gobaco

  • @nnahahedsnsmbsjed7528
    @nnahahedsnsmbsjed7528 2 года назад

    Wawww

  • @fatamafatama3459
    @fatamafatama3459 6 лет назад

    ዋውውውውው

  • @aaadddaaaddd1333
    @aaadddaaaddd1333 Год назад

    Mia❤

  • @ባለማህተብ
    @ባለማህተብ 4 года назад

    ይሄ ኮሽታ በጣም ነዉ የምወደው

  • @MusemaSe-by8my
    @MusemaSe-by8my Год назад

    Nurelen

  • @alle7907
    @alle7907 7 лет назад

    uuuuuufffff
    ዋና፡ዋና

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ኦድና♥♥♥♥♥♥

  • @susujemal4298
    @susujemal4298 8 лет назад

    አላህ ይህዲክ

  • @meymonadelil9156
    @meymonadelil9156 9 лет назад

    Betam des yemil zefen

  • @missmalika8238
    @missmalika8238 6 лет назад +4

    ዘፈን ሀራም እደሆን ታቃላቹ

    • @fedila9196
      @fedila9196 4 года назад

      ታድያለለምንትሰማላቹ

  • @አስቱብሌን
    @አስቱብሌን 2 года назад

    👍👍👍👍😘❤

  • @abcdefghij8842
    @abcdefghij8842 5 лет назад

    Wowwww

  • @tubasehmsu2794
    @tubasehmsu2794 9 лет назад

    good

  • @zakkiyaasli.ahemade7829
    @zakkiyaasli.ahemade7829 6 лет назад

    abo.graga.bahare.ekoha.bana

  • @alembrune6989
    @alembrune6989 10 лет назад

    👍👍👍👍👍

  • @abcdefghij8842
    @abcdefghij8842 5 лет назад

    😍

  • @meseretmarega6242
    @meseretmarega6242 7 лет назад

    እህእህእእህ

  • @shekrahusane395
    @shekrahusane395 Год назад

    Sh

  • @winshedwinshedwinshedwishe5452
    @winshedwinshedwinshedwishe5452 9 лет назад

    መሠአከ

  • @amaamm5046
    @amaamm5046 7 лет назад

    asa wko ooķou e

  • @hadaratrashad7412
    @hadaratrashad7412 7 лет назад

    ፉጀነ። አጀፈደከመሲመሸ።ፐወሰሸ።

  • @djfj798
    @djfj798 7 лет назад

    Hi

  • @Lala-ci8qr
    @Lala-ci8qr 6 лет назад

    አላህን፡ፉራ፡ዘፈን፡ነገ፡ይዘኸው፡አላህ፡ፊት፡ትቀርባለህ፡ኢዳያ፡ይስጥህ፡

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 года назад

    እኔም አለሁ ዘፈኑ ዉስጥ ሲቀረፅ ትዝ ዪለኝል

  • @sdgh9118
    @sdgh9118 9 лет назад

    ያጀማል ሙሀመድ አላህን ፈርተህ ወደ አሏህ ተመለሥ ዘፋኝ እኮ የውመል ቂያማ እየዘፈን ነው አላህ ፊት ሚቆመው ሥምህ ጀማል ማሀመድ ሥራህ ገብረ ዘፈን እየዘፈንክ እንዴት እንዴት እንደምትሆን ይታወቅሀል የወይልክ ወይል የሚባል የጃሀነም እሣት ይጨፍርልሀል አሏህን ፈርተህ ዘፈንህን አሥቁም ንፅህ ተውባ አድርግ አጀልህ ሣይደርሥ በፊት በሚያምረው ድምፅህ የዱንያዊ ጥቅም ብለህ ሠዎችን ወደ ሸይጣን መንገድ ገብተህ ሠዎችን ከምታሣሥትበት ቁርአን እውነተኛው የአሏህ ቃል ቅራበት በድምፅህ ሠዎችን ወደ አሏህ መንገድ ተጠራበት ሥምህ ተቀይሮ ሣትባል ጀናዛ አሏህን ፍራ ተመለሥ ምክሬ ከሠማህ ሼይጣንና ነፍሥያህ አሽንፍ ትጠቀማለህ ማትሠማ ከሆንክ ዘፈን ሚሠማ ሠው ሁሉ አክሥረህ ከከሣርዬችል ትሆናለህ

    • @wearemuslimalhamdulillegna6904
      @wearemuslimalhamdulillegna6904 8 лет назад

      ሱብሀነሏህ በትክክል ወላሂ Sd Gh አላህ ይጨምርልህ or ይጨምርልሽ አላህ ከከሳሪዎች ይጠብቀን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን መጀመሪው ሲስተካከል ነው መጨረሻችን ሚያምረው መጀመሪያ ከተበላሸብን መጨረሻው እሳት ነው አላሁመ ኢኒ አዐዙ ቢከ ሚነናር

    • @fetihabeshawit7738
      @fetihabeshawit7738 8 лет назад

      +Dg Df amiin yerab Allah yestakeklan hulechnm

    • @wearemuslimalhamdulillegna6904
      @wearemuslimalhamdulillegna6904 8 лет назад

      +Feti Habeshawit allahume amin yareb habebeti

    • @hadaratrashad7412
      @hadaratrashad7412 7 лет назад

      Sd Gh ሁሀጨለከፈዘ

  • @susujemal4298
    @susujemal4298 8 лет назад

    አላህ ይህዲክ