ይቅርታ ካለ..." ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? ይቅርታ ሳደርግለት እየባሰበት እየናቀኝ አይደለምን?" የምንል ከኾነ ይኽን መልእክት ከልብ እናድምጥ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Комментарии • 91

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ይቅር የሚል እግዝአብሄር ይስጠን🙌🙌🙌👏

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 Год назад +1

    Amen amen 🙏 kale heuewte yasemalen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @meseretdegu4138
    @meseretdegu4138 Год назад +1

    አሜን።እንደቃሉ፡እንድንኖር፡ያድርገን።ቃለህይወትን፡ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡ወንድማችን፡መምህራችን።

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ Год назад +1

    ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድሞቻችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕውሃት ይስማልን በእውነት የይቅርታ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад +1

    አሜንንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese Год назад +1

    አሜን አሜን አሜማ ይለውጠን 😥😥😥😥እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @webet2273
    @webet2273 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የስማነዉን በልቦናችንን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይውትን ያሰማልን፣የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን 🙏

  • @user-di3io2cw5u
    @user-di3io2cw5u Год назад +1

    ⛪️አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +1

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችን የይቅርታና ፍቅር የተሞላየትን ልብ ይስጠን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Год назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማል✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Год назад

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤ለወንድማችን❤❤❤❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 Год назад +1

    ❤❤ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Год назад +1

    amen amen amen!!

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Год назад +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Год назад +1

    Amen amen amen kale hewet yasemalin

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናውያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 Год назад +1

    ቃለሒወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx Год назад +4

    አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን😢😢😢😢

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም እደናተ ያሉትን አብዝቶ መልካም ልብ ኦዲኖረን እሱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Год назад

    አሜንንንንን አሜንንንአሜንንንን አሜንንንንን አሜን ንን ንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን😢😢😢😢

  • @yibabeabeba1414
    @yibabeabeba1414 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 Год назад +1

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr Год назад +2

    Amnee.Amnee❤

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Год назад +1

    Amen kale hiwet yasemaln 🙏🏾

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +14

    ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤ ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ይሁን😢😢😢 በፆሎት እናስብ ስለሀገራችን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад +1

    Amen Amen ❤️ 🙏

  • @Meregire
    @Meregire Год назад

    😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን❤❤❤🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰምልን አሜን

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 Год назад

    Amen amen amen brother thanks so much 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Год назад +1

    Amen kale hywet yasmalen

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Год назад +1

    ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Год назад

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Год назад

    አቤቲቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ሰው አድርገኝ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Год назад +2

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ፀጋ ሞገስን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን የይቅርታ ልብ ያድለን ❤❤❤👏👏👏

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile Год назад +1

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Год назад

    ቃለሕይወትን ያሰማልን::
    ነፍስን የሚያረካ ነው::
    እመአምላክ ክብሩን ታድልልን::

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 Год назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @serkalembelay3865
    @serkalembelay3865 Год назад +1

    በጣም ደስየሚልትምርትነው ወድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን😢😢😢

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን አረ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠኝ

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Год назад +1

    Amen Amen God bless you Give u Long Life My Lovely Husband❤
    HewanMohameemd
    Frome Jeedh Saudi Arabia

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 Год назад +1

    Zemari melaeket yasemalen egezabehar yestelen amen 🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Год назад +1

    አሜን፫

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 Год назад

    Brother thanks for everything you doing ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sagereviews9714
    @sagereviews9714 Год назад

    This is way
    we get ourselves cured both physically and spiritually Thanks, Thanks, Thanks

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይቅርታ 😢😢😢

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +1

    Kale hiwete yasemalen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @alemmichael4144
    @alemmichael4144 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የመንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад +1

    ቃል ሕዉሃት ይስማልን አቤት ይቅርይበልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад

    Kale hiwot yasemalin Ayne libonachinin yabralin yikir bay lib yisten yikir yibelen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ጽናት
    @ጽናት Месяц назад

    ❤Amen.🙏

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Год назад

    God Will Forgive All of us
    Hewan From Jeedh Saudi Arabia ❤

  • @josephwoldemichael4350
    @josephwoldemichael4350 Год назад

    Brother I wish you God give you Long Live and Helth ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @حياةالصلحين
    @حياةالصلحين Год назад +1

    ከባድ ነው ይቅር ብየለሁ ብል እንባየ መንታ መንታ ይወረዳል 😢

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Год назад +1

    🙌❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад

    በእውነት ይህ ትምህርት ዛሬ ከቤተሰብ ጋር ሳውራበት ነበር በትንሿ ውቀቴ ይቅር ካላልን ጸሎታችን ተቀባይነት የለውም እያልኩኝ ነበር እግዚአብሔር በሚያውቀው ማማር ይጠቅማል እናውቃለን ልቦናችንን ይክፈትልን ከሰውጋ ቂም የሚያይዘን ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔር ይገሥጸው ወንድሞቻችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የይቅርታ ልብ ይስጠን መደኃኑያለም ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያላክልን በጸሎታችሁ አስቡን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +1

    አሜን ❤🙏🙏🙏❤ እዎ አንዳንዴ ይከብደኛል 😩 ይቅር ማለት ግን ልክ እንዳልሆንኩ አቀዋለው ግን አልጣላም ግን ከተጣላው ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @Zየቃልእናትነኝ
    @Zየቃልእናትነኝ Год назад

    ❤❤❤❤

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад +1

    እኔ ቂም አልዝም ግን ሲነኩኝ አልወድም ብጣላም ወደዛው እረሰውና ከተጣላኋችው ሰዎች ግራ እንደድሮው እቀጥላለሁ ግን ሴስበው እነሱ ቂም ይይዙብኝ ይሆን ብየ አስባለሁ

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr Год назад +2

    qaliyehuti.yaasamali

  • @lulitmelake7534
    @lulitmelake7534 Год назад +1

    A very valuable message for our time - where blame is thrown at each other and hate is spread throughout. A sign of weakness that might hurt us deeply than the deeds that one inflicts. Thank you for the insight .
    Amen.

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💙💛❤️💙💛❤️

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Год назад

    ،እኔምንም አይመሰለኝም ሙምህር ግን ያደረጎኝ ነገር አይረሰኝም በተውም ግን አሰተውሰዋለሁ ነገርሩን ሰወችን ግን እወዳቸዋለሁ ምንም ቪደረጉኝ ነገሩ ግን አይረሰኝም አጠፍሁም አላጠፍሁም ይቅርታ ካለጠየኩ ቨጣም ነው የሞጨነቀው ፀሎት ማደረገ እራሱ አልችልም

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi Год назад

    Amen Amen God Will forgive you
    I Forgive you
    From This world Up to On the Haven
    HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia
    Israel Brihun My Angel gifts from God ❤

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 Год назад

    ይቅርታን ተማምኖ የሚበድለኝንስ???

    • @ድንግልእመቤቴግብልኝከበቴ
      @ድንግልእመቤቴግብልኝከበቴ Год назад

      ከቻልን ይቅር ማለት ነው እኛ ሁላችን የእግዚአብሔር ይቅርታው ተማምነን አይደል እንዴ ሁልየም እየበደልን እምንነሮው 😢

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Год назад

      ከእኛ የሚጠበቀውን በጎውን ብቻ እናድርግ:: የቀረውን ለይቅርታ አምላክ መተው ነው:: እኛ ዋጋ ጸጋ በረከት ለምናገኝበት ሕይወት እንደቃሉ እንደፈቃዱ እንትጋ::

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Год назад

    ምን ዛሬ ስለይቅርታ ትለፈልፋላችሁ ያለፈው 30 አመት የት ነበራችሁ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Год назад

      እኛን ሳይሆን ይቅር ተባባሉ እያለ የሚያስተምረንን የእኔንም የርሶንም አምላክ ነው እየወቀሱ እየከሰሱ ያሉት:: ይቅርታ ሁሌም ይነገራል ሁሌም ይሰበካል:: ጊዜና ወቅት የለውም:: የት ነበራችሁ? ላሉን ቤ/ክ እየተናገረች ነው ሁልጊዜም በትምህርቷ በቅዳሴዋ በአገልግሎቷ ሁሉ:: የሚነገረው ሰምቶ ለሚያደርገው ለሁሉም ነው:: አልሰማም ያለ ዕዳው በራሱ ነው:: ይልቅ እርስዎም እኛንም ሌላውንም በመውቀስ ቂም ከሚይዙ ለነፍስዎ የሚበጅዎትን ያድርጉ:: መሞት መጠየቅ መዳኘት አለ በሰማዩ ንጉሥ ፊት:: ይህ የማያስፈራዎ ከሆነ እንኳን እኛ የምህረት አምላክም አያስገድድዎትም:: ምርጫው የርስዎ ነው:: እኛ ግን እስከዛሬም ዛሬም ነገም ከሚያስፈራው ፍርዱ ለመዳን ይቅር እንባባል እያልን ከይቅርታ አምላክ የተማርነውን አጠንክረን እንማማራለን:: እንመሰክራለን:: ቅን ልብ ይኑርዎ

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n Год назад

      እረ በጌታ ወንጌል እኮ ነው እየተናገረ ያለው በስመ አብ ማስተዋሉ ይስጠን🙏

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 Год назад

      @@tibebebelihu8873 ስለራስሆ ነፍስ ተጨነቁ

    • @EmuLasetaTube
      @EmuLasetaTube 7 месяцев назад

      ዝምታ ወርቅ ነዉ 🤔🤔

  • @tsegaberhe8520
    @tsegaberhe8520 Год назад

    Amen Amen Amen