Ethiopia// ታፈንኩ (አስተማሪ ጭውውት) ~ በአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ|| አርቲስት ፍሬህይወት ታምሩ|| አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ -Amharic Drama

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • New Amharic Drama, Movie, Sitcom, Hot News, Life Experience and more.

Комментарии • 86

  • @ethiopiahageri9926
    @ethiopiahageri9926 3 года назад +18

    ባዩሽዬ ነፍስሽን በገነት ያኑራት RIP

  • @somam6576
    @somam6576 4 года назад +21

    እረዢም እድሜና ጤና ለናቶቻችን 💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @genetwakene5669
    @genetwakene5669 3 года назад +4

    ባዩሽ ነብስ ይማር ምርጥ ጎበዝ ነበች

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 года назад +4

    ባዬሽ ነፍስሽን በገነት ያኑር
    ለእናቶች እድሜ ፀጋ ይስጥልን

  • @የማርያምልጀየማርያምልጀ

    ትምህርቱ ጡሩ ነው ግን እናቱን እደኔ የናፍቀ እፍፍፍ እማ ሁሌም ስላምሽ ይብዛልኝ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      Yemebete lije subscribe aregene weda betesbe enhune

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 года назад +3

    ይችላሉ ዋው ድምቀት እኮ ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጠ፬ችሁ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 3 года назад +3

    ስታምሩ ግን ባዩሽዬ 😭😭😭😢😢ፈጣሪ ነፍስሽን ይማርልን አይ ይሄ ሞት ኦፍፍፍ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 3 года назад +9

    እናት አገሬን የገደለን ዘረኝነቱ ነው ወገኖቼ በሽታው አይደለም

  • @mihretkasaye2127
    @mihretkasaye2127 3 года назад +4

    Bayush my favorite Actres ,Rip

  • @asterastu8900
    @asterastu8900 2 года назад +1

    ባዩሽ እና ዘንይ ነብሳችውን ይማር

  • @gabitadesse4904
    @gabitadesse4904 4 года назад +1

    በጣም ነዉ ደሰ የምትሉ ይልመድባችሁ ። አትጥፉ መልካም በዓል ለሁላችሁም እንወዳችሁ አለንደ

  • @arongebre4682
    @arongebre4682 4 года назад +7

    ስታምሩ ውዶች ❤❤❤❤❤🤩🤩🤩🤩🤣🤣🤣

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ

    ስወዳቹ ኑሩልን 😍😘😘😘አምላኬ እባክህ እሄ በሽታ አጥፍልን እኛ ኢትዮጵያዊያን አንችልም ተለያይተን ባድ ትሪ በልተን የምንኖር

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 2 года назад +1

    ዘነቡና ባዩሽ ነፍስ ይማር

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 года назад +1

    አርቲስት ባዪሽ በሕይወት አለች ደሥሲል 🤗😍

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 года назад +1

    ደጉ ቀን ያምጣል እዲት እደምወዳችዉ አሪፍ መልክት ነዉ ይህን መአት ያርቅልን

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @gsg9250
    @gsg9250 2 года назад

    Bayush my favorite actres rip

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 3 года назад +3

    የሰዉ ልጅ ከቱነዉ ፈጣሪ ነፍስሺን ይማረዉ ባዩሺ 😥😭😭

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад

    የምወዳቸው ተዋንያት እንኳን አደረሳቹ💚💛❤️

  • @rahmahassan5747
    @rahmahassan5747 2 года назад +1

    ዘነቡ ገሰሰ ታሳዝናለች

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

    😭😭😭😭

  • @Gold19631
    @Gold19631 3 года назад +2

    RIP Bayush.

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +2

    ምርጦቹ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ትክክል አስተምሮ ነው

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 года назад

    I love them

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 года назад

    Sitamiru friyena zenebu erejim edime ketena gar yistachihu lebayushim fetary nefisiwan beselam yasarfiln😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад +2

    ምርጦቹ ፈታ ክክክክክክ

  • @አባቴኢየሱስነውኢየሱስ

    እውት የጤና ባለሞያ ትዛዝ ስላከበርንና እግዚአብሔር ስለጠበቀነው ከኮረና የዳነው ማንይሙት ጥንቃቄ ከምእራባውያን በልጠነው መልሱን እራሳችን ለራሳችን እንመልሰው

  • @tarekegnkassahun2435
    @tarekegnkassahun2435 3 года назад

    የኔ እናት ርቁ አሳቢ ቅርብ አዳሪ ማለት እንደዚ ነው።ነብስሽን በገነት ያራት።

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 4 года назад +1

    እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +1

    💚💛♥️💚💛♥️👍👍👍👍

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 3 года назад

    Erijim edime ena tena yistachihu betam newu mieodachihu nurulin

  • @yemarwuhashashe2831
    @yemarwuhashashe2831 3 года назад

    አሰተማሪ ነው ❤

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 4 года назад +1

    የሀገር ፍቅር ግርማዉች

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 года назад +2

    ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን መደግ ይቻላል በርቱ

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 3 года назад

    ባዬሽየ ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 3 года назад

    Bayusha gena batama asazanachega😭😭😭

  • @nebyat
    @nebyat 2 года назад

    It's sad two of them are dead. Only one leaves. That's very sad. Rest in peace

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 года назад

    Rip bayusha

  • @zadazgheib5202
    @zadazgheib5202 2 года назад

    rip😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 4 года назад +1

    ክክክክ💚💛💗👌👌👌👌👌

  • @የእመብርሀንልጅነኝ-ለ3ጀ

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
    @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ዪማር

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад +1

    እናንተቀልዱ የደረሰበትነው እሚያውቀው እንዴትእንደሚያሰቃይ እና እንደሚያስጨንቅ የሚታወቀው የቅርብ ሰው ወይም እራሳችን ሲያምን ነው

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 3 года назад

      Min yaregu beyanes endazhi yasetameru enjey sawu ko new alisamam yalew

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад

      @@mekdiesk5867 ልክ ነሽ ግንህዝባችንአይገባውም ይሄው በሰው ሀገር ጉዋደኛዬ ኮረናይዟት እየተሰቃየችነው ከቤትአትወጣም ግን ሰዎቹ ተይዘው መጥተው እሱዋን አስያዙዋት

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 3 года назад +1

      @@userLubaba-iq3po7cj1e betam yasazenali betam new yetazanagut iko normal nuroachewen new yekatelut becha libona yesetachew.....e/r yemarat🙏🙏🙏

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 года назад

    Ahun kzih mednew yemnemarew? Ahun coronavirus Ethiopian becha bihon endezih balawerachu asafariwoch nachu betam

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 года назад +1

    በታማኝነት ቤተሰብ ሆኛለሁ በረቱልኝ

  • @fatimaalaia404
    @fatimaalaia404 4 года назад

    Kkkkkķ😍😍👌👌👌👍👍👍

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 3 года назад +1

    ከዛሬወቹ እናተን ሚሊዮን ጊዜ ማየት ይሻለኛል

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 года назад

    ነፍስ ይማር የሳቅ ምንጭ ነበርሽ 🥲

  • @kadr-lb2yq
    @kadr-lb2yq 4 года назад +1

    ክክክክክ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 3 года назад

    ነበረች በቃ ይህ ነው የኛ ነገር

  • @silvernetservice
    @silvernetservice 4 года назад +1

    😆😆😆😆😆😆👍👍👍💋💋💋💋💚💚💛💛❤❤❤

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      በቅንነት እንደመር እህት አለም ruclips.net/video/nGAGhQez1xE/видео.html

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 4 года назад +1

    Kkkkkkkkkk

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад

    Meretoch edemiy tina yisetachihu lila mn yibalal 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      ማማዬ በቅንነት ቤታሰብ እንሁን እኔም ቶሎ መልሳለውruclips.net/video/nGAGhQez1xE/видео.html

  • @hannaeybe9867
    @hannaeybe9867 3 года назад

    Egzabhr erejm edem ysetacu

  • @senisolomon9635
    @senisolomon9635 2 года назад

    Ayi zenuye nebseshen begenet yanurew

  • @moniecole759
    @moniecole759 4 года назад

    Hhhhhhh👍👍👍👌👌

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 года назад

    አይ ሞት ፈጣሪ ይማርሽ

  • @mulutm6851
    @mulutm6851 3 года назад

    bayoseRip

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 года назад

    ኮሮና ለአፍሪካ አይሆንም ! እግዚሀብሄር ይጠብቋቸዋል እንጂ ፣ በነሱ ጥንቃቄ አይደለም ። ሰው መውጣት መግባት አለበት ፣ መስራት አለበት ፣ እንደ ኢሮፕ እና አሜሪካ መንግስት ሊከፍላቸው አይችልም። የኢትዮጵያ መንግስት እንኳን በኮሮና በጡረታም የሚከፍለው አቅም እያጣ ነው። ስለዚህ እግዚሀብሄር ነው ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ።

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 3 года назад +1

    Mene waga alew zara lekeso neberachiu

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 4 года назад

    ሰብስክራይብ በቀላል ዘዴ 1000 ከፈለጉ ፔጄን ሰብስክራይብ አርገዉ ይደመሩ እንደምሮታለን

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 3 года назад

    Its not right. Why the middle lady didn't cover herself.

  • @alamazamegsh2999
    @alamazamegsh2999 4 года назад

    Kkkkkkkkk

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    አይ ሞት 🥲🥲🥲

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 3 года назад

    Cameramanu bitimot yishalehal woy filter madreg atawuk woy focus atawuk, andua eyaworach yemataworawun tasayenaleh, denez neger neh. Yihiew filmu betirat saykerets Bayush teleyechin🤔

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 года назад

    KKKKKKKKKKK

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      ማማዬ በቅንነት እንደመር መልሴ ፈጣን ነው
      ruclips.net/video/nGAGhQez1xE/видео.html

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 2 года назад

    😢😢😢😢😢

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 4 года назад +1

    ክክክክ💚💛💗👌👌👌👌👌

  • @ስደተኝዋስደተኝዋ
    @ስደተኝዋስደተኝዋ 4 года назад

    ክክክክክ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 года назад

      በቅንነት እንደመር ruclips.net/video/nGAGhQez1xE/видео.html