5 በፍፁም እንቢ ማለት ያለባችሁ ነገሮች| Things you have to say no for!!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 апр 2024
  • This video is about learning to say no to things that dont go with you values
    i discussed 5 things or situations to say no for , hope it helps

Комментарии • 117

  • @seada9327
    @seada9327 3 месяца назад +13

    ዋዉ በጣም 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤ኪሩ ለኒ ነው ይሄ ምክር እየተገበርኩት ነው ግን ራስ ወዳድ የሆንኩ አይነት ይሰማኛል በተለይ አረብ ሀገር ከኩንትራት ዉጭ ያላችሁ በደምብ ተረዱት ተግብሩት ብዙ መሽቁቅ እና ብትን ብክን የሚሉ አሉ እነሱን አትምሰሉ ተጠንቀቁ

  • @user-lh1qc3yy8m
    @user-lh1qc3yy8m 2 месяца назад +3

    ምን ብየ በምን ቋንቋ እገልፅሃለሁ ዋዉ ደስ የሚል አደበጥ የሚገርም እዉቀት ጋ ❤❤❤

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x Месяц назад +2

    ኪራየ የምር እምገርም አእምሮ ነው ያለህ በጣም ነው እምወድህ ኑርልኝ❤❤❤

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o 3 месяца назад +5

    በትክክል ሰው ተለዋዋጭ ነው ሁሉም ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ነው ፉጹም እናመሰግናለን

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 3 месяца назад +5

    ኪራችን የምናከብርህ ምርጥ ልጅ ወሳኝ አሳብ ነው ያነሳህው 🙏🙏❤❤

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 3 месяца назад +8

    ኮሜት ማድረግ አልወድም ኪሩቤል ወንድሜ የኔ መምህር ባተ ትምህርት ቀን በቀን ህይወቴ ቀይሮኛል እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሠላምህ ይብዛልኝ 🎉🎉

  • @Rediet25
    @Rediet25 3 месяца назад +4

    "SAY NO"🙅‍♂️
    በጣም እናመሰግናለን kira🙏

  • @HanaSultan-kf1ik
    @HanaSultan-kf1ik 3 месяца назад +4

    የምትለቃቸው ቪዲዮ ሁሉ አስተማሪ ነው በጣም ጎበዝ ነክ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬአለው በርታ👍

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔን ታነቃኛለህ ከብዙ ነገር ።።

  • @OMUYOUTUBE78
    @OMUYOUTUBE78 3 месяца назад +2

    5 ዋ 👌 ።በርታልን ወድማችን ከመጥፎ ነግር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 3 месяца назад +2

    ትክክል ነህ ውንድሜ ኪሩ እናመሰግናለን❤❤

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm 3 месяца назад +2

    ትክክል ነህ የምትለቃቸውን ቢድውቸ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ተመስጨ ነው የምሰማቸው

  • @user-sp1uw7cs5g
    @user-sp1uw7cs5g 3 месяца назад +1

    Wawo next brother

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 месяца назад +2

    ዋው የሚገርም ምክርነው ሰላምህ ይብዛ

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 3 месяца назад +2

    በጣም ትክክል ነህ ኪሩ እናመሰግናለን❤

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን 🎉❤

  • @user-us9zg7nz5r
    @user-us9zg7nz5r 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 3 месяца назад +1

    ኪራየ በጣም ጠቃሚ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው ሃሳቦችህ ከ ማኔ ጋ የነበረህም ቆይታ በጣም ብዙ ሃሳብ የተነሳበት ያንተን ብስለትም ያየሁበት ነው ስራህም በለፋሀው ልክ እየኖርክ እንዳለህ ነው የተረዳሁት ሮል ሞደል አድርጌ ሹሜሃለሁ በራሴ ላይ

  • @BemniAlex-bg9re
    @BemniAlex-bg9re 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ኪሩ ።በጣም ምርጥዬ ነው
    ይመችክ አቦ

  • @user-xe3qu8us7r
    @user-xe3qu8us7r 3 месяца назад +2

    ❤❤❤ በጣም ነው ምወድህ

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ::

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 3 месяца назад +1

    በጣም አምሰግናለሁ ❤🙏

  • @tsega5507
    @tsega5507 3 месяца назад +2

    ኪራዬ እንኳን ደና መጣህ❤

  • @Silegnaentertainment
    @Silegnaentertainment 3 месяца назад +1

    2. Say no to instant gratification 👏🏻

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 3 месяца назад +3

    thank yo so moch kira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው

  • @Sam_Ka19
    @Sam_Ka19 3 месяца назад +2

    Thanks kiraye❤❤❤

  • @Ethionewflower
    @Ethionewflower 3 месяца назад +1

    This is best advice ,be continue my bro

  • @tsionmegersa6016
    @tsionmegersa6016 3 месяца назад +1

    Welcome Kiruble as always you amazing me with your content but today content was very good 😊 keep up the good work ❤

  • @user-pu6pr9gl6f
    @user-pu6pr9gl6f 3 месяца назад +1

    Kiraye betam sertehgnal ena thanks

  • @user-hq8un5vn9h
    @user-hq8un5vn9h 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይሉኛል ምታነሳቸው ሃሳቦች ኪራ thank you

  • @tinas-lo3ji
    @tinas-lo3ji Месяц назад +1

    thank you

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 3 месяца назад +1

    You are the best much respect 🙏🏻 ❤

  • @kidisttesfeye7791
    @kidisttesfeye7791 3 месяца назад +1

    በትክክል ገልጣል 👌👌👌👌👌👌ክሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MahiAbyot
    @MahiAbyot 3 месяца назад +1

    ኪራየ እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክ

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 3 месяца назад +1

    wow yamegareme temereta nawe 👍👍👍👍👍thanks 🥰🥰🥰🥰

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 3 месяца назад +1

    ዋው ተባረክ

  • @MelatAbera-xv8si
    @MelatAbera-xv8si 3 месяца назад +1

    Wendeme bexam new yemiwedeh banta negegeroch ene bexam tilek lewt agegnichebetalew thank you so much

  • @Tgs542
    @Tgs542 3 месяца назад +1

    ተባረክ ×100♥️♥️

  • @likedieforever
    @likedieforever 3 месяца назад +2

    Kira jegnaw 🎉

  • @teophilosbjiregnaofficial3329
    @teophilosbjiregnaofficial3329 3 месяца назад +1

    Thanks bro አይዞህ Jabaadhu

  • @RakiRaki-tn6to
    @RakiRaki-tn6to 3 месяца назад +1

    Kiruye betam new mnwedk...🇪🇷 Amesgnalew🙏 Fetry ytebkh.

  • @magdesslebanon7796
    @magdesslebanon7796 3 месяца назад +1

    Thank You So Moch Kia❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb7mi7ho8v
    @user-eb7mi7ho8v 3 месяца назад +1

    Yes

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 3 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ኪራ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 3 месяца назад +1

    Thanks for sharing ❤

  • @user-ze6yd7tc4e
    @user-ze6yd7tc4e 3 месяца назад +1

    ኪራ thanks So Much የዛሬው ደሞ ይለያል በርታልን ወንድማችን

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @trhasa2297
    @trhasa2297 3 месяца назад +1

    ከሩ እናመሰግናለን🎉

  • @tofiksirgota2640
    @tofiksirgota2640 3 месяца назад +1

    Thank you bro❤❤

  • @trhasa2297
    @trhasa2297 3 месяца назад +1

    Thanks u bro ❤❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ኪራዬ
    በጣም በህይወቴ ልተወው ያልቻልኩት እየጎዳኝም ያለ እንቢ አለማለትና ይሉኝታነት ነው። በጣም እየጎዱኝ ነው ግን ልተዋቸው አልቻልኩም አሁን ግን እየታገልኩ ነው።

  • @OppoCell-xx6lr
    @OppoCell-xx6lr 5 дней назад

    thanks

  • @user-mx4cz4wm5y
    @user-mx4cz4wm5y 3 месяца назад +2

    Kiru bemn lagnh ebakh ...antenna lj gin silene man new minegrh 😊

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 3 месяца назад +1

    wuw kiru thank you

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 месяца назад +1

    Enamsegn alen kiru wodemachen ❤❤❤🙏

  • @mamegosayegamo3049
    @mamegosayegamo3049 3 месяца назад +1

    ኪሩቤል ባንተ በጣም ተባርኬአለው እውነት ነው።ምክሮችክ ሁሉ አስተምረውኛል አመሰግናለው።

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 3 месяца назад +1

    ስወድህ ኪራዬ❤❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮፒያዊ

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u 3 месяца назад +1

    ሰብ አደረኩ ለዚህ ውብ ትምህርትህ👍👍

  • @diboraayele3746
    @diboraayele3746 2 месяца назад +1

    🙏❤️

  • @winatube1212
    @winatube1212 3 месяца назад +1

    ምርጤ😘♥️

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 3 месяца назад +1

    WOW nama jabbaan Galatomii

  • @afomiadereje3359
    @afomiadereje3359 3 месяца назад +2

    ኪሩ በጣም አመሰግናለሁ ግሩም ነው ። አንድ ጥያቄ አለኝ ምንም ነገር በሚገባ መልኩ ማድረግ እንደምችል አውቀዋለሁ ግን ደግሞ ባልተፈጠረ ነገር በጣም እጨነቃለሁ ፈራለሁ ምን ላድርግ?

  • @user-eb7mi7ho8v
    @user-eb7mi7ho8v 3 месяца назад +1

    Wwwwww berta wedame ewnta new

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v 3 месяца назад +1

    ❤🙏

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 3 месяца назад +1

    10q kira mrt sewu🙏🥰

  • @aster8918
    @aster8918 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለንጥሩምክርነው

  • @VipVip-uw3lg
    @VipVip-uw3lg 3 месяца назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie 3 месяца назад +1

    ትለያለክ እኮ👌

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rrtt4781
    @rrtt4781 3 месяца назад +1

    yes wow good ok

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 3 месяца назад +3

    እኔ ስወድክ ኪሩቤልዬ ንግግርህ እንዴት እንደሚጠግነኝ❤❤❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 3 месяца назад +3

    I am first 😊

  • @NafkotAmeha
    @NafkotAmeha Месяц назад +1

    😍😍😍

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 3 месяца назад +1

    ኪሩ my best ❤❤

  • @MotivationAHSahs
    @MotivationAHSahs 3 месяца назад +1

    ገና ሳይህ ነው ጥንካሬ የሚሰማኝ ❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 3 месяца назад +1

    ኪራ ቪዲዮ አጣሳጥር ከቻልክ!❤️thank you 🥰

  • @danielmoges9196
    @danielmoges9196 3 месяца назад +1

    Temesgen naw bezi zemen indezi yemyasb saw be manoru kiraye timechalek

  • @user-xu6ep8vd1l
    @user-xu6ep8vd1l 3 месяца назад +1

    Thanks for all kira

  • @OppoCell-xx6lr
    @OppoCell-xx6lr 5 дней назад

  • @Nebity
    @Nebity 3 месяца назад +2

    Kiru gn lemndn new yihen yakl busy yemtehonew

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 3 месяца назад +1

    ሰወድህ

  • @hamdiyaabdala8802
    @hamdiyaabdala8802 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-sr3do4vp6q
    @user-sr3do4vp6q 3 месяца назад +2

    ወይኔ ተቀደምኩ ሲያናድድ

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 3 месяца назад +1

    ወንድም አለም

  • @RedietShibeshiRedietShibeshi
    @RedietShibeshiRedietShibeshi 2 месяца назад +1

    ከዜሮ ማንነት አሁን ደህና መሆን ይቻላል?

  • @princess4698
    @princess4698 3 месяца назад +2

    Yene wed sayh endet des endemilegn ❤

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 3 месяца назад +1

    እኔ መሀላይሁኜእዋለላሁ ሠላምየለኝም

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 3 месяца назад +3

    ሠላማት ድምፅህ ተቀይሩዋል
    እምቢ ማለት እማ መልመድ አለብኝ😊

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i 3 месяца назад +1

    tkekelnhe no byeallo❤

  • @selugaltigray5137
    @selugaltigray5137 3 месяца назад +1

    rally ❤

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 3 месяца назад +1

    በትክክል መርዛማ ግንኞነት በጣም ከባድነው

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m 8 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍🙏💪💋

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 3 месяца назад +1

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e 3 месяца назад +1

    Ate eko telyalk

  • @user-rw5hu9jo2v
    @user-rw5hu9jo2v 2 месяца назад +1

    ቆስልኩ እሉታ ገደለኝ የውስጤን አውጥተህ እምትነግራኝ ኪራ አመሠግናለው ያለውት አረብ አገር ነኝ አዳዴ እራሴጋር እጣላለው??????

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 3 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 3 месяца назад +1

    ኪራ 😍🥰

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 месяца назад +1

    ኦኮርስ😂 እናመሰግናለንኪራየአሪፍሀሳብነውያነሳከውካተብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤❤🙏

  • @Badger-sq9pn
    @Badger-sq9pn 3 месяца назад +1

    you are already our best
    for most of us you are like great, genuine... elder brother
    gn you guys should stop mentioning western shits.
    have big respect for you!