Amen Amen Amen hallelujah Glory to GOD in Jesus Christ Might Name 🙏🙏🙏 be blessed a Man of the Most High God 🙏ሰለደንቅህ አላልፍም በምን ካለከኝ ፎቶ መነሳት ስለምትወድአማላጅ ኢየሱስ ነዉ።ሮሜ 8፥34 መፂሐፍ ቅድሱን በዳምብ አንበቡ BBBBBBBBBBBBዘመንህ ይለምልም የጌታ ሰዉ እሰካ ፊፃሜዉ ድረስ እግዚአብሔር ከአንተ አይለይ ተበረክ❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይባረክ የጌታ አገልጋይ ነብይ ምንቴ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ
ኢየሱስ እኮ ነው ሰሙ ይባረክ
ምቴ ዘመን ዘለአለምህ ይባረክ
በብዙ ፀጋ የጠላት መርዝ ያድርግህ ከወ የበለጠ ተባረክ
እንኳን በሰላም መጣ የእግዚአብሔር ሰው ጸገይብዛልህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ተባረክ ፀጋዉ እጥፍ ይብዛልክ ፀጋዉ
እጥፍይጨመርል ተባረክ በ ቡዙ ጌታ አብዝቶ
አስፍቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ልጅ እባክህን ፀሊልኝ ሲለ ሒውቴ ካዘም ቀጥሎ ሲለ ፓስፖርት
የምንተስኖት አምላክ ባሪያ የሆንክ ምንቴ ጌታ ሁሉን ያብዛልህ ይጨምርልህ አይወሰድብህ፡፡ ጌታን ስለአንተ አመሰግናለሁ፡፡
Amen.Amen.Amen
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
Glory to God 👏👏👏👏
ምንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ተባረኪልኝ በብዙ ውውውውው ድንቅ የፋዉስ ጊዜ ነበረ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Amen amen amen
ትባረክ🙏
አሜን፡ አሜን፡ አሜን።
Amen amen prophet zemenhk yibarek 💞💞💞💞💓💓💓
Thanks!
የኔ ጌታ ደግ ነህ
አሜን ሆነልኝ እኔም የእግዚአብሔርን ሀይ ዛሬ ወሰድኩ አሜን
አሜን ከእኔም ወጣ ውጣ ውጣ በቃኝ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ!! የእኔም ጉደይ አንቴ ጋር ማፍቴ ያገኘል!!
Thank you jesus 💕🙏
አሜን አሜን
Amen Amen Amen hallelujah Glory to GOD in Jesus Christ Might Name 🙏🙏🙏 be blessed a Man of the Most High God 🙏ሰለደንቅህ አላልፍም በምን ካለከኝ ፎቶ መነሳት ስለምትወድአማላጅ ኢየሱስ ነዉ።ሮሜ 8፥34 መፂሐፍ ቅድሱን በዳምብ አንበቡ BBBBBBBBBBBBዘመንህ ይለምልም የጌታ ሰዉ እሰካ ፊፃሜዉ ድረስ እግዚአብሔር ከአንተ አይለይ ተበረክ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለእየሡሥ
ዘመናክ ይባራክ
የእግዚአብሔር በረከት ይሁን አሜን
አሜን አሜን አሜን ሆነልኝ ኢየሱስ ይችላል ሆነልኝ ሰማሁ አመንኩ ሆነልኝ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you
አሜን የፈራረሱ ነገሮች ሁሉ ዛሬ ተጠገኑ አሜን አሜን
አሜን የምያናድደን እራሱ ተናዶ ይሄዳል ኢየሱስ ለዘላዓለም ጌታ ነው በክፉ ላይ ክብሩ ይስፋው ነብይ ተባረክልኝ
Amne
Amen Amen Amen hallelujah glory to our god
ዘመንህ ይባረክ
Amen amen tebarek
አሜን ለእርሶ የደራሰ አምለክ ለንኔም ይድራስ አሜን
amenee,fatere,lenemi,diresilin❤❤❤❤❤❤❤
ምንቴ ተባርክ ዘማኒ ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ይሁንብሽ ያድርግሽ አሜን አሜን የግኛት
Amen amen amen yegezhber sew tebarek zemenh Agelegloth yebarek segaw yibezalik
አሜን እዝግአብሄር ተመስገን አሜን እልእልልልልል
Amen amen amen amen amen amen amen amen yene geta le zelalem geta naw
አሜን ለቀቀኝ በኢየሱስ ሥም አሁን ውሀ በመጠጣት አባረርኩት በቃኝ አለቀ መልስ ነኝ በቃ አባረርኩት ከዛሬ በቃ
Amen Amen amen. Tebareki. Yene. Wonidime
አሜን አሜን ታባረክ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN NETSA MEWETATE YHUNE
Amen I received amen paryer
አሜን አሜን አሜን ተባረክልን
አሜን አሜን አሜን በሆነልኝ
ዘመንሀን ጌታ እያሱሲ ይባራክህ
Agelegaye Mente zemeneke yebareke
Amen
God bless you
አሜን አሜን ይለዉታል
አሜን
እግዝአብሔሪ ዘመኔን ጨሪሶ ይበሪክ።
🤲😢💓
Tebareki eyesus geta new
የኔ ዘመን ገራሚ አይኑ የተከፈተ ነብይ።
ተበረኪ,,በዘመንህ,,,ሁሉ
እጊዘቢሔሩ,ይባረከ
Ameeee
Egzehbhr abezeto yebarekh yebezalh Tebarek!!
Ameeeeeen ehe idil le ineem idirasagn.
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባረክ 🙏🙏
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene
የእግዚአብሔር ሰው ዘመን ሁሉ ሰላም ይሁን፣
Bedankt
Dwey
@@promentesnotbedilu6465 ስልክ አይሰራም
Amen amen amen aba
Amen.amen.amen.amen.amen.amen.tabaraki
EYESUS YADNAL LEZELALEM HALE LUYA Ameeeeeeeeeeen Amen Amen Amen Amen Amen Wesedku Tefetseme Be Eyesus Sem
ተባረክ 🙌👋🏼🙏🏼👋🏼🇦🇷🙏♥️🔥
Turk. Amanaman AmanAman AmanAman AmanAman AmanAman AmanAman AmanAman AmanAman
Amen geta yebark
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰📖📖📖📖📖📖📖e🙏🙏🙏🙏🙏ee🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዝአብሔር ሴው እወዳለሁ፡፡
Esey ELLLLLLLLLLLLL Hale Luya Ameeeeeeeeeeen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Wesedku Tefetseme Be Eyesus Sem
Zamane yibarake mente
አሜን አማን
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen haleluya haleluya iyesusi getanw
Amene amene amene👊👊👊👊👏👏👏yemahata baha getaha
አሜንንን
ሚንቴ ጌታ አብዚቶ ይበርክ
አንድ ቃን እጋለጋለለው
አሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን 🤲🏼🙏🏼🙏🏼
ጌታ እያሱሲ ለትዉልድ መፊቴ ሰው ያራግ ምንቴ
አሜን በእዬሱስ ስም ✊✊✊
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
ምንቴ አቅቶኛል ፀልይልኝ በጌታ
አሜን አሜን አሜን ንንን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
📖📖አሜን አሜን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Amen amennnn amennnn 💯 💯 🙏
WHAT A GREAT, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, ACCURATE, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE HEALING, DELIVERANCE, MIRACLE, SIGNS AND WONDERS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Zamani yibaraki🙏🙏
Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee Ameeeee ❤
geta yibaraki
Amen amen 🙏
ኢየሱስ ጌታ አሜን 😢😢😢😢😢😢
Geta ybarkhi
Amne amne amne
Tabarakiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tsaga Yabizalikiiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen Amen AME AME
Amen Amen Amen Amen tebarek bbiz Kuwait 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Ameeeen Tabarakii❤❤❤❤
Tabaraki ❤❤❤❤❤❤
አሜን🎉🎉🎉🎉❤
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐሐ