የ7 ሀገራት ዜጎች ላይ ቁርኣንን ተምርያለው || ከቁርአን ጋር || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በዛሬው "ከቁርኣን ጋር" መሰናዶኣችን "ከተለያዩ ሀገራት የቀሰመውን ልምድ እያጋራን " ከተወዳጁ ዑስታዝ ኻሊድ ክብሮም ጋር አስገራሚ ቆይታ፣ በፕሮግራሙ አዘጋጅ አብዱረሕማን ቲላዋና መልዕክቶች ጋር ተዋዝቶ ይቀርብላችኃል
    ★★★★★
    #ከቁርአን_ጋር
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ከቁርአን_ጋር
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии • 362

  • @user-im7kx6gm5r
    @user-im7kx6gm5r Год назад +94

    ክፍል ሁለት ይኑረው ምትሉ የኡስታዝ አደበትኮ ልዩነው ማሻአላህ👍👍👍🌹🌹🌹

  • @mahimahi3031mahi
    @mahimahi3031mahi Год назад +27

    ይህንን ኮመንት ምታዬ በአሏህ ረቢ ከቁርአን ጋ ያለኝ ግንኙነት እንዲያጠነክርልኝ ዱዐ አድርጉልኝ

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o Год назад +2

      allah ያግርልሽ ያግርላን እኔም እንዳችው ነኝ

    • @MuhamedIsa-v5w
      @MuhamedIsa-v5w 6 дней назад

      አላህ ያግራልን ለሁሉም

  • @user-re1jr2nn8d
    @user-re1jr2nn8d Год назад +21

    አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያበናት

  • @user-bg4ck9fl3c
    @user-bg4ck9fl3c Год назад +26

    ማሻአላህ ተባረከላህ እረወድምወይ በዝህ ድምፅህ ቁራአንንቅራልን እዲሁም በአፕልኬሽን አዘጋጂልን አለሸበካ ወላሂ ቂራአትን ሁለየም ስንሠማ ሁለየም ስንሰማዉ ሡባሀንአላህ ሁለየም አዲሳችነዉ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Год назад +10

    ማሻ አላህ ሁለታችውም ደስ ስትሉ ኡስታዞቻችን ተሰምታቹሁም አትጠገቡ❤ደቂቃው አጠረኝ❤አሏህ ይጠብቃቹ❤

  • @toybaawol6801
    @toybaawol6801 Год назад +13

    ክፍል ሁለት ስላለው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታችሁም ኡስታዞች አንደበታችሁ አይጠገብም ማሻ አላህ ❤❤

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 Год назад +5

    አላህ ይርዳቸው ይብዛላችሁ እናተ እንደገባቹ ቁርሀን ለኛም ይግለዑልን ያ allha

  • @fatimasaid2224
    @fatimasaid2224 Год назад +128

    አረ ሙስሊሞች የት ናችሁሁሁሁሁ 👍👍👍

    • @zeyenyadawud9443
      @zeyenyadawud9443 Год назад +3

      አለን ማሬ

    • @zabebaa1065
      @zabebaa1065 Год назад +6

      የህንድና የቱርክ ድራማ ጋር ህደን እራሳችንን ረስታን እንጂ አለን ማኖር ከተበለ

    • @user-zp1kz4zx5e
      @user-zp1kz4zx5e Год назад +4

      ፕራንክ ለይ ናቸዉ 😢

    • @tyrdx2677
      @tyrdx2677 Год назад +4

      አለን ሁቢ ❤

    • @zufanzufan4007
      @zufanzufan4007 Год назад +2

      አለን ውዴ

  • @sartt4085
    @sartt4085 Год назад

    ኡስታዜ ኳልድ በአካል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አሏህ ይጠዉልአምርክ ያኡስታዝ

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 Год назад +10

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم اجعلنا من اهل القرآن الكريم

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Год назад +2

    መሸአላህ ሲያምር ድምፅ ህ ቁርአን ቅራልን ይህም እንዳለሁኖ አመቻችትህ

  • @sada1430-po4kp
    @sada1430-po4kp Год назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝ እድሜህን ያርዝምልን ንግግር ትምርትህ ከልብ ነው እሚገባው

  • @user-kq4et3dl5u
    @user-kq4et3dl5u Год назад +4

    ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ የኛንም ልብ አላህ ያርጥብልን 🤲😥😥😥

    • @vev6714
      @vev6714 Год назад +1

      አምን የረቢ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Год назад +4

    ማሻ አላህ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስላስታማራቹን አላህ እናንተም የጀነት በሩን ይክፈትልን ይክፈትላችሁ 😍😍😍😍

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Год назад +1

    ማሻ አሏህ

  • @user-vu9qn6lu9f
    @user-vu9qn6lu9f Год назад

    ማሻ አላህ ኡስጣዜ ኻሊድ ክብሮም እኮ ትለያለህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩምሏህ ኸይረን ጀሚአን 😊😊

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 Год назад +2

    ያረብ ያረብ ቁረአንን አላህ ያግራልንንን

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Год назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ياالله الله يحفظكم يحفظنا يارب
    وجزاكم الله خيرا الجزاء

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +16

    ❤ማሻአሏህ የኔወርቆች የኢስላም ፊትአውራሪወች❤ሙቼነውእምወዳችሁ❤
    የትአላችሁ ያበናት😮አቤት እሄኔ ፖራክእናድራማቢሆን😮ያለጋጋታ ጫጫታነበር 😢

  • @fatimasaid2224
    @fatimasaid2224 Год назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Год назад +8

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን

  • @maliya1752
    @maliya1752 Год назад +1

    mashallah hafizachin yarbi lejochan hafez,alem doktar adargileny aminn

  • @hodanlaki3759
    @hodanlaki3759 Год назад +1

    ቃላት አጣሁልህ ማሻአላህ ወድማች አላህ ሁላችንንም ያግራልን

  • @user-sk9gb1xj8m
    @user-sk9gb1xj8m Год назад +2

    s.a.w
    yallaha chirota naw halido masallah

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад +5

    ከልብ የመነጨ ልብ ዪደርሳል የኛ ጀግና ማሻአላ

  • @MuhamedYasufe
    @MuhamedYasufe Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mohammedaliofficial5235
    @mohammedaliofficial5235 Год назад +3

    ወላሂ የኻሊድ የ 50 ደቂቃ ቆይታ የ 5 ደቂቃ ያክል እንኳ የቆየ አልመሰለኝም ባረከላሁ ፊክ ያኻሊድ

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u Год назад +1

    የሳላምምምም ጣፈጭ አንደባት አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Год назад +4

    አላህ ይባርካቺሁ አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hustube8412
    @hustube8412 11 месяцев назад

    መሸአላህ እንደናተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 Год назад

    ኡስታዝ ኻሊድ ሁሌም እንዳስደመመኝ ሳላውቀው ያውቃል ሱብሃነላህ ከማለት ውጪ ምን እላለሁ

  • @user-nb6cg8lm2r
    @user-nb6cg8lm2r Год назад +3

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ያረቢ ሀፊዘል ቁራአን ሀፊዝ ባል ስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sayameen760
      @sayameen760 Год назад

      ኣሜን እንሻኣላህ

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 Год назад +2

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh መጀመራ ማሻአላህ ኡሥታዝ ኡሥታዝ ብላቹ ሥትጠራሩ ደሥ ሥትሉ የኡሥታዝ ኻላድ ዳእዋ ሁሌም ልብን አጠልጥሎ ነዉ ሚያልቀዉ በጉጉት እጠብቃለንን ጀዛኩሙላሆ ኸይረ ጀዛ ሀባይባ

  • @user-rb1jc4pf7d
    @user-rb1jc4pf7d Год назад +5

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቸ❤❤

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 Год назад +14

    ቁርአን ተፍሲር በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም መከታተል ለምትፈልጉ ቴሌ ግራም ላይ ሰርች አድርጋችሁ እድትከታተሉ ልጋብዛችሁ

  • @fatimakabtan6234
    @fatimakabtan6234 Год назад +1

    ማሸአለህ ተበረከ አለህ

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv Год назад +1

    ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-mn5uk8md3o
    @user-mn5uk8md3o 5 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ኡስታዝየ

  • @SaadaMuhammad-jh3ik
    @SaadaMuhammad-jh3ik Год назад +1

    መሸአላህ አላህ ያጠበቃቺሁ

  • @halima2135
    @halima2135 Год назад +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያግራልን ለሁላችንም

  • @samerasamera9142
    @samerasamera9142 Год назад +1

    ማሽአላህ ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ መሠሎቻችሁን ያብዛልን ያረብ እኛንም ኢሊም ስጠን ያረብ

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Год назад

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላሁ ኸይር

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Год назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጀዛ አላህ ኽይርንንንአላህ ይጠብቃችሁ

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Год назад +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-sx3si8xi4b
    @user-sx3si8xi4b Год назад

    መሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረ በሰማነዉ ተጠቂሚ ያረገን

  • @Right-path_1445h.
    @Right-path_1445h. Год назад +1

    "Guide us to the Straight path"
    ''Surah Al Fatiha,6''

  • @hnenyealahbariyaamassi2668
    @hnenyealahbariyaamassi2668 Год назад +1

    ያሰላምልዩ ፕሮግራም ጀዛከላህኸይር✅✅✅✅🌺🌺🌺

  • @user-qd6by4lb9w
    @user-qd6by4lb9w Год назад +1

    መሻላህ አላ ይጠብቃችሁ አለህ ቁረአንንእዳ ገራ ል ምምኞቴነውያረብ

  • @semirajemal-p3w
    @semirajemal-p3w Месяц назад +1

    ማሺአላህ

  • @sayameen760
    @sayameen760 Год назад

    ማሻኣላህ ኣላህ ይሕፈዛችኡ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك أستاذ خالد صحيح

  • @user-yj1xv4tv3l
    @user-yj1xv4tv3l Год назад +1

    ماشاء الله

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 Год назад +2

    የአላህ የዛሬው ደሞልዩነው የሆነብኝ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ ከጣይ በጉጉት እየጠበኩነው ኢንሻ አላህ

  • @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168
    @fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹሁ ለኛም አላህ ያግራን

  • @SalmaanAli-vt2rt
    @SalmaanAli-vt2rt Год назад +2

    ዋው ማሻአላህ ይህን ቻናል ይወዳሉ

  • @Hayat-nb6qf
    @Hayat-nb6qf Год назад +3

    ማሻአላ ግን ወናዉ ተዉሂድ ከለለ በጣም አቸጋሪነዉ

    • @speedcall4957
      @speedcall4957 4 месяца назад

      tewhid yelwem alshesa endetrdawshe kehon. aye seweeeeee

  • @rozakadir8732
    @rozakadir8732 Год назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሞዴሎቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ወጣቶቻችን ማሻአላህ አላህ የሰጣችሁ ኢልም አይተው ሞራል ሆናቸው የበለጠ ሆነው ያሳየን አላሁመ አሚን ለእኛም ቁርአኑን ኢልሙን ይክፈትልን አለሁመ አሚን

  • @user-qh4et3pi1g
    @user-qh4et3pi1g Год назад +1

    ዉይ ይሂ ኡስታዝ ትምርቱ ደስይላል

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Год назад +2

    ወንድማማቾች ትመስሉኝ ነበር
    አላህ ያግራልን ለሁላችንም

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq Год назад +3

    እህህህ አንጀት ያረሰረሰ መልእክት ነው ሙስሊሞች የት ናችሁ ግቡና ስብ ላይክ ሸር አድርጉ እንዲሁም ኮመንት ላይ ማሻአላህህህ ማለታችሁን አትርሱ አማና ማሻአላህህህህህ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችው ለእኛም ያግራልን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Год назад +4

    ياسلام اللهم بارك وزد عليك

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Год назад +2

    አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዞች እፍፍ ወላሂ እኔ ሁሌ ምመኛው ሙሉን ቁራአን በኡስታዝ ካሊዲ ተፈስሮ መስማት ነው ከእስር አይጠፉም ንግግሮቹ ይጠውል አሙርክ

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 Год назад +1

    Jazakualllah Karen

  • @dandi704
    @dandi704 Год назад

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል አቀራር ነው ሸክ መሃመድ ዘይን ን ቁጭ ማሻ አሏህ ።

  • @user-cq1bh5jw9t
    @user-cq1bh5jw9t Год назад +1

    ማአሻ አላህ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +1

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf Год назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @rehana2992
    @rehana2992 Год назад

    Allah We Akber always

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Год назад

    መሸለሂ አለህየግረልን

  • @user-zp1kz4zx5e
    @user-zp1kz4zx5e Год назад +2

    የአላህ ወላህ አላውቅም ሰዳምጥ ይት እንዳላው እናም በሰላም የዳርሰን እንጣብቃቹወላን አቤት አንዳባት አለህ ይጫምርላቹ ለኔም አላህ እንድያገራልኝ በዱወቹ አግዙኝ❤

  • @zuzumohammedseid
    @zuzumohammedseid Год назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وببركة اهلان وسهلان بكم جزاكم الله خيرا ❣️♥️

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 Год назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ ❤

  • @sartt4504
    @sartt4504 Год назад

    ሱብሀን አሏህ

  • @user-pc3wg2sy9z
    @user-pc3wg2sy9z Год назад

    ماشاءالله تبارك الله يا أخي يحفظك الله يا رب الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @seada5485
    @seada5485 Год назад +1

    መሻአላህ መሻአላህ ምንኛያማረአገላለፅነዉ አላህይጨምርላቹህ ያረብ እኛንምአግራልን ያአላህ

  • @zufiweloyewa7449
    @zufiweloyewa7449 Год назад

    Mashallah aleyikum beyalachihubet ye allah ezinat ena rahima ayeleyachihu ❤❤

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Год назад +1

    ماشاء الله تبارك الله الله أكبر

  • @user-rg8fv7wx7r
    @user-rg8fv7wx7r Год назад +1

    ያአሏህ አሁን ከሁን አለቀብኝ ስል እንደፈራሁት ይቅርታ ሲል የለሁም ማሻአሏህ ኡስታዝ ለአሏህ ጥራቻ ይገባው

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r Год назад +1

    Mashaallah allah yechemrlachu wendmoche!!

  • @gwigwgg1889
    @gwigwgg1889 Год назад +1

    መሻአላ

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n Год назад

    ጀዛክሏሁ ኸይር

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Год назад +1

    ማሻሻሻሻሻሻ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Год назад +1

    ማሻ አላህ

  • @medinamedinamedinamedina3250
    @medinamedinamedinamedina3250 Год назад +4

    ሱብሀን አላህ ወላሂ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ እያለቀስኩኝ ነው ይጨረስኩት ምን ያማረ አገላለፅ ነው ቁራን የልብ ብርሀን መሆኑን ያላወቅነው ስንቶቻችን ነን አላህ ይምራን ወደሱ ኡስታዞቼ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ ሀያታችሁን ያርዝምልን

  • @YOUTUBE-_-NABIL
    @YOUTUBE-_-NABIL Год назад +1

    Masha Allah 🎉

  • @user-hl2gq6pr2z
    @user-hl2gq6pr2z Год назад

    ማሻአለህ ተበረከ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 Год назад +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቃጁ

  • @user-sc7qx2dt1l
    @user-sc7qx2dt1l Год назад

    የአላህ አላህ የጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-ee1ym2of2y
    @user-ee1ym2of2y Год назад

    ማሻ አላህ ጀዛኩምላሁ ኸይራ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Год назад +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @ytb9516
    @ytb9516 Год назад +1

    አሠላምአሊኩምወሪህመቱላሂወበረካትሁ
    መሻአላህተባረክአላህበረቱአላህይጠብቃችሁሁሁ

  • @rehana2992
    @rehana2992 Год назад +1

    ماشالله الله و اكبر

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 Год назад +1

    ማሻአላ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርቱ አላህ የግዘቹሁ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs Месяц назад

    ሱባሀንአላህየነበርኩጌታየ

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 Год назад +2

    jezakellah kheyer Ustaz khaliden gabezekelen , Insha Allah entebeqalen

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Год назад +1

    استاذنا الغالي 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @shukriyasalahden8178
    @shukriyasalahden8178 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @rehana2992
    @rehana2992 Год назад

    Allah We Akber